Young men have a faith. No king saved by his vast army.( Psalm 33:16). Regarding the Faith of TPLF & Abiy Ahmed Ali doomsday chapter coming to fulfill from the incoming inevitable Tribulations events period. The prophecy told for Generations coming to play & fulfilled. Amhara will have the last laugh at the end. Ethiopia she will survive peace will restore all four corners through out Ethiopia until end days guarantee 100 %. Stand with FANO join FANO. Good day.
Guys, the project started when the army deliberately pulled the Tigray war to Amhara and Afar without putting up a buffer zone that protects civilians. The actual war in Amhara is part 2 and a continuation of the Amhara destruction project.
What about the participants of 9 regions special forces, fotalebash form Amhara., uncountable ISayas' force more than one million forces engaged on the genocide war
I need Bekalu alamrew adress I was know him the amhara struggle is no want to cooperative stand with himself. I was appreciated when he establish one Amhara ssystem?
ጀግኖች ናች አብረናችሁ ለሀገራችን እንሞታለን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪አበሳ እደናተምያለጀግና አለ በሆዱ የማይገዛ ድል ለፋኖ ለኛ
በጣም ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ
ድል ለፋኖ ድል ለጭቁን ህዝቦች
እንዲያ ነው ጀግኖቻችን ብትትኑን አውጥተህ ንገራቸው
ልባቸው ተደፍኖ አይሰሙም እንጅ
ለተጎዳ ህዝብ ሁሉም ይቁም
በእውነት ትልቅ ሰራ ነው እየሰራችሁ ነው ታሪክ አይረሳችሁም ፠በቃሉ የበደልከውን የአማራ ሕዝብ በወሳኝ ግዜ መጥተህ ድምፅ ሰለሆንከው ሰለካሰው ሳላደንቅህ አላልፍም፠
❤❤❤ድል ለተገፉው ለአማራ ህዝብ በርቱ ወገኖቸ
ዝግጅታችሁ በጣም ጥሩ ነው ። ሆኖም ግን ብዙ ጊዜ ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ሙሉውን ፕሮግራም ለመከታተል ተቸግረናልና በተቻለ መጠን እጥር ምጥን ብሎ ቢቀርብ !
ተዉጅ ባክህ ማን ስማአላህ ግዜ ከሌሌህ
የዛሬው መረጃ ከድሮን ይበልጣል በርቱ
በርቱ የአማራ ትግል በደንብ የተረዴችሁ ናችሁ።
በጣም ጥሩ ዉይይት እያደረጋችሁ ነዉ።
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
በ ላ ይ በ ር ታ ድ ም ፅ ምና ምን አ ት ስ ማ ለ ማ ሼ ማ ቀ ቅ ነው እን ጂ ቆንጆ ነው ይ ሰ ማ ል ❤️❤️❤️❤️❤️
ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጀት
እናተን የመሰሉ ትታግ ወጣቶች ሰለሰጥን እናመሠግናለን ከጎናቹህ ነን❤❤❤❤❤
Most of Amhara's like me didn't know what was/is happening to the majority of Amharas. It's very sad. Thanks!
በቃሉ ንገራቸዉ የኛ ንቁ❤🇨🇬💪
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
ድልለጅግናውአማራፋኖ ሞትላብይተብየው
Well done you guies! Thank you so much.
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
Both are Strong & knowldge full !!!! Thank you for everything !!!!
