አንባቢ ለመሆን የሚረዱ 9 ነገሮች | Inspire Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 220

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia  3 года назад +37

    ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
    t.me/inspire_ethiopia

  • @ashruka
    @ashruka 3 года назад +189

    ብሮ የምትቀርቧቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው:: ትችላላችሁ በርቱ 👏💪🏽 📚 📖

  • @diaconteklabmebrahtu8837
    @diaconteklabmebrahtu8837 3 года назад +34

    እኔ ሁሌ ይዤው የነበርኩት መጻፍ ወይም ኘሮግራም ስጨርስ የምጠቀምበት በጣም ከሚያስደስተኝ ፣ የኔ ባሃሪ ስታነሳ በጣም ኣሳቅከኝ ፣በጣምም ደሳለኝ ።
    እሱ ደግሞ የያዝከውን መጻፍ ወይም እቅድህ ስትጨርስ እራስህን መሸለም የሚል ቃልህ ነው ። ኢሄንን ዘዴ 10 ዓመት ተጠቅሜበታለሁ ፣እስካሁንም ከድል ወደ ድል እየተሸጋገርኩ ነው ፣ ተባረክ ወንድም ፣ኣይዞህ በርታ

    • @ሁዳእናሹሹ
      @ሁዳእናሹሹ 3 года назад +3

      በቃ እራሤ ለመሸለም ተዘጋጅቻለሁ

  • @ስምለምኔ-ዀ8ጀ
    @ስምለምኔ-ዀ8ጀ 3 года назад +18

    😍😍😍😍 በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ሀይማኖታዊ መፅሀፎችን ታነባለህ የማታነብ ከሆነ ቁረአን እና መፀሀፍ ቁዱስን እንድታነብ ብጋብዝህስ ብቃቱ ስላለህ ቶሎ ትረዳለህ

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 года назад +8

    ኡፉ ሁሌም ምርጦቻችን ናቹ በርቱ ፈጣር ከዚህ በላይ እዉቀቱን ይስጣችሁ
    ኢትዮጵያ ያዬ ምድርሽን ፈጣር ይባርከዉ

  • @emangoto9698
    @emangoto9698 3 года назад +13

    የጨነቀኝ ነው የፈታህልኝ በርታ ያለምከው ይሳካል ሁሉም ተመችቶኛል እና መሰግናለን ምርጥነው

  • @fifitube9724
    @fifitube9724 3 года назад +9

    ብሮ በጣም እናመሰግናለን የማንበብ መፍቴ ይዜ ሰለ መጣክ ጀግናዬ በረቱልን

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu 3 года назад +3

    ሁሉም ምርጥ ናቸው በተለይ ቀጥሮ እና ሱስ እንዲሆንብን ማድረግ በርቱ እናመስግናለን

  • @yonasyonas8234
    @yonasyonas8234 3 года назад +2

    Bro በጣም ጠቃሜ ነገር ነወ እኔም የምፈልገወ ነበር tnx bro

  • @kaleabdemile4917
    @kaleabdemile4917 3 года назад +4

    አቦ....ነብስ ነህቹ እናመሰግናቸዋለን በርቱልን

  • @jonathankef
    @jonathankef 3 года назад +3

    YOU ARE BLESSED MAN
    IT IS INTERESTING

  • @abegyadawita318
    @abegyadawita318 3 года назад +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ videowoch nachew yeswochn keftet betemelkete yemtawrachw ngroch wede mashashal ednemeta eyeredan selale thanks

  • @mama7207
    @mama7207 3 года назад +6

    በጉጉት ሲጠብቀው የንበረ ቪዲዮ እናመሰግናለን bro ❤️❤️🙌

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ

  • @khalid_jo12
    @khalid_jo12 3 года назад +3

    በብዙ የተጠቀምኩባችሁ ናችሁ። በርቱልኝ☄️
    keep it up

  • @isrutube-3644
    @isrutube-3644 2 года назад

    ወንድሜ የምትለቁአቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን

  • @amanuelababa9544
    @amanuelababa9544 2 года назад

    ዋው በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ለመሆን እኔ የሚፈልጋቸውን ነገር ነው ሼር ያደረከው ❤

  • @yabking3325
    @yabking3325 3 года назад +2

    ሁልጊዜም በጣም ጥሩ ነገር ነው የምትነጉሩን አንመሰግናል

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 3 года назад +6

    If you keep doing what you doing you will be the next high class motivational speaker, may be better than Napolion Hill. Good luck!

