ኤፍሬም አለቀስ ተስፋ የቆረጠበት ምክንያት ነገረኝ😱😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024
  • #marketube #yetbitubeየተንቢ #abtube

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 2 месяца назад +250

    ሙባረክ የሰውን ስሜት አይተህ ቶሎ መረዳትህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb 2 месяца назад +61

    ሙብ ግን ምስኪን ነዉ ማርያምን መልካም ሰው ነህ አግዚአብሔር የ ልብህ መሻት ይፈጽምልህ

    • @MuzammilShafi-n2d
      @MuzammilShafi-n2d 2 месяца назад

      ኤፍረም ግን ሚን ሆኖኖ የሡ ጎዳንይ ሙብ ቡርክ ሃሳን ማርክ እኔ ሌላ ማን ገዳኝይ አላው

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 2 месяца назад +459

    ፎቶ ካለው ልቀቀው እውነት ይሂ የለመደ ነው ለሊላም ትምርት ይሆናል ፎትው ይለቀቅ እምትሎ

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 2 месяца назад +11

      አዎ ልቀቀው ፎቶውን 😊

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 месяца назад +9

      ኣዎ ይልቀቀው እንዴ ብር እኮ ከፈጣሪ በታች ለሂወት ኣስፈለጊ ነው በጣም ያሳዝናል የምር 😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад +1

      አወን ይለቀቅ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@Sada-yc6piደምሪኚውደ 0:36

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@gabreelgabre6813የምንፎቶነውአልሰማሁም😊ደምሪኚሁቢ 1:11

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 2 месяца назад +64

    😊😊😊😊የምን ተሰፋ መቁረጥ ገና ወጣት ነህ ገዘብ ይመጣል ራስህን አረጋጋ👍👍👍👍

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 2 месяца назад +287

    ሙቢኮ ለጋሽዬ ልጆች ጓደኛ ብቻ አይደለም❤😢 ኤፋዬ አብሽር😔

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 месяца назад

      @@ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ ደምሪኝ

    • @deastaa7882
      @deastaa7882 2 месяца назад +1

      Yes😢

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 2 месяца назад +2

      ይለያል የምር ሙቢይ ሁለየም ተጎወናቸዉነዉ

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 месяца назад

      @@رمانهاقماسو ደምሪኝ

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 2 месяца назад

      Batame gatanene ayelaiachewe

  • @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
    @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 2 месяца назад +61

    የሶዉ ልጂ ምንም ባይኖሮዉ ምንም ኣደለም ተስፋ የለሎው ሶዉ ግን ጨለማ ነዉ ብህወታችን ከብዘቹ ኣንድ ተስፋ ነዉ ና ተስፋ ኣትቅርጡ የምትሉ ጉጩኝ❤

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 2 месяца назад

      አዉነት ነዉ እህት

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 месяца назад

      👍👍👍🥰🥰

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 2 месяца назад +93

    ሙቢኮ ለጋሽዬ ልጆች ጓደኛ ብቻ አይደለም❤❤❤ ኤፍዬ አየዞህ 😢😢

  • @astubtube
    @astubtube 2 месяца назад +48

    የሙቤ ጓደኝነት ሁሌም ይደንቀኛል የሰው ልክ መካሪ አስተዋይ ጥሩ ልብ ያለህ ምርጥ ሰው ኤፋ አይዞን ጠንካራ ሁን 😢

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 2 месяца назад +64

    እውነት ነው ኤፊ እምነትህን በግዚብሔር ለይ አርግ በሰው ለይ ተስፍ አታርግ ባሁን ግዚ ጉደኛ ሁሉም ጉደኛ አደለም😢😢😢 አይዞህ ኤፍየ

