ሙደኛዋ - new ethiopian full movie 2023 mudegnawa | new ethiopian movie ሙደኛዋ 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 316

  • @Rachelkebede
    @Rachelkebede Год назад +137

    ህፃኑ ልጅ ግን ጣፋጭ ነው❤ ቀጥሉበት ሀሪፍ ነው

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +60

    ህፃኑ ልጅ ምርጥ አከተር ነው ለህፃኑ ልጅ ሽልማት ብትሰጡት ጥሩ ነው ።

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +159

    ይህንን ጩጨ አይቶ የመጣ ማነው❤❤

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Год назад +104

    ማነው እደኔ ስደት የመረረው 😢😢😢😢😢

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 Год назад +2

      እኔ ተመሰገን ነው ሲያማሩት ይብሳል🙏

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 Год назад +2

      ማን ያልመረረዉ አለ ግን አልሀምዱሊላህ

    • @ekrumohemed7619
      @ekrumohemed7619 Год назад +2

      አብሽሪ ሁላችንም ነን

    • @AbubekerDemssie-ce4jo
      @AbubekerDemssie-ce4jo Год назад +1

      ረ እህቴ ማመስገን ነው ይሄው እኔ ስራ አጥቸ ስት ወሬ በጭቀት ልፈነዳነው የባሠ አለ

    • @birhangebrekidan9185
      @birhangebrekidan9185 Год назад

      Ene gen alhamduli😢

  • @መንደላይወዲኤሩየ
    @መንደላይወዲኤሩየ Год назад +16

    ህጻኑን ግን ጠበቅ ኣርጋቹ ያዙት ለፊልሙ ድምቀት የሰጠው እሱ ነው ፡ እሱን ኣይቼ ነው ለማየት የመጣሁኝ ። ኣቡሽየ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ።

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Год назад +13

    እኔ ስለፊልም ምንም እውቀት የለኝም፤ማየትም ተከታታይ አላይም፤ብቻ አልፎ አልፎ አያለሁ፤ታድያ አንድ አንድ ቦታ ላይ ለታዳጊዎች የሚሰጣቸው ገጸባህሪ እድሚያቸውን የሚመጥን መስሎ አልታየኝም። ትክክል ከሆንኩ፤ቢታሰብበት ለማለት እፈልጋለሁ። አቀላጥፎው መናገር ስለቻሉ ብቻ እድሜያቸውን የማይመጥን ገጸባህሪ ባይሰጣቸው። ስለ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሆን እንኳ ደስ ይላል፤ ይኸ ግን ስለ ሴትና ወንድ ግንኙነት አማካሪ መሆናቸው ትንሽ ታዳጊዎችን ላልተገባ ባህሪ ያጋልጣል የሚል ስጋት አለኝ።

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    አቤት የጩጨው አድናቂዎች አበዛዝ እኔም በጣም ነው የማደንቀው የምወደው😍

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +9

    እደኔ ማነዉ ጩጫዉን አይቶ ዬመጣ 😂😂 በጣም ደሲ ዬሚል ልጅ አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት❤❤

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 Год назад +5

    ወይኔ የህፃኑ ነገር በስማም ሁለተኛው እዮብ ስወደው❤❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +14

    ጩጭዋን አይች ነዉ የሚጣሁት ❤ ስዉደዉ ጣፍጨ የሆነ ልጅ❤❤

    • @seadamohamed9208
      @seadamohamed9208 Год назад

      እም ይሄንን ጩጨ አይቸ ነዉ እጂ አላይም ነበር😅😅😅

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 11 месяцев назад

      በለው የመዳም ቅመሞች በቃ ሁሉም ቦታ አለን ባንቺ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +4

    ቆይ ሰክረሽ ነው ወይስ አብደሽ 😅😅የኔ ፍቅር የኔ ጣፋጭ ይሄ ፈላ እፃን ስወደው እውነት ፊልሙን ለእሱ ብዬ ነው ያየውት ንግግሩ ሁሉ ትልቅ ሰው ❤️

  • @seasea3347
    @seasea3347 Год назад +17

    ይሔን ህፆን ልጅ ሰወደው❤❤❤❤

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 Год назад +7

    ለህፃኑ ልጅ ስል ነው ያየሁት አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Год назад +9

