Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ |ተወዳዳሪዎች ወደ ካምፕ ለመግባት የሚያደርጉት አስገራሚ ፉክክር| ተወዳዳሪ ናሆም ነጋሽ | ሚያዝያ 9 2014 ዓ/ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 86

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 2 года назад +11

    ናሆም ነጋሽ እንኳን ደስ አለህ ወደ ምርጥ 25 በመግባትህ በጣም ኮርተንብሃል ያቀረብከውም ሙዚቃ ወቅታዊ ነው የሚሰጥህን ምክር እና አስያየት በመቀበል እና ተግባራዊ በማድረግ ከዚህ የበለጠ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ እንጠብቅሀለን። መልካም እድል አባቴ።

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 2 года назад +12

    ናሆም አረጋኸኝ የሰጠህንም አስተያዬት አትጥላው በሙዚቃ ሒወት ውስጥ ብዙ ዘመናትን ስለቆየ አንተን የበለጠ በትጋት ለማነጽ እና ወደፊት የበለጠ እንድትሰራ ይረዳሀል በርታ ወንድሜ።

  • @alem1527
    @alem1527 2 года назад +1

    Sofi, I like UR comment & I’m happy you stood for this young singer!

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 года назад +4

    እንዴ በጣም የሚገርም የተስተካከለ አቀራረብ ነዉ ያቀረበዉ እንከን የለዉም ሶፊ በጣም ልክ ነዉ አረጌ ምነዉ ከዚህ በላይ ምን ያቅርብ ልጁ

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube 2 года назад +3

    ናሆም በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው፣
    እንኳን ደስ አላህ ወደ ምረጥ 25 ስለገባክ።

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 2 года назад +1

    ናሆም ያቀረብከው ዘፈን ምርጥ እና ወቅታዊ ነው በሚቀጥለው ደግሞ የበለጠ ስርተህ እንድታሻሽል በርትተህ ስራ የነዚህ ውድ እና ምርጥ ዳኞችን ምክር ተግባር ላይ ብታውል መልካም ነው መልካም እድል ጀግናችን

  • @maeregmusic5183
    @maeregmusic5183 2 года назад +6

    ወንድሜ ትለያለህ ገና ታስገርማቸዋለህ ❤❤❤

  • @bzekarias499
    @bzekarias499 2 года назад +2

    I agree with Sofi. Sofi has a good ear for music.

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 2 года назад +2

    አረጌ 200% ትክክል ነው የመጀመርያውን ቨርሶች ሙሉ በሙሉ ከፒች ወጥቶ ከባንዱ በጣም ተለያይቶ ነበረ ሁለተኛው ቨርስ ሲገባ ግን የመጨረሻ ምርጥ እና ፐርፌክት ነበረ . ምንም ጥያቄ የለውም ልጁ ተፈጥር የሚገርም ጉሮሮ ከሰጣቸው መሀል ነው ትልቅ ደረጃም ይደርሳል ። ነገርግን አረጌ የተለየ ስህተት እንደሰራ አርገን ባናየው አሪፍ ነው

    • @moze.72
      @moze.72 2 года назад

      200% ልክ ነው እና ድምፃዊው መጨረሻ አሪፍ ነበር ከተባለ ይህ የፍፃሜ ውድድር ባለመሆኑ ይህንን ያክል ለጀማሪ እይጠነከርም ስለዚ ይህንን ቀሽም ዳኛ ልክ ነው አትበሉት እሱ 50+ ኖሮ ንግግሩን ማረም ያልቻለ ወታደር ልጆቹን እንደዚ ሊጨፍርባቸው አይገባም በእሱ ምክንያት ባላገሩ አይዶልን ውዳቂ ሾው እየሆነ መጥቶዋል በዛ ላይ የዚኛው ውድድር መድረክ የድምፅ ማስተጋባት eco ዝቅ አድርጎታል

