ልዩ ስሜት አለኝ? ኤፍሬምን አስደሰትነው❤🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 2 месяца назад +255

    ፍቅረኛሞች ይሁኑ የምትሉ 👍👍 አሳዩ
    በተረፈ ይመቻቹ 🙏❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +3

      ደምረኚ🎉 8:29

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 2 месяца назад +3

      Ere taw sitbalu simu serachewn yisrubet😂

    • @zenazedo
      @zenazedo 2 месяца назад

      awo❤❤❤

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn 2 месяца назад +1

      ይሁኑ እሡ በጣም ይወዳታል👍👍

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 2 месяца назад

      ክክክ አይ የመዳም ቅመሞች😂😂😂

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 2 месяца назад +85

    ኤፊዬ ና ቤዚዬ አይለየችሁ የምትሉ ላይክ አድርጎኛ❤❤❤❤❤

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 2 месяца назад +230

    ነገ ኮ የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድኃኒአለም ነዉ እኳን አደረሳችሁ❤ 😇👏❤

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 2 месяца назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውደ❤❤

    • @ZeleKassa
      @ZeleKassa 2 месяца назад +1

      enkuwan abiro aderesen❤❤

    • @Sara-up4ug
      @Sara-up4ug 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo 2 месяца назад +1

      Amen Amen Amen enkhuan abero adersen❤❤❤

    • @سارهعلي-ش4ع
      @سارهعلي-ش4ع 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru 2 месяца назад +179

    እፌሬምና ቤዛ ያምት ወዱት 100K አስጋቡኝ❤❤❤❤❤

    • @DdFfgh-f3k
      @DdFfgh-f3k 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @helenHayli-i4e
      @helenHayli-i4e 2 месяца назад +1

      እነሱ መቸ ገቡ😂😂😂

    • @kere6628
      @kere6628 2 месяца назад

      እኮ😂😂😂😂

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng 2 месяца назад +4

    😮ቤዝዬ ሁሉ ነገርሽ ቁርጥ ታላቅ እህቴን ጌታን ሰውድሽ እኳ❤❤❤❤

  • @kidsttube
    @kidsttube 2 месяца назад +27

    ኤፋየ ልጁን አታሳቀው ምርጥ ልጅ ነው በተረፈ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 2 месяца назад +328

    ቡራና.ሀይምዬ.የናፈቀው.ማነው.እስኪ.❤❤❤❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 месяца назад +1

      አለሁልሺ እየ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      ደምርኝ ❤

    • @Salima-q5d
      @Salima-q5d 2 месяца назад +3

      😢😢😢😢😢😢😢baxami

    • @TcUv-in2fo
      @TcUv-in2fo 2 месяца назад +1

      😢😢😢

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 2 месяца назад +16

      ግድብ ይግቡው ውራኛ ስስለራስቹው እልም አልሙው 😅

  • @MaseDfg
    @MaseDfg 2 месяца назад +94

    እስኪ አኑዋርን የሚወድ በላይክ 🎉❤❤

  • @BirukDigifa
    @BirukDigifa 2 месяца назад +21

    እኔ የገረመኝ ኤፍ ብዙን ስነካ አይወድም ተመቼኝ በእውነት ❤❤❤ደግሞ በጣም የገረመኝ ትናትና ቶፍቅን ልፈነክት ነበረ 😂😂😂

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 2 месяца назад

      😅😅😅😅እኔም😂😂

    • @YamtabkagheAytaghem
      @YamtabkagheAytaghem 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 2 месяца назад +1

      እና በውስጡ አምቀው የየዘውን ፍቅር ሰይገልጽልት እንደይቀሙ ፈርቶ ነው😂

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 2 месяца назад +33

    ሊጀማምረኝ ነው የሚለው ግጥም አሁን ነው የሚስፍልገው ኤፋው ወድማችን ❤❤❤👍👍

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 2 месяца назад +48

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 2 месяца назад

      አሚንንንንንንንንንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JenusARGA
      @JenusARGA 2 месяца назад

