የመኖርያ ቤት በ2000 ብር እቁብ ! ከወለድ ነፃ የተመቻቸ እስከ 30 ዓመት ድረስ ከፍሎ የሚጨርሱት | ከድርጅቱ የተጣራ መረጃ | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የመኖርያ ቤት እቁብ በሁሉም ክልሎች ! በ77.280 ብር ቅድመ ክፍያና በ2 ሺ ብር ወራዊ ቁጠባ
    • የመኖርያ ቤት እቁብ በሁሉም ክልሎች...
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Комментарии • 277

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  10 месяцев назад +46

    የመኖርያ ቤት እቁብ በሁሉም ክልሎች ! በ77.280 ብር ቅድመ ክፍያና በ2 ሺ ብር ወራዊ ቁጠባ
    ruclips.net/video/bD1dUWCmrq0/видео.html

    • @susutube2726
      @susutube2726 10 месяцев назад

      ክፍለሀገርስ ትሰራላችሁ ማለት ቁጠባውን

    • @yunus7860
      @yunus7860 10 месяцев назад +3

      አንድ መጠየቅ የነበርብሺ ጥያቄ አንድ ስው በሚፍልገው ቦታ ቤቱ ይገዛለታል ብሉዋል እና ባለ2 መኝታቤት አጠቃላይ ከፍ ያው 6 ሚሊየን ነው መግዛት የምንፈልገው ቤት ከ6 ሚሊየን በታች ቢሆንስ ይቻላል ወይ ከዛበላይ ከሆነ አይቻልም ሲል ስለስማሁኝ ከባለፍው ከጫላጋር ሲያወሩ ይሄንን ባውቅ ደስ ይለኛል በተርፍ ሚርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ

    • @hayatsaed7577
      @hayatsaed7577 10 месяцев назад

      🙏🙏💗ቢሖን እኔም አለሑ❤

    • @AzebTadele
      @AzebTadele 10 месяцев назад +2

      ለምን ትክክለኛ ስልክ ቁጥር አይፃፍልንም ???

    • @AshinafiAbireAbire
      @AshinafiAbireAbire 10 месяцев назад

      ሀሳባችን መልካም ነው ፤ግን እቁብ ካልዎጣ ይህ ሁሉ ብሪ ማን ይኬስራል??

  • @zeneshaaa-lv9ce
    @zeneshaaa-lv9ce 10 месяцев назад +172

    ግን እየኖርንበት ቢሆን ጥሩ ነው ምክኛቱም ለቤት ክራይ የምንከፍለው ለዚ ይሆን ነበር ምን ትላላቹ ተመልካቾች

    • @user-vx6ry3ik1l
      @user-vx6ry3ik1l 10 месяцев назад +3

      Teru hasab new. endeza hono 2000 be happy sayhon 4000_6000 erasu behon teru new. yehe le derejetum 25 amet yemefejewun yemekfeya gize yekeneseletal. yebet balebetochem yemeyawetut birr lerasachew bet selehone menem kereta aynorachewum. menalbat kef yale kefeya madreg anestegna gebi yalachewun kalagelele beker.

    • @keolusgeyorgs9296
      @keolusgeyorgs9296 10 месяцев назад

      ​@@user-vx6ry3ik1lጥሩ ሀሳብ ነው እስኪ ድርጅቱን የመሠረታችሁት ይሄን ሀሳብ ተወያዩበት

    • @almanal2382
      @almanal2382 10 месяцев назад +2

      ልክ ነው 30አመት ሙሉ የቤት ኪራይ ልከፍል ነው እዴ

    • @Fthforammedia
      @Fthforammedia 10 месяцев назад +6

      ይህን የሚያደርጋው ነጋዴ ሳይሆን ከህዝብ ችግር የሚቆረቆር አካል ሲሆን ነው

    • @user-qb2wm9cr3s
      @user-qb2wm9cr3s 10 месяцев назад

      Awo lik nesh enideza biderig tiru nebir

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 10 месяцев назад +31

    መጠየቅ የነበረብሽ ግን የዘነጋሽው ነገር 1. ደንበኞች ውላቸውን ማቋረጥ ቢፈልጉ ገንዘባቸው እንደት ይመለስላቸዋል?
    2. ደንበኞች በ10 ዓመት ውስጥ ቤቱ ባይደርሳቸው ምን አይነት ካሣ ይካሣሉ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад +3