  • @samiman7742
    @samiman7742 3 года назад +6

    ማንበብን ከልምድ ጋር አያይዙት ያልከው በጣም ተመችቶኛል

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 года назад +1

    እውነት ነው ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🌹❣️❣️💘💘💘

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife 7 месяцев назад

    9 ቀጠሮ መያዝ
    8 ከማይቀር ልማድ ጋር ማያያዝ
    7 ብዛቱን መገደብ
    6 የማትጨርሱትን መፅሐፍ አለመጨረስ
    5 ከንባብ በፊት ሶሻል ሚድያን አለመጠቀም
    4 ለምን እንደምታነብ እወቅ
    3 መጨረስን ማጣጣም
    2 ያነበብከውን ለሰዎች ማካፈል
    1 መፅሐፍ የመግዛት ልማድን ማዳበር
    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ የኔ ትልቁ ችግር ነው

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አመሰግናለሁ

  • @MammeX
    @MammeX 3 года назад +1

    ሁሉንም ዘዴዎች ወድጄዋለሁ በተለይ ደግሞ ለማንበብ ቀጠሮ መያዝን እና መፅሐፍ መግዛት ሚለውን ዘዴ ❤❤

  • @sintayehubizuneh6948
    @sintayehubizuneh6948 3 года назад

    Wow በጣም ደስ ይላል ተባረክ ጌታ ይባረክህ ። ከዚህ በተጨመሪይ ዕቅድ እንደት ማውጣት እንደምቸል በተውራልንም አሪፍ ነው

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 года назад +10

    Thank you so much you are one of a hero to our young people and I am thankful for that and plis keep going thanks again

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 3 года назад +2

    thank you tinework tayee

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 3 года назад +1

    ዋው እናመሰግናለን ሁሉም ተመችተውኛል በተላይ የሶሻል ሚዲያው ሀሳብ የኔ ትልቁ ችግር ነው

  • @abdulwodudseid4518
    @abdulwodudseid4518 2 года назад +2

    በጣም ተመችቶኛል ሁሉም በርቱልን👍👍 በተለይ ማንበብ እየቻለ የማያነብ ካልተማረው እኩል ነው ያልካት ነገር 👉እልህ ውሰጥ ከቴተችኝ

  • @lidu615
    @lidu615 3 года назад +1

    Tnxs brooooo

  • @ngsttenew5100
    @ngsttenew5100 3 года назад +1

    thank you enamesegnalen Bertu hulem eketatelatuhalee

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን 👍👌

  • @የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ
    @የህልሜታጋይ-ዐ1ቈ 3 года назад +4

    አህሌን የኛ አስተወዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ
    አላህ ባለችሁበት ይጠብቃችሁ ገቢና ሀይል የሚሰጡ መክራቹሁ ተመችቶኛል በርቱ

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 3 года назад

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቻችን
    እከታተላለው ግን ኮመንት አልፅፍ
    ትምርቶች በጣም በጣም ጠቃሚ ናቸው
    እናመሰግናለን በርቱ

  • @zedofamilytebe1627
    @zedofamilytebe1627 3 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ ቀጣይ ባልከን መሠረት እጠቀማለሁ

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Год назад

    አመሰግናለሁ ❤

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 2 года назад

    ስንዬ bexam ameseginalew thank you so mach ❤❤ anid asiteyayeti alegni ene mesihafi megizati alichilim ezi yelem yemanebew apilikeshinachu layi new gin Yale wif ayiseram beteregaga menifesi lemanibebi conitacit maxifati enidalebin anitem tenagirkali silezi kechalachu yal wif enidisera bitazegajulin melikam new bexam des yilegnali silesemahegni ameseginalew

  • @mulugetbirhane6666
    @mulugetbirhane6666 2 года назад

    በጣም ደስ ሚል ሀሳብ ነዉ ምታቀርበዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 3 года назад +2

    great advice brother!!!