    ይሄህፃልጅ ስወደው ያለበሁሉ ፊልምይለያል ሁሌምና የኔጨቅላ❤❤❤❤

  • @tsehaytesfaye3945
    @tsehaytesfaye3945 Год назад +5

    ጩጨው እዮባን ነው የሚመስለኝ ትወናው ❤❤❤

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Год назад +11

    ህፃኑ ግን ጭንቅላቱ እሱን ትቶት ኣድጓል 😂😂😂😂 በተረፈ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርቱ🥰🥰🥰🥰

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Год назад +2

    ህፃኑን ስወደው እሱን አይቸ ነው የመጣሁት ግን ማነው ስሙ❤❤

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ Год назад +2

    ኧረ እኔ ይህ ልጅ ግርም ይለኛል ቀልዱ😂😂😂😂😂እሱ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነው የማየው❤❤❤❤

  • @abushimiratii3883
    @abushimiratii3883 Год назад +6

    ወይኔ ትንሹን ልጅ ስወደው ❤❤❤ የኔ ጣፋጭ 😊

  • @hfddgh1811
    @hfddgh1811 Год назад +11

    ጩጨው ምናለ እዳተ ላሉት እኳን ሲል አገራችን ሰላም በሆነልን አይይይይ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Год назад +3

    Batiye arfie sera new Mike yemchachu ❤❤❤🥰🥰🔥🔥👌

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግ ባባ ዳግም ተገኘው ልጁ 😢😂😂😂❤❤

  • @በእምነትአዳነ-ወ9ወ
    @በእምነትአዳነ-ወ9ወ Год назад +4

    ማነው እንደኔ ፌዮሪን አይቶ የመጣ🎉❤

  • @נצרדסאונטו
    @נצרדסאונטו Год назад +4

    የኔ ጣፋጭ ልጁ ዋው❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +1

    ለማንኛውም እንደ ሙድሽ የእኔ ቆንጆ ቤቢዬ❤ 😂😂😂😂😂

  • @Elham123-m9l
    @Elham123-m9l Год назад +6

    የኔቅመመም እሄንትንሺልጂ ስወደዉ❤❤

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Год назад +2

    Yelij awaki tafaci tenkolegna bicha des yemil yemiyaznana
    Ene tinishun new yewededkut❤❤❤

  • @bshbsh2028
    @bshbsh2028 Год назад +1

    ውይ አንተ ትንሽ ልጅ ስወድግ ፈጣሪ ላናንተ ሲል አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
    @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ Год назад +9

    ጩጨው ስወደው😂😂❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Год назад +4

    ጩጬዉን አይቼ ነዉ የመጣሁት

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr Год назад +2

    Buruke huno yemisera ena tnshu ewedachwalew❤manew endne emwedachew🙌

  • @gizachewaberaabera-vq5rs
    @gizachewaberaabera-vq5rs Год назад +1

    ትክክል ህወት እንዳዝህ ነት የምንፈልገውን ሰይሆን የመንፈልገውን ኑሮ ነው እየኖርን የላነው

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +5

    " ማንኛውም ፈተና ቀላል ነው "

  • @DiboraMamoእግዚአብሔርአሻገ
    @DiboraMamoእግዚአብሔርአሻገ 9 месяцев назад +2

    ህፃኑን እዴት እደምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramohammed6983
    @saramohammed6983 Год назад +16

    ሕጻኑን ልጅ ስወደው❤❤

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад +4

    ኧረ ህፃኑ ስመች እግዚያአብሔር ያስድግ ከስዉ ዓይን ያዉጣ

  • @ZikraMed-ih8jk
    @ZikraMed-ih8jk Год назад +5

    Bertu yichin comment mitanebu hula fetari yalasebachutn enjera yistachu❤❤❤

  • @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
    @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ Год назад +3

