Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 2ኛ ዙር ሰኔ 20 2013 ዓ/ም ክፍል 1/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 293

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 года назад +29

    የሆነ ጊዜ መጥቼ ምወዳደር ይመስለኛል ሶፊን ለማየት 😀😍

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove 3 года назад +2

      Jinjena ayichalim

    • @zenarleatherproducts4252
      @zenarleatherproducts4252 3 года назад +4

      ለምን እኔን አታይኝም መንትያ ነን 🙈🙈

    • @mussiealazar7048
      @mussiealazar7048 3 года назад

      888

    • @arditube5698
      @arditube5698 3 года назад +3

      እኔም ሁሌ ነው ማስበዉ እደዉ የሶፊን ሽሙጥ ፣የአረጌን ብስጭት አብርሽየ መቸም ሞራሌን ሲከሰክሱት እደሚያድነኝ አስባለሁ 😜😜😜😜😜

    • @selamethiopa6304
      @selamethiopa6304 3 года назад

      አብርሽ የት ጠፋየኔ እህት መልካምነትሽ ጥሩ ሆኖ
      የ ሚሠፉልሽ ልብስ ከአንቺ ጋር አሄድም እስኪ ሱሪበሸሚዝ ሞክሪ

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 года назад +3

    ባላገሩ ከምንም በላይ የማደቅላችሁ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ስለማይባችሁ ክብር ይገባችሆል ሌላው ሶፊ ሙዚቃን የምትረዳበት መንገድ ይገርመኝአል በርታ

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +10

    ሴቷ ዳኛ እሕቴ ጎበዝ ነሽ በርቺ አክባሪዎች ከጀርመን ።

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 года назад +43

    በእንግሊዘኛ የሚዘፍኑትን ለብቻ ፕሮግራም ቢደረግላቸው ይሻላል በየአፍሪካው ወይም በየአለማቱ እየሄዱ የሚወዳደሩ ይፈጠራሉ:: ባላገሩ ብሎ በእንግሊዝኛ አብሮ አይሄድም

  • @abrhamfereja6142
    @abrhamfereja6142 3 года назад +7

    ኤርምያስ ተስፋዬ ቢጫ አይገባውም ፡፡ ድምፁ ይመስጣል ዋው

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 3 года назад +5

    ኤርሚያስ ድምፅህ በጣም ያምራል ዋው ገዳይ ነው ድምፅህ

  • @simretbelete4700
    @simretbelete4700 3 года назад +1

    በእንግሊዝኛ የዘፈነችው በጣም ጎበዝ ናት special perfect voice. በርቺ ማማዬ!!!

  • @loopha3631
    @loopha3631 3 года назад +8

    አብራሃም ሀይሉ code 104 ብመለስ ደስ ይለኛል

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 3 года назад +1

    🌺አብርሀም እንዴት ነህ በረታህ ወይ በድጋሚ መፅናናት እንመኝልሀለን።ከቶሮንቶ ካናዳ። ሐሚ።

  • @jemhabesha3755
    @jemhabesha3755 3 года назад +24

    መጥተናል መጥተናል እንቅልፍ ናፍቆናል የሳኡዲ ተፍትሽ አስቸግሮናል ባላገሩ ያዝናናናል

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад +1

    Arege the best. Thanks for mentioning Aklilu Seioum and Tilhaun S.

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 года назад +1

    Does Ermias Tesfaye given 2 minutes or 20 minutes

  • @birukwakene7568
    @birukwakene7568 3 года назад

    The music industry in Ethiopia is very rich, the way you
    are trying to grow it is so wonderful. The building you
    are in is really Yemen architecture. I lived in Yemen
    and I am amazed. Well done guys.