ብልፅግና የትግራዩ ጦርነት ሳይቋጭ እኮነው ወልድያ ላይ በአምሐራ ልዩሐይል ላይ ጦርነት የከፈቱበት
ልጆቼ፣ ታጋይ በቃሉ እና በላይ፣ ይኽ ሁሉ ኢትዮዽያን ከማፍረስ፣ ከመሸጥ ጋር የተያያዘ ነው፣ ለቅኝ ግዛት እያሳለፈ እየሸጡን ነው። ዓረቦች የሚከፍሉት ገንዘብ ነፃ አይደለም። ነጫጭቦቹም እየረዱ እየተራዱ ኢትዮዽያን ለማጥፋት የሚፈልጉ ስለሆነ ማንም ሊቆምልን ስለማይችል ለኛ አማራዎች በአንድነት ትግሉን ማፋጠን ያስፈልጋል ፣ ያስፈልገናል።
Your analysis was a masterpiece, I recommend this program for all who need clarity on war on amhara
ልክ ነው እውነተኛ ፋኖዎች ጀዎርና አብይ ናቸው አማራው አሁን ለመሪነት ወደ ፊት ማምጣት ያለበት እውነተኛ የአማራ ታጋዩችን ነው እነሱም በUnited nation መድረክ ላይ የአማራን ጀኖሳይድ ያጋለጡ ከማንም በፊት እነሱ ናቸው የተናገሩት በተለየም አብይና ጀዎር ናቸው ሰለ ወለጋው እና አጣዩ እንደዚሁም አዲስ አበባ ውሰጥ ስለሚደርሰው የአማራ ጭፍጨፋና ግፍ በፊት ለፊት ወተው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቃላማ ይዘው ያጋለጡት ጀግናው አራጁ አብይና ጀዎር መሀመድ ሰለሆኑ እነሱን የአማራመሪ ማድረግ አለብን ዘመድኩን ነቀለም የውጭ ጉዳይ ሚኑሰቴር መሆን አለበት ለአማራው ሌላ ማንም ሰው አያስፈልገንም ጥሩ አርገው የሚያሳርዱን እነሱ ስለሆኑ የፋኖ መሪዎች አድርገን እነ እሰክንድርን ዞር ማድረግ አለብን ከዚህ በሁዎላ አንሞኝም እኛ የሚያስፈልገን በገንዘብ የተሸጠ ባንዳ እንጂ ዝም ብሎ ቆሎ እየበላ ድንጋይ ላይ ብርድ ላይ እየተኛ ጠመንጃ ይዞ የሚታገልን አርበኛ ፋሽኑ ያለፈበት ሰለሆነ አንፈልግም እኛ ኬክ እና የአሳማ ስጋ በኬንያና ጀርመን ውሰጥ ወይም አራት ኪሎ አባቶቻችን በሰሩት ቤተ መንግሰት ውሰጥ ተቀምጦ የምግብ አይነት እያማረጠ የሚበላ ከርሳም ጀግና ነው የምንፈልገው የምንደግፈው :ይህን ሀሳብ የሚቃወም አማራ መቼም ካለ እሱ የለየለት እብድ ሰለሆነ መመርመር አለበት
@@feedelband205 enatih emis wust fitfit bila!
ይህንን ሁሉ ያደረሱብንን በእጥፍ ድርብ ካልተበቀልን ለመጪው ትውልድ እንደገና እልቂትና በቀል ማስቀመጥ እንዳይሆን አሁን መስራትና ማጠናቀቅ ከኛ ይጠበቃል። ምህረት የሚባለው አይሰራም መበቀል መበቀል ብቻ እና ብቻ ነው መፍትሄው፦ እናስብበት ግዴታ ነው። ለልጆቻችን የቤት ስራ አናውርሳቸው እንንቃ ምህረት አይሰራም
በማንነቱ እየተሳደደ የሚገኝ ሕዝብ አንድነቱን አጠናክሮ ጠላቱን ይመክታል ወይስ የእለት ጥቅሙን እያሰበ የአምሐራን ትውልድ ተረግጦ እንድገዛ መስራት ኋላስ ማንነታቸውን መቀየር ይቻል ይሆን???
መረጃው ጥሩነው ነገርግን አንዱ ጀነራል ሰላሳ ሺ ይይዛል ትላላችሁ ነገርግን አርባ ሲባዛ በሰላሳሺ ልክ አይደለም አስተካክሉት
ለዚህ ነው አማራው የህልውና ትግል ላይ ነው እምንለው። ለምን ይመስላችሗል በእአማራው ጉዳይ አለም ዝምታን የመረጠው? ከተሰራው ፕሮጀክት አንዱ ስለሆነ ነው። ስለዚህ ሁሉም አማራ አሁንም ማንቀላፋቱን አቁሞ ትግሉን በሙሉ ሀይል መወላቀል ግድ ይላል!
በርቱልን
ኮሪደር ለጎዳና ላይ... ዝግጅት ነው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Dil le Amhara fano
በላይና በቃሉ ድንቅ መረጃ ነው ያደረሳችሁ። የተጣሩና የተመጠኑ መረጃወችን የምታደርሱበት መንገድ፣ ሙያዊ አጠይቆን ተከትላችሁ የምትሰሩበት መንገድ በዚሁ ይቀጥል። በርቱ።
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤
አንበሶቹ በርቱ!