    ቆይ ሴቶቹ መች ነው
    ከዳሌያቸው ይልቅ ጭንቅላታቸውን የሚያሳዩን
    በቃ እድሜ ልክ ሴት ልጅ በቁንጅናና በዳሌ እየተሸነገሉ መኖር በጣም ያስጠላል ።
    ሁሌም በዳሌ እና በ ጭን መታለል ይበቃል
    ሴቶቹን ወደ ታች አትጎቷቸው
    ሰው በጭንቅላቱ አለምን ይገዛል
    የእኛዎቹ ዛሬም በዳሌአቸው ወደኋላ ያስባሉ
    ከንቱዎች

  • @dhvdvjx-ms3dm
    @dhvdvjx-ms3dm Год назад +2

    ሀሪፍ ነዉ በርቱ።

  • @charman9593
    @charman9593 Год назад +3

    God bless you guys

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg Год назад +1

    ትንሹ ከአይን ይሰውርህ ስወድህ እድግ በል

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢትዬጰያ ትቅደም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwet4932
    @hiwet4932 Год назад +5

    ህፃኑ ነዉ ሚመቸኝ❤

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Год назад +9

    ለትንሹ ልጄ ብዬ ነው የማየው 😂😂😂

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +10

    " ህይወት ሽንኩርት ናት ፍቅር ምርጥ ቅመም ናት "

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 Год назад +26

    መልካም ዜና ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ከጌቶች ሁሉ ጌታ ነው አሜን ክብር ለስሙ ይሁን❤️🙏

    • @emanuelbekele929
      @emanuelbekele929 Год назад

      Mashi allah❤❤

    • @kerimmustefa4346
      @kerimmustefa4346 Год назад +11

      እየሱስ የ አላህ መልክተኛ እና አገልጋይ ነው እንጂ አምላክ አይደለም አምላክ ነው ካልክ ከ መፅሃፍ ቅዱስ እራሱ አምላክ ነኝ ያለበትን አሳየኝ

    • @kerimmustefa4346
      @kerimmustefa4346 Год назад +4

      መቼስ አምላክ ከሆነ ነኝ ማለት አለበት አይደል

    • @asmehope7604
      @asmehope7604 Год назад

      AMEN!

    • @gondermedianetwork
      @gondermedianetwork Год назад +1

      ጀማሪ ጴንጤ

  • @helumissmisshelu8278
    @helumissmisshelu8278 Год назад +4

    ማነው እንዴኔ ሃጋሩ የናፋቀው 😭😢

  • @abum1433
    @abum1433 Год назад +2

    አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @HAHAanimals-e9k
    @HAHAanimals-e9k Год назад +5

    ባልየው እኮ የሚስቱን 3 እጥፍ ነው 🤣🤣🤣👀👀👀👀👀

  • @GoGoman-zj4lw
    @GoGoman-zj4lw Год назад +3

    በጣም አሪፍ ነው

  • @hanaguj9707
    @hanaguj9707 Год назад +2

    ህፃኑን አይቼ ነው የመጣሁት ከቲክቶክ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ymenash
    @ymenash Год назад +2

    ጌታን ልጅቱ ሲደነግጥ እንዴት አዳሳቀኝ ወይኔ 🤣🤣🤣🤣

  • @HalimaHalima-eh3wu
    @HalimaHalima-eh3wu Год назад +2

    ምርጥ ልጅ

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Год назад +2

    Tnshu Leju My.God.blessed you 😊😅😅😅😅 uu too

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 Год назад +2

    ጩጨዉን ለማየት ነዉ የመጣሁት😘

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Год назад +3

    ህፃኑ ልጅ እኳ ጣፋጭነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Год назад +1

    በጣም ደሰ ይላል በረቱ ያገሬ ልጅቺ💓💓💓💓💓

  • @AlDaam-uc8wc
    @AlDaam-uc8wc Год назад +2

    በጣም❤❤❤❤❤

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 Год назад +4

    እደው ሥወድህ እድግ በል

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +6

    " ከተማሩ ፈተናው ይቀላል "

  • @kidist-m1b
    @kidist-m1b Год назад +3

    ሰላም የማዳም ቅሞች አንድ አስተያየት ሴቶቹ እደዚህ ካልተለበሰ አይሰራም ተብለዋል አለባበሳችሁን አስተካክሉት ከእናተ ወሬሳይሆን በተግባር አሳዩት ለትውልዱ ?