    • @Gabby7521
      @Gabby7521 Год назад

      The lady is copied to what ever the men said

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 года назад +20

    11:57 ላይ ኤርምያስ 🤔የሚገርም የሚገርም ብቃት ነው ያሳየው ዘፈኑን ባላቋረጠ እስኪያስብል ድረስ የሙዚቃ መሳሪያ እራሱ አያስፈልገውም ተፈጥሮ በበዛበት መናፈሻ ቦታ ላይ መመሰጫ መሆን የሚችል ነው 🙏🏾🇪🇹👍🏾

  • @abican1412
    @abican1412 3 года назад +2

    Code 104 abrehanm yemelselen medrek ayayaz anseto eske demtse

  • @dawitnigus9895
    @dawitnigus9895 3 года назад +7

    አብርሀም ኮድ 104 ማለፍ የነበረበት ልጅ ነበር በጣም ጎበዝ ነው

  • @getnetadamu6011
    @getnetadamu6011 2 года назад

    Wonderful

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 3 года назад +28

    አብራሀም የት ገባ የምትሉ?

  • @rakebabebaw1613
    @rakebabebaw1613 3 года назад

    Ermias like your voice!!!

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 3 года назад +5

    The gentleman with a suit just proved to the nation no one can imitate Ephrem Tamiru.

    • @hagere2204
      @hagere2204 3 года назад

      He is very sleepy, need red card

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад

    Well come Balageru

  • @lucysh7530
    @lucysh7530 3 года назад +1

    እኔ ራሱ እሱን ልጅ ማየት ፈልጌ አጣሁት። በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር ሰው ልብ ውስጥ ገብቷል ብዬ አስባለሁ ። ወድቆም ከሆነ ከምር መልሳችሁት ብንመለከተው እወዳለሁ ።ኮድ 104 መሰለኝ ። ክረምት ነው መቶ አስኪ እትት ይበልልን

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 3 года назад +3

    Ermias performed very softly and nicely

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 3 года назад +18

    የሴቷ ዳኛግን ምኖም አይጥመኝ🤔🙄አረጋኸኝና ሶፊ ዋው

    • @እሙእዮብ
      @እሙእዮብ 3 года назад +1

      @ሰውኛ ትዩብ sewugna tube🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🙄 ኧረ በስማም እርኔ የኔ እህት እኔ በሰው አልቀናም እግዚአብሔር ይመስገን አሟልን ቶ ሰጥቶኛል

    • @jemilazurga8805
      @jemilazurga8805 3 года назад +2

      እውነት ነው እንደ ብሌን ብቃት የላትም ብሌን ታይታ እቺ...

  • @yaredmesele2710
    @yaredmesele2710 3 года назад

    bereket mamo code 1143 ymelesilen betam talented yehone lij new

  • @haymanotbirhanu4809
    @haymanotbirhanu4809 3 года назад +1

    Abrham code 104 He is a talented and gifted man . He must return back selemichel malet nw! I can't wait to see him on the 3rd round.. yegebahal!

  • @mesayengdaw8220
    @mesayengdaw8220 3 года назад

    ምን አይነት ቀዝቃዛ ልብ አንሰፍሳፊ ድምጵ አንደኛ የምር ጥበብ ውለታህን ትክፈልህ ኤርሚያስ👌👌👌👌👌

  • @እቱገላ
    @እቱገላ 3 года назад +4

    አብርሽዬ ድረስ ናፍቆትህ ሊገለኝ ነው 🧎‍♀️

  • @nasistubedada1175
    @nasistubedada1175 3 года назад +1

    Aberham Hayiru code 104 should pass to the 3rd round. He got a good talent and he deserves another chance!

  • @Meme-lw8xi
    @Meme-lw8xi 3 года назад

    Slam abershe beslam nwyetefawe melse enfelgalene?

  • @hasnaabella8212
    @hasnaabella8212 3 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዴት ቆያችሁ ቆይ
    አበረሀም ይት ሄዶ ነው ናፈቀኝ

  • @ReRe.5296
    @ReRe.5296 3 года назад +10

    አብርሀም ይምጣና ከነዚህ ሰወች ገላግለን እንዴ ጎበዞቹን ሁሉ ጣላችሁ ውይ ሴቷማ ምንም አታዉቅም

  • @devtech2769
    @devtech2769 3 года назад +2

    abreham hayru betam gobez lj nbr betam yegizew performance new simslegn yetalew code 104.❤❤❤
    3 tgna zur benayew des yelenal

