Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Dana Drama Season 1 Episode 6 | ዳና ድራማ ሲዝን 1 ክፍል 6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 май 2018
  • Dana Drama Season 1 Episode 6 | ዳና ድራማ ሲዝን 1 ክፍል 6
    www.youtube.co...
    This is the official site for Dana Television Drama.
    Subscribe. NEW videos every week.
    We will also start to post behind the scene footages soon.

Комментарии • 36

  • @EastAfricaFilmProduction
    @EastAfricaFilmProduction  6 лет назад +12

    ውድ የዳና ድራማ ተከታታዮች ሁሌም ስለምትመለከቱንና አስተያየታችሁ ስላልተለየን እናመሰግናለን ፡፡ ጠቃሚ ምክራችሁን እየተከታተልን ድራማችንን በተሻለ ደረጃ ለመስራት ጥረት እናደርጋለን፡፡
    የዳና የመጀመሪያዎቹ ሲዝን የተወሰኑ ክፍሎች በእኛ ዩቲዩብ አካውንት ሰላልተጫኑ መልሰን እንጭናቸዋለን፡፡ ያላያችኃቸው እዩዋቸው፡፡
    ሌሎች የድርጅታችን አዳዲስ ስራዎችም በየጊዜው ለማሰየት ተዘጋጅተናል፡፡ የዩቲዩብ ፔጃችንን ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግ ወዲይው ማየት ትችላላቹ፡፡ እናመሰግናለን፡፡

    • @user-wz9ip1kh2r
      @user-wz9ip1kh2r 6 лет назад

      East Africa Film Production ድራማውን እድንወደው እድታይ ላችሁ ከፈለጋች ሜሮን ቤት ፓሊስቹን መልሷቸው የድሮወቹ ይሁኑ ዳና በንሱ ቀረ አሁን ብዙ የሚይው ሰው የለም

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js 6 лет назад +4

    ወይ ሜሪ በቃ ጠፍተሽ ቀረሽ! የኔ ምርጥ! በጣም ነው የማደንቅሽ!!!

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 6 лет назад +4

    ወይኔ ትዝታዎቼን ቀሰቀሳቹሁብኝ 😢😢

  • @retalemalemalema9813
    @retalemalemalema9813 6 лет назад +4

    ክክክክክክክክክክ ያኔ ልጅ እያለን ይሄ ድራማ ግን መጨረሻው ይናፍቃል ሜሪዬ የምር ናፍቀሽናል

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 лет назад +4

    ዳናዎች ዳህና ናችሁ የልጅነት ውበታችው ያምራል ስትህ ደሞ ቀጣዩን ኢንየዋ

  • @user-wd2ts2zq5k
    @user-wd2ts2zq5k 6 лет назад +2

    ውይ የኔ ውዶች እናመሰግናለን እወዳቹሀለሁ ከልቤ በጣም አሪፍ ነው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 3 года назад +1

    👍🏽

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z 6 лет назад +3

    ሜሮን ጌትነትን ፕሊስ ሁሌ ልቀቁልን የኔ ምርጥ ሥወዳት ኤሊያሥ እናንተ ሁላችሁም የገመና ድራማ ተዋናዮች አትቀየሩ መሠረት መብራቴን መልሷት

  • @femer1430
    @femer1430 6 лет назад +9

    ይህን ድራም ድሮ ትምርት ስማር ነበር ምከታተለው ይህው ስደት መጥቼም አላለቀም አግብቼ ልጅ ስወልድ ለልጄ አወረሳታለው

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v 6 лет назад +2

    አህለን ቢለናል በጣምነዉ ሚዉዳቹ ኑሩልን

  • @havel1619
    @havel1619 6 лет назад +2

    የቤቲ ሹርባ ሲያምር.

  • @betelihemyalew4117
    @betelihemyalew4117 2 года назад

    kayehut drama ende dana yemiyastela neger yelem. yehone yidersal yemil ye hitsan chewata new mimeslew

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k 6 лет назад +2

    እረ ሜሮን ጌትነትን አምጡልን ምናለ በይቱብ እንኳ ልያት ናፍቃኛለች

  • @tatitatitatitati4984
    @tatitatitatitati4984 2 месяца назад

    ስወዳችሁ ሁላችሁንም

  • @mhajir7128
    @mhajir7128 6 лет назад +2

    እረ ሜሮንን መልሷት በሷ ግዜ ቀረ የድራማው ጥሩነት

  • @user-gy7go3dv1t
    @user-gy7go3dv1t 6 лет назад +2

    አይ ዳና በነ ሜሮን ግዜ ቀረ በስመአብ ውበት ነበረው የዛሬው እንዳው ቢቸግር ነው

  • @asteraster6030
    @asteraster6030 6 лет назад +1

    well danawoch

  • @zinashaklilu187
    @zinashaklilu187 6 лет назад +1

    dana bani meron gize qar

  • @user-tq1ue1ob1k
    @user-tq1ue1ob1k 5 лет назад +1

    ለምን ክፍል 7 የለም ለምን

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 лет назад +2

    ቲሽ ዳና ድሮ ቀረ አውነት አሁን ዝም ብየ ለመደበራያ። ነው የማየው

  • @user-ee7ny6bh1p
    @user-ee7ny6bh1p 6 лет назад +3

    ግን ዳናዋች የበፌቶቹ ሰወች የት ጠፍ እባካችሁ ሜሪን መልስዋት

  • @madonamadona1161
    @madonamadona1161 6 лет назад +1

    Wyyy Dana diro kere

  • @user-wz9ip1kh2r
    @user-wz9ip1kh2r 6 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ግን በናታችሁ ፕሊስ ሜሮን ቤትን እታጉን መልሱልን በንሱ ነው ዳና የሚምረው አለዞ ተውት እጪ

  • @zebibaseid2059
    @zebibaseid2059 6 лет назад +1

    dana sayalek ene sideten licheres nw gud

  • @mahbubahajinuri1033
    @mahbubahajinuri1033 6 лет назад +1

    ወይኔ ልጅነቴን አስታወሰኝ

  • @kdstgashaneh2756
    @kdstgashaneh2756 5 лет назад

    ዳና ድራማ ሜሮን ጌትነት ከሌለችበት ማየቴን ትቻለሁ።ያለእሷ ምንም አይምርባችሁ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 6 лет назад +2

    ኮማንደር(ሽሜ ሜሮንን ብቅ አርጉልን እስኪ በአሽሽ አዟሪዎች ዙርያ ደሞ ማን ነው ለፍርድ ሚያቀርባቸው ?ፖሊሶቻችን የአራጣ አበዳሪዎችን ለፍርድ ያቀረቡትን..

  • @weynikonjo5152
    @weynikonjo5152 6 лет назад +1

    Meron eskay tnafkegn neber tefachbgn ahun eko stastelu

  • @betelihemyalew4117
    @betelihemyalew4117 2 года назад

    enklfam neger nachihu stastelu dedebochi

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n 6 лет назад +1

    Enamasaginal danawochi wista nachu baretu marii gine nafikignalchi

  • @danahussne6615
    @danahussne6615 6 лет назад +1

    ዳና ድሮ ቀረ አሁን የምታስተላልfuትን ብታቁአርጡት ይሻላል ሰልችታችሁ አታሰልቹን

  • @tegesttsega6825
    @tegesttsega6825 6 лет назад +2

    ኤሊያስ ደንባራ ነዉ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад +4

    ፕሊስስስስ ሜሮንን መልሱልን

  • @linalina9651
    @linalina9651 6 лет назад +1

    Egna yalefe men yeseralenal yemetelekot