እንዴት እንደመዳኒትነት እንደሚጠቀሙት‼️የቱን እንጠቀም‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 13 янв 2024
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #castoroilbenefits #ቆዳችን #castoroilbenefits #ጤና #ገናጥበብ
Song from RUclips Audio Library:
Poolside Radio - Dyalla
Coast - Anno Domini Beats
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF - Развлечения
እናቴ እንጀራ ስትጋግር ትንሽ እያለሁ የ ኣስመራ ልጅ ነኝ እና በመጋገርያው እንጀራ ተጋግሮ ካለቀ ይሄ ካስተር oil በትግርኛ "ጉልዒ" ነው ስሙ እና መጋገርያው ከመሬት ስለተሰራ ካስተር oil ሉ ውስጥ ውስጡ እየገባ ለስለስ ይላል እስከ ሳምንት ወይንም ሁለት ሳምንት እንከምንጋግረው ድረስ ጊዜ ሸክላም ያለሰልሳልና ከሸክላ ቆዳችን እሻላል እና በጣም ነው እሚጠቅመው በጥንቃቄ እንጠቀም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኤልስየ የኔ አሪፍ የገባት ንሮ በዘዴ እምታስተምር እናት እህት ጎረቤት ልጅ ጥሩ ሰው ኩሩዋ አትዮጵያዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ነው ኣስተማማርሽ እምስበኝ እስከ ተደሰቺ ከነ ልጆችሽ ♥️♥️♥️
አባክሽ እህቴ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ የእህቴ ልጅ አባቷ ኤርትራዊ ነው እዛ ነውያለችው ልናገኛት አልቻልንም እባክሽ እርጅኝ
You right
@@ruthelias9956 እህቴ እኔ ከ ሐገር ውጭ ነው እምኖረው 🙏
Wow yes ጉልዒ🇪🇷🙏
ጉሎ ይባላል በአማርኛ ፣ፍሬው በአካባቢአችን ይገኛል ፣ ፍሬው ሲወቀጥ / ሲፈጭ ዘይቱ ይወጣል
Thank you elsye 💕እያዝናናሽ ነው ቆንጆ ትምህርት ምትሰጪው
Thank you Elsiye tebareki ... you are such an icon. Lots of love ❤and Respect 🙏🏼 . Stay Always Blessed!
I like your outfit ❤ God bless you thank you for your information.
የኔ ማር ዘነብ አደበትሽ ማር ነው የኔ ትሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥሽ ተባረኪ❤
Thank you so much for sharing your experience
በጣም በጣም እናመሰግንሻለን ኤልሰዬ ምክርሽ እራሱ እውስጥ ድረስ ይዘልቃልና ተባረኪልን
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤
Always looking great, a great advice. ❤❤❤
ኤሊሲ በጣም እናመሰግናለን❤
እልስዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ነገር ግን እንድን ነገር share ለማድረግ ትንሽ የምትቸኩይ ይመስለኛል especially natural የሆኑ ነገርችን ስንጠቀም result ለማየት ትንሽ ጊዜ ይፍልጋል my personal opinion በደንብ ተጠቅመሽ result በድንብ እይተሽ share ማድረጉ ጥሩ ይመስለኛል: thanks 🙏
She making her bussiness
I like the word you said shentorr...shentorr..
Thank you so much, Sis❤.
በወሎ አጉሎ ይባላል ሁለት አይነት ነው የሀበሻና የፈረጅ አጉሎ ይባላል ለገጠር የምጣድ ማሰሻ ይጠቀሙታል በየገበያው ላይም ሞልቱል እና የዘይት ማውጫ ማሽን ከተገኘ አጉሎ ወይም ጉሎ ሞልቶል አያቶቸ ጊቢ በጣም ብዙ ዛፍ ነው ያለው ሳይፈለግ ዝብሎ የሚበቅል ዛፍ ነው oil ሉ ግን ውድ ነው ይገርማል
ጠቃሚ መልእክት ነው ተቦረኪልን።
Thanks so much sis God bless you 🙏👍🏿👌♥️
በጣም እናመሰግናለን እህት👍😍😍
Thank you!
I respect you your very good person 🙏❤️ God blessed 🙏
I am your follower You teach us many things thank you.
Thank you God bless you more 💖🙏❤️👏❤️
Thanks for information its useful
እናመሰግናለን ኤልስዬ
Betam gobez nesh lige tebarek
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
ኤስዬ በጣም እናመሰግናለን! ያለ ኤክስቴንሽን በጣም ውብ ነሽ ፅድት ፍክት ብለሻል❤
እናመሰግናለን ኤልሰዬ
Thank you very much you are amazing help full open minde thank you again ❤❤❤❤❤😂😂
ዋው! በእራስሽ ፀጉር በጣም ታምርያለሽ የተፈጥሮ ውበትሽን አወጣው 💚
በወሎ አካባቢ ጉሎ ይባላል በጣም ዘይታማ ሰለሆነ እነ ማሚ ለምጣድ ይጠቀሙታል በጣም ዘይት አለው ሁሌ ሳይሆን ምጣዱ እንጀራ ከላወጣ እና ሲሟሺ( በአድሰነቱ) ይደረግበታል በጣም አንፀባራቂ ይሆን ነበር እኛ ከዛ ውጪ ጥቅሙን አናውቅም ነበር እናመሰግናለን❤
God bless you great idea
ኤልስዬ እናመሰግናለን
Thanks sister
Thank you sister
Yenie Konjo Elsiye Tebareki.