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 Год назад +2

    ጣፋጭ የሆነልጅ

  • @Natsant-g2r
    @Natsant-g2r Год назад +3

    በጠም አሪፍ ፊልም.❤❤

  • @CiganZubara-zv5wx
    @CiganZubara-zv5wx Год назад +2

    ህፆኑ በጣም ምርጥ አክተርነው🎉👍

  • @Melaku-v3c
    @Melaku-v3c 10 месяцев назад +1

    ልጅ ድስ ስል ኡፍፍ
    ❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Год назад +1

    የኔ ጣፋጭ ስወደው ይህንን ህፅን

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 месяца назад +1

    የኔወድማርኮን💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍

  • @marsofunion
    @marsofunion Год назад +4

    Tegemrual habibti

  • @amaamm-p8q
    @amaamm-p8q Год назад +2

    ደስ የሚል ፍልም ነው

  • @Christianeyob-jd1lg
    @Christianeyob-jd1lg Год назад +3

    I love this kid😊😊😂😂😂

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +4

    " የምታውቀውን ሰው መቅረብ ቀላል ነው "

  • @ጋልዓጋመጋልሜዳወልዋሎጋል

    Htsanu ayiche new yemetahut fkr yehone lij❤

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Год назад +1

    ዲዲ መሰጪ ሲሉ የወንጂ አንድኛ ካንፕ ጨቡድ ትምህርት ቤት ፈትህ ለፈትህ ያለው ትዝ አለኛ 😂😂

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Год назад +2

    የእኔ ጣፋጭ ልይ ላንተ ስል ፊልሙን አየሁት

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Год назад +1

    የእኔ ቅመም💔🌹🌹🌹🙏

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +3

    ደስ ይላል በርቱ ❤❤

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Год назад +1

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እስኪ ልዬው😢😢

  • @semira2583
    @semira2583 Год назад +2

    ይሄ ጩጬ ስወደው❤

  • @danudanu6191
    @danudanu6191 Год назад +3

    Wow ❤❤❤

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 Год назад +3

    ወይኔ ትንሹ የኔ ጣፋጭ

  • @wondetesfaye5221
    @wondetesfaye5221 Год назад +1

    የኔ ጣፋ ጭ

  • @ጌጤጌጤታመነ
    @ጌጤጌጤታመነ Год назад +2

    የመጣውት ህፃኑ ልጅ ለማየትነው እዴት እደምወደው ደሞ ስራቱ

  • @WebedelWeretew
    @WebedelWeretew Год назад +4

    ትንሹን. ልጅ ለማየት. እደኔ. እሚጓጓ አለይሆን

  • @lidiya3605
    @lidiya3605 Год назад +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እሺ ❤❤❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +2

    ይገባዋል❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад +2

    እኔ ትንሽ ይመቸኝል❤ መለወጫ እንኩን ተወው😂😂😂😂

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q Год назад +7

    አምላኬሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +2

    " ለመግባባት መተዋወቅ ጥሩ ነው "

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад +3

    ጭጨዉ ያሥቃል😂😂❤❤❤❤

  • @hsjsksjd4749
    @hsjsksjd4749 Год назад +3

    Yameral ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ

    የኔ ጩጨ ሥወድህ❤❤❤❤❤

  • @esayassalato6247
    @esayassalato6247 Год назад +2

    wow tinishu ababa temechegn

  • @AbCd-sp6nb
    @AbCd-sp6nb Год назад +1

    ጩጭየ❤❤

  • @Tamking72
    @Tamking72 Год назад +3

    እኔ በ30 አመቴ ማለቀውን አንተ ተውቅ የለ እንዴ ብራዘር, እስት እኔንም ዳራኝ😂

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +3

    በጠምእውነትነው❤❤❤

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl Год назад +1

    ጩጨዉ❤❤❤

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904 Год назад +1

    Yimachechu❤❤❤😊

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 Год назад +3

    🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Год назад +5

    ይሄ ፈልፈላ ምነው ዛሬ ፊቱ የ40 'አመት ጎልማሳ መሰለ😢

    • @hiwiwello8896
      @hiwiwello8896 Год назад

      የቱ😅

    • @Jana-fy2hz
      @Jana-fy2hz Год назад

      😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