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 2 месяца назад +20

    ሙባ ወድማችን እናመሰግናለን ክበርልን የኛ ጀግና ወድም ግን ጊዜው ያስፈራል 😢😢😢

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 2 месяца назад +120

    በሂወት እስካለን ሃዘን ደስታ ለቅሶ ሳቅ ሰርግ ተስካር ልደትና ሞት ኣብረዉን ኣሉ ተስፋ መቁረጥ ግን ለሴጣን በር መክፈት ነዉ አይዞህ ኤፋዬ ሁለተኛ ተስፋ ቆርጫለዉ እንዳትል ❤

    • @Kfkftaznabfikri
      @Kfkftaznabfikri 2 месяца назад +1

      ብትክክል❤

    • @Dhrh-g4f
      @Dhrh-g4f 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 2 месяца назад +1

      ኣው ትክክል

    • @FhYv-y4x
      @FhYv-y4x 2 месяца назад +1

      ትክክል ተስፋ ፈጣሪ ነዉ😢😢

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 месяца назад

      ትክክል😢😢

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v 2 месяца назад +29

    ሙብዬ ለጋሽዬ ልጅች ያለ ቦታ ይለያለ ኤፋዬ አይዞክ😢😢😢

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 2 месяца назад +52

    ኤፋዬ አይዞህ በጣም ነው ሚያስጠላው ከገንዘቡ በላይ የራሴ ሚሉትን ሠው በገንዘብ ቀይሮህ ሲሄድ ለወደፊት ራሱ ሠው እንዳትቀርብ ያደርጋል

    • @helenabadi9451
      @helenabadi9451 2 месяца назад

      በጣም ከባድ ነው😢😢😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 месяца назад +16

    ኤፋዬ እኮ የዋህ ነዉ ሲጀመር የጋሽዬ ልጅች የዋህ ነቹሁ አይዞህ አፋዬ ሰዉ ክፉ

  • @HelenSiyoum-e8b
    @HelenSiyoum-e8b 2 месяца назад +41

    ኢፍየ አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፍል አንተ ስትስቅ እንጂ ሲከፋህ ማየት አንወንድም

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 2 месяца назад +22

    ፎቶወውን አውጣው ሚድያ ላይ አውጣው በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад +24

    ኤዬ አይዞክ ፎቶውን በቪዲዮ ልቀቀው የትም አያመልጥም ደግሞ ገና ወጣት ነህ ነገ መልካም ይሆናል ጌታን ብቻ እመን ሰውን አትመን 🥰🥰

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 2 месяца назад +10

    የጋሸየ ልጆች የዋህ ናቸው ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 месяца назад +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አይዞህ ኤፋየ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ወደ ቀልቦ ይመልሰዉ 💒💒💒😥😥

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 2 месяца назад +29

    ኤፋየ የኔ የዋህ ይህ ላንተ ኣይገባክም ነበር😢ሶ ሚስኪን ሰው ሁሌ ነው የሚጎዳው ልጁ ከድቶህ ሳይሆን ፈጣሪ ልጁን በምክንያት ነው ካንተ ያራቀው ስለዚ ልጁ በተወክ ቦታ እንዳትጠብቀው ኣንተ እንዳትለወጥ ነው ሞራልክ ሰብሮ የሄደው ስለዚ ተነስና መለወጥ እንደምትችል ኣሳየው ደግሞ እንዴት ነው ምለወጠው ተብሎ ኣይጠየቅም ኤፋ ብዙ ግዜና እድል ኣለክ በዚህ ኣለም ጤና ካለክ መለወጥክ ኣይቀርም 😢ሙቤ የወንድም የጋደኛ ጥግ ነክ 👍👌

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 месяца назад +46

    ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል ሁሉንም በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ አትከፋ ሰው ከባድ ነው ህይወትን በእግዚአብሔር አድርግ❤🙏

  • @obseart5122
    @obseart5122 2 месяца назад +11

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ጌታ አለ ለሁሉም ተስፋ አትቁረጥ ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽር ላይክ አርጉኘ

