ከፍቅረኛዋ ስራዋን ደብቃ የምትማግጠዋ ዳንሰኛ ተጋለጠች ልደፈር ነበር ይሄን ስራ ሁለተኛ አልሰራም|werkezebo ወርቀዘቦ የኛ ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Комментарии • 261

  • @msgujar-wf3ek
    @msgujar-wf3ek 5 месяцев назад +27

    ጎበዝ ወድማችን በርታ አላህ ይገዝህ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 5 месяцев назад +6

    እግዚኦ የዝሙት መንፈስ ነው እኮ ወይኔ በስማአብ 😢😂😂😂😳 ልጁ አሳቀኝ 😊

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 месяцев назад +32

    የስደት እህቶች እና ወንድሞች ቅመሞችዬ አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍🥰🙏🙏❤❤❤

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 5 месяцев назад

      እሽ የኔ አዚግ

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 5 месяцев назад

      የት ነሽ ምንድነው ስ ስምሽ ማማየ❤❤❤❤

    • @ZiezeZieze-jp2lx
      @ZiezeZieze-jp2lx 5 месяцев назад

      𝚒𝚜𝚑𝚒𝚒

    • @رحمه-ق5ج
      @رحمه-ق5ج 3 месяца назад

      @@Berry-g4y ፕሮፋይሏ ስትነኩ ቀጥታ የሷ ሚዲያ ያስገባቿል

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 месяцев назад +11

    ለባለትዳር ወይም ለፍቅረኛ ግልጽ የማይደረግ ሥራና የሥራ ቦታን ድብቅ ማድረግ በራሱ ከጅምሩ ችግር አለው። የሚትፋቁሩ ሰዎች እባካችው ህይወታችውን ሁሉ ለገዛ ፍቅረኛችው ግልጽ አድርጉ ። ፍቅር ማለት አልጋ መጋራት ብቻ አይደለም ። ግልጽነት ወሳኝ ነው።

  • @zehara53o
    @zehara53o 5 месяцев назад +11

    ጀግና ሰባብረሀት በነበር ይች ቆሻሻ የምር ጀግና ነህ ቆፍጣና ወንድ ሲመቸኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 месяцев назад +6

    ❤❤❤ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 5 месяцев назад +9

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ?.ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ችግሮች መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሐ እንግባ!

  • @hiii48pw51
    @hiii48pw51 5 месяцев назад +29

    ወላሂ እኔ በጣም ከፉቶኛል ዱዓ አሩጉልኝ ተነሽ እህቴን ሳውዲ ከሄደች 2ወሮ ነው የምተሰራት ሴትዬ ብሮ ውሰጂኝ ስትለት ወር ሙሉ ስትጣይቀት ቅደሜ ወሰደቻት እረሷን አተቅም ትጮኋለች ተለቅሰለች ምግብ አትበለም ወሃ አትጣጠም አተዋራም እረሷን መቆጣጠር አችልም እንድህ እያሆናች 5ቀን ሆናት መጀመሪያ ጤናኛ ነት ወይኔ እህቴን በስደት ተሳቀየችብኝ😭😭😭እባካችሁ ውድ እህቶች አጨክኑብኝ በዱዓቹ አስተውሷት በስደት ላይ እንቅፋት አይከቹ ወጥቶ ከመቅራት አሏህ ይጠብቀን እኔም ስደት ላይ ነኝ በጭቃት በለቅሷ በሀዛን ውስጤ ተፉኖ አራ ምኑን ልገረቹ ልሞትበቻነው😭😭😭💔💔💔