ሰለሞን ኢተፋ ባህር ዳር ነው ያለው
ስንት ዋጋ ከፍላችሁ መከላከያ እያላችሁ ትጠሩታላችሁ? ማንን ነው የሚከላከለው? አታሳፍሩን። ወራሪው በሉት።
ምንም ባረግ ፋኖ አያሽንፍ
@Htii-c2l ጦርነቱ ተጠናቋል የቀረው ፖለቲካ ነው።
በቃሉ ጔደኛክ በኔ አስታያየት ትንሽ ፍጥነት ቢኖረው ጥሩ ነው
1.5 speed አድምጡ
የአማራን መብት እናስከብራለን ብላችሁ ወጣችሁ እርስ በእርስ ትጋደሉ ?፣እርስ በእርስ ትተሳሰሩ ያማል ።ጠላት ቅቤ ጠጥቷል ።ሳይጀመር በሥልጣን ትጣሉ ወይስ የህዝብን ጥያቄ ታስቀድሙ ?ከሁለታችሁ ስልጣን ተቀናቃኞች ባሻገር ፣አቅም ያላቸው ፋኖዎች እኮ ከጀርባ አሉ ፣ለድል በበቃችሁ እንጅ ብዙ ሥልጣን ነበር ።አፈርን ፣አለቀስን ።በአስቸኳይ አንድ ሁኑልን ።በጀግኖች ደም አምላክ።
werari belu
Bertu wenoch...👍
እውነትም በቃሉ ስንቱ ሲገለባበጥ ለአገሩ በቃሉ የረጋ -የረጋችሁ የቁርጥ ቀን ወገኖች የድካም ፍሬያችሁን ለማየት ያብቃችሁ
ለምን እህል ካማራ ክልል ያሶጣሉ ፋኖች
Young men have a faith. No king saved by his vast army.( Psalm 33:16). Regarding the Faith of TPLF & Abiy Ahmed Ali doomsday chapter coming to fulfill from the incoming inevitable Tribulations events period. The prophecy told for Generations coming to play & fulfilled. Amhara will have the last laugh at the end. Ethiopia she will survive peace will restore all four corners through out Ethiopia until end days guarantee 100 %. Stand with FANO join FANO. Good day.
Guys, the project started when the army deliberately pulled the Tigray war to Amhara and Afar without putting up a buffer zone that protects civilians. The actual war in Amhara is part 2 and a continuation of the Amhara destruction project.
በቃሉ ትክክል እየሰራ ነው። ያ ያ ጋዜጠኛ ግን በአዴን ይመሰላል።
ሰላም ወንድሞቸ ሰላማዋ ሰው እያወሰዱ እስከ40ሺ ብር እየተቀበሉ ስለሆነ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
ወደቀ ተሠበረ ሮጠ በረረ ዓይነት የውጊያና የውትድርና ኤቲክስ ያለሆነ የተለፋደደ አማርኛችሁና የፍጅት ዜናችሁን መስማትና ማየት ሰለቸን።
የባዕዳን ተከፋይነታችሁን ትከፍሏታላችሁ።
ተመልከት ቅሌታሙን አማራ እንዴት ከጠላቱ ጋር ሆኖ ዘሩን እንደሚመታ ? አይ ትግሬ የፈለገ ቢሆን ወገኑን አሰልፎ አይሰጥ
ብዙውን የተናገራችሁትን የደመሰስነው ስለሆነ፣ አዳማጭም ሆነ ታጋዩ ሲሰማ እንዳይደነግጥ፣ ያለፈውንም ግልፅ አድርጋችሁ፣ ንገሩን።
Kent yemch new
እስኪ የድል ወሬ አውሩ ተስፋ የሚያስቆረጥ ነገር ብቻ እኮ አደረጋችሁት
You are welcome
What about the participants of 9 regions special forces, fotalebash form Amhara., uncountable ISayas' force more than one million forces engaged on the genocide war
I need Bekalu alamrew adress I was know him the amhara struggle is no want to cooperative stand with himself. I was appreciated when he establish one Amhara ssystem?
ምን አለ አርፈህ በአማርኛ ብትጽፍ ? እግሩና ራሱ የማይታወቅ እንግሊዝኛ
exxelent !!! go for it and thankyou !!!
@@MesfinKidan-pd6trትልቁ አደጋ ደግሞ አለማወቁን አለማወቁ ነዉ። በአማርኛዉ ቢቆይ ይመረጣል።
እንጊሊዝኛ በዚህ መጠን በደል ሲደርስበት ማየት ከባድ ነው ።ፍትህ ለተገፋው ኢንግሊዘኛ!
Andan negroch bemister biyazu yishalal sildegafioch. Sewyew sedan new.
የአማራን ህዝብ ምን ያክልእንደምትንቁት ነው የምረዳውምክኒያቱም በውሸት ቅስቀሳችሁ መሬት ላይ የሌለ እውነታ
ዉጣ 😷😷😷😷😷
ruclips.net/video/SJhv5oH5av0/видео.html&lc=UgxRtKzakUCVDQeUsdN4AaABAg&si=jJjy-szbowVDuGgf

❤❤❤❤❤❤❤