  • @abebayehubitew1667
    @abebayehubitew1667 2 года назад +4

    Sofi 1ኛ

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 2 года назад

    የሚችል በደንብ ማንጎራጎር የሚችል ተፈጥሮ በደንብ ለሙዚቃ የሚመች ጉሮሮ የሰጠው ልጅ ነው በርግጠኝነት ምርጥ ተፎካካሪ ይሆናል ። በተረፈ አንዳንዶቻችን ልካችን ከመዝለል አልፈን ዳኞችን ስንተች ሳይ በጣም ይደንቀኛል !!እነአረጋኸኝን ለመተቸት ምን አይነት የአርት ሰዎች ብንሆን ነው እነ ሶፊን ለመተቸት ወይ ታመን ካልሆነ በቀር መቼም ስለ ታማኝ የአርት ሰውነታቸው ሀገር የመሰከረላቸውን ሰዎች ለማረቅ በጣም ወደላይ ባንዘል ግን አሪፍነው

  • @sarahzewde5757
    @sarahzewde5757 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል ዋው

  • @አሁንስየምርከፋኝ
    @አሁንስየምርከፋኝ 2 года назад +5

    ናሆም የደሴው መብሩክ

  • @ethi9683
    @ethi9683 2 года назад +3

    አረጋኸኝ ይዝፈን እና እስኪ እኛ የባላገሩ ተከታታዮች ብቻ እንዳኘው በጣም ብዙ ብዙ እንከን ነበር የምናወጣለት

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад +1

      አረ እሱ የታፈነ ዘፋኝ ነው ጮክ ብሎ መዝፈን እኮ አይችልም

  • @absis2760
    @absis2760 2 года назад

    ኣረጋሀኝ ወራሽ በጣም አታካብድ፡ይሄ ልጅ ጥሩ ነው የሰራው፡ሶፊ በትክክል ነው የገለፀው።

  • @rahelliben8379
    @rahelliben8379 2 года назад +1

    ናሆም በጣም አሪፍ ነው መልካም እድል😍😍

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 2 года назад +11

    ሶፊ ላመነበትትትትት ነገር ወደኃላ አይልልልልምምምምም

  • @keriem1
    @keriem1 2 года назад +2

    አረጋሀኝ እኮ አይችልም ዳኝነት ዘፈን ነው የሚችለው አብርሽ ግን ይወደዋል ሁሌ አይመቸኝም አረጋሀኝ

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 2 года назад

    ሰለም 💚💛❤ባላገሩ ምርጥ

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 2 года назад +1

    አረጌ ልክ ነው መግቢያ ላይ የነበው ስህተት ነበረበት ዳኝነቱም እኮ እንከን ፍለጋ አይደለ እንዴ?? ሁሉም ፩ኛ መሆን አይችልም!!! ልጁ ግን ጎበዝ ነው በርታ የመጀመሪያው እንጂ ከዛማ አስደመመኝ

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 2 года назад

    Excellent arrangement

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад +4

    አረጋኝ ቅንንነት ያጎልካል

  • @namixpam3869
    @namixpam3869 2 года назад

    good voice

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 года назад

    ማህል ያለው ዳኛ እጅግ በጣም አጋኖ ነው የአረጋሀኝ የሰጠውን። ምክር አዘል አስተያየት አጣሞ ነው የተናገረው። ልክ አረጋሀኝ የተሰማኝ

  • @assefatizazu5612
    @assefatizazu5612 2 года назад

    ይሂ ዘፈን ደግሚ ስሰማው የመጀሪያው ልክ አልነበረም ግን ሁለተኛው ላይ ጥሩ የዘፈነው እኛ ብሮ አምስተኛ ላይ ብልጥ ሁን ናሆም

  • @kedirmohammed8187
    @kedirmohammed8187 2 года назад +1

    አረጌ በጣም አሪፍ ነው ፡፡ልጁ ጥሩ ነው ግን ለኔ አያስጨበጭብም

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 года назад +20

    አረጌ ሲጀመር ሶፊ ያደረገውን ቀድሞ መናገሩ በራስ መተማመኑን ጥያቄ ውስጥ የሚከተው ነው። እራሱን ችሎ መዳኘት ይጠበቅበታል። በጣም ይደብራል። የአቅም ውስንነት ካለም በሌላ ባለሙያ መተካቱ ይመረጣል። ይሄ ትልቅ ሀላፊነት ነው።

