የማንበብ ጥቅም በደንብ እዩት ይጠቅማችዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 34

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 2 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው ለሰውነታችን ምግብ እንደሚያስፈልግ መጽሐፍ ማንበብ ለ አእምሮአችን አስፈላጊ ነው

  • @zenegahu.
    @zenegahu. 2 года назад

    ሰላም ወድም በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ በርታልኝ ምርጥ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን በርታልን ቀጥልበት

  • @bezahabeshawit
    @bezahabeshawit 2 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ቪዶ ነው እናመስግናለን ደስ ብሎኝ ነው የስማሁት ጥሩ ቆይታ ነበር እናመስግናለን ሁሌም እንደዚህ አይነት አስተማሪ ቪዶ ይለቀቅልን መልክቱ ሀሳቡ አቀራረቡ ዋው ነው

  • @tibs247
    @tibs247 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ተባረክልን በጣም ደስ የሚሉ መልዕክቶች ነው ወደኛ የምትገዥ ን

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe
    @የገንየዩቱብYegnyeutbe 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውውውውውውው እንዴት የሚገርም ቪዲዮ ነው እውነት ነው የማንበብ ክህሎታችን በደንብ ፈትፍተህ ነው ያስረዳኸን ይጨምርልህ በትክክል ለአምሮአችን ማነቃቂያ ያስፈልገናል እናመሰግናለን

  • @selamJAG1
    @selamJAG1 2 года назад

    ሰላም ሰላም ውዴ የማከብርሽ እንዲህ አይነት ወሣኝ መረጃ ስለምታካፍዪን ከልብ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ቆይታ ነበረን

  • @adotmedia1232
    @adotmedia1232 2 года назад

    አሰሏሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @hargtube216
    @hargtube216 2 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እውነት ከልብ ነው የምናመሰግነው ሁል ጌዜ የምታቀርብልን እኛን የሚያነቃቁ ናቸው ክብር ልብ እውነት ነው ማበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ነገሮችን ቀስ ብለን እንድናስብ ያደርገናል

  • @ሀስናዩቱብ
    @ሀስናዩቱብ 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የዚቤ ምርጥ ትምርትነው በርቺ

  • @Feleku
    @Feleku 2 года назад

    Selam lez bat endat nachu unkan be Selam matesh betam Des yemal temart new 👍👌👌

  • @asherqazahratube8724
    @asherqazahratube8724 2 года назад

    ሰላም እህት የማበቡ ጠቀሙ እረስነ ለማድበረ የጠቅማል ማበረሱባነ ልምጠቅም የጠቅማል🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍

  • @tube3498
    @tube3498 2 года назад

    ስላምሺ ይብዛ እህታችን ወንድማችንን ስለማንበብ እንድረዳን እንዳስተምረን ስላመጣሺልን እናመሰግናለን በትክክል ወንድማችን በቃል ያለ ይረሳል በፁፍ ያለ ይወረሳል ስትል አንድ ነገር ትዝ አለኝ ለምሳሌ የልጅነታችን አይረሳም አሁን ግን የትናቱን አናስታወስም ውሃ መጠጣት መልካም ነው ስላል ያምስተኛው ደግሞ ኪላሲካል መጠቀም እንዳለብን ስላስረዳህን ከልብ እናመሰግናለን

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እውነትን ወንድማችን ትክክልና ማንበብ ሙሉ ያደርጋል ሰው ያደርጋል እና በጣም አመሰግናለው በበለጠ በደንብ እንደት ስራ እናበረታታለን ቻናል ይመቸኛል

  • @hikematube
    @hikematube 2 года назад

    Selam enkon dehna mexashi selameshi yebiza manebab mulu yadergal ayemeron menfesen yadesal bezu ewqaten yesaxal arif temert new enamesagenalew xeru qoyeta naber berchi

  • @sewsewmedia
    @sewsewmedia 2 года назад

    ሰላም ቤተስብ እንድት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ማንበብ ሙሉ ስው ያርጋል ማንበብ እውቀትን ያዳብራል ስለዚህ አንባቢ ስውች እውቀቻቸው እየተሻሻለ ይሂዳል በርችልን እህት

  • @rabiitube4240
    @rabiitube4240 2 года назад

    Selam selam lezibetii betii inkani dehina mexashii widee barichilinii❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 2 года назад

