Enamesegenalen sister, Lek nesh betam tsegurachenen lerzmtu becha mechenek yelbenem, acherem bihon webetu, tenkarew wezu new wanaw, ena betam rezim ena aschegari tsegur algn gen I don’t give a good care to it and it didn’t look good until I saw zemenawit’s videos on you tube. Now my hair is looks better and healthier, thank you to zemenawit!💕💝
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ከረማቹ💝 የኔ ፁጉር ከተለወጠ የማንም ሰው ይለወጣል🥰
0:00 መግቢያ
1:30 በልጅነቴ ፀጉሬን እንዴት ነው የምጠብቀው
2:18 ኤልመንተሪ እያለው ፀጉሬን ምን አደርገው ነበር
3:42 ሀይ እስኩል እያለው ፀጉሬ ለምን ተጎዳ
6:04 ልጆች ከወለድኩኝ በኋላ ፀጉሬ ያጋጠመው
7:17 ፀጉሬ እንዲበላሽ ያደረጉብኝ ነገሮች
7:48 ውህድ ከጀመርኩ በኋላ የአንድ አመት ለውጥ
8:13 ምን ያህል አመት ፀጉሬን አሳደኩኝ
9:25 እንዴት ውህዶችን እንደማስቀምጥ
11:03 የፀጉር እድገትን ለመለካት
12:28 መዝጊያ
🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
የ Instagram channel
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
በጣም ወድሻለው እከታተልሻለው ለውጥ አለው ግን ከሥሩ መነቀሉን አላቆም አለኝ
Kal betam tiru neger new metadergiw . And neger leteyekesh esti sele kojie San products min merega alesh?
ቃልዬ በቴሌግራምም ጠይቄሽ ነበረ እባክሽን ላስቸግርሽ ለመካከለኛ ፀጉር ስወጣ ምን ማረግ አለብን እኔ ተቸገርኩ ባሲዘው አያምር እዚህ ፀጉቤት የለማለት ትችያለሽ ምንም ምን ትመክሪኛለሽ ከቻልሽ ንገሪኝ አአ ያሉት ፀጉሬን የምትሰራኝ ፐርም ብላኝ ነበረ ምን ላርገው እባክሽ እባክሽ ፀጉሬ ለስላሳ አይደለም በጣም ያልበኛልበ በጣም ሳጠባም ገላቸውን ሳጤብ ውሃ ስጠጣ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ የሚያገለግል ለእኛም ትምህርት የምናገኝበት ቪዲዩ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፀጉርሽ ሲያምር👍👍👌ሼር❤🙏
ዘመናዊት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቻ እያነበብሽ የምትመጪ ነው የሚመስለኝ በርቻ
Watching ቃልዬ
የሰፈሬ ልጅ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል እውነትም ዘመናዊት
ወየው ቃልዬ እናቴ ቅቤ ልተቀባኝ ስትል እንቢ ስላት ጎረቤት ትጠራለች በግድ ትቀባኛለች አሁን ይቆጨኛል ስደት ላይ ሆኜ እኔም የሸገር ልጅ ነኝ ሚሊንየም አይስኮል ነው የተማርኩት በነፃ ሚሰሩ ነበሩ ተለማማጆች በርቅ ሆኖብኝ በሳምንቱ ነበር ምሰራው😂😂😂😘
kkkkkkk
ሀኑዬ ወይ ጉድ እኛ ደግሞ በድብድብ ነበረ እና እንደውም እህቴ ሜላት እምቢ እያለች " በራሴ ፀጉር አልሰራም ተውኝ " ትል ነበር እና በጣም ያስቃል ፣ እና እኔም ያንቺው ቢጤ ነበርኩኝ😁😁😁💝🙃
@@zemenawit ወየው ሜሉ በራሴ ፀጉር 😆😆😆 ልጅነት እኮ በጣም ደስ ይላል😊😘