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 2 месяца назад +47

    ኤፍሬም ሲከፍው አንወድም የምትሉ 👍👍 አሳዩ
    በተረፈ ይመቻቹ 🙏👍❤

    • @tfgddyfyg3875
      @tfgddyfyg3875 2 месяца назад

      ሳብስክራይብ አርገልኝ

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 месяца назад +11

    ኤፋዬ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ።

  • @ደስየሚልስቃይ
    @ደስየሚልስቃይ 2 месяца назад +141

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ ላይክ ኣርጉኝ ኤፋዬ ኣይዞክ😢❤❤🎉

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu 2 месяца назад +3

    ኤፍየ አይዞክ ወዲሜ የሰው ልጂ በብዙ ነገር ይፈተናል እደወሰደ አይቀርም ይገኛል ❤❤❤❤

  • @SeadaSeid-fu5mj
    @SeadaSeid-fu5mj 2 месяца назад +95

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ኤፋን እንዲከፉዉ አንፈልግም የምትሉ

  • @SenayetSenayet-m4j
    @SenayetSenayet-m4j 2 месяца назад +2

    አይዞህ ኤፋየ በርታ የሰዉ ገንዘብ የትም አይደርሰዉም ፈጣሪ ይፍረድበት

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 2 месяца назад +28

    አይዞክ ኤፋ ተስፋ እዳትቆርጥ ዋናው አተ ሰላም መወንክ ነው እነሙቤን የመሰለ ወድም አለክ

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 2 месяца назад +8

    ድሮም ፍትህ ያስታዉቃልኮ እንደ ድሮ አደለህም😒እና አይዞህ ገና ወጣት ነህ የምን ተስፋ መቅረጥ ገንዘብ ይመጣል ይሃልድ አይዞህ አየ ሰዉ ግን ለዝች ኮንቱ አለም😢ሙብየ የኔ መልካም ሰዉ ❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +32

    ኤፋ ተስፈ አትቁረጥ ነጌ ሌላ ቃን ነዉ ያምትሉ በለይክ አሰዩኝ አትለፉኝ ስዎደቹሁ ደሚሩኝ🎉🎉

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 2 месяца назад +9

    ኧረ ኣናተልጆች ኣራሣችሁን ጠብቁ ዘመኑ ከፈቷል ወድሞቸ 👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 2 месяца назад +10

    ኤፍ አይዞክ ሁሉም ያልፋል 🙏😍😍

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 месяца назад +4

    እፍፍፍፍፍ 😭😭 እንዴት እንዳሳዘነኝ አይዞክወንድሜ😢ሙቤ ምርጥ ሰው ትለያለህ የምር ❤

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 2 месяца назад +71

    ኤፍሬም የሀን ነገር ለነስር አይን ወይም ለዱካሾ አስተላልፈው እና ያፈላልጉት የትምአያመልጥም እባክህ አናግራቸውእማ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 месяца назад +2

    አይዞህ ያገጥማል. ፋጠሪ ይመልስልህ በርታ. እና ለናስር አይን ወይም ለዘለለም ዘገያ. ንገሩወቸውና. እናሱ በለበት ፋልፊሎ ያስወጡተል እናሱ ጎበዞች ናቸው

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 2 месяца назад +73

    አይዞህ ኤፋ ተስፋ የሚቆርጠው የሞተ ሰው ብቻ ነው ሁሉም ፈጣሪ ያስተካክልልህ😢 ገንዘብህን ፈጣሪ ይመልስልህ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 2 месяца назад +36

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @khadija-t6p
      @khadija-t6p 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 2 месяца назад

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @HalimaH-iq7hs
      @HalimaH-iq7hs 2 месяца назад +1

      Sallallahu Alleeyii wassallam ❤❤❤

    • @LubabaTeka
      @LubabaTeka 2 месяца назад

      ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

    • @Aaa-rf4rp
      @Aaa-rf4rp 2 месяца назад

      ​S,A,W❤❤❤❤❤

  • @Hopeless-v3h
    @Hopeless-v3h 2 месяца назад +20

    ኡፍፍ ኤፋዬ አይክፋህ በማርያም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይሰጥሓል ጓደኛህንም ልቦና ይስጠው እና ጥሩ ነገር ያሰማን በምታምኑት ሰው መከዳት ያማል እና እግዚአብሔር ለሁላችንንም ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 2 месяца назад +13

