ትቼለታለው የኔን ጉዳይ ||ዘማሪት የምስራች ስምኦን || Singer Yemisrach @ARC
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official RUclips channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ
የጌታ ፈውስ ያግኝሽ እህቴ በአንቺ የጀመረው የእግዚአብሔር ስራ ወደ ፍጻሜ ይሒድ አትያዥ የያዘሽ በኢየሱስ ስም ለቆሽ ይሒድ
አሜን አሜን ይሁንላት ጌታ መላ አለው🙏
ገና ገና እግዝአብሄር ማር አድርጎ የምስራቹን በአለም ሙሉ ታበስሪለሽ እህቴ አምናለሁ ዪሆናል ያደርገዋል ጌታ አሜን አሜን አሜን ።
የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ፈውሶሽ በበለጠ ክብር ያቁምሽ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ይባርክሽም እህቴ 🥹
እግዚአብሔር ባንች ይሳከካለታል ገና ትዘምሪያለሽ የነገረሽ ሳይፈፅም ጠላት እቅዱ አይሆንም ፈውስሽ ይፍጠን::❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
😢😢😢😢😢 እህቴ ያገለገልሽው ጌታ ታማኝ ነው
አሜን አሜን ከሞት እንኳን ያስነሳል እኛ የምናመልከው ጌታ" እርሱ ለሁሉም ነገረ መላ አለው" ❤❤😊
እግዚአብሔር አምላክ ፈውስ እጁን ይላክልሽ አዉ ዘዴ አለው እንዴት እንደሚያርግ ያዉቃል 🙏🙏❤️❤️ተባረክ
የጌታ የፈውስ እጅ ይዳስሽ❤❤
ኣሜን! የሚታመልኪው ኣምላክ ታማኝ ነው ❤
ያገለገለችው የዘመረችለት ጌታ ዛሬም ይሰራል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ የሚየ
❤❤አሜን
በጌታ ተማምኖ የወጣ በድል ይመለሳል ።
የሚዬ እግዚአብሔር እየለመንኩ በየቀኑ ነው የማይሽ ገና ገና ብዙ ተአምር በእግዚአብሔር ፈውስ ምህረት እናያዋለን የሚዬ በርች ❤❤
እግዚአብሄር በምህረት አይኑ ይጎብኝሽ የኔ እህት❤
ተባረኪ❤❤❤❤😊😊😊
Egzihabher yemersh endegena bebezu tsga yabertash ehet gata kanchi gare now❤
የኔ እህት እግዚአብሔር መላ አለው ጤናሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ ❤
አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው
Amen Tamer yihunlish yene konjo❤
አሜን!!!🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Amlakey kem zmaria ykunela bsem goyta YESUS tefewesi endegena Bhayli tsega amlak tegeletsi🙏🙌❤
yna enat yezemrshew hulu tinbit nbr demo yagelegelishew amlak ayasfirm gena bekibr tikomiyalesh 🥰🥰🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤
አሜን ያሚ እህታችን ተባረኪልን
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ጌታ አለ ❤❤❤❤❤
የልጅነትሸ አምላክ ይርዳሸ
Getaa cheriso yemrsh bee ijuu yidabsish 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢
GOD bless you and your family ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ የጌታ ጣት ይድረስልሽ።
geta yibarkish
geta fewuso keriw zemenish bageligilot yalemilimilish.
እንደመላዉ ያድተርግልሽ አምላክሽ 🙏
አግዚአብሔር አምላኬ ዘመንሺ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ፡አመንንንንንንንንን፡እንዴ፡ዘዴ፡ይፈዉሰሸ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ 1:19🎉🎉🎉🎉
Ye Egizahber eji yidasesh yimaresh....
አዎ አዎ አለው መላ
Amen
Amen,tebareke
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
Wow tefewesi beyesus sm amen ❤😢
ተባረክኪ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤😢😢
Ameeen
Tebareki
Geta abizito yibarkish
❤❤❤❤❤❤🎉
Ameeeen
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉
Hi
bw
❤❤❤❤❤❤❤❤