ቃልዬ welcome የኔ ውድ ትክክል ኢለመንተሪ ላይ ከዛም በታች ለፀጉራችን ዋጋ አንሠጥም👌ትክክለኛ አባባል ዋው ቃልዬ የካዲስኮ ልጅ ነሻ😍አቤት ልጅነት ወደ ኋላ መለሽኝ ሜሽማ ፋሽን ነበር እንደዚህ አይነት ወግ ውስጤ ነው👌እኔም ፀጉሬ ያልተሞከረበት የለም ከምር ስስና የማይችል ቢሆን መላጣ ሆኜ ነበር ግን እድሜ ለናንተ አለ እኔ አሁን አላሳድግም ግን በጣም ሳላሳጥር ጤናማ ነው የምፈልገው እውነት ነው ውህድ ይለውጣል ልዩ ምክር ነው በእውቀት የተመሠረተ የኔ ውድ shared👍😍😍🙏
እውነት ነው ቃልዬ ፀጉራችንን ከተንከባከብነው ያድጋል ይለወጣል በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እህቴ 🙏😍😘
ዋው ይገርማል የሜሊ እህት ነሽ ቅመም እህት አለሽ ባለሙያ የምትሰራቸው ምግብ ደስ ይለኛል ደሞ ድምፃቹሁ ይቀራረባል ደስ ስትሉ ክፉ አይንካቹሁ🤲🤲🤲
ውድድድ ቃልዬ የምንወድሽ እኮ በምክንያት ነው ለፀጉር ለውጥ እኔም ምስክር ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ የኔንም ሆነ የልጄን ፀጉር መንከባከብ የጀመርኩት ባንቺ ቪዲዮ ነው በተለይ በልጄ ፀጉር አባቷ እንኳን ተስፋ ቆርጦ ደጋግመን እንላጫት እስከማለት ደርሶ ነበር ዛሬ ግን አልሀምዱሊላህ እንክብካቤ ከጀመርኩ አመት ከምናምን ሆኖናል የሚገርም ለውጥ ነው ያለው አይቆምም አላህ እስከፈቀደው ድረስ ይቀጥላል👌
እውነት ነዉ ከተንከባከቡት የማይለወጥ ነገር የለም እናመሰግናለን ቃልዪ መካሪ እያሳጣን 🥰🥰
እውነትሽን ነው ፀጉር እንክብካቤ ይለውጠዋል እናመሰግናለን
ለዚህ ነው ደስ ያለኝየፍሬህይት ተማራዎች ነን አመሰግናለሁ ተባረኪ።
ልክ ነሽ ቃልዬ እኔም ፀጉሬን የሚያበላሸው ቀለም ነው ሽበት ስላለብኝ ደጋግሜ እቀባዋለሁ ፀጉሬ ማገገም አቃተው ምን እንደማረገው አላውቅም ውህድማ በጣም ጠቃሚ ነው።
Tanks esty emokiralew gin tiyake alegn tsegure minim keler yelewum min timekrignalesh
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ትልቅ መልህክት ነው እኔ ቀለም ተቀብቼ አላቅም የምገርመው መቀባት እፈልግ ነበረ ግን አንድ ጓደኛዬ ቀለም እንዳልቀባ ቃል አስገባኝ ቀለም ለፀጉር ጠር ነው
ቃልዬ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ጸጉሬ በጣም ለውጥ አመጣ ሁሌ የምታረጊውን አድጌ እቀባለሁ በጠም መንከባከብ ያስፈልጋል
ቃልዬ እኔን በጣም ነዉ ይጠቀመኛ እመሰግ ንለሁ እህቴ በርቺ!!!!
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ 🙏
ቃልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሠግናለን እኔ በልጅነቴ ፀጉሬን አላስነካም ነበር እና እስከ አስር አመቴ የልደቴ ፎቶ ላይ አፍሮ ነኝ እናቴ የመንግስት ሠራተኛ ስለነበረች ጠዋት ወታ ማታ ስለምትገባ ነብስ ካወኩ በሃላ እራሴ እከባከበዉ ነበር አሁን ግን ብዙም አደለሁም አንቺን ሳይ ግን ሞራሌ እየመጣ ነው አመሠግናለዉ
Mekdyee berchi yene konjo 🥰 and thank you 😊
Yene melkam sewedesh yemtetekemiwen y shampo,conditioner,Lelam tekami nw yemtiyewen ngr nigerign masadeg lijemer nw
Thank u kale konjo,ere ylewetal en betam lewet eyayehubet nw.