    ፎቶውን ብለቁት ይያዝነበር
    አይዞህኤፋ አታልቅስ ዬወሠደውገዘብ ያልቅና ነገ ወድቆ ታዬዋለህ ዬሠውገዘብ አሲድነው

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 2 месяца назад

      በትክክል😢😢😢💪💪

  • @ZediAli
    @ZediAli 2 месяца назад +14

    ይህ ታሪክ ለኔም ገጥሞኛል😢😢😢ተሎ እቀየራለሁ ብየ ሰው አምኝ እደዚ ሁኛለሁ😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ እፍሪምዬ😢❤👑😥

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 месяца назад +7

    ኤፍዬ ሲከፋክ አሎድም እኔም ይከፋኛል የኔ የዋ ኤፍዬ በአሁን ሰሐት ሰው ማመን ቀብሮ ነው ❤❤❤ 😢😢😢😢😢

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 2 месяца назад +4

    ኤፍዬ,አይዞህ,ፈጣሪ,እጅህላይ,ይጣለዉ😢😢😢😢😢😢

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 месяца назад +4

    ሙባየ ሰዉየምታበረታታበት መገድ ደስይላል አፋየ አብሽር ነገሌላቀንነዉ🎉

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 2 месяца назад +5

    ኤፋየ አይዞህ በገንዘብህ አለፈልህ እንጂ በህይወትህ ይመጣ ነበር ሰለ ሆነው ነገር እግዚህአብሄርን አመሰግነዉ ገንዘቡን ሰርተህ ነገ ታገኘዋለህ።

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢አይዞክ አፋዬ ለአሡም አይጠቅመውም እኮ የሠው ላብ ደም ነው ለአንተም እግዚአብሔር አለ ሥሜቱም ከባድ ቢሆን አይዞክ

  • @ዜዶzAhmedin
    @ዜዶzAhmedin 2 месяца назад +5

    አይዞህ ኤፍሬም ሀቅህ አላህ ይመልስልህ ላይክ አርጉኝ ጀማር ነኝ እዳታልፉኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dubaidxb3955
    @dubaidxb3955 2 месяца назад +2

    ያረቢ አይዞህወንድሜ አይጠቅመውም አብሽርአተበፈጣሪ ተማመን ኧረድፍትያርገህበለው

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 месяца назад +4

    ኤፋዬ አይዞህ ሰዉ ማመን ቀብሮ ነዉ ኤፋየ የኔ ዉንድም አይዞህ ለሁሉም ግዜ አለዉ ደግሞም አብርሽን የመሰለ ወንድም አለህ ኤፋየ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
    @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 2 месяца назад +1

    ኤፋየ አብሽሪ የኔ ወድም አሁን ላይ የሚታመን ሠው አዳለፍ ይገኝ ይሆናል እንጅ ሁሉም ገንዘብ ወዳጅ ነው አይዞህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 2 месяца назад +17

    ሙቤ ሰለም አለኩም በል ምን ችግር አለው

    • @1ያአለህ
      @1ያአለህ 2 месяца назад +2

      ኤዬ አሰደቢ ምን አለ እነ አህሙ ብሆን አሁንስ አስጠላኝ🙄

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 2 месяца назад +3

      በቃ ካልፈለገ እኛ ምናሸን ባይል ስንት ጊዚያችን በል እያልን መፃፍ ከያዝን ለኛ መሠለው እደ

    • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
      @ConfusedHangingGondola-qg8fj 2 месяца назад

