ጠንካራት እና ታታሪነትን እንዴት ማግኘት እንችላለን በወጣቷ ከእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 85

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 5 лет назад +55

    ልክ ነሽ እኛም ስደት መክሊታችን አይደለም ።እንወስን እንውጣ እስቲ እኔ እወስናለሁ የሚል በላይክ ያሳውቀኝ ።

    • @ለእኔስአባቴሚካኤልነው
      @ለእኔስአባቴሚካኤልነው 5 лет назад +1

      Kewer buhala ethio negn eski selam gebi belugn

    • @خالدالقحطاني-ض8ن
      @خالدالقحطاني-ض8ن 5 лет назад +1

      @@ለእኔስአባቴሚካኤልነው ሰላም ግቢ የኔ ቆንጆ እኔም ተከታይሽ ነኝ ከጥቂት ወሮች በኋላ ....

    • @fikerselam3728
      @fikerselam3728 5 лет назад

      በ 300 ብር በአንድ ሌሊት 8 ጊዜ ሴክስ አረገኝ ከዛም . . . በጣም አስደናቂ ታሪክ ruclips.net/video/vDLzW5Xo4dc/видео.html

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 лет назад

      ልክ ነሽ መወሰን ግድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ዘጠኝ አመት ሙሉ ብቻ ጤና አለኝ ይመሥገን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 лет назад +10

    ዋው ውድቀትን አምኖ መቀበልና ፈጣሪን እንደሰት ብቻ ሳይሆን ሲከፋንም ማመስገን በራሱ መክሌት ነው

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ

    ህይወት የፈተና መድረክ ነች ሁሌም ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ አትለይሽ እናቱን ተማፅኖ ያፈረ የለም። ጎበዝ ነሽ በርቺ ለሴት ልጅ ተምሳሌት ነሽ ።

  • @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
    @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ 5 лет назад +6

    የምታምኛት የተማመንሽባት ማርያም አሁንም ታሳካልሽ ያሰብሽዉን ሁሉ እህቴ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ቤቲ ልክነሸ ዋውውው ምርጥ ሰም ነው ለእናት ያለሽ ክብር በጣም ደሰ ይለላ እኔም በእናት ብጠራ ደሰ ይለኛል #ቤቲዬ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሸ በርቺ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 лет назад +1

    በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ።ጎበዝ ነሽ። እኛም ስደት መውጣት አለብን ወስነን እግዚአብሔር ለሁላችንም መክሊታችንን እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። 😘😘😘😘

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ጀግናየ እመብርሀን ትልቅ ቦታ ታድርሥሽ

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 лет назад +3

    ክብር ለድንግል ማርያም 😍😍😍

  • @mamaiyou323
    @mamaiyou323 5 лет назад +2

    የኔ ጠንካራ ሴት ያለፍሽበትን ፈተና አካፍለሽን ጥንካሬሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ስል ምታደርሱን መርጃ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛልን 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +2

    ማነው ይሄ ፕሮግራም። እንደኔ በፍቅር የሚወድ በርቺ እናቱ👉👌👍

  • @nourjima4526
    @nourjima4526 5 лет назад

    Wowww በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለኛም ትእግስቱን ይስጠን ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @sarinayirdaw6267
    @sarinayirdaw6267 5 лет назад

    Gobeze bercheln egziabher yirdash❤

  • @edenali1406
    @edenali1406 4 года назад

    በርቺ ቤቲ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 4 года назад

    She is heroo, my love you baby! You are 1st!

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 лет назад

    ህይወት ብዙ ፈተና አላት ግን ሁሌም እናሸንፋለን ብለን ውስጣችንን ማሳመን አለብን

  • @ኢትዮጵያዊትገሊላ
    @ኢትዮጵያዊትገሊላ 5 лет назад

    ይሄን ፕሮግራም በስደት አለም ላለነው በጣም ምርጥ የህይወት መርሆ ነውና plessss አስፊቲና እራኪዬ በዩትዩብ እንዲተላለፍልን አድርጉ ወይም ቻናል ካለ ስሙን ንገሩን

  • @Lula2090
    @Lula2090 5 лет назад

    Cool in current time for Ethiopian people 💎👍diamond girl mareyamen!!!