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад +2

    875 ቅድስት ነቅዕጥበብ ምርጥ ድምፅ አላት በዚህ ድምፅ ክብር ለ Aretha Franklin
    ክምር በዚህ ድምፅ ቅድስት የእኛን ሀገር አሪታ ፍራንክሊን
    እትዬ ሜሪ አርምዴን ሞላ አገሩ ስማ በታዜሚበት ድምፅሽ ቅርርብ አለው
    606 እሽቱ ሽፈራው ከጋሽ ታምራት ሞላ ወደ ጋሽ ጋሻው አዳል ድምፁ ያደላ ነበር
    602 ኤርምያስ ተስፋዬ ምርጥ ድምፅ አለው የሀይለእየሱስ ግርማ ድምፁ ጋር ቅርርብ አለው
    ወይኒ በጋሽ አረጌ እና ሶፊ መካከል Joker አንቺ ሆነሻል ለመላው እንስቶች በምንም ሙያ ላይ ግንባር ቀደም ጎን ለጎን ሆነው ከወንዶች ጋር ስራቸውን በተግባር ለሚፈጽሙ ክብር ሁሌም ወይኒ ይመችሽ
    ረድኤት ተፈራ ጎበዝ ገጣሚ እንዲህም ሆኖ ታስረጀኛለህ ድንቅ ግጥም ነው ❤️❤️❤️
    ባላገሩ ሁሌም ምርጥ ናችሁ ❤️🔝❤️

  • @Truth-12
    @Truth-12 3 года назад

    I liked ur shirts

  • @abdikarimmohamedisse1496
    @abdikarimmohamedisse1496 3 года назад +1

    104 Abraham must be return he's best singer and talented at the same time cute.

  • @154messi
    @154messi 3 года назад +1

    ኤርሚያስ በጣም ደስ የሚል ድምፅ

  • @tesfagashaw2658
    @tesfagashaw2658 3 года назад

    Bereket mamo 1143

  • @yewbdaryemer1872
    @yewbdaryemer1872 3 года назад

    አርሚያስ ደስየሚልድምፅ አረጌየኔጌታ የሚገርም አስተያየት

  • @zed9651
    @zed9651 3 года назад

    አድ ቀን መጥቼ መወዳደሬ አይቀርም ሶፊን ለማየት ከስዴት ምላሺ እስከዛዉ ሁላቹህንም አላህ ያቁይልን 🥰🥰

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 3 года назад +5

    ከውድድሩ ሌላ ቦታ ሄዶ በፀባይ ምክንያት የተባረረው ልጅ ይቅርታ ጠይቆ ቢመለስ ጥሩ ነበር በተረፈ ባላገሩ ላይ እንግሊዝኛ መዝፈን ቢቀር ባይ ነኝ

  • @avektube8920
    @avektube8920 3 года назад

    Bereket mamo. Code 1143... he had a talent he must deserve one more chance

  • @SefereSelam
    @SefereSelam 3 года назад

    Sofi the greatest of greatest of balageru idol.

  • @abdrhmanmeki8271
    @abdrhmanmeki8271 3 года назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ? የልጁን ስም ዘነገሁት ነገር ግን ልቅሶ ላይ ነበርኩ ጥሩ ዝግጅት አላደረኩም ያለዉ ልጅ ቢመለስ ባይ ነኝ አመሰግናለዉ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 3 года назад

    የተወዳዳሪዎች ቪዲዮ እኛ ብንፖስት ችግር አለው?

  • @samk7242
    @samk7242 3 года назад

    የት ሄዶ ነው አብርሽ

  • @frewma6918
    @frewma6918 3 года назад

    Bereket mamo cod 1143 should pass to the 3rd level and he have a talent he is best singr

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 3 года назад

    የዳኝነኝዋ ድምፅ ያምራል ግን ነገሮችን ተወት ወይ ለቀ ቅ አርጊ

  • @Tube-cu1hh
    @Tube-cu1hh 3 года назад +1

    Kirubel Tariku Bm 202 3 tegna zur lemayet felgalw .....🙏🙏👏

  • @bayesaderibesa6057
    @bayesaderibesa6057 3 года назад

    አብረሃም ቢኖር ፍሬ ስብሀት አማረ የሚወድቅ አይመስለኝም ነበር በትክክል ብትሰሙት የዘማሪ ደረጀ ከበደን የሚመስል አለው እንዲሁም ቁጥሯን አጣሁት የአመልማል አባተን ተጫውታለች ሳሮን ነው ስሟ እነዚህ እድል ቢሰጣቸው አመሰግናለሁ