  • @SamsonGet
    @SamsonGet Год назад

    ሁሉም ተመችቶኛል 👍👍👍

  • @ethbettyiopia1200
    @ethbettyiopia1200 3 года назад +1

    Thanks alot for ur advice,Its inspire me to be reader

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 3 года назад

    እናመሰግናለን የተከበሩት

  • @KeseteYemane
    @KeseteYemane 4 месяца назад

    ሁሉም ኣሪፍ ነው የገልጽከው ለውጥ ላይ ላውለው እንጂ።👍👍👍👍👍👍👍

  • @beimnetaddisu7171
    @beimnetaddisu7171 3 года назад

    ስህንዬ እና መላው የ INSPIRE ETHIOPIA አባላት እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርካችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ!!! እናመሰግናለን!!!

  • @biniblack1220
    @biniblack1220 3 года назад

    ፕሮግራማችሁን ሁሌም ጎጉቼ ነው የማየው ብዙ ትምህርትንም እያገኘሁበት ነው በርቱ
    አንድ አስተያየት ግን አለኝ ከላይ በቪዲዮ የምትነግሩንን ነገሮች ከታች Description ላይ በፅሁፍም ብታሳዩን ለማስታወስም ጥሩ ይመስለኛል

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Год назад

    if i watchin You every time i flee smothering thank You bro ❤🙏✌️

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 3 года назад

    Thanks for your great contribution

  • @daaOmerta2015
    @daaOmerta2015 3 года назад

    Wawu amazing advise brother . great work !!

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 года назад

    እጅግ ከልብ እናመሰግናለን
    ፕሮግራሙን በጣም ወድጄዋለሁ
    ዋነኛ ብዬ ምጠቀሰከዉ መፅሃፍ መግዛትና
    የምናነበዉ መጠን ለዬይቶ ማስቀመጥ

  • @amanueltuluofficial8890
    @amanueltuluofficial8890 3 года назад +1

    Respect bro (Ketelabet ayesamen nw asebin)

  • @ejgaywetelhuen440
    @ejgaywetelhuen440 3 года назад

    enamsegnalen betam arife nwe

  • @hiku4453
    @hiku4453 3 года назад

    Inspire Ethiopia 😍😍😍😍😍

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 Год назад +1

    እናመሰግናለን ስኔ እኔ በተፈጥሮ በጣም አዲስ ነገር ማወቅ ባንበብ እወዳለው ግን ምን አይነት መፅሀፍ ማንበብ እንዳለብኝና እንዴት መግዛት የት. መግዛት እንዳለብኝ አላውቅም ማለት ይህ እንዲ ጥቅም አለው ይህ እንዲ ለማወቅ ይረዳል ሚለኝ ባገኝ እመርጥ ነበር

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 года назад

    Selam temartachu betam betam teru new ine matafa magzatana taleku lemde endehona afelgalhu ❤👍👏

  • @roudhanani2774
    @roudhanani2774 3 года назад

    Thank you

  • @hallelujahabiy6558
    @hallelujahabiy6558 2 года назад

    lesew enageralehu biye kasebku anebalew so that is verygood idea.