❤❤❤❤❤❤ዋው የሚገርም እውቀት ነው ያገኘሁት ተባረኪ
Wow Danke schön mearey👸😘👌
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
Thank you
Elsay thank you 🙏
በጣም ደስ የምትይ ትህትናሽና ትምህርትሽን ቀጥይበት👍👍👍👍
Tebarek yene melakam set❤❤❤❤
Hello Elsi I have been watching you now for awhile, I rarely comment on line but your case is exceptional. I have lived in the USA for about 47 years when I found your channel I was so pleased and shared your wisdom to many of my friends. In my opinion what makes you so special is you don’t judge or think your way is better than others but you give everyone a chance to do it their way with your advise. I can tell you are raised in a wonderful family and I can really relate to that. Please keep shining and all my best wishes to your family.
Feli
Thanks so much yen konjo 🙏♥️
I saw u today u r a wonderful and wise woman..i subscribed 😊
Great info 👍 yarda Lege
አመሰግናለሁ
በጣም ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን ፡ ኤልስየ ፡ ❤❤❤wow wow
ለጡት እብጠት እንዳይ መጣ ይጠቀሙታል ለወር አበባ ጭምር በጣም thank you እዝግአብሄር ሰው ይልካል አንቺ በጣም መልከተኛ ነሸ አገልጋይ የህዝብ ድራሽ አስተማሪ ነሽ more gearis sister በጣም thank you ❤
Egziabiher amilak yibarkis ehte thanks 🙏 sweet ❤❤
L
P
You're so gorgeous. Thanks for sharing your knowledge.
ትክክል ነሽ ኤልሲዬ ለአጥንት ያልሽው ባለፈው ወድቄ ክንዴን ድንጋዩ መቶኝ በጣም አሞኝ ታሽቼ አልድን ብሎኝ የጉሎ ዘይት አልመሽ ወቅጠሽ በፋሻ ጠቅልለሽ በየ3 ቀን አድርጊ ተብዬ ለውጥ አለው የኔ ጎበዝ እህት በርቺ ❤❤❤ አ.አ ነው የምኖረው ኤልሲ ካስትሮ cold pressed ማመን ነው የሚያቅትሽ ልገዛ ብዬ 5000 ወድ በመሆኑ ፍሬውን መጠቀም ጀመርኩ
በጣም በጥሩ ዋጋ አለ ከፈለግሽ
Addis Ababa ebet west azegajta yemtshet alech gemash litter 800 birr new.
@@selamawitabebe9604🙏 አድራሻ ይገኛል?
@@selamawitabebe9604 ebakesh addirashawun
enegerene
Tnx❤❤❤❤❤
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ በሚገባን መንገድ ነው ያስረዳሽን❤
Thanks elsy❤❤❤
Love you elsyeee,,,,and missed you,,,you are amazing so thankful you are ours,,,,Eli
Tebareki ❤❤❤
ተባረክ እሞክረዋለሁ
ኤልሲዬ እናመሰግናለን. በነካ እጂሽ ኣላስፈላጊ ፀጉር ማስወገጃ ስሪልን
ተባረኪ
You are so Great, I wish I have more time to watch you all videos
Specially when you said” Menkelkel”
It’s me my every day life style 😄🙆
God bless you 🙏
Thanks yene konjo 😘
Unit now thank you 🙏
Tbarkehta
በጣም ታምሪያለሽ በራስሽ ፀጉር ! Thank you for sharing
የጉሎ ፍሬ ነው እናቶች ወቅጠዉት ለምጣድ ማሰሻነት ይጠቀሙታል አይቻለሁ በህክምና ደሞ ለድርቀት ይሰጣል ዘይቱ ማለት ነው እኔ ታዞልኝ ከፋርማሲ ገዝቼ እንዴት ልዋጠወ ይከብዳል ግን ፈጣን መድሀኒት ነው ለቆዳም በጣም መልካም ነው
አንዴ በጣም ከፍተኛ ድርቀት አሞኝ ነበር ቀና ማለት እስኪያቅተኝ ድረስ እናማ ካስተርየ ሽንት ቤት አሯርጦ ፈውሶኛል❤
Mascha Allah Amrobeschal ❤ 10q sis
Bitaaaam nw metikimiw ene birasee layy ayichewaliw gin bet wist nw mazigajiw Thank you❤
እናመሰግናለን እህታቻን፡ በጣም ጥቅሙ ብዙ ነው፡ ግን እባክሽ ትክክለኛውን ካስተር ኦይል የምናገኝበትን ቦታ ጠቁሚን፡ ብዙ ተመሳሳይ ምርቶች አሉና፡፡
Elsieye, thanks for your beautiful advice, in addition to that you are the most beautiful woman weather you have your
Dolly on ( hair extensions😊) or not. ❤️
Blessings to you and your family.