      አሚንያረብ

    • @HawaaAl-wq4em
      @HawaaAl-wq4em 2 месяца назад

      Yareb yeallah Amin lehulachinm❤❤❤❤

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ውዴ ዋ

    • @Ghfggy
      @Ghfggy 2 месяца назад

      አሚን❤❤❤

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu 2 месяца назад +27

    በዚ ራጋ ያለቺ ሴት ነቺ ስዋዳት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰የኔ ዳርባባ

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 2 месяца назад +10

    ቤዚ ምርጥዬ ልእልት እርጋታሽን በጣም ነው ምወድልሽ ሴት ልጅ እርግት ስትል ደስ ዪላኛል የኔ ቆንጆ ቤዚ ምርጥ ሴት

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤ ቤዝዬ የኔ ጸባይ ሰናይ አንዋር ግን ውበትህ ያፈዛል አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ

  • @TrusetZegeye
    @TrusetZegeye 2 месяца назад +121

    እኳን ለቸሩ መድኀኒለም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ውዶቼ❤❤

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 2 месяца назад

      አሜን❤

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 2 месяца назад

      አሜን🙏እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Hewot7234
      @Hewot7234 2 месяца назад

      Amen amen amen

    • @Beba873
      @Beba873 2 месяца назад

      አሜን❤

    • @GodadaDarge
      @GodadaDarge 2 месяца назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @ገነት-ወ3ዐ
    @ገነት-ወ3ዐ 2 месяца назад +21

    ኤፍየ የኔ ስኳራም እመብርሀን ቤዚየ ጋ ታጣምራችሁ

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 2 месяца назад +11

    ለኑዋር ይቱብ ዪከፈትየት የምትሉ

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 2 месяца назад +4

    አኑዋር እንዴኔ የሚዉድው በላይኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +47

    ኤፋነቴ የኔ ዝምተኛ ሀይሚነቴ ሃደራ እንዲከፋ እንዲትሰደብ ኣልፈልግም የኔ እናት😔❤

  • @doda9780
    @doda9780 2 месяца назад +17

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎይናል ሙሉ ሰላም የሰትይን ፈጣር ስም የተባረከ ዩሁን ❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 месяца назад +17

    ነገ ኮ ሰማይና ምድር ለፈጠረ ቸሩ መድሃኒ አለም ነው በቸርነቱ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ❤❤

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 2 месяца назад

      አሜን፫ ማማዬ🙏😘

    • @NardiNardos-fs7pr
      @NardiNardos-fs7pr 2 месяца назад

      አሜን፫🙏🙏🙏❤❤❤💖💖💖🌺🌺🌺😍😍😍🌹🌹🌹😘😘😘🌷🌷🌷🍀🍀🍀💚💚💚

    • @tigu3993
      @tigu3993 2 месяца назад

      አሜን

  • @HeluSameyal
    @HeluSameyal 2 месяца назад +18

    ተፋቀሩ ተጋቡ ውለዱ አትበሏቸው በራሳቸው መንገድ ይሄዱ እኛ ጣልቃ ገብተን አስተያየት ስንሰጥ እንደባዳ ተቆጥረናል ማድነቅ መከተል ብቻ እንጂ መሀል ገብተን አስተያየት መስጠት አንችልም በዛውም እኔ ጋ እየገባችሁ እወዳችኋለሁ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 месяца назад +1

      ትክክል❤❤❤

    • @ahmeedali4161
      @ahmeedali4161 2 месяца назад +1

      እውነት ነው እህቴ

    • @rrr5704
      @rrr5704 2 месяца назад +1

      ትክክል❤❤🎉

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq 2 месяца назад

      እውነትነው እህቴ

    • @erosaEshet
      @erosaEshet 2 месяца назад

      ትክክክ የኔዉድ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 месяца назад +13

    ኤፋ ቅልድህ እኮ የምር መልካም ልደት ኤፋ❤❤❤❤

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 2 месяца назад +33

    እባካችሁ ተፋቀሩ እና ኢፋ ይሁን እኛም ትንሽ እናጨብጭብ ጭርሲልአልወድም😮😮😮

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ደምሪኚውደ🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 месяца назад