  • @Caanu57
    @Caanu57 3 года назад

    Thank you my brother

  • @edenhabesha4545
    @edenhabesha4545 3 года назад

    Thank you 🙏

  • @abduremuzefa2950
    @abduremuzefa2950 3 года назад

    እናመሰግናለን 😍😍

  • @kirubereta44
    @kirubereta44 3 года назад

    Thank you bro

  • @rabiayimermohammed4134
    @rabiayimermohammed4134 3 года назад

    ሁሉንም ስሰማ ይጠቅመኛል ለኔ በርታልኚ

  • @esmailhemid7442
    @esmailhemid7442 2 года назад

    በጣም የወደድኩትና የተመቸኝ ከምትወዱት ጋር አገናኙት የሚለው ነው ፡፡ ምክንያቱም በህይወቴ ስላየሁት ነው ምን መሰለህ እኔ ማንበብን ከመጥፎ ልማዴጋር ስላያያዝኩት መጥፎ ልማዴት ሁሌም እንዳዘወትር እንዳስታውስ አድረጎኛል፡፡ ለዚህም ነው ንባብን ከምትወዱት ነገር ጋር አያይዙት ያልከው ሀሳብ የወደድኩት፡፡ ወንድም ለዚህ ሀሳብህ በጣም ነው የማመሰግን፡፡ ለምን መሰለህ ስነወቅ ???
    መጥፎ ልማዴን በጣም እጠለዋለሁ፡፡ የማንበብ ፍላጎቱም ከውስጤ አለ ፡፡ አሁን ግን ከአንተ ተረዳሁ እንዴት ማንበብ እንዳለብኝ፡፡ ንባብን ከጠቃሚና ከመልካም ልማዶች ጋር አያይዘዋለሁ፡፡ የዚህ ጥቅም እንደሚገባኝ በጣም ቡዙ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል
    1 የመጥፎ ልማደን ፍላጎት ይቀንስልኛል፡፡
    2 ትክክለኛና ጤናማ የሆነ የንባብ ጊዜ ይኖረኛል
    3 ቋሚና ዘላቂ የሆነ የንባብ ልማድን አዳብራለሁ ብየ አስባለሁ ስነወርቅ፡፡

  • @eyerusalemmsganaw368
    @eyerusalemmsganaw368 3 года назад

    betam enamesegenalen bro beybelt demo lejemari yemihonu metsehafochen btetekumen des ylenal
    yelb awakiwoch

  • @moniy3999
    @moniy3999 3 года назад +2

    ሰላም እነደት ነህ ትንሽ ጠፋ ብለህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ አንተን በምሰማ ሰአት ህይወቴ ቀልል ይልልኛል ብዙ ቁምነገሮች አሉ እናመሰግናለን ብሮ

  • @ቢንትኡመር
    @ቢንትኡመር 3 года назад

    የእውነት ነው የምላቹ ትችላላቹ አይገልፀውም አመሠግናለው ወንድም

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 2 года назад

    በትክክል ወድማቺን በረታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 3 года назад +1

    5ኛ ልክ ነው

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад

    እናመሠግናለን

  • @abdulhafizebahru3761
    @abdulhafizebahru3761 3 года назад

    Nice work i like
    Number 7 tip
    Keep it up !!!!

  • @selamawittegafaw3920
    @selamawittegafaw3920 3 года назад

    God bless you 🙏 berta

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 3 года назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን የኛ ምርጦች በጣም ጥሩ ምክር ነው እደው እጠቀማለሁ ብዬ ወስኛለሁ

  • @ይስሬሸባወና
    @ይስሬሸባወና 3 года назад

    ብርቱልን ሁሉንም ምክሮቻቹን ይመቹኛል ።
    ለኔ በጣም ደስ የሚለኝን አንድ ነገር ጀምሬ ስጨርስ በጣም ነው የሚያስደስተኝ።

  • @yeshwerkineh2010
    @yeshwerkineh2010 3 года назад

    Hulunm betam mirt nachew gin lene metsihafun megizat milew betam yiseral biye aminalehu ❤❤❤

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 года назад

    ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ቁጥር 1 ዬስቀመጥከው በርቱልን ወንድሞቻችን 🥰ብዙ መስራት ትችላላችሁ

  • @mየአለሀባርየናኝ
    @mየአለሀባርየናኝ 3 года назад

    👍👍👍👍👏good 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bruktaitenegussie7001
    @bruktaitenegussie7001 3 года назад

    Amazing as usual!

  • @rahelalemayehu57
    @rahelalemayehu57 3 года назад

    አምስተኛው ለኔ ነዉ በጣም ነዉ የሚረብሸኝ እናመሰግናለን

  • @tadu1653
    @tadu1653 3 года назад

    wow taberki🥰🥰

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 года назад

    አረ ሁሉም እጅግ ምርጥ ነዉ በርቱ

  • @webusami5435
    @webusami5435 3 года назад

    ኡፍ ምን ላርጋቹ አንደኞች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yabsratamrat1331
    @yabsratamrat1331 3 года назад

    Lemn endemaneb mawek yalebgn yimeslegnal betam amesegnalehu bro

  • @tedrossamson1400
    @tedrossamson1400 3 года назад

    Tileyaleh eko....