    • @tamirahmed3513
      @tamirahmed3513 2 года назад +1

      ትክክል ኔም አናዶኛል መስተካከል አለበት

    • @addisalemayehu7546
      @addisalemayehu7546 2 года назад

      You are absolutely right man. That guy has to have a music knowledge that able him to judge with those experts beside him.

  • @Sima-A
    @Sima-A 2 года назад

    በመጀመሪያው መግቢያ አካባቢ የቅኝት መሸራረፍ ይታያል በልምምድ የመጣ ድምፅ ስለሆነ ፋልሴቶም በተወሰነ አለው ግን ጥሩ ነው

  • @getachewzeleke3849
    @getachewzeleke3849 2 года назад

    Gobez Berta🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habmen2389
    @habmen2389 2 года назад +5

    Aregie is a well experienced singer. Demo yetenagerew tikikl nw lemn complexachihu endeminchacha alakim, sofim bihon he should respect aregie.

    • @eyuealesk8368
      @eyuealesk8368 2 года назад

      men yakal arege .sijemer demtsum ayamrem eko jel a ende anakewem ende

  • @bereketfekadu5277
    @bereketfekadu5277 2 года назад

    wendm betam harif new kezihbehualam fetari yasebkewun yasakalk enwedhalen

  • @gashawgetahun6931
    @gashawgetahun6931 2 года назад

    ምርጥ… ስራ

  • @ethiopianlivemusicperforma5298
    @ethiopianlivemusicperforma5298 2 года назад +1

    he is so talented for sure😉😉😉

  • @ethi9683
    @ethi9683 2 года назад +1

    አነቺ ልጀ ወደድኩሽ ምን ይሻላል የባላገሩ ድምቀት
    እስኪ አንድ ግጥም ልቀቂብን

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 года назад

    ባላገሩ እንደምን አላችሁ እሁድ እኪደርስ እንናፍቃችሀለን ምክነያቱም ወድድሩን ለማዬት ብቻ ሳይሆን ትወልድን የምትቀርፁበትና ግብረገብን በማስተማር አገርን የሚጠቅም ሰው ስለምታመርቱ ነው። ሌላ ደግሞ በማህበራዊ ሚዲያ ሲተላለፍ የነበረውን መቸም አላዬነውም አትሉኝም እኔ ከርቀት ተመልክቸ ልቤ የተሰበረውን ! አንድ ሰው የሰውልጂን የሚማጸን አዬሁ ገጣሚ ማዕበል እንዳሻው የሚባል ባለታሪክ በደረሰበት አደጋ መንቀሳቀስ ስለማይችል በአንድጣቱ በጎኑ ተኝቶ 3 መፃህፍትን የፃፈ የዘፈን ግጥሞችን የፊልም እስክሪኘትን የሚፅፍ ትውልድ ታዲያ ባላገሩ ከጎኑ አይዞህ አለንልህ ብትሉት ብዬተመኘሁ መቸም አብርሺ በዚህ አይታማም እባክህ ጎብኘው ሙያተኞችን ሲማጸን አይቸ ተረብሻለው ስለ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን እዩት ethiomelos የሚል tube አለው በጣም ድጋፍ ይፈልጋል ግጥሙን ሲያነቡ ሰምቸ ድምፁ እንዴት እንተሚገርም ታሪኩን ከዛ ትሰማላችሁ እልሙን ያጨለመበት አደጋ።

