MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ትዳርና የተግባቦት ችግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 10

  • @astarakitube4497
    @astarakitube4497 День назад +2

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏 ትዳር እና ፍቺ በእኛ በተለይ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ እጅግ በከፋ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ቢደርስም ቤተክርስቲያናችን ግን እየሰራች አይደለም ንሰሃ አባቶች የተለየ ስልጠና ወስደው የልጆቻቸውን ትዳር ሊታደጉ ግድ ይላቸዋል በብዙ ትዳር መፍረስ የተነሳ ልጆች እየተሰቃዩ ነው ትንሿ ቤተክርስቲያን እየፈረሰች ነው ከላይ ያለው የቤተክርስቲያኗ የበላይ ጠባቂ ቅ/ሲኖዶስ፣ቤተክህነት እና ሌላውም እንደየድርሻው ጉዳዬ ነው ብሎ ከተኛበት እስኪነቃ በየማህበራት እና በሌሎችም መዋቅሮች አፋጣኝ መፍትሄ ካልተሰጠ ቀጣዮቹ አመታት የኦርቶዶክሳውያን ጉዳይ በዚህ ረገድ አስፈሪ ሆኖ ይታየኛል

  • @abelbelachew6242
    @abelbelachew6242 2 дня назад +2

    "እግዚአብሔር አምላክም አለ። ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።" ተብሎ የተገለጠው በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 2 ቁጥር 18 ላይ ነው።

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 День назад

    ይገርማል...

  • @zenawmehari3762
    @zenawmehari3762 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @danielbelete4005
    @danielbelete4005 2 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-0987-a
    @user-0987-a День назад

    ቀሲሲ ይግዛው እኔን በትዳሬ ምክንያት በደንብ ረድተውኛ::

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 дня назад

    Amen 🙏 🙌 🙏

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 2 дня назад

    Hewan

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 2 дня назад

    Adam