ኢሞ ላይ እማትፈልጉትን ሰው ሳትቦልኩት እንደት ማስቆም እንደምትችሉ ላሳያቹህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024
  • video call me,imo who can call me,a cute girl follow me,how to set who can call me,how to record imo calls,imo me call setting kaise kare,how to turn off calling me in imo,imo app me call setting kaise kare,how to record voice calls on imo,how to record audio calls in imo,imo app me call setting mange kaise kare,jungle me mangal,how to record imo voice calls in android,how to record your audio calls on any phone,how to record imo audio calls automatically

Комментарии • 19

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  2 месяца назад

    ሰላም ውድ እና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች በያላቹሁበት ሰላማቹህ ብዝዝት ይበል ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹህ ይህን ቪዲዮ ላይ እያረጋቹህ ሀሳባ አስተያየታቹህን ኮሜት አስቀምጡልኝ ለቻናሌ አድስ የሆናቹህ ሰብስክራይብ በማረግ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ ይህን ቪዲዮ ላይ ሸር እያረጋቹህ ለሎች ተደራሽ እንድኖረው አድርጉት መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም

    • @hawaAHMDE
      @hawaAHMDE 2 месяца назад

      እናመስግናለን

    • @HiwetMogos
      @HiwetMogos 2 месяца назад

      ሞባይል ዳታ 120 ይሰራል ወንድሜ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 месяца назад

      @@HiwetMogos ሳዋ ከሆነ ይሰራል አወ ሞባይሊ የመቶ ሀያ የለም

    • @HiwetMogos
      @HiwetMogos 2 месяца назад

      @@khalidApp1 አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ብለህጀምር በተረፈእናመሠግናለን የኢሞ ማሥታወቂያ እንዳይመጣ መፍትሄካለህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 месяца назад

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ እሽ መርሀባ

  • @FtuKo-nq8my
    @FtuKo-nq8my 2 месяца назад

    ❤❤

  • @MeseretWaslhun
    @MeseretWaslhun 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 2 месяца назад

    ሽኩረን የሁሉንም ብትነግረን ሁሉንም ሰው ሴቭ ያረካቸውን በአደየ ማሰር አልችልም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 месяца назад

      ባንድየ አይቻልም

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq 2 месяца назад

    ኧረ ወድሜ የኢትዮጵያ መጃን ንገረኝከ 100 ባለው ንገረኝ በአላህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 месяца назад

      ለጊዜው ዝግ ነው ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ በትንሽ ብር

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 2 месяца назад

    ኧረ ካሊዶ ማስታወቂያ የኢሞ ምርር አለኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 месяца назад

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 2 месяца назад

    ወንድሜ እርዳኝ ፕለይስቶሪ አብዴት አላረግ ብሎኛል ምን ይሻለኝ??

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 месяца назад

      ክፈችው ኢሚል አስገብተሽ

  • @TamemahT
    @TamemahT 2 месяца назад

    ኢሞ ብሮፋይል አልቀይርም ብሎኛል እስቲ መፍቴ ካለህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 месяца назад

      አብደት አርገው ኢሞውን