  • @footballhighlight4993
    @footballhighlight4993 5 лет назад

    Betiye nailo negn...am proud of you..dengle mariyame kezi belaye kefe taregesh

    • @merimayene3605
      @merimayene3605 5 лет назад

      am angry at the journalists than her....meklite meklite tlalech, yesew lab ltbela

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 лет назад +1

    አሰፋው እና ራኬብ እናመሰግናለን በርቺ መልካም እለተሰንበት
    የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እስቲ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ

  • @hannamulugata3599
    @hannamulugata3599 5 лет назад

    Yegermal yeswe lj Ewenet eko nw Meklitun kalaweke kentu nw lfatu betam dess ylal berchi sweeti

  • @diboraabate4251
    @diboraabate4251 5 лет назад

    የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ,,,,,,,,

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад +1

    እህት መጨረሻውን ሽፍንፍን አድርገሽ አለፍሽው መስሪያ ቤት የተቀጠርሽበትን የነገድሽበትን በግልፅ አብራራሽ ስለመክሰርሽም ከዛን ፈተና ገጠመኝ ያንን ነገር ምናምን አደርጋለሁ አደርጋለሁ አልሽ ምንድን ነው ያደረግሽው ብለሽ መክሊቲ ተገኘ ተሳካልኝ አልሽ ለምን በግልፅ አትናገሬም በወንጀል ይሁን አይሁን ህጋዊ ነገር ይሁን አይሁን በምን እናውቃለን አሰፋውና ራኪብ በስተመጨረሻ ለምን ስኪታማ ያደረጋትን ነገር ግልፅ አድርጋ እንድትናገር ለምን አልጠየቃችኋትም

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 лет назад

      እኮ ዉንጀል ይመስላል 😀😀😀😀😀

    • @hannahanna9630
      @hannahanna9630 5 лет назад

      ግልፅ ነው ቲያንስ

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 5 лет назад

    እግዛአብሔር ይርዳሽ

  • @ዲያስፖራኢትዮጵያ
    @ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 лет назад

    አጅግ የሚደንቅ መክሊት ነው የሚቻል ቢሆን የዚህ ካምፓኒ ሼር ብሆን ደስ ይለኛል

    • @merimayene3605
      @merimayene3605 5 лет назад

      Yemskinochn,yedhawochn ....enbana lab abreh ltbela? ?

  • @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ
    @መታገስዋጋአለው-ረ9ነ 5 лет назад +3

    መልካም ወጣት ብሎ ፓስተር ዮናታን የሜባለው
    ሰውን ገደል እየከተተ ነው ንቁ

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 5 лет назад

    Tadelesh , emebete lehulachnm meklitachene ednawek terdan

  • @bachudebela6256
    @bachudebela6256 3 года назад

    You need to settle. How do we know this is gonna be different from your last projects?

  • @genetkonjo2482
    @genetkonjo2482 4 года назад

    Wow jegena

  • @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ

    ወይ ቲያንስ ነዉ እንዴ እንዲህ የሚደረግሽ እናቴ እሔማ ማዝራት እየመታሁ እቀበላለሁ እንደማለት ነዉ ደግሞም እመቤቴ የፈለግሽዉን ታደርግልሻለች ግን አንቺ ስለተመኘሺዉ እንጂ እሷ ፈቅዳልሽ አይደለም እናቴ እግዚአብሔር ፍላጎታችንን ይሰጠናል ግን ኃጢያአት የሆነዉን ነገር ደግሞ ተነግሮናል የስንቱን እንባ እያፈሰሳችሁ ደግሞ የሰዉን ሕይወት ቀይሪያለሁ ስትይ እንኳን አታፍሪም እንዴ በስላሴ

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 5 лет назад +4

    አልገባኝም 🤔 የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ችግር አለባችሁ እውነቱን እንድታወራ ትንሽ ጫና አታደርጉባትም ነበርወይ? ሌላውን አብራርተሽ መጨረሻ ላይ (ወስኜ መክልቴን አገኘሁ) ምን ወንጀል ወይስ ሌላ??