እህትበጣምሳሳብኝ ምንልጠቀመው ግንእርዥምነ ምርጥመልክአለውነበርግንለምንድነውእሚሳሳውሲርዝምነውደ
ተባረኪልን እህታችን
Super good and thank you beautiful 👍
Masha Allah ❤❤❤
ዋው በጣም ይገርማል ቃል ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል
ይህ ቭዲዬ ለኔ የተሰራ እስኪመስለኝ ሁሉንም በደንብ ነው ያየሁት ጥያቄዬን ሁሉ ነው የመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
Ftary ytbkshe konjoya ena betam ytcgrkuteg materu sayhon bzate ylwm er gera gebag min ladrgew betam bzw nger tetkmealu
Thanks 🙏
ቃልዬ.በጣም ነው የማደንቅሽ፣ እኔ ፀጉሪን የግድ ቀለም መቀባት አለብኝ ያለዛ ከምሰራው ሥራ ጋር አይሄድም፣ ችግሪን ልንገርሽ ብዬ ነው ብዙ ያንቺን ውህዶች እጠቀማለሁ ግን ብዙ ለውጥ አላይም፣ በጣም ስስና የሚበጣጠስ ፀጉር ነው በተፈጥሮው ምን ትመክሪኛለሽ?
በርቺ እህቴይ እዛ ነበረ ያደግሹ ዋውው ደስ ይላል እኔም እዛ ነው ሰፈሬ
Yengna Konjo Zemenawit ዘመናዊት👍👍😍😍
Tegore mehaku tejorto agegnehote ebakeshe mene laregewo ???
የኔ፣መካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣ማሬ፣ኑሪልን፣አሜን
Can u Tell me befor and after wash my Hair.wich oil i used . thanks
በጣም ጥሩ ነው Danke 💕💕💕
Ye kerestos selam yibzelash endena tseguresh yemrel
የኔ ቆንጆ በናትሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉራችንን እየተንከባከብን፣ውህድም እየተጠቀምን በየስንት ጊዜው መተኮስ እንችላለን?? ከቻልሽ እባክሽ መልሺልኝ።
Kale teleke ngere new yasetemareshem betam amsegenalhu💐
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን❤️🙏
Thank you my dear ❤ 😘
ቃልዬ በጣም ደስ ይላል በእውነት ወደዋላ መለሰሽን አመሰግናለሁ
Hello beautiful 🤩 thank you so much for sharing this with us 🙏🏽 it’s very beautiful and useful story/information thank you 🙌🏽💝
እናመሰግናለን ስለመልካምነትሽ
Enamesegenalen sister, Lek nesh betam tsegurachenen lerzmtu becha mechenek yelbenem, acherem bihon webetu, tenkarew wezu new wanaw, ena betam rezim ena aschegari tsegur algn gen I don’t give a good care to it and it didn’t look good until I saw zemenawit’s videos on you tube. Now my hair is looks better and healthier, thank you to zemenawit!💕💝
Selame kaleye betame nwu yemewedshe ande coment nebergn anchi betame konjo nesh ena wuhed seteseri lwutun lemawek belelasewu betasayen tru neber b/c yetekmenale yene wud anchi fetshe minm selalehone mawek alechalekum beterefe betaaaaaaaammmmmmm wuddddd adergshalehu
Ehte ye shibet medanit neger kale nigerin esty
euuuu z egna sefer nbersha ye saris lij nesh