      ከዚ በፊት ጫላ ጠይቆ መልስ ተሰቶበታል ያንን ቪዲዮ ተመልከቱ፣link comment ላይ አለ

    • @lifeambaye4843
      @lifeambaye4843 8 месяцев назад

      Wilun bitaquart yekefelikatin new yemitwesdew imagine....ke zare 6 amet befit ke 2 million belay kefilo eskahun alideresewim wilun endayakuart 2 million ahun men tiseraletalech....endayketil tesfa yelewim eta beyegizew yidersal gen be tikikilegnaw adelem

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 10 месяцев назад +55

    ገና ከዚ በሗላ 30 አመት ለናንተ እየከፈልን እኛ በጉጉት ልንሞት ነው ቤቱን ሰርታችው ለምን እየኖርንበት አንከፍላችውም ስስ ብልታችንን እየነካካችው አታሰቃዪና

  • @user-es9uu2ou2z
    @user-es9uu2ou2z 10 месяцев назад +8

    ስሜነህ ባይፈርስ ቃለመጠይቅ ያድርግ
    እሱ የተደበቀዉን ማውጣት ይችላል

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 10 месяцев назад +32

    እኔ የሚለው ለኛ ለአረብ ሀገር ለምንኖረው ስደተኞች በኢንባሲ በኩል ምዝገባ ይምጣልን በራሳችን ስምና ፓስፖርት እንመዝገን እባካችሁ እኛንም አሳትፉን እናም ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 10 месяцев назад +1

      La igna betam qalal naber min yadergal ignan inda zega ayiqoxorunim😢

    • @eskedarwesen2737
      @eskedarwesen2737 10 месяцев назад +7

      እውነት ነው የኔም ሀሳብ ነው ገና ውክልና ልከን ከማለት በኢንባሲ ቢያመቻቹልን አሪፍ ነው

    • @GeAl-xe3nb
      @GeAl-xe3nb 10 месяцев назад +2

      ገንዘብሽን ለ በዚህ ላይ ባታውይ ጥሩ ነው ይህ ካፒታሉ ስራ አይታወቅም

    • @user-oq9uq4zj9f
      @user-oq9uq4zj9f 10 месяцев назад +1

      መቸነውምዝገባየሚደረገው??

    • @bizuneshyifa7234
      @bizuneshyifa7234 10 месяцев назад

      Endewu sele egziabehr belachu egnanem erdun berasachin enmezegeb beteseb amenen bizu tegodetenal

  • @legizewnew1477
    @legizewnew1477 10 месяцев назад +8

    ቤቱን የተወሠነ ከከፈልን በኋላ ቢሠጠን ጥሩ ነበር የቀረውን እየኖርንበት ብንከፍለው

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1p 10 месяцев назад +5

    10 አመት ጠብቄ ከዛ 5 አመት ተጨምሮ 15 አመት ልጠብቅ አዞርክብን ምነዉ ሸዋ ቢቀርስ ገቢያ ሚዲያ ወዳችዋለዉ ልመዘገብ ነበር ግን ኢንሹራንስ ከፍየ እናተ ራሳችሁ አትከፍሉም ደረሰኝ ከዛ አምስት አመት ልታከራይ ምኑን ደረሰኝ ይባላል እዉነት ገቢያ ሚዲያ ተንትኖ ምጠይቁት አጀት አርስ❤❤❤

  • @DrWitty
    @DrWitty 10 месяцев назад +11

    ወንድሜ በቀላሉ የቤት ባለቤት መሆን ጢሩ ነው ነገር ግን እንደሚያዎሩት ቀላልል አይመስለኝም ዋናው ጨዋታው ውሉላይ የተጻፈው ነው ወሳኙ የብዙ ሪልስቴቶች ችግር ነገሮችን ለሚዲያ ፍጆታ ቀለል ያደርጉና በውል የደሃውን ማህበረሰብ ገንዘብ ሳይሳቀቁ የሚግቱና የሚያስለቅሱ አሉ ስለዚህ የውሉን አንቀጽ አንድ ባአንድ ምንይላል የሚለው ወሳኝ ነው እባካችሁ ወገኞቸ ውሉን ሳታዩ እንዳትፈርሙ ፡፡

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад +1

      ቪዲዮውን በደንብ አላዩትም እነዚህ እኮ ሪልስቴት አይደሉም

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 10 месяцев назад +3

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ለንታቀርቡልን መረጃ

  • @Rim_