  • @solomonam6879
    @solomonam6879 2 года назад

    Just be respect each other thank you

  • @senayitniguse7283
    @senayitniguse7283 2 года назад

    Nahi አንደኛ ነው

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx 2 года назад +1

    ጋሽ አረጋኸኝ ምን እንደሰማህ አላውቅም:: ሶፊ ትክክል ነው

  • @zeybaali4749
    @zeybaali4749 2 года назад +1

    Nahom betam Arif sera new keteyu zur lay yeteshale neger entebkalen

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 года назад +2

    እንዴ አረጌ አንተ ነህ ? ሶፊ ባይነሳ ይገርመኝ ነበረ በጀማሪይህን ያክል ቁጥጥር የተፈጥሮ ድምፅ የተጨበጨበ ነው ባያልፍ ይገርመኛል

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 2 года назад +1

    Betam metashet mifelig musica new alserawum

  • @huahua5538
    @huahua5538 2 года назад

    ኣረጋሀኝ ንግግር ዜሮ

  • @bereketfekadu5277
    @bereketfekadu5277 2 года назад

    wendm betam harifbertaln egziabher yasebkewn yasakalk enwedhalen

  • @lulattatu2635
    @lulattatu2635 2 года назад

    Arege eko yayew ye semaw ye mejemeriawn new sofii degmo 2gnawn beka 2tuu perfect dagnoch ljum perfect tewedadari new bayhoon plzz plzz share tewedadariwoch bezim zur yihun beziam zur endiyawm beyetgnawm zur mewedaderia yeneberen zefen yizew baymetu enesum tetekami yimeslugnal

  • @Selam694
    @Selam694 2 года назад +9

    አረጌ ዛሬ ጥሩ ሙድ ላይ እይደለም እንዴ ? 😩
    ከዚህ በላይ እንዴት ይዘፈንልህ ? 🤣
    በዚህ መመዘኛህማ ማንም አያልፍም : 25 ቱን ከይት ልታመጣቸው ነው ? አባረህ አባረህ ? ካምፑ ባዶ ልታስቀረው ነው 😅😅😅

    • @tamirahmed3513
      @tamirahmed3513 2 года назад +1

      ክክክክክክ ያስብላል

    • @Selam694
      @Selam694 2 года назад

      @@tamirahmed3513 ♥️

  • @habikobahi6621
    @habikobahi6621 2 года назад

    Yene abat jegna nek kante bizu ebtebikalen bertalin

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 2 года назад

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት

  • @mimimengistu7587
    @mimimengistu7587 2 года назад +7

    የሚዳኘው ዳኛው ነው ተወዳዳሪ? I don’t understand why it’s Sofi’s job to prove Arege right or wrong. They each are entitled to have their opinion based on their diverse experience. It shouldn’t be a pissing contest b/n the judges as far as I am concerned.

  • @endris960
    @endris960 2 года назад

    እኔ ደስ የሚለኝ ክርክራቸው

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 года назад +2

    አረጋህኝ ትክክል ነው ሰውየው ድምፁ ይረብሻል ይጮኻል ይሄን ያህል ቆሞ የሚያስጨበጭብ አይደለም የዘፈኑ ግጥሙ ግን ግዚያዊና አሪፍ ነው

  • @engdaendirs4963
    @engdaendirs4963 2 года назад +1

    Arege lik neh ko gn sofinm smaw lju kehulum belay nww yseraw yihe gilthna mitay nww degmeh eyew btam yichlal betam wunet nahom negashi asamnual new misth wedjewalew blehalechi btam chesk neko mndn nww tv nww elalew leke yante cheguara nww chisetam

  • @yonas316
    @yonas316 2 года назад

    መሰከረም ዑሰማን

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 2 года назад

    Zefen melikit sinorew. Ejig des yilal. Endezih le tewelid yemineger neger mehonu lene tilik neger new.
    Be hiwetih asiteway zefagn enditihon Fetari yirdah.