      እቢብላል በሀገረ ነው😂

    • @SudiyaMusbeha8468
      @SudiyaMusbeha8468 2 месяца назад

      @@1ያአለህእኔም አስጠለኝ ወለሂ

  • @أميرياالياس
    @أميرياالياس 2 месяца назад +4

    አይዞክ ወድሜ አብሽር ያልፋል በአሁን ሳዓት የልብ ጋደኛ ዬለም የልብ ጋደኛ ማለት አንድ አላህ ብቻ ነዉ በአሁን ጊዜ ጋደኛ መያዝ አያስፈልግም😊😊😊

  • @SmehAli
    @SmehAli 2 месяца назад +11

    ኤፋዬ አይዞክ ሁሉም ያልፋን ለበጎ ነው 😢🙏

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 месяца назад +4

    ዋናው ጤና ነው ሌላው ሁሉም ይመጣል ሁሉም ነገር መማሪያ ነው ሙቤ እኮ ንፁህ ሰው ነው ወላህ የእናት ልጅ እየከዳ ባለበት ጊዜ ጓደኛ እንደት ይተመናል ተማርበት ደሞ ሁሉም ለህይር ነው

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 месяца назад +10

    ኤፋየ የሰው ልጅ እንደዚ ነው ከድክመቱ የተነሳ እና ኣንተ ከባለፈው ጠንካራ እና ቆፍጣና ሆነህ ስታሳየው ነው ማን መሆንህ የሚያስተውለው እና ስሚትህ ድክመትህን ለማንም ሰው እንዳታሳይ ወንድማ ፈተና የህይወት መጣፋጫ ቅመም ነው የማይፈተን ሰው ከእግዛኣብሔር ግንኙነት ወይም ሂወት የለውም ይሉታል ኣባ ሙሴ ፀሊም ከተሳትኩት ይቅርታ እና ኣንተ የዋህ ትሁት ሰው ጥሩ የጋሽየ መልካም ልጅ ነህ እዳትቀየር ዝም ብለህ በቀድሞ መንገድህን ቀጥል ፈጣሪ ኣይተውህም ታማኝ እረኛ ኣለህ

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h 13 дней назад

    ፎቶ ካለህ ልቀቀውና በቪድወ መያዝ ይቻላል እንኳን ሀገር ውስጥ ካገር ውጭም ቢሆን አያመልጥም እና አብሽር ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 2 месяца назад +5

    ኤፋየ ወድሜ አይዞህ ምናልቦትም ይሄ ሌስተምርህ ይችላል ካሁን ብሀላ እራስህን ጠብቅ ሰውን አትመን የዋህናታችሁን አታብዙት የጋሽየ ልጆች በጣም የዋህ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሙቢየ የወድምነት ጥግ

  • @ermiyastsegaye1441
    @ermiyastsegaye1441 2 месяца назад +1

    የኔ ልጅ አይዞህ አንድ ሼህ አንድ እድል አለክ እይዞህ እግዚአብሄር የሜያስፈልግህን እሱ ያውቃል ለበጎ ነው ላንተ ያለውን አዘጋጅቶልሀል አይበላውም ምን እንድንሆን እታውቅም

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 месяца назад +6

    እስኪ እደ እኔ ማንንም ሰው የማያምን ከአላህ ውጭ ማንንም አላምንም ማንንም አልጠጋ ሰው አላምንም አላምንም አይዞህ ገንዘብ ሰርተህ ታገኛለህ ጓደኛህ ግን እዴት በብር ቀየረህ ይገርማል ለማንኛውም በምክነያት ነው ፈጣሪ ከአንተ ያራቀልህ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +1

    አብሺር ሁሎም ለበጉ ነው እሻአላህ መልካም መዋል ማስብ ጡሮ ነው ለህግ አምልክት የኔውድም ገናንህ ውጣት ነህ ፍጣራሄን አመሥግን 😢❤

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 2 месяца назад +15

    ወሏሂ በብር ብር ይታከል ብቻ እረስህን ጠብቅ ነገም ሰርተህ ትለወጠለህ እሱን ታወው በቃ የስረውን አሏህ ይሰጠወል በይሆን ከወንድምህ ታወየይታህ ስረ ሰው አትመኑ ከፉቶወል ዘመኑ አለ አይይይ አብሽሮ🌹🌹