    Selame Yager lij balshbat selamesh bezet yebal arefi negr new berch weda ehit

  • @rameashetube5341
    @rameashetube5341 2 года назад

    ሰላም ሰላም ወደመ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርታ

  • @selamyoutube30
    @selamyoutube30 2 года назад

    ሠላም ሠላምዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛማንበብሙሉ ሰዉ ያደርጋል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @meriamtube3330
    @meriamtube3330 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍ ነ በር ማንበብ ግን እኔ ትንሺ ሳነብ እራሴ ያመኛል ያነበብኩትም ቶሎ ነው የሚጠፉኝ

  • @aynutubeETH
    @aynutubeETH 2 года назад

    ሰላም ሰላምላዝህቤትሰላም ይብዛላችሁመሻአላህ ወድምአሪፍነውበርታ

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 2 года назад

    Selam selam ehta enkon dena metash esuma betikikil new manbeb betam tikikil nesh endemanbeb tilik neger yelem manbeb mulu sewu yadergal

  • @hawatubeETH
    @hawatubeETH 2 года назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ለዝህ ቻለንጀ ተከታታይ በሙሉ ይሆን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሣሠብ ለኢትዮጵያ ልጆች እና ህዝቦች ይሁን ማሻ አላህ ውንድሜ ወላሂ ሁሊም የምትለቀው ነገር እውነት ነገር ነው ጀዛአከ አላህ

  • @abdiwolloyewtube6549
    @abdiwolloyewtube6549 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እኳን ደህና መጣህ ወድም ትክክል ማበብ አይምሮን ያድሳል ነገር ግን እርፈት ከለለ የተነበበው ይረሳል

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 2 года назад

    Unatii Nawuu wandimachinii Tabarakii Bamitii Aqawuu silaa Akkafalkilinii

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 2 года назад

    የኔ ቅን እህቴ ሠላምሽ ይብዛልሽ ባለሽበት እንውነት ነው ማበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል በማበብ እዉቀታችን የሰፋ ይሄዳል ምን ዋጋ አለ አሁን ሚዲያ በዝቶ ከማበብ ዉጭ አረገን እንጂ በጣም የሚጠቀሚ ነገር ነው ሽር ያደረገልሽልን እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንጠብቃለን ዉዷ እህቴ 🙏

  • @Sayint-i7e
    @Sayint-i7e 2 года назад

    selamesh yibza baleshibet ehtye lek nesh manbeb hiwoten yilewutal metsehaf teru guadegna new

  • @Gebetamedia1
    @Gebetamedia1 2 года назад

    እውነት ነው ማንበብ ስንጀምር ከየት እንደሚመጣ የማናውቀው እንቅልፍ ይጫነናል..ጠቃሚ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @ዜድነኝዩቱብ
    @ዜድነኝዩቱብ 2 года назад

    ምሠላምብያለሁሠላምለዚህቤትይሁንእንኳንደህናመጣህስየሚልቆይታነበርሠላምለሀገራችንፍቅርአንድነትያምጣልሠላምለህዚባቺን

  • @tube-rr5bf
    @tube-rr5bf 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካተሁ
    ማንበብአሪፊነውስናነብነውየምንማርዉከዛ
    ወደተግባርመለወጥአለብን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በረታ ወዲም ቆንጆ ቆይታ ነበረ አገራችንን ሰላምና መረጋጋት ይሰጠን ፍቅረን ይስጠን ስደት በቃ ይበለን እስከመቸ እህቶቸ አይዞን ጠንካራ እንሁን

  • @minitewabyoutube372
    @minitewabyoutube372 2 года назад

    የአንተ ጥንካሬ!
    "ሁሉም ሰው ጂኒየስ ነው፤ ግን አሳ ከዛፍ ዛፍ በመዝለል ችሎታው ከተመዘነ እድሜ ልኩን የማይረባ እንደሆነ ያምናል" ይለናል አልበርት አንስታይን።
    ድክመታችንን ከሌሎች ጥንካሬ ጋር ካወዳደርነውማ ሁሌም የበታችነት ይሰማናል፤ ከሌሎች ዝቅ ያልን ይመስለናል። እኛን የሚዳኘን የራሳችን መስፈርት ነው፤ የሌሎች መንገድማ የሌሎች ነው!

  • @ሀገሬyoutube-x4p
    @ሀገሬyoutube-x4p 2 года назад

    ሰላምወድሜየማብጥቅሙአይምሮንያነቃቃልሀሳብጭቀትንያሶግዳንመርጋጋትንየሰጠነልደሰተኞያርገነልከማበብብዙጥቅምይገኛልወድሜበርታበጣምደሰየሚልምክርነውሀገራችንንሰላምያርግልን