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  5 месяцев назад +3

      አይዞሽ የኔ እህት ምንም አትሆንብሽም ፈጣሪ ይማራት 🙏

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 5 месяцев назад +1

      አብሺረ ጂዳከሆነቺ ኢፖሲእደትውስዳትማረግነው አብሺረ

    • @ZiezeZieze-jp2lx
      @ZiezeZieze-jp2lx 5 месяцев назад

      𝚊𝚢𝚣𝚘𝚑.𝚠𝚊𝚍𝚎.𝚐𝚎𝚝𝚊.𝚊𝚕

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 5 месяцев назад

      አላህ ካለችበት ጭቀት አላህ ያውጣት አችንም አላህ ካለችበት ጭቀት ወታ እምትደሰቸ ያድረግሺ ዱአ አድረጌ 😢😢

    • @easypc559
      @easypc559 5 месяцев назад

      ሩቅያ አስቀሪባት አይዞሽ

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 5 месяцев назад +2

    በርታ ወድማችን ቶሎ ብለህ መኪናህን አስንስተህ እብስ ማለት ነበረብህ ደዲጋይ ሳትሰባብርብህ ምናይንት ጌዜ ላይ ደረስን ያአላህ

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 5 месяцев назад +3

    እንኳን እግዛብሔር አተረፈህ አለቅን ሰባራ ሽጉጥ አሉ እማማ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 месяцев назад +3

    ዋዋዋዋዋዋዋዋ በጣመ ውዳቂ የሖነች የረከሰች ሤትነች እዛላይ የምትሠራ ሤት ባል አታገባም ኳስ ነች ለወንድ ያማል ይሕቺ ቅድሥት ሐገር ላይ መሥማት

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 5 месяцев назад +4

    ክክክክክክክ ወይኔ መድሜ አይዞ ሴቶች አረ ተረገጉ. በቃ ለዳኒ ቢሪክሶ ስጣው 😂😂😂😂 እሱ የወጠጣል

  • @RurEe-rz6tr
    @RurEe-rz6tr 5 месяцев назад +7

    ጉድና ጂራት ከወደሆላነው እሚባለው አሁነው ለማንኛው ላይክ ይገበሀል ስለተረፍህ

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

  • @msgujar-wf3ek
    @msgujar-wf3ek 5 месяцев назад +15

    ላይክ አድኛነን ዛሬ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት የሴት አሰዳቢ ናት ይህቺን ጭኗን በጉባ ማቃጠል ነው

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 5 месяцев назад +2

    አይ ይህ ስራ በቀረብህ ችግር ነው ለህይወትህ መወንጀል ነው እንደዚህ ሴቶች ግን ከባድ ነው ለላ ስራ ብትስራ ይሻለሃል ወንድማችን❤😢😢😢😢😢😢

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 3 месяца назад +1

    የምር ግን ታሣዝናለች ፈጣሪ ልብ ይስጣት

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 5 месяцев назад +4

    አረ ወዶች በድብቅ ጋርድ ይኖራቹ ከኃላ እዳትደፈሩ እኛ የለንበትም የመዳም ቅመሞች ሆሆሆሆሆ😂

  • @Malak-dl9ky
    @Malak-dl9ky 5 месяцев назад +1

    You are very strong man I think if this lady approach u you will distroyd ur life thanks u make desgine becouse this lady maybe have aides we love u Australia Eritrea what happen in Ethiopia this days brother all Ethiopian becarefull for those lady wizard

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 месяцев назад +3

    😂😂ለካ ወንድ ተወዷል የሚባል በምክንያት ነው አይ ቅሌት😢😢

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 5 месяцев назад +3

    ድምፅህ ሲያምር🌹🌹

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 5 месяцев назад +4

    ጉድ ጉድ የዝሙት መንፈስ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤😂😂😢😢😢እግዞማህርአነአክርስቶስመጨርሻዉዘመን

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 17 дней назад +1

    እረ ወዶች እራሳቹህን ጠብቁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 5 месяцев назад +4

    እኔ እኮ እንደዚህ አይነት ሴቶችን ማለት ነው ለምንድነው ፊታቸውን ማታሳዩት😊😊

  • @kerimkerim9288
    @kerimkerim9288 5 месяцев назад +3

    ይመችህ

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa8399 5 месяцев назад +3

    በስማም ኧራ ጉድ 🙄🙄🤪🤪🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 5 месяцев назад +2