  • @sodoremedia9009
    @sodoremedia9009 3 года назад +1

    bereket mamo code 1143

  • @rozafarahanahmed8060
    @rozafarahanahmed8060 3 года назад

    Berket mamo kod 1143 bihon des yilgnal

  • @neba32
    @neba32 3 года назад +2

    የምኒልክ ወስናቸውን እትቱ በረደኝን በ ስብሰበቹ ላይ የተጫወተው ልጅ ።ለማስታወት አልተሳካም ከተባሉት ውስጥ ነው የታየው ሙዚቃውን ሲጨርስ አብርሽ ልታስቆመኝ ነው መሰለኝ ብሎ ፈገግ ያስባለን ልጅ ቢያንስ የወደቀበትን ቪድዮ እሳዩን ባታሳልፋት ።አሳልፉት ግን ይሚያስታውሰው ካለ ያግዘኝ

  • @mimiteshome840
    @mimiteshome840 3 года назад +4

    እረ አብርሽን መልሱልን አብርሽ ከምር እኔ በግሌ እወድሀለው አድናቂህም ነኝ

    • @eldabuleoezu5277
      @eldabuleoezu5277 3 года назад

      መቸም እነባህል አያውቁ ! ወንድሙ ሞቶ ሀዘን ላይ እያለ ላንተ ብሎ ........

  • @bezamelessa5672
    @bezamelessa5672 3 года назад +2

    አብርሀም አብርሀም አብርሀም

  • @fikadumolla180
    @fikadumolla180 3 года назад +1

    ኮድ 104 አብርሃም ኸይሩ
    ወደ ሶስተኛው ዙር ቢያልፍ ደስ ይለኛል።

  • @addisaddis4232
    @addisaddis4232 3 года назад

    Wowww ermayes 1th

  • @fkrumulat2402
    @fkrumulat2402 3 года назад

    ኮዱ104 የሆነው አብረሀም ኸይሩ ጥሩ ድምጽ አለው ወደ ዉድድሩ ቢመለስ ደስ ይለኛል

  • @adibelay2083
    @adibelay2083 3 года назад

    እረኛዬ ድራማን ተጋበዙልኝ ከባላገሩ ስያሜ ጋር አብሮ የሚሄድ ስለሆነ.. ትክክለኛ የኢትዬጵያውያንን ማንነት የሚያንፀባርቅ ስለሆነ አርቲስቶቹም እንዴት ሆነው መስለዉ በብቃት እንደተጫወቱት በማየት እናንተም ዳኝነቱን በብቃት ተወጡ.. ዘመናዊና እንግሊዘኛ ሲሆን ማማሟቅ ባህላዊ ሲሆን ማጣጣል አግባብ አይደለም ከአብርሐምም ከኘሮግራሙም አላማ ውጭ ይመስለኛል...

  • @marakiking1148
    @marakiking1148 3 года назад

    የነፃነትን ትዝታ የተጫወተችው ልጅ ሁሌ ባላገሩን ባየው ጊዜ ትመጣብኛለች እህል መኮንን ትባላለች እስከመጨረሻው ትሄዳለች ብዬ ነበርና እሷን እጠብቃለሁ👍👍👍

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 3 года назад

    Selam merte dagnochi!!!

  • @salemzerihun227
    @salemzerihun227 3 года назад

    እግዜር ይስጥህ ሶፊ።የምን እንግሊዝኛ ነው ። የኛ ዘፈን መች አነሰ

  • @dawitnegash7635
    @dawitnegash7635 3 года назад +5

    ኤርሚያስ
    uffffa ትችላለህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lemahailemariam7831
    @lemahailemariam7831 3 года назад