  • @WeriknesheNibret
    @WeriknesheNibret 5 месяцев назад

    7544

  • @abategetaneh7515
    @abategetaneh7515 2 года назад +1

    arege betam tikkl neh

  • @lakomnzatube2361
    @lakomnzatube2361 2 года назад +1

    Teleyalek ko ne Abat bertalgi

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 2 года назад +2

    Arege yehen zefen ante bitzefinew wede enes bichegna negn mitewesdew yemeselegnal 😄

    • @Selam694
      @Selam694 2 года назад

      😅😅😅😅😅😅

  • @frezerlema8145
    @frezerlema8145 2 года назад +1

    ሶፊ ትችላለህ

  • @zuzuzeybakedir4154
    @zuzuzeybakedir4154 2 года назад +2

    Sofi eko teleyaleh ewente tekekelegna dagna ante nhe lamekebet nger manem degefek aledegefek mesemiyak tete new abatey

  • @sisaymered3547
    @sisaymered3547 2 года назад +2

    አረጌ ተው ግን ተው ተው?

  • @tech-tube2586
    @tech-tube2586 2 года назад +2

    aregahagne is right on this one!

    • @ethioshola5115
      @ethioshola5115 2 года назад +1

      አረጌ Dictator ሆንክ 50 አመት ልትዘፍን ትችላለህ ግነ ሁሉን ታቃለህ ማለት አይደለም ወይ በቂ ምከንያት ማቅረብ ። ሶፊ ሁሌም ትችላለህ

    • @bzekarias499
      @bzekarias499 2 года назад +1

      Nope. Arege is wrong.

    • @tech-tube2586
      @tech-tube2586 2 года назад

      @@bzekarias499 minim miyaschebechib neger alakerebem sofi argehagnin mikawembt menged lik aydelm.

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 2 года назад +1

      Tech-ቴክ Tube
      nope! አረጋኸኝ አነጋገሩ እራሱ በጣም ራፍ ነው የሰው ሞራል የሚነካ ትርፍ ንግግር ይናገራል :: ለምን እንዳጨበጨበልህ አላቅም አይገባህም ምናምን ማለትና ሶፊንስ መወረፍ ምን አስፍለገ ያየውን ስህተት ሳይቆጣ አለሳልሶ ተናግሮ ዝም አይልም? ሲጀምር ለተወሰነ ሰከንድ የተፈጠረ ችግር ወድያው ከተስካከለ ጠቅላላ ፐርፎርማንሱን ማየት ነው እንጂ ምንድነው ኔጋቲቭ ላይ ችክ ማለት

  • @tadekebrarawu9600
    @tadekebrarawu9600 2 года назад

    nahom jegna

  • @temesgentemitim2236
    @temesgentemitim2236 2 года назад

    yesekotawochu lijoch yilefu

  • @Selamlafto
    @Selamlafto 2 года назад +2

    Argi gen menew amererk legu eku yechelalew

  • @haimanotmitiku3396
    @haimanotmitiku3396 2 года назад

    ዳኞች መከባበር አለባችሁ፡፡

  • @zedu17
    @zedu17 2 года назад +2

    ye bereketen wetate negerun tolo

  • @mikiyo4385
    @mikiyo4385 2 года назад

    አቢቲ ትችላለህ😂

  • @abebedessieabiyu1179
    @abebedessieabiyu1179 2 года назад

    ende dimitsawi sitil gin debrognal arege ,,,ende dagninet newu emibalewu 3tachihum ezi bota lay ekul nachihu bezi mud newu emidagnehu ,,,sofin ende dimitsawi sitil debrognal

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 2 года назад +1

    Sofi gin sew Makiber limed the way you talk to Arege is not respected way! Andande silemitaq bicha yewistehen hulu mawetat yelabihem Tihetina yasifeligal::

  • @engdaendirs4963
    @engdaendirs4963 2 года назад

    Arege lik neh ko gn sofinm smaw lju kehulum belay nww yseraw yihe gilthna mitay nww degmeh eyew btam yichlal betam wunet nahom negashi asamnual new misth wedjewalew blehalechi btam chesk neko mndn nww tv nww elalew leke yante cheguara nww chisetam