    እግዚኦ አምላኬ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 4 месяца назад

    ጀግናዉ ስላሴዎች በፀጋቸዉ ይጠብቁህ አሜሪካ ሴትን ከመኪናህ ዉስጥ ገብታ ይህን ካለች 30 ዓመት ነዉ የሚያስሩህ ::

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 5 месяцев назад +4

    ወይ ጉድ አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው 😂

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 5 месяцев назад +1

    በስመአብ😢 ምን ጉድ ነው ፍቅርኛ እና ቲዳር ሚባል ነገር ዘጋኝ ዘጋኝ😢 ወይኔ ጉዴ ተገትሬ መቅርቴ ነው 😂😂😂

  • @hanadechasa
    @hanadechasa 4 месяца назад +1

    አይዞክ፡ወድሜ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂 በጣም አሳቀኝየዝሙት ስራ እየሰራች የስልክ ጥሪዋ በስመአም ወወልድ የሚል ዜማ አለው ክርስትናን መከታ እያደረጉ ዝሙት አስፋፊ ሴት ወራዳ ናት

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 5 месяцев назад +1

    አግዝብህር ደአሟ ደህና ሰራ አንድምስር አስሬ አንጅር ያንው ሴትዮዬ አትፍርም ጠብቅ ሰቷች አስድብ ናተ ያግዝብህር ቀምልም ናተ አቻ አንሳሰ ናተ ዉንድሜ አርስህን ጠብቄ ፈጥር ያጥብክህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አፍር በአ

  • @WofekajemalJemal
    @WofekajemalJemal 3 месяца назад

    ጀግና ናክ❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 5 месяцев назад +1

    አይዞ።ወዲመችን ከማደፈር ታፈአል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 месяцев назад +5

    ይሔ ሥራ ለአተ አይሖንም አሰብበት💔💔

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 5 месяцев назад +1

    ጉድ ነዉ ሥለሥራዋ ቤተሠብዋ ሣያቅ አደባባይ አወቀዉ ባልዩ ደሞ ከብት ነዉ ሥራዋ ሣዉቅ ያፈቅራታል

  • @HayahHjgi
    @HayahHjgi 3 месяца назад

    ይመቺህ👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @كريمه-ز2غ
    @كريمه-ز2غ 2 месяца назад

    እረ ጎበዝ የት እየሄድን ነው በየሱስ ስም ደግሞ የስርኳን ጥሪ ስምታቹህልኛል

  • @EthioEthio-gx1bm
    @EthioEthio-gx1bm 5 месяцев назад +1

    እክክ አትለፈኝ እርዳታን እፈልጋለሁ አድራሻክን እዴት ማግኝት እችላለሁ ያለሁት በሥደት ላይ ነኝ ❤❤❤😊😊

  • @Asda-n2l
    @Asda-n2l 5 месяцев назад +1

    አይዞህ ተሪፈሀል

  • @TsegayeTolla-te6fo
    @TsegayeTolla-te6fo 5 месяцев назад +2

    ዋው እባክህ አድራሻዋን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው

    • @mareabiga
      @mareabiga 5 месяцев назад +1

      Min lethone😅😅😅

  • @hybye5956
    @hybye5956 5 месяцев назад +1

    Ayzoe awesome 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww 5 месяцев назад +1

    ምኒቱ ሞልቃቃናት አላህ ሆይ እንድስራህ ግደልኝ ያርብ ትልቅመጋኛ መቱትአል😮😮😮

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww 5 месяцев назад +1

    ተርፊያለሁ አላለም😂😂😂😂ተርፈሀል😂😂😂

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 4 месяца назад

    በእውኔ ነው በቁሜ 😂😂😂 ምንድነው ልዩነቱ አስቃዠችህ እኮ😂😂😂😂😂

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 5 месяцев назад +1

    ሞክሪ ጩኸቱን አትላትም 😂 በባልዋ ስም እስኪ ማይ ማለት ነበረብህ 😂😂😂

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 4 месяца назад

    ስራ ብለው ሲጠሩትና እግዚያቤር ይመስገን ሲሉ ያስቁኛል😢😢
    ደሞ እንዲህ እያደረገች የስልኳ ጥሪ...😢 የፈጣሪ ያለህ ምንም የማይዛመድ ነገር ወይስ? ? ?