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 2 месяца назад +12

    አይዞኝ ኤፋ ተስፋ አትቁረጥ ሀቅህ አላህ ይመልስልክ😢❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 месяца назад +4

    አይዞህ ኤፍዬ የሰው ልጅ ኮ ኮንቱ ነው ግን እንተ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ ከሰው ልጅ ተጠቀቁ ሁላቹ ማለት ነው ኤኔም ተበልቻለው ግን እግዚአብሔር ይመስግን ከፍ ከፍ ብያለው የተሰበረ ልብ እግዚአብሔር ይጠግነዋል ❤❤❤😢😢😢

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 15 дней назад

    የጋሽየ ልጆች የዋህ ናቸው ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢🎉🎉🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 2 месяца назад +6

    ኤፋ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ለቦጎ ነው❤️🥹😌​⁠ 100ሺ እናስገባው ዉዶች❤❤❤❤

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 2 месяца назад +1

    ሙቤ ወላሂ ትለያለህ አላህ አሰብክበት ያድርስህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 2 месяца назад +8

    ኤፋ አይዞን የዛሬ ሰው አይታመንም እኮ😢

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 месяца назад

    እውነት ነው ኤፊ እምነትህን በእግዚአብሔር ለይ አድርግ በሰው ለይ ተሰፍ አታርግ እሼ የኔ ወንድም አይዞህ👍❤❤❤

  • @dambe.g.chakiso
    @dambe.g.chakiso 2 месяца назад +8

    ስለም ብያለው ሁለችዉንም
    ኤፍሬም ስመኝማ አምና
    እኛ ቤት ምን ተፈጠረ መሰለህ
    የገዘ ዎንድማች ከእኔና ከዎንድሜ በአንድ ለይ አንድ ምልዮን ብር ዎስዶ ከለከለን በዘ
    የታነሰ በጠም ታቸገርን ቤተሰቦቻችን በጠም ተሰቃዩ መጨረሸ ለይ ጥለን ገበን ስለዝ በመንኛውም ሁኔታ ዉስጥ ከሰው ጥንቃቄ አድርጉ የገዘ ወገንም እንድ የለ ነገር ልያደርግ ይችለልና

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      ጉድነው😢ደምረኚ 8:32

    • @AaAa-m6j9i
      @AaAa-m6j9i 2 месяца назад

      ውይ በጓደኛ መከዳት ከባዲ ነው

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 2 месяца назад +2

    ኤፋ አንተ ጎበዝ ነህ ሰውን አትመን ከአብረሽ ጌር ቸማከር

  • @ሀኒቾይቱብ
    @ሀኒቾይቱብ 2 месяца назад +4

    አይዞህ እፊ🎉🎉

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 15 дней назад

    አይዞህ ፈጣሪ እጥፍ አርጎ የመልስልህ ነገም ሌላም ቀን ነው

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +5

    ኤፋነቴ የኔ ዝምተኛ ኣይዞህ ሁሉም ነገር ያልፋል ሲከፋህ ኣልወድም ኣይ ሰው ኮ ማርያምን 😢❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 месяца назад

    አይዞህ ኤፍ ሁሉም ለበጎ ነው ለወደፊትህ ትምህርት ይሆንሀል ተጠንቀቅ ግዜው የከፋ ነው

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 2 месяца назад +10

    ዘሬ አደኘ ነኝ ከደገኘ ነገር ፈጠሪ ይጠብቀቹ

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 13 дней назад

    ሙቡየ ምረጥ ወድማችሁ ነውየምረ እፉየ አይዞህ ባሁን ሰአት ሰውን ማመን ይክብዳል

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 2 месяца назад +7

    አይዞክ ኤፋዬ ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ነው ይባላል የሞተ ብቻ ነው ተሥፋ ሚቆርጥ ብቻ አተ ደና ሁን❤

