ጌታ ሆይ አድነን የማቴዎስ ወንጌል ም ፰፥፳፭ ክፍል አንድ በመምህር ዘላለም ወንድሙ
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- #እግዚኦ አድኅነነ
#ጌታ ሆይ አድነን
የማቴዎስ ወንጌል ም ፰፥፳፭ ክፍል አንድ
#በመምህር ዘላለም ወንድሙ
#ጾመፍልሰታ
#ክረምት
#ነጎርጋድ
#ስብከት
#wongelezelalemmedia
#orthodox
#ethiopian_orthodox_sibket
#eotc
#ethiopia
#ንስሐ
#ዘላለም ወንድሙ
#ወንጌለ
#ስብከት
#viralvideo
#viralvideos
#ethiopia
#viral
#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር እንደርስዎ ያለ መምህር ሰቶናል!!!
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏"እግዚኦ አድነነ "ጌታ ሆይ አድነን" ❤🙏
ድንቅ ትምህርት
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
amen amen amen kalehyowet yasemalen
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen
ጌታ ሆይ አድነን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ
እንኳን አደረስችሁ አደረስን ፆም ማርያም ፍልስታ ማርያም ፆም የብረክት የነስሀ ፆም ያረግልን
"የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው"
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
የኛ ትጉህ እና ብርቱ የስደተኞች መጽናኛ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እነድናፈራ በእዉነት የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦ ያድልልን አሜን ፫
ጌታ ሆይ አድነን አሁንም በምህረት አይኑ ይመልከተን አሜን ፫
"ጌታችንም ተነስቶ መጀመሪያ እነሱን ገሰፃቸው"
"መምህር ሆይ ስንጠፋ አይገድህምን ብለው ቀሰቀሱት"
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ❤
"ስሜን ለሚጠሩ ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላቸዋለች አላቸው"
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤
ላይክና ሰብሰክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር አምላክ ይሰጥልን።
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 🙌.
እልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለሕይዎት ያሰማልን
"አንድ ጌታ
አንድ ሃይማኖት
አንድ ጥምቀት "
Amen memhrachen kalehiwot yasemalen
"ከዛም በኸላ ንፋሱን ገሰፀው፣ ፀጥ በል አለው ንፋሱም ወጀቡም ንፋሱም ዝም አለ"
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉
"ብርሃንም በጨለማ ይበራል ጨለማም አላሸነፈውም"
"ስለምን ትፈራላችሁ፣ ትታወካላችሁ አላቸው"
የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አንተን የመሰለ መምህር ለሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቃል የምንለወጥ ያድርገን
Kalehiwet yasemalen mimher
"የኛ ሃይማኖት አያረጅም አይታደስም"
"እኔ ከእናንተ ጋር ሆኜ ትደነግጻላችሁ፣ ትፈራላችሁ አላቸው"
"እውነት ያልሆነው ሁሉ ውሸት ነው"
ኣሮጊት ዝንጀሮ ወንጌለ ክርስቶስ ናት እንጂ ወንጌለ ዘልአለም አይደለም ፡፡ ዘልአለም አሮጊት ዝንጀሮ ውሻ ናት፡፡