    • @አስኒየማርያምልጅ
      @አስኒየማርያምልጅ 5 лет назад

      እኔም አልገባኝም ክክክክክ

    • @senayitdesm7716
      @senayitdesm7716 5 лет назад

      እኮ ክክክክክ

    • @hannahanna9630
      @hannahanna9630 5 лет назад

      ቲያንስ ነው ከንግግሯ ነው ያወኩት እነዚ ጮሌ ደግሞ ማዳመጤ ሳናድድ

    • @zednegnyezedzednegnyezed3207
      @zednegnyezedzednegnyezed3207 5 лет назад

      እኔም እራሱ ጥያቄ ነው የከሰርኩበት ቲያንስ ከሆነ እንኳንም አላወራቺውም ምክንያቱንም ያስታውከኛል ስሙን እራሱ ሲነሳ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ራኬብና አስፋው ምርጦች ተወዳጅ ናችሁ

  • @m5791
    @m5791 5 лет назад

    ጎበዝ በርቺ👏👏👏👋

  • @ሀናንብንትአደም
    @ሀናንብንትአደም 5 лет назад +1

    Tadilesh meteriyash enatish nat

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 лет назад

    ስደት መክሊቴ አይደለም ይችን እኔን አላውቃትም ፈጣሪዬ እርዳኝ

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 лет назад +1

    ክክክ ቲያንስ

  • @fediladetemo2079
    @fediladetemo2079 5 лет назад

    Btam tnkara nshe ftriy ysbshewn yasachllshe

  • @milli20on
    @milli20on 5 лет назад +1

    wyy wergna set 😩😩

  • @habteworkasaminw5067
    @habteworkasaminw5067 5 лет назад

    እስኪ የኔንም መክሊት አፋልጉኝ የት እንደወደቀብኝ አላውቅም ግን ጠፍቶብኛል

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 лет назад

    ጀግና ታኮሪያለሽ

  • @senayitdesm7716
    @senayitdesm7716 5 лет назад

    ምንድን ነበር መክልቲሽ ወንጀል ወይስ ምን?

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 5 лет назад

    ግን ግልፅ አታድርጊም ኢሄን የሚክል ነገር እያወራችሁ ግልፅነት ያንሳቹሀል ምንድነዉ ነካ ነካ

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад

    እኔደሞ ቢሊየነር የሆነች መሥሎኝ ሥጠባበቅ 😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ጨረቃላይ ጥለሽኝ ወጣሽ ለጋዜጠኝነት ትሆኛለሽ ፐፐፐፐ አቤት ፍጥነት 😁😁😁😁😁😁😁😒😒😒😒

  • @asnemindaa7411
    @asnemindaa7411 5 лет назад

    uuuufffffff baxam timrti wasdkunyi.

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 5 лет назад +3

    መጨረሻሽ ቲያንስ ሆነ አይ ይሄ ቲያንስ ስንቱን አከሰረው ሙስሊሞች ደግሞ ሀራም ነው አደራ ቲያንስን እንዳትቀርቡ

  • @zeynebebirahim5452
    @zeynebebirahim5452 5 лет назад

    ማን አገሩን ይጠላል

  • @naimagutlanaimagutla6850
    @naimagutlanaimagutla6850 4 года назад

    ምንዲነዉ ቀዉቀዉ ማለት አረ ተረገገ፫

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 лет назад

    Ayiiii enen chirash awesasebachubign

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 5 лет назад

    በእውነትደስእሚልፕሮግራየኔቆንጅእግዚብሔርየልብሽንመሻትይፈፅምልሽያሰብሽውሁሉይሳካልሽበርችየሰውልጅቡዙፈተናአለበትተስፋአለመቁረጥብቻነው