    አብርሀም ኮድ 104 የሆነው ተወዳዳሪ ጥሩ ድምፅ ያለው በመሆኑ ወደ ውድድሩ ቢመለስ ደስ ይለኛል

  • @berekettilahun401
    @berekettilahun401 3 года назад

    Bereket 1143 dimitsu arif new bimeles des yilegnal

  • @gurshaa1994
    @gurshaa1994 3 года назад

    ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ አከብራችሗለሁ ብዙ ወጣቶች ፕሮግራማችሁን ይመለከታሉ ብዙም ነገር ይማራሉ ስለዚህ ከይቅርታ ጋር ስትናገሩ እንደዚክ ቢሆን
    ስትሉ ልከ እንደአንዳን ወጣቶች ምን ማለት ነው እንደዚክ? እንደዚህ አይደለም እንዴ የሚባለው?
    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 3 года назад

    እንኮን ደህና መጣቸሁ ሣምሣም የሚባል ልጅ መውደቁ አበሣጭቶኛል የካረድ ቁጥሩ አላውቀውም

  • @abduahmedin2137
    @abduahmedin2137 3 года назад +1

    በመጀመሪያ የባላገሩ ቤተሰብ ማመስገን እፈለጋለሁ ለተመልካች ዕድል ሰለሰጣቹ፡እኔ ለ ሀይለኣብ መሳ 1079 ዕድል ሲሰጥ ጥሩ ነዉ የሚል አስተያየት አለኝ ልጁ ጎበዝ ነዉ ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል

  • @ephremabera4130
    @ephremabera4130 3 года назад

    Bereket mamo
    Code 1143

  • @samuelejigu8641
    @samuelejigu8641 3 года назад +1

    አይናለም አስማማው 3 ዙር እጠብቃለን

  • @selamawitg.tsadik4126
    @selamawitg.tsadik4126 3 года назад

    1079 Hayleab Meba, He has a very amazing and sad voice... the judges even gave him the chance his original song... they put him on the spot knowing that he has obvious confidence issue they gave his the choice to play another song but if he plays his song its his fault ... Writhing the lyrics is bad but his voice is so amazing... if you could give him the chance..

  • @habtamuashema4683
    @habtamuashema4683 3 года назад

    Bereket 1143 edal bisatew arif new akem yilew lj new wad 3gn zur yikalkal

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 3 года назад +4

    ሶፌ እና አርግየ እንዴት ናችሁ ሴትዋ ግን አስተያየት ሙስጠት አትችልም አብርሽን አምጡልን።

    • @betselotyegoshu3476
      @betselotyegoshu3476 3 года назад

      ማነው እደዛ ያለው እኩልነት ይከበር

  • @abebatekle22
    @abebatekle22 3 года назад +2

    ኮድ 977 የማሪቱን የዘፈነችውን በፍፁም መውደቅ የለባትም አብረሀም አለመኖሩ እንጂ በፍፁም አትወድቅም ነበር

  • @gmryagmrya3988
    @gmryagmrya3988 3 года назад +1

    Argahegn should have said that she must Come with something nation wise music ruther than just amharic song

  • @zeyedebelete7846
    @zeyedebelete7846 3 года назад

    104 አብርሐም ኽይሩ የተባለው የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪ ምርጥ ፐርፎርማንስ ነበረው ወደውድድሩ ቢመለስ ደስ ይለኛል፡፡

  • @yohatube6050
    @yohatube6050 3 года назад

    Ere bereket mamo yimeles❤❤
    code 1143

  • @samuelejigu8641
    @samuelejigu8641 3 года назад

    ayinalem assmamawun huletegna zur lay alayenewum btasawukun

  • @bezakebebew5376
    @bezakebebew5376 3 года назад

    1143 berekt mamo gze wesdachu betayut teru nw bezu tesfa ena akm yalw lj nw telk derega ly entbkwaln

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 3 года назад +1

    አክሊሉ ስዩም ነብስ ይማር ።

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 3 года назад

    ዋው ኤሪሚ ያምራል

  • @BamiYenatulij
    @BamiYenatulij 3 года назад +1

    Kirubel tariku no 202 bitay des yilegnal

  • @tilahunsenbeta8877
    @tilahunsenbeta8877 3 года назад

    1143 bereket mamo

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +9

    የኤፍሬም ታምሩን የዘፈነው።ልቤ ውስጥ ነው የገባው አዘፋፈኑ አረ እንባዬ መጣ

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 года назад

    እባካችሁ አረገሀኝ ያለበት ቦታ እንግሊዘኛ ዘፈን ይዛችሁ አትምጡ ለሱም እዘኑለት በእንግሊዘኛ ንፋስ ነው ዘመዴ እሚል ዘፈን ከባድ ነው ብቻ ለማንኛውም ዊሃ ነኝ