  • @etotube6600
    @etotube6600 2 месяца назад

    እህ ሙባየ የወንዲም ልክ አላህ ያበሺርህ ወላሂ በችግር እና በከፋን ጊዜ አይዞን።እሚል ሰው ሲገኝ እደት ነው እሚቀለው

  • @FvjbfhFhdvhh
    @FvjbfhFhdvhh 2 месяца назад +10

    አዳድ የተረገሙ ሰዎች እስከመጨረሻው ድረስ ሰው እዳናምን ልባችንን ይሰብሩታል 😢😢😢😢😢😢ገዘብ ይሄዳል ይመጣል ዋናው ጎደኝነትነበር የሚጠቅመው መታመን ለራስነው😢

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 2 месяца назад

    አይዞህ ኢፋ ሁሉም ለበጎነዉ ልቦና ይሰጠዉ

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 2 месяца назад +16

    ኤፊየ ለብር ችግር የለዉ ተሰርቶ ይመጣል ጤና ብቻ😢😢🙏🙏እኔ ከድሮ ቸምሮ ንግረህ ነበረ ሰዉ ወድድዉ እንጂ ኣትእመነዉ ይበላል የጋሼ ልጆች ለዋህነት በዝተዋል በተለይ ኣብሩሽ ወደ ቤቱ ሰት ጓደኛ ይወስዳል ፈጣሪ ይጠበቃቹ😢😢😢👎🙏🙏❤❤

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 2 месяца назад

      መቸ ወሰደ እህት

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 месяца назад

      እኔ በጣም ነው የሚፈራው ኣብርሽ የዋህነት ያበዛል ፈጣሪ ይጠብቀው እንጂ ኣብርሽ በጣም የዋህ ነው ተንኮል ምናምን ኣያስብም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@vyytffthhyg3268ደምሪኚውደ🎉 13:50

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@nfffdt931ደምሪኚውደ🎉 14:19

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm 2 месяца назад

    ኤፊ አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ የሚወደዉን ሠዉ ነዉ የሚፈትነዉ ይህ ገዘብ በፊቱንም አላህ ላተ አላለዉምም

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 месяца назад +5

    አይዞህ ኤፋ ተስፋ አትቁረጥ በርታ

  • @ZeburaZebura-y7h
    @ZeburaZebura-y7h 2 месяца назад +2

    በአሁኑ ሰአት ወንድሜ ጥሩለዋልክለት መጥፎን ተጠበቀው የሚባል ነገር አለ ወንድሜ❤❤❤❤❤አይዞህ

  • @اكراماكرام-د6ذ
    @اكراماكرام-د6ذ 2 месяца назад +4

    Mareyamin mata sasebi naw yaderekur men woneki wedim ayezoki
    ❤❤❤❤❤❤

  • @ASYAENDRIS-pw4zl
    @ASYAENDRIS-pw4zl 2 месяца назад +1

    ኤፋ በአላህ ተስፋ ከዪቆረጥም አንዲን ነገር ሲወስድ ብህ ላንተ ጥሪ ነገር አስቦልህ ነው ❤❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 2 месяца назад +14

    ያልፋል የሚባል አማርኛ ማነው እንደኔ የመረረው አላልፍ አለ😭💔የሴት ጓደኛ የለኝም ከዚህ በፊት ነበረኝ አሁን ላይ እንዲኖረኝ አልፈልግም። ምክንያቱም በጓደኛ የተጎዳ ነው ምውቀው አንቺ ውብ ጨረቃ ያለሸው በሰማይ ሰምተሸኝ ከሆነ በቸዬን ሳወራ ለሰው አትናገረ ሚሰጥራን አደራ ውሰጤ ሰውን ፈራ መሰሎት ከዳተኛ እባክሸ ጨረቃ አድርጊኝ ጓደኛ 🙏😭