The organic Black castor oil is very good. I used for my daughter hair and her hair is too kinky and l used this its getting too silks l was happy Because she don't cry when l uses this one plus it grows her hair. Everything you talk about this is true. Good job to tell them.
ዉይ ታድለን በአማርኛ እምትናገሪ ማግኘት እግዚአብሔር ይስጥልን በ Englishዘኛ አሉ ብዙ ግን ማን እንደ አፋ መፋቻ ቆንቋ እና ደስ ትያለሽ ሁሌ እከታተልሻለሁ ለሃበሻ መካሪያችን እናመሰግናለን 😍🙏😇
ግን እስከ ስንት ሰአት ነው እሚቆየዉ? ለመታጠብ ነው ለሳምንት በትንሹ ተቀብተን ማቆየት ይቻላል ??
ረጋ ያልሽ ቆንጆ.በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሰጠሽን፣ስለ ጥቁር አዝሙድ ብትነግሪን ደሰ ይለኛል
የማርያም
ይገርማል በተወለድኩበት አካባቢ ለምጣድ ማሰሻነት ነበር የምንጠቀመው እናመሰግናለን እህታችን
Elsi hulu yemtakerbyu dnk new egziabiher. Edmena tena
Ystish
Elsi gabi snt new waga?❤
Lewend recomend yideregal?
Elsya if is it ok with you what makes your face shine and oily.Is it the Caster oil or other thing
Betam enamesginaln❤
I have been using Castor Oil for 2 years it is a miracle oil it is amazing everyone has to have one *only for external use for internal use has to be the white with caution thank you ❤
Elsi hulu gize ken asabi, aygudelebesh ❤❤❤ !!!
ኤልሲ ቆንጆ thanks
Enamsegn alen yene konjo ❤❤❤🙏
በጣም ነው የምወድሽ። ይምታቀርብው በሙሉ ቁም ነገር ያለው ነው ተባረኪ። ልጅ እግር ላይ ሽንተረር አለባት በ 20 ውስጥ ናት ምን ትያለሽ ❤❤❤❤❤❤
ያለሽን እውቀት ተጠቅመሽ ለእኛ አንድንጠቀም ስላካፈልሽን አህቴ በጣም ነው የምናመሰግነው❤❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናል በርች እህቴ ❤
Good morning! Elsi Happy Sunday❤ 7:46
Elsy can you send me the link to buy one like you have please?
መንቀዥቀዥ የሚለው ቃል ተመችቶኛል
በአማርኛ ደግሞ ጉሎ ይባላል ለአሥመራዋ እህቴ አማርኛውና ትግሪኛው የሚመሣሠል እንደሆነ ልነግርሽ በዬ ነው::
Linkun askemchilin Elsiy bella❤
Eshi yne konJo
ኤልሲ ቆንጅየ እምር ብለሻል ዛሬ ደግሞ ፊትሽ ከበፊቱ የበለጠ
እኔ ጎንደር ነው የተወለድኩት ጉሎ ይባላል ልክ ነው አንድ እህት አስመራ ለምጣድ ማሟሻ ያገለግላል ያለችው አያታችን ምጣድ ታስስበት ነበር አሁን በዘመናዊ መንገድ ለቆዳ አገልግሎት እየዋለ ነው
እናመሰግናለን ሁሌለምታካፍይንነገር 🙏
Lefitish yemttkemiw cream min aynet new? Kechalsh tsaflign
ኤልሲ ጥሩ ብለሻል ግን ለፀጉር እና ለፀጉር እና ለፊት ካስተር ኦይል ከወይራ ዘይት ጋር ሲቀላቀል የበለጠ ጥሩ ነው google ውስጥ ገብተሽ ብታይው ቆንጆ ነወ በተረፈ ሁሉም የምታቀርቢውን ሁሉ በደስታ ነው የምከታተልሸ በርቺ❤
Madiyatim yatefal❤
ኤልስዬ ስለምታደርጊው መልካም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ ፊትሽ እንደሚያምር የእናቴን የቅቤ ቅል ነው የሚመስለው ብርቅርቅ እና ውልውል ብሏል እኔ ዘግይቼ ነው እንክብካቤ የጀመርኩት ግን ምንም አልለወጥ አለኝ ኤልሱ😂
በጣም ጎበዝ ነሽ በዕውነት
I am a witness, my hair was brocken after having babies, but after using castor oil mixing with almond oil, my hair is totally changed.
Elseye endet adershe yene dg sw hulem tekami sw tebarki melkam ken ❤️❤️❤️🙏🙏🙏💐
Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486kawerashw gar aygenagnm gn lipton green tea wufret lemekenes yhonal ende
የኔ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