  • @marvel5_clips
    @marvel5_clips 2 года назад

    Sinewerk hulum betam arif tip nachew indaneb bedenb gefaftognal kelib ameseginalw .
    ina be campus hiwate tatari ina gobez anbabi lemehon wesignalw idme lante ina ....kemanbeb befit social media alemetakem milew betam temechitognal ameseginalw🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wubalemwudie108
    @wubalemwudie108 3 года назад

    Great point Keep it up!!!

  • @HallelujahHallelujah-f6o
    @HallelujahHallelujah-f6o Год назад

    ውይ የኔ ወንድም ምን እንደምልህ አላውቅም ለኔ እንደታላቅ ወንድም ነህ

  • @mathyasnibret1991
    @mathyasnibret1991 3 года назад +5

    እንደ ሀሳብ ነዉ
    ኢትዮጲያ ዉስጥ ብቻህን አዋቂ ስቶን ሰዉ አንተ የምታስበዉን ስለማያስብ/ስለማይረዳህ ትጎዳለ ይሰማሀል
    ልታብድም ትችላለክ ለምሳሌ ጠቅላይ ሚንስትሩን ተመልከት
    ሁሉም አንባቢ ቢሆ መልካም ነው

    • @ayugengeneralbusinessplc.8564
      @ayugengeneralbusinessplc.8564 3 года назад

      ዕውቀትህን ለራስህ ተጠቀምበት እንጂ ሌሎች አዋቂ እንደሆንክ እንዲመሰክሩልህ አትጠብቅ እስኪ አለምን የቀየሩትን ሰዎች ተመልከት ዕውቀት ቢኖራቸውም በአከባቢያቸው ያሉ ሰዎች አልመሰከሩላቸውም ለምሳሌ: ራይት ባራዘርስ፣ አንስታይን፣ ኤዲሰን ወዘተ....በርቱ ሳይባሉ ነው የበረቱት በቅርብህ ደግሞ የእኔን ህይወት ልንገርህ በርታ የሚሉኝ ሰዎች 3 አይሞሉም ነገር ግን አዩገን የተባለው ግዙፉን ድርጅቴን በመገንባት ላይ ደርሻለሁ ስለዚህ ሌሎች እንዲገነዘቡልህ አትጋጋጥ በተለይ የቢዝነስ ቤተሰቦችህ ካልሆኑ ተዋቸው

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 года назад

    ሁሉም ተመችቶኛል

  • @adisu5327
    @adisu5327 3 года назад

    Yemegemeriyaw lene arif msale new

  • @hawimuhaba7066
    @hawimuhaba7066 3 года назад

    Betamm konjo nw bertuln

  • @bereketdegu5286
    @bereketdegu5286 3 года назад

    Yes l am great reader man. 10Q

  • @dagmawitkataro7717
    @dagmawitkataro7717 3 года назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ወንድም

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 года назад

    I like Both Of You Brothers

  • @abdilegese3556
    @abdilegese3556 3 года назад

    Ewunet betam wesagn timihrt naw

  • @abtube8026
    @abtube8026 3 года назад

    Endet yal gud new bakachu wow

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 3 года назад

    እናመሰግናለን🙏 ሁሉም ጠቃሚ ናቸው ግን አንደኛው ይጠቅመኛል ለእኔ ከዚህ በፊት አንድም መፃሃፍ አንብቤ አላውቅም ከዚህ በዋላ ግን እየገዛው አስቀምጣለሁ ያኔ ማንበቤ አይቀርም

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 года назад

    እውነት ነው 😍

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Год назад

    ሁሉንም ወድጄዋለው የሚገርመው ደሞ 1ኛ የእኔ ባህሪ ነው

  • @Caanu57
    @Caanu57 3 года назад

    Namonni akkaa ketii osoo heddumatani akkam garii turee

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 3 года назад

    ብርቱልን😍😍👌

  • @fegegtaaddis7891
    @fegegtaaddis7891 3 года назад +1

    #1 መፅሐፍ መግዛት