  • @abduselamworku2544
    @abduselamworku2544 3 года назад +2

    Kirubel 202 code
    Dagm btayut arif new tru akim alew tesfam yalew lij new pleas Abrish degmek eyew

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 3 года назад +2

    አብረሀምን ሁሊም ማየት እፈልጋለሁ

  • @subaad2523
    @subaad2523 3 года назад +1

    ማይኩ ቢስተካከል ምራቅ ስትውጡ ሁሉ እየተሰማ

  • @yeababem3130
    @yeababem3130 3 года назад

    please please I wanna see him at 3rd return
    Abraham Hayiru code 104 😮😮😮😮😮😮

  • @abelasmare2486
    @abelasmare2486 3 года назад +2

    አቤል ጳውሎስ, ብሌን ዬሴፍ, ሶፊ እና አብረሀምን አንድላይ ሲዳኙ መች ይሆን የምናየው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 года назад

    እንግሊዝኛው ቢቀርስ ያለባህላችን በዛላይ እንግሊዝኛ ዘፈን እንደኛ ሀገር ቅላጼ የለው ማንም ሊዘፍነው ይችላል ባለሀገር የኛን ብቻ ቢሆን ሸጋ ነው😊ነጮች የራሳቸውን አይደል በአለም ያስፋፉት እኛ በበለጠ እንችላለን ብዙ ብሄሮች ስላሉን።
    ልጅቱዋ ግን ይሄን የመሰለ ዘፈን አልዘፈነችውም😁

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 3 года назад +1

    ቁርጡን ንገሪኝ አለ ዘፋኙ ሶፊ ትመቸኛለክ

  • @kidushayle4047
    @kidushayle4047 3 года назад +1

    202 kirubel memeles alebet le tinsae liyu program yetayew

  • @yaredteshome1858
    @yaredteshome1858 3 года назад

    Code 1143 bereket btam tesf yilew lj new bimelas arif new

  • @wasihungeta2526
    @wasihungeta2526 3 года назад +4

    #ባላገሩ ሰላም ለናንተው 🙏
    ባለፈው ዙር የመወዳደሪያ ኮዱ 1100 ጋሻው ረዳቴ
    ያቀረበው ስራ ቁሜ ልመርቅሽ የጋሽ ጥላሁን ገሰሰ
    ለሁለተኛ ዙሪ ያቀረበው ስራ በወቅቱ ከነበሩት ተወዳዳሪወች የተሻለ ብቃት ነበረው እንደ አማራጭ ሌላም እድል አልተሰጠውም
    በድጋሜ ለሶስተኛ ዙር መቅረብ አለበት

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 3 года назад +4

    እረጋህኝ ሲያስቸግራቹ እንግሊዘኛ ሙዚቃ ይዛችሁ የምትመጡት ነገርስ

  • @elssaelssa779
    @elssaelssa779 3 года назад

    በጣም ይገርማል ስንት አርቲስቶች እያሉን ከመነጋገር አልፉቹሁ ጭራሽ በዘፈን ጀመራቹሁት ቅኝ አልተገዛንም እያልን እኮ በራሳችን ያለጦር እጃችን ሰጠን በጣም ይገርማል

  • @user-Davc
    @user-Davc 3 года назад +1

    የኤፍሬምን የተጫወተው ሰው አክሽኑ ይረብሻል ቶሎ ቢጨርስ ደስታዬ ነበር
    እናንተ ግን 6 ደቂቃ ትሰጡታላችሁት እንዴ? አዝግ ሙዚቀኛ

  • @አለምነሽአፀደማርያምአለም

    ሶፊ ግን ዘፈኝ ነው ወይስ ባለሙያ ነገር ሁኖ ነው እዚህ ቦታ ቁጭ ያለው

  • @seifumoges5211
    @seifumoges5211 3 года назад +4

    I wish you didn't discourage those musicians singing in English, we should have some section of singers in English that can compete and entertain the English speaking world with an Ethiopian color.