      ሀዊይ ሌላ ትኩሳት አታምጭ

    • @Zahra-f7d4h
      @Zahra-f7d4h 2 месяца назад

      አዎ😂😂😂😂

    • @ራህማዩቱብ-ነ6ገ
      @ራህማዩቱብ-ነ6ገ 2 месяца назад +1

      ክክክክክክ😂

    • @نتنت-ث7ص
      @نتنت-ث7ص 2 месяца назад +2

      🎉ጀመራችሁ ደሞ በነዚህ መጣችሁ አይ እናተ ስራችሁን ሥሩ አርፋችሁ ተጋቡ ተፍቀሩ የምትሉት ኤጭ

  • @محمدالداغري
    @محمدالداغري 2 месяца назад +50

    ቤዚ የሴት አንደኘ ረገተኘነት የምትሉ 👍🙏🥰🥰🥰🥰

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      ትክክል❤❤ደምሪኚውደ

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 2 месяца назад

      አው ማሸለህ

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 2 месяца назад +1

      በጣም በጣም ርገ እያለት ናት

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 месяца назад +8

    Wow በዚት ትለያለሽ ቃል አከባርነሽ E&B የኔ ማሮች♥️♥️

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 2 месяца назад +75

    የኤፋ ቤተሰቦች ዛሬ ደስ ብሎኛል የደመወዜ ቀን ነው ማነው ደስታየን እሚካፈኝ😂😂

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 2 месяца назад

      እንኳንደስአለሽግንስንትነዉ

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 2 месяца назад

      እኔደሞአጥቸ እቀላዉጥአለሁ ለኔም አካፍሊኝእማ ስወድሽ የኔቆጆ ክክክክክ

    • @SeadaSeid-fu5mj
      @SeadaSeid-fu5mj 2 месяца назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 2 месяца назад

      እንካን ደስ አለሽ የኔም ነገ😂😂

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 2 месяца назад

      እኳን ደስ አለሽ 😂

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 месяца назад +2

    ኤፋን እና ቤዛየን እድሁም ጓደኛቸው ዋው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 2 месяца назад +8

    ካሜራ ማኑ አይኔ ልቤም ወዶታል ኤፋ ምን ይሻላል happy brith day lante 🎉🎉 beziye efan tenkebakebi

  • @Aaaaaaaaaaaaaaa-x6x
    @Aaaaaaaaaaaaaaa-x6x 2 месяца назад +2

    ወላሂ ስታምሩ በተለይ አንዋር

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 2 месяца назад +10

    አኑ የአሂራ መድሜ አሰላምአለይኩም በል በአላህ ሙስሊሞች በአላህ ሰላምታ ጀምሩ እደነሱ ልምን ትመሳሰላላችሁ😢

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 2 месяца назад +2

    ቤዝዬ የኔ ዉብ እንዴት እንደምታምሪ ስወድሽ ቃል የለኝም የሴት ጨዋ ነሽ እኮ በተፈጥሮ ዉበትሽ የምትኮሪ ንጹህ የክርስቶስ ህንጻን አንተ ምንም አይነት ስህተት የለብህም እያልሽ የፈጣሪን ስራ እያደነቅሽ ሳትኳኳይ የምትደምቂ ዉብ ልጅ ነሽ ፈጣሪ አይቀይርሽ የኔ ቆንጆ ቤዚዬ ቤዚዬ በዚዬ የኤፋ ንግስት ሽህ አመት ኑሩልን

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 2 месяца назад +6

    አራ ቤዝዬዬዬ የኔ ምረጥ ስውድሽ ኤፋ አምሮባቾሃል ክባረልኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر Месяц назад

    ደስ ትላላችሁ ቤዚ እረጋ ያልሽ ደስ የምትይ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 2 месяца назад +6

    ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰሉ አለ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @kemery-de8th
      @kemery-de8th 2 месяца назад

      ሰለላህ አሌይህ ወሰለም

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 2 месяца назад +1

    ቤዚ ፀባዬ ሰናይ ❤ኤፋ ኣንተም ጡሩ ሰው ነሕ ፍጣሪ የሆድክ ኣይቶ እችን የመሰለች ቆንጆ ሰጠክ ሰለዚህ በደምብ ተከባከባት❤❤❤❤

  • @DjfhJcb
    @DjfhJcb 2 месяца назад +8

    ሳስብህ ኤፋ ትንሽ ቅናት አለ ልበል

  • @hayaatiyusuf
    @hayaatiyusuf 2 месяца назад +9

    ብሩኬና ሀይሚ አብረው ይምጡልን የምትሉ እስኪ🎉

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 месяца назад +4

    ቤዚዬ ስወድሽ ራጋ ያለቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 2 месяца назад +5