አይ ቃል መቅደሰ ነኝ ከ አዲስ አበባ በመጀመርያ ስለሁሉም ነገር አመሰግናለው ታጥበን ስለምንቀባው ቅባት ንገሪን ማለቴ እዚላያ ስሪበት
u r right thank u for sharing the best advice
Betam betam enamesegnalen,kaliye tikikil naw
እርቃልዬመላበይኝ ፀጉሬተነቅሎአለቀ ምንይሻልኛል
እናመስግናለን ቃል
Enem ferewot temralehu
Enameseginalen konjye
thanks uneteshen nwu enkebabe le tsegur betam yesfeligawel
እውነት ነው የኔ ውድ
Hair growth kebatoch mahan yadergal endii?.......ebakish melshilge🙏🙏
እናመስግናለን ተባረኪ
Betam lknesh btam anamesegnalen🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Thanks yene konjo
ቃልዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ 🥰🥰🥰🥰🌹ውህድማ በደንብ ነው ጸጉር የሚሳድገውና የሚሳምረው 👌👌👌👌እኔ ጥሩ ምስክር ነኝ ዋናው ነገር የሚሳማማን ውህዶች መጠቀም ነው ሳንሰለች በሳምንት በሳምንት ብንጠቀም በጣም አሪፊ ለውጥ ታያላቹ 👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ewnet new bettyee yene konjo 🥰🥰🥰
Your skin is glowing, you hair is so healthy👌👌
ቃልየ እኔ በጣም ነው የምከባከበዉ መነቃቀሉን ግን አላቆም አለኝ መላ በይኝ እህቴ 🙏🙏🙏
ሀይ ቃልየ በየስንት ጊዜ ነው ፀጉራችን መታጠብ ያለብን አመሰግን አለው
Thank you so much it’s true bless you every time you share for us it’s amazing
ቃልዪ የወሊድ መቆጣጠሪያ ፀጉር ይጨርሳል? ይሄንንም አያይዘሽ ብትመልሽልኝ
ታሪኬ ባጭሩ ቢባል ርህሱ ደስ ይል ነበር 😍🙏🏽🙏🏽
እንደዛ ልለው አሰብኩና ሳስበው የኔ ታሪክ በአጭሩ ቢነገር እንኳን አንድ መፅሀፍ አይበቃውም😁😁🥰
እንወድሻለን
Betam new des yemtyw yene konjo
You are right yena konjo 😍
Adisi nange bareche
መንከባከብ በጣም ለውጥ ያመጣል ቃልዬ 💖💖
በትክክል ቃልዬ በቀለም የተነሳ. ሳሳ በዛላይ ይነቀላል በተፈጥሮ ነገሮች እየተንከባከብኩት ነው ካንቺ ብዙ ተጠቅሜአለሁ በርችልን ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ💕
በጣም በጣም ነዉ ለውጥ እማመጣው ለውጥ እያመጣም እሚሉት ሰንፉች ናቸው
እኔም አንድ ነገር ላስቸግርሽ እህት ፀጉሬን ከታጠብኩት በኋላ ምን አይነት ቅባት እንደምቀባው አላቅም
የፀጉር ቅባት ምን አይነት ነው ምትጠቀሚው ለልጆችም የሚሆን 3ሴቶች አሉኝ።
kalye wehed metkm kejmerku 5 wer honognal adeguwal gen bezatu betam kensuwal? lemn yehon
እናመሠግናለንዉደ
ጫፉ ሹል እየሆነ አስቸገረኝ ምን ላርገው
Wey kalyie abren new yetemarnew friehiwet. Xegursh achir neber astawsalew. Betam adege ahun
ቃልዬ አንድ ዉህድ ስንቴ ተጠቀምያለሽ? አንደተስማማኝ በምን አዉቃለሁ?
ዋው የሰፋሬ ልጅ🥰😍 🙌
Thank you Kaliye btw አኔም ፍሬሂወት ት/ቤት ነው የተማርኩት from kindergarten to 8th grade. and its very important treating hair before going to salon
ሠላም እህቴ እኔ ተከታታይሽ ነኝ ኮሜንት ግን ፅፌ አላቅም የምሠሪዉ ቪድዎ ጠቃሚወች ናቸዉ👍 ግን ጥያቄን አይተሽ እንዳታልፊኝ
1/ እኔ ፀጉሬ በተፈጥሮዉ ለስላሳና እረጅም ነዉ ግን በጣም ከስሩ ይነቀላል አደለም ላበጥረዉ ይቅርና በእጄ ስነካዉ እራሡ ይረግፋል እባክሽ እርጅኝ