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 лет назад +1

    ቲያንስ ውስጥ ገባሽ ማለት ነው
    ወይ ይሄ ቲያንስ

  • @hannahanna9630
    @hannahanna9630 5 лет назад

    በጣም ተናደድኩ ስራዬ ብዬ አንቺን ማዳመጤ ስትቅለበለቢ እኮ ግራ አጋብተሽኝ ነበር መክሊቴን አገኘሁ ከማለት ከምለፋ ተቀምጬ የሰው ገንዘብ ልብላ አትይም!! ወሬኛ እንኳን ይቺን የዝንብ ጠንጋራ እናውቃለን!!!!

  • @kalkidangeberselasse5687
    @kalkidangeberselasse5687 5 лет назад

    የት ነው የምትገኙ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад

    መክሌቴ፡ምድነው፡ምደነው፡አጣደፋችሁት

  • @yordanostaferra3561
    @yordanostaferra3561 4 года назад

    Laki nashii

  • @mesitube7823
    @mesitube7823 5 лет назад

    ወይ ቲያንስ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ብራቭ!*

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад

    ኤጫ አሥጠላሽኝ ከሠርኩ አበዛሽ ኤጪ

  • @fikerselam3728
    @fikerselam3728 5 лет назад

    በ 300 ብር በአንድ ሌሊት 8 ጊዜ ሴክስ አረገኝ ከዛም . . . በጣም አስደናቂ ታሪክ ruclips.net/video/vDLzW5Xo4dc/видео.html

  • @jemalabdrehman5867
    @jemalabdrehman5867 5 лет назад

    የኒ ብር ነው

    • @reemreem1147
      @reemreem1147 5 лет назад

      ዝም አትያትም የስቱ እባ

  • @meronestianos3458
    @meronestianos3458 5 лет назад

    ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 5 лет назад

    ወንጀል ሰርተሻል እደ

  • @DA-tw9de
    @DA-tw9de 5 лет назад

    we'll

  • @milli20on
    @milli20on 5 лет назад

    ምን ደርሳ ነው እንደዚ መበታረቅ 🤭

  • @ሀይከልሙሀመድያሢንቢጣቢላ

    ጒበዝ

  • @Gg-wl5yv
    @Gg-wl5yv 5 лет назад

    በጣም ያናድዳል ብዙ አልፍሽ ደሞ ለዚህ ቲያነስ ነው እንዴ ምን ትምስላልች እጭ

  • @munirajuma8181
    @munirajuma8181 5 лет назад

    የዱባይ ነጋዴ ለመሆን ስንት ብር ያስፈልጋል በናታቹ ምታቁ ንገሩኝ

    • @selamayele4368
      @selamayele4368 5 лет назад +1

      100she

    • @reemreem1147
      @reemreem1147 5 лет назад

      የሻጣ መቶ ሺህ ከወጪሽ ሌላ ግን ለመመላለስ የሱቅ ንግድ ፍቃድ ያስፈልጋል ሌላው ደሞ ባክ ዶላር ለመመዘር ከ 400 መቶ ሺህ በላይ ተቀማጭ ሊኖርሽ ይገባል

    • @asmarasmar1917
      @asmarasmar1917 5 лет назад

      ከውጪ ቀሪ አንድ ሚኒየል ብር

  • @reemreem1147
    @reemreem1147 5 лет назад +1

    ኮተታም ኢሄ ሁሉ ሰርተሽ ለፍተሽ ያልተሳካ በቲያስ ተሳካ ነው ምትይው የቲያስ ገዘብ የስቱ እባ መሰለሽ ብታቂው