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 5 месяцев назад +2

    ራስህ ባመጣሄው ጣጣ ተደፍረህ ነበር😀😀😀

  • @purplestars029
    @purplestars029 5 месяцев назад +1

    Ya Allha 😭 😭 😭 this days 😢😢😢😢😢 unbelievable 😮😮😮😮😮

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 5 месяцев назад +1

    አፕሮቹ ደሰ ይላል ሚኪ በጣም አራድዬ ነው❤❤❤❤

  • @abebachwada6694
    @abebachwada6694 5 месяцев назад +1

    አረ ጉድ ነው ግን ጀግና ናት 🤣🤣

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 4 месяца назад

    በእየሱስ ስም ስልጣን የአጋንንት ስራ የፈረሰ ይሁን

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 5 месяцев назад +1

    በውኔነው፣በህልሜ፣አለ፣እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 5 месяцев назад +1

    አየዙቢላ😢😢😢አይይይሠዉአላህሀሂደኩም

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 5 месяцев назад +1

    ትልቅ መንፈስ ይዞታል

  • @erahema-yk8kx
    @erahema-yk8kx 5 месяцев назад +2

    ከመድፈር አይተናነስም ወንድ ልጂ ተደፈረ😂😮

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz 5 месяцев назад +1

    በጌታ ስም 😭🙆‍♀️ይቅር በልሽ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 месяцев назад +2

    የዝሙት መንፈስ ነው እኮ

  • @helulove8941
    @helulove8941 5 месяцев назад +1

    ላብ በላብ ሆነኮ ልጁ😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 5 месяцев назад +1

    I never seen like this

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 5 месяцев назад +1

    ወይአምላኬ የሴት አይናውጣ ምን አይቱዋ ቀፉፌ ናች😢😢😢

  • @MairoMairo-z4f
    @MairoMairo-z4f 4 месяца назад +1

    Wude selam new wademe ❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 месяцев назад

    ክክክ:በውኒነው:አላለም:በስማም:እኳንተረፍክ:ወድማችን:ለቤትህአዲስነኝ:ዛሬውባይህ:በሳቅገደልከኝ:አቤቱምላኬ:ይቅርበላት😢😢

  • @aminameles4466
    @aminameles4466 5 месяцев назад +1

    በጌታሰምዩርበልሽ😭🙆

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 5 месяцев назад +1

    ጉድ ነው ምን አይነት ጊዜ ደረስን ወነሰድች ሲያሰቅሩ መልክ መልክ ብቻ ነው የሚያዩ

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 5 месяцев назад +1

    So sad please you need to see doctor soon 😢 😢😢😢

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Месяц назад

    ጉድ እኮ ነው 😳😳😳😳ምን አይነት ሴት ናት

  • @Martejes
    @Martejes 5 месяцев назад +2

    አሳዘንከኝ😅😅😅😅😅

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi Месяц назад

    Woyi Amilake chirash zare dagimo ba buna shawodikat?

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 3 месяца назад

    ድምፅ ጨምር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 месяцев назад +4

    ከዮቱብ ዮቱብ እንደኔ 🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 5 месяцев назад +1

      እኔ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 месяцев назад +2

      😂😂

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 5 месяцев назад +1

    ወየጉድ የዲስ አበባ ሴቶች ጭራሽ ወንድልጅ ልትደፍር ይገርማል

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 5 месяцев назад +2

    አበስ ገበርኩ😮

  • @YoniMuler
    @YoniMuler 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 месяцев назад +1

    አልቀረብሺም:በይየስልኩንጥሪ:ቀይሪውና:ዳስሺንጫኚበት:ደሞአታፍርም

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 месяцев назад +1

    😀😀😀😀😀ተርፈሃል

  • @Textforfun64
    @Textforfun64 5 месяцев назад +1

    Set asrekash

  • @AebiGmariam
    @AebiGmariam 5 месяцев назад

    አይዞህ ተርፈሀል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 месяцев назад +1

    አር አወ❤❤❤ጉዳ

  • @AliHaid-rw9ye
    @AliHaid-rw9ye 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😭

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 5 месяцев назад +1

    Degmo Endezih anegagersh yetemesadeqew lik eko yebole molqaqoch honshbn eko! America 🇺🇸 nawi ymesl O babla yemtyiw ❤❤❤❤ besrat ende Ethiopia 🇪🇹 winetsh bekbr atawerim ende?

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 4 месяца назад +1

    ወድ ልጅ ልደፈር ነው

  • @zebibamuhaba
    @zebibamuhaba 5 месяцев назад +1

    እረምንጉዲነዉ

  • @HabefbaHaberba
    @HabefbaHaberba 5 месяцев назад +1

    እንኳንም ተረፍኩ ወንድሜ ሌላ ጊዜ mask ልበስ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  5 месяцев назад +1

      እሺ እሺ ደርጋው ለቀና አስተሳሰብሽ ክበሪልን

  • @Enatuuser-ui6fy8kc2s
    @Enatuuser-ui6fy8kc2s 5 месяцев назад +2

    Besemam edem ale Ede🙆🙆😃😃

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 4 месяца назад +1

    Keset durye yewend durye ybezal

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад

    Ere endew zendero setu syem aweta endet eyaregu eyaadeguachew new????

  • @ObsaaHundaa
    @ObsaaHundaa 5 месяцев назад

    ይህ ጐደኛ ሳይሆን ድንጋይ እራስ ነው። ይህን ያህል .....

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 5 месяцев назад

    ይቅርብህ ወንድሜ ጎመን በጤና ሌላ ስራ ብትሰራ ይሻላል ቧላንም በሽታ አሲዛው ይሆናል ይመርመር እና እራሱን ይወቅ አንተ እየፈራክ አትስራ ይቅርብህ እውነትበኃላ በህይወትክ ሊመጡ ይችላሉ እየፈራክ አትስራ እህትክ ከቤሩት

  • @SikoSilo-vi7po
    @SikoSilo-vi7po 4 месяца назад

    ወንድ ልጅ ፈተናው😂😂😂😂

  • @منصحي
    @منصحي 3 месяца назад

    Nadhoo maratee gudii😢😢😢😢😢

  • @gddydgfydyxyg3711
    @gddydgfydyxyg3711 5 месяцев назад +1

    እሳዘንከነየቸ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zehara53o
    @zehara53o 5 месяцев назад +2

    ዳኒ የት ሄዶ ነው ?

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 месяцев назад

    ግን ንግግርህን በሳቅ ገደልከኝ ወይይ ሆዴ በስመአብ
    ሴጣኔ እንዳታመጥብኝ አይባልም ለሌላ ግዜ ከጎናችን ፈጣሪ ነው ያለ እንጂ

  • @Martejes
    @Martejes 5 месяцев назад

    በመንፈስ ተፅኖውስጥ ነች የኤልዛቤል መንፈስ ነውየ ያዛት እቺ ሴትውሻ ክብረቢስ ሴትአሰዳቢ

  • @TinaTina-pj6ou
    @TinaTina-pj6ou 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FaleGizawu
    @FaleGizawu 5 месяцев назад +1

    Yenat teyake new yegarmegn ako😂😂😂😂