አሁን ከፊቴም በጣም ሸሸ በጣም ስስ ሆነ
ምንም ልጠቀም ምንም ሊመልሠዉ አልቻለም ጭራሹንም ቆዳዬን ያሳክከኛል ከአንድ አመት በላይ ሻምቦ አቁሜ በዶቭ ሳሙና ነበረ የምታጠብዉ ይሄም ሊያስቆመዉ አልቻለ አሁን ወደ ሻንቦዉ ተመልሻለሁ ምን ትመክሪኛለሽ አደራ እንዳታልፊኝ🌷💝
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ
ልክ መፈንዳት ስጀምር በሀይድሮጅን ነው የጀመርኩት በ 50 ሳንቲ እየገዛውኝ አቤት ፀጉሬ ሲንጨረጨር ያኔ ቢጫ ሆኖ ከዛ በላዩ ካውያ በየሳምንቱ ብቻ በጣም የሚቆጨኝ ነገር የተፈጥሮ ነገሬን ማበላሸቴ አሁን ግን ልጆቼን አንድ ነገር አላስነካም ትምህርት ሆኖኛል
ልክ ነሸ እኔ እራሱ ቀለም አቀባለሁ ከፊቴ ሸበት አለው ከፈቴ እየተሰባበረ አሰቸገረኝ የምታሳያቸው ትሬትመንት አጠቀማለሁ ግን ፀጉሬ ማገገም አቃተው ቀለም ማቁም አለብኝ ወይ ሰለምትመልሸልኝ አመሰግናለሁ
Aw tkkl nesh lewt alew bedemb 1 amet ana amesegnalen awedshalow yene konjo swedsh 😍😍
ቃልየ በመብርሀን ፀጉሬ ብዛቱ እየቀነሰብኝነው እባክሽን ሳይብስበት ካሁኑ መከላከል እፈልጋለሁኝ እባክሽ የሚያበዛልኝን ነገር ንገሪኝ
ቃልዬ የ እኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም እና ፍቅር ለ ቤትሽ እና ለቤተሠቦችሽ ይሁን
Amen amen yene konjo 🥰🥰
ውዴ በተፈጥሮ ፀጉሮ ጥቁር አይደለም ፡ከዛ ጥቁሩ መታጠቢያው ሻምፖ ተጠቀምኩኝ ፡ሽበት እና ከርዳዳ ጫፉ ሆነብኝ ፡ጥቁር ሂና መቀባት ጀመርኩ፡ የሚያስጠላ ሽበት ቃል ምንትመኪኛለሽ ፡ፀጉሬን ጫፋን በጣም አከረደደብኝ፡ ፀጉሬ ግን የዋህ ነው ያድጋል፡፡ በጣም እንወድሻለን በርቺ ቃል ምክርሽን እጠብቃለው ፡የሚከረድደውን በመቁረጥ ፡አወጣዋለው፡፡ ጥቁር ቀለም ብቀባስ
ዋው😉👌😘😘😘😘❤ያምራልሁሉነገርሽግን
የኔቆንጅ እኔ ለ2አመቴነው ውህዶችን ከሩዝውሃጅመሮ መጠቀም ከጅመርኩ
ግንለውጥየለውም
Stagurena wend enkebkabe ayefalgem !! Demo nature is nature we can't change
ቃልዬ ይኸ ፀጉር ነው ስለ እውነት ?
ቃልዬ ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም እንዳንቺ ብርታት ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን እረሳዋለው
Oww thank you my dear ❤
አሜን ኢትዮጵያን ሳላም ያድርግልን ፈጣሪ እንወድሻለን❤️👍
ሰላም ለዚህ ቤት ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ብልህነት እስከ እውቀት ያለኝን የልጅነት ትዝታ ስትዳስሺ በጣም ደስ አልሽኝ እርጋታሽ👌👌👌 ከልብ ነው የምናመሰግነው ስለ ማብራሪያሽ እና የጥንቃቄ መልእክትሽ
Welcome my beautiful 😍 missed you ❤ 🌹🌹🌹
Miss you more my dear sis 😘 💕 ❤
እህት አንድ ጥያቄ አለኝ - በወር ስንት ጊዜ ፀጉርሽን ታጥባታለህ
ለእኔ ግን በትክክል ሰርቶልኛል ኮሮና ሐገራችን የገባ ጊዜ ካውያና ቀለም አበላሽቶብኝ ነበር ያንቺንና የመስኪን ቱዩብ ስመለከት እስኪ ልጀምር ብዬ መጀመሪያ ፀጉሬን እራሴ በጣም በአጭሩ ቆረጥኩት ሰብስቤ ማስያዝ ሁሉ አልችልም ነበር ከዚያ የምታሳይንን ውህድ በሙሉ መጠቀም ጀመርኩኝ አሁን ግንበፊት ለፊት በኩል ደረቴ ጋር ደርሶልኛል የማይለወጥ ነገር የለም ተባረኪልኝ ቃልዬ ጨዋና ቆንጆ የሴት ውሃ ልክ
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እንደዚህ ጠንካራ ሴት ሳገኝ ደስ ይለኛል በርቺ እሺ
Omg 😲😲 your hair is so beautiful 💜💜useful and informative video as always. 👍And shared
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