ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው የዮሐንስ ወንጌል ም. ፫፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 36

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @ArsemaTemesgen
    @ArsemaTemesgen 12 дней назад +4

    መምህር አንተን ለሰጠን አጋዕዝት አለም ቅድስት ሥላሴን እናመሰግናዋለን ይህን የድህነታችን ትምህርት እንዴት ባለ መከራ ውስጥ እንዳገኘነው ስናስብ ግሩም የሆነውን ቅዱስ እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን በትንሣኤው እንደምንነሣ በመከራው እንድንመሰለው አፅናናን አረጋጋን ይህ የጽድቅ መንፈስ ጰራቅሊጦስን እናመሰግነዋለን ለኛ ስጦታችን ነህ እንደሰማንህ ሰርተን ፍሬያችንን እንድንበላ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያበርታን ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን

    • @diresasegid3045
      @diresasegid3045 12 дней назад +3

      በትክክል ሁሌም ስለሱ ሳስብ ጌታዬን አመሰግናለው

  • @tameratnekatebabe
    @tameratnekatebabe 11 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ቸሩ መዳኒተ አለም ያብዛልህ።መምህር

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 11 дней назад +1

    ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የአገልግሎቶ ዘመኖን ያብዛልን ይባርክልዎ አሜን ። እጅግ ደስየሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክፉአይንካብን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 12 дней назад +3

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr
    @InnocentChemistryExperim-ix3sr 12 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 дней назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "ሰው ከላይ ከሰማይ ካልተሰጠው በስተቀር አንዳች ነገር መቀበል አይችልም"
    "'የጫመውን ጠፍር መፍታት ብቻ ሰይሆን ሚስጥሩንም ተመራምሬ አልደርስበትም አላቸው"
    እልልልልልልልልልልልል
    ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ❤🙏እኔና አብ አንድ ነን ብሎናል❤🙏
    እልልልልልልልልልልልል
    "በኔ የማይሰናከለው ሁሉ
    ክቡር ምስጉን ናቸው ብሎናል ጌታችን"
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @astedesewmhone7921
    @astedesewmhone7921 11 дней назад +2

    Kale hiwot yasemalen memihirachin endimay ena tsega ysitilen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 дней назад

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 12 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሀን ትቁምልህ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ይህን ላደርገ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይሥጥልን❤❤❤❤

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 11 дней назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ክብር ይስጥልኝ❤

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 9 дней назад +1

    የ እ/ር ቃል እውነት ህይወትስለሆነ አስተያየት መስጠትበጣም ይከብደኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን 23ዓ.ምሙሉ ሁሌም ዓዲስ ስ ስለሆነው የህይወት ቃል ወንድ ሜ መምህሬቃለህይወት ያሰማልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 12 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪⛪⛪✝️✝️✝️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 12 дней назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yohannesmulugeta2838
    @yohannesmulugeta2838 12 дней назад +5

    Kale hiwot yasemalen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 12 дней назад +1

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 12 дней назад +1

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @natnaeldoko5995
    @natnaeldoko5995 11 дней назад

    እግዚአብሄር ይስጠልን::አሜን!!!

  • @BurtugalaEeerrr
    @BurtugalaEeerrr 12 дней назад

    ቅል ህይወት ይስምን አሜን

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 12 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 12 дней назад +1

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @yosephabera6274
    @yosephabera6274 11 дней назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @haylat6859
    @haylat6859 12 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 11 дней назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤❤

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 11 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @TinaMamo-s4k
    @TinaMamo-s4k 12 дней назад

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 12 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ይስጥልን
    አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
    ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 12 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ortodoxtewahdo-gw8lk
    @Ortodoxtewahdo-gw8lk 11 дней назад

    ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 12 дней назад

    Kale Hiwot Yasemalen. Memher.

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 дней назад

    "እሱ ስለኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰቷልና በዚህ አውቀነዋል"
    "ስለወደደን አዳነን"
    "የእያንዳዳችን ሰውነት
    ቤተ መቅደስ ነን"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 дней назад

    "በዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ስበኩ አላቸው"
    "እናንተን ለአንዱ እንደሚያጫት እኔም እናንተን ለክረስቶስ ለሙሽራው ለቀርብ አጭቻችኃለሁ "

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