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 месяца назад

      ዉነትሽን

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 2 месяца назад

      አረ ለምን ኣይለፍም ሁሉም ያለፊል የምይልፍ ቀን የለም ነገ ታርኪ ሆኖ ይቀራል ተስፋ ኣለምቀርጥ እንጂ እዚ ኣለም ብዙ ፈተና ኣለ በተናው የለፊ ግን ፍሬ የፊራል🙏🙏

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 2 месяца назад

      እኔም የለኝም ጓደኛየ ውሥጤን ጎርታው ሄዴች ለዛውም በትዳር ግን አልሀምዱሊላህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@TeayabeAbebaባልሽንአገባችብሽ😢ደምሪኚውደ 17:01

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 2 месяца назад

      አይዞን እግዚአብሄር ብቻ ነዉ ጥሎን እማይሄደዉ😢😢😢​@@TeayabeAbeba

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 2 месяца назад

    ኤፋዬ የኔ የዋህ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እንደዚህማ ተሰፋ አትቁርጥ እሽ

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 2 месяца назад +4

    አይዞክ ኤፍዬ ሁሉምነገር ለበጎነዉ ተስፋ እዳትቆርጥ ገና ታዳጊነክ ሰርተክ ምታድግልጅነክ ተስፋ ሚያስቆርጥ ሰይጣንነዉ ለሰይጣን ቦታ አትስጥ ሲበዛ የጋሽዬ ልጆች የዋህናቹ ተጠቀቁ ጋደኛ አትመኑ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад

    ተረጋጋ አንተ እንዳውም ጠንካራ ሁነህ ነው ማየት የምንፈልገው ለጥላት እጀህን እዳስጥ ያ ጀግና አባትህ እንዴት እዳሳደጋችሁ ታውቃለህ እና በርታ ተድፕጋገፍ ምርጥ ወንድም አለህና አይተውህም ❤❤❤

  • @MelatitAskal
    @MelatitAskal 2 месяца назад +6

    ሙቢ የምር የሰውን ችግር እዲው ኣይተክ ነው ምትረዳው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 13 дней назад

    እንየ የሙብ ኣስተሳሰብ ገረመኝ ሁሉም ይረዳል የኔ ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢😢😢

  • @የአሜን
    @የአሜን 2 месяца назад +9

    አደኛ እኔ ነኝ ላይክ ዛሬ

  • @መቅዲyouTube-t5o
    @መቅዲyouTube-t5o 2 месяца назад +1

    አይዞህ ጥላትህ ይደፋ አትደፋ ፈጣሪ ያላየሆው ይሰጣሃል ወናው ለራስህ ደህና ሁን

  • @seade127
    @seade127 2 месяца назад +5

    የተሰጠንን ብናቅ ኑሮ እድህ ባልሆን ብርኮ ተሰርቶ ይገኛል አተ ጤናህን አሟልቶ የሰጠህን ፈጣሪ አታመሰግንም አተ ገና ወጣት አይደለህደ ነገሌላ ቀን ነው እደት መቸነው የምለወጠው ብለህ ታዝናለህ የአልጋ ቁራኛ ሁነው የሚኖሩ ሰዎች አሉ አስተውል እኳን መስራት እየቻልክ ✍️

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 2 месяца назад

    አይዞክህ ኤፋ ፈጣር ይክሰል በርታ ታስፋ አትቁራጥ የኔ ምስክን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birhane334
    @Birhane334 2 месяца назад +4

    Anatuu duraa lekii godhee lek tolchaa efa abshir 😢😢❤❤❤

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 2 месяца назад +2

    አይዞህ ኤፋ ሁሉም ነገር ለበጎነው ዬኔጌታ አታልቅስ😢😢😢

  • @كريمه-ز2غ
    @كريمه-ز2غ 2 месяца назад +4

    ኤፍየ የኔ ዝምተኛ አይዞህ እመብርሀን አንተ ጋትሁን

  • @aschu
    @aschu 2 месяца назад

    ኤፍዬ አይዞክ ዋናዉ እንኳን አንተ ደህና ሆክ አይዞክ ጠንካራዉ ወንድማችን የአብርሽ መከታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