    ቤዛዬ የኔ ዉድ ኤፋዬ የኔ,ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😅😅😅😮😮😢😢

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 2 месяца назад +7

    አናር አና ሀይሚ አብራቹ ኑልን❤❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 2 месяца назад +1

    ❤ልጁ መልካም እነቱ ከፊቱ ላይ ይታያል

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 месяца назад +3

    ሀይሚና ብራዬ ይቅርቡልን ተናፊቀዋል የምር🤔🤔🤔🤔

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 2 месяца назад +1

    ቤዚ የኔ ውድ ወንድምሽ ነው 🙄ትመሳሰላላችሁ ኤፋ 🎉ደስ የምትሉ ጥንዶች ሸጋ ናችሁ አይለያቹ ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fkckcjfiv7447
    @fkckcjfiv7447 2 месяца назад +11

    ቤዚዬ የሚወዳት እንደኔ🎉❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 2 месяца назад

    አረ ኤፊ ልጁን አታሳቅቀዉ ልጁ ጥሩ ልጅ ነዉ ምርጥ ጓደኛክ ነዉ😢😢❤❤ ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን ኤፊ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 месяца назад +13

    ጎበዝ ቤዚዬ አሁን እየለመድሽ ነው በርቺ❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 2 месяца назад +8

    እንኳን ባሳላም መጣችሁ የምትሉ ብቻ እስኪ ❤️

  • @MuniraLongele
    @MuniraLongele 2 месяца назад +3

    የኔወደሜ..መልከሚልደትእወንልሺቢዚዬየኔቆንጃጄጄጄ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Guxux-s2p
    @Guxux-s2p 2 месяца назад +1

    አኗርዬ የኔ❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 месяца назад +4

    ቤዚ ረጋ ያለች ልጅ ደስ ትላለች❤❤❤❤❤

  • @Fatima-p2x9z
    @Fatima-p2x9z 2 месяца назад +4

    አንዋር ሸጋነህ በእውነት ፀባይ ሰናይ ያአሏህ ስታምርርርር ወላሂ

    • @AsapsOkok
      @AsapsOkok 2 месяца назад

      😢😢😢😢😮

    • @AsapsOkok
      @AsapsOkok 2 месяца назад

      😢😢😢😢😮😢

    • @AsapsOkok
      @AsapsOkok 2 месяца назад

      Damour - Beit Ed Dine Rd, Leb

    • @AsapsOkok
      @AsapsOkok 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bizu831
    @bizu831 2 месяца назад +9

    መቶ አስገቧቸው ቤተሰብ❤

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 2 месяца назад +5

    አዲስ የሁሉም መኖርያ ናት አዳገነትይ ናፍቀሺኛል❤❤

  • @AlmazTube1
    @AlmazTube1 2 месяца назад +5

    የኔ ቆንጆ ቤዚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Happy birthday efa🥰💯

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 2 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ድምፅዋ ደስ ስትል ቢዚ❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 месяца назад +5

    ቤዛዬ እርጋታሽን ስወደው 🥰🥰🥰

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 2 месяца назад +1

    ቢዛዬ❤❤ የኔ ልእልት ሰወዲሺኮ❤❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 2 месяца назад +7

    ልዩ ሳርፕራይዝ ከ ቆንጆ ስጦታ 👍👌 ሶ ቤዛየ ቃልሽ ኣክብረሽ ኤፋ ስላስደሰትሽልን እናመሰግናለን 😘ኤፋየ እንካንም ደጋግመክ ልደትክ ኣከበርክ 🎉የ ኣብርሽ እና ሩትየ ደጋፊ ፕሊስ ኤፋ 100k እናስገባው 😍

  • @MajidaSulaiman-lq9wj
    @MajidaSulaiman-lq9wj 2 месяца назад +4

    አናርዬ ሥወደዉ ኢቲዮብ ክፈት

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 2 месяца назад +20

    አደኛነኚ😂😂😂😂ላይክአርጉኚ❤❤❤❤❤❤

  • @MMistauel
    @MMistauel 2 месяца назад +1

    የኔማር ስወዳት እኮ የሴት ክበርያላት ክበሯን የጠበቀች እንደማንም እሴት ዘላየማትጠመጠም ፍቅር እን ቢዚ አንድ ናቸዉ ክብራቸዉን ሲጠብቁ ❤❤❤እፋ ተሎከጅህ አሰገባ አንዱእንዳይ ልጥህ ይችን የመሰለች ልእልት❤❤

  • @ዬድንግልልጅ
    @ዬድንግልልጅ 2 месяца назад +19

    አሄ ልጅ ከ ሃይምጋ ቪዲዮ ይስራ 👍👍👍❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +2

    ቤዚየ❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ምርጥ ልጀ ነሽ
    ትለያለሽ ስው ባለው ነው ስለበዛ ።አደለም ማስብሽ ትልቅ ነትሽ ❤❤❤ ነው ቤዛችን በርች. From Saudi Riyad❤

  • @Samri-v2e
    @Samri-v2e 2 месяца назад +3

    ቤዚዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ስወዳት እኮ ረጋ ያለች ነች ኤፊ አፈስክ ተፋፈሳችሁ መጨረሻችሁ ይመር ቪዲዮ ከእሷ ጋር ቶሎ ቶሎ ስራ

  • @SenayetSenayet-m4j
    @SenayetSenayet-m4j 2 месяца назад +2

    ሀሚና ብሩኬ የትናችሁ አረ ናፍቃችሁናል❤❤❤❤❤❤

  • @arddgtyhu
    @arddgtyhu 2 месяца назад +11

    የሀ የአብርሽ ካምራማን ቸኮሌት ከለር ስወደዉ😂❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ትክክል❤ደምሪኚ 9:02

    • @arddgtyhu
      @arddgtyhu 2 месяца назад

      ​@@ekramemohamad7392እሽ😊

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 2 месяца назад +5

    በጣም ታምራላችሁ ግን ካሜራ አማኑን ሳለወድው አልቀርም😂😂😂😂

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 2 месяца назад +1

      ስልኩንእሰጥሻለሁአታስቢ
      ደምሪኝ

    • @hhhh3772
      @hhhh3772 2 месяца назад

      @@Lebabachannel ነይ እሽ ውዴ

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 2 месяца назад +7

    ውውውው ስታማሩሩሩ ፈጣሪ ኣዩለያች🥀🍂B&E

  • @DhTv-ey8wx
    @DhTv-ey8wx 2 месяца назад

    ኤፋዬ እዉነትካወራን ቅናትአለብህ❤❤❤❤❤ያብርሽወድም🎉🎉🎉🎉🎉እዳይከፋህ

  • @mastewalmastewal1909
    @mastewalmastewal1909 2 месяца назад +2

    ቤዝየየየ እርጋታሽ ይመቸኛል

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 месяца назад +2

    ኢፍ 100k እናስገባው ውዶችዬ ❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 2 месяца назад +3

    የኔ ውዶች ሥታምሩ ቤዚየ የኔ ፀባየ ሠናይ❤❤🎉

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 месяца назад +2

    ኤፉ ምርጥ ሰው ነህ ነቅነቅ የለም ከቤዚ ሌላ የጋሽዬ ልጄች አንዴ ከወደድው ወደድው ነው ንክች የለም 👍😘😘👌

  • @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
    @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 2 месяца назад +4

    ኤፉን100k እናስገባው እስኪ

  • @YyUu-fv2hk
    @YyUu-fv2hk 2 месяца назад +1

    የኔ ቆጁ ስወድሽ❤❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 2 месяца назад +3

    ልጁ ያሳዝናል ።።።ኤፍ ምነው አፉላይ ቆምክ።።ገና ሲመጣ ጭቅጭቅ ፈጠረ

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 2 месяца назад +2

    ቢዚ እረጋ ያለች ልጅ ነት ጎበዝ ልጅ

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 2 месяца назад +6

    ቤዝ አንካን በስላም ካቺ አለሽ 💞♥️🥰🥰👌 ውዓ 👍🏼ድስ ይለል 👌👌♥️💞🧁💐🙋🥷💍

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      🎉❤ደምሪኚውደበቅንነት 7:40

  • @TadelaMaru
    @TadelaMaru 2 месяца назад

    ኤፋዬ ቤዚዬ እና አኗርዬ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤ኤፋ ጓደኛህን ወድጀዋለው ቆንጅዬ ነገር ነው ውድድድድድድድ

  • @yshfzfhzvkd8516
    @yshfzfhzvkd8516 2 месяца назад +3

    መልካም ልደት 🎉🎉🎉

  • @AyeshaAkter-m4l
    @AyeshaAkter-m4l 2 месяца назад

    የኔ ቅመም ስወድሽ❤❤❤

  • @ggdbbs3394
    @ggdbbs3394 2 месяца назад +7

    ወየውኔ ይህኛው ልጅ እርርርር ያስብላል😮❤

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 2 месяца назад +2

    ወላሂ በዚ የተረጋጋሺ ደስየምትይ ልዩ ነሺ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 месяца назад +3

    አቤት አንተ ልጅ ስታምር እኮ ታወቆሀል ግን 😂😂😂 ኤፊዬ 3ጊዜ ተከበረልህ❤❤❤

  • @Naseeba-st2to
    @Naseeba-st2to 2 месяца назад

    የኔማሪበጣምኖሚታሚሩት😍😍❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 месяца назад +3

    ኣፍየ መልካም ልደት ቤዝየ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq 2 месяца назад +2

    የኔቆጆ ስወድሽ አይለያቹ

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 2 месяца назад +23

    ጥዱች ብኮኑ አሬፍ ግርማሞገስ አላችሁ ቢዜ አትፍሬው በነጣነት ቅረቢው ሲቀጥል አትጥፌ ሁለይ ነይ የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 2 месяца назад

    ደስ ትላላችሁ ዋውውው ልጁ እርጋታው ደስ ይላል❤

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 2 месяца назад +3

    ወየው የኤፍሬሜ ቅናት

  • @ክቡየደሙፍሬ
    @ክቡየደሙፍሬ 2 месяца назад +3

    Efaye&bezi❤❤

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 2 месяца назад

    አብርሽ በሩታቻናልቢዶወይልቀቅልን❤❤በተረፈቤዝየኤፋየርንወዳችሁለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FejiruAliyu
    @FejiruAliyu 2 месяца назад +3

    አስኪ 😊ሁሌም ይምጡልን ኤፋ እና በዜ የምትሉ❤😂

  • @SabibaSabiba-g7i
    @SabibaSabiba-g7i 2 месяца назад

    ወይኔ ልቤን የሆነ ሰው ሰርቆኛኛል የሆነ የፀይም ቆንጆ ረዥም ልጅ😮 ባክህን በሰረከኝ ልክ ልስረቅህና እኩል እንሁን😂❤❤

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 2 месяца назад +4

    ቤዚየ የኔቆጆ በጣምነው የምወድሽ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      ደምሪኚውደ🎉 12:46

    • @ZiiiZiii-w5g
      @ZiiiZiii-w5g 2 месяца назад

      @@ekramemohamad7392 የኔቆጆ ደምሬሻለሁ

  • @Etpya-f3n
    @Etpya-f3n 2 месяца назад +1

    ውይ ይኸልጂ ወዲሜን ነው እሚመሥለው

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 2 месяца назад +14

    ዛሬደሞ የቅመሞች አፍቃሪ መጣላችሁ😂😂😂

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 2 месяца назад

      እባክሽ ደብሮኛል😢 ❤ሃይሚ

    • @eliham.ሰለምቴዋ
      @eliham.ሰለምቴዋ 2 месяца назад

      አዎ አሁን ቆርጠው ይለቁታል 😂😂

    • @faisalglgf29
      @faisalglgf29 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@faisalglgf29ደምሪኚ🎉 7:56

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@eliham.ሰለምቴዋደምሪኚ፣እህት❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 месяца назад

    ከመልኳየእርጋታዋ ሴትነተነትንየያዘች

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 месяца назад +2

    ዋው ረዕሱ ደስይላል ❤❤❤❤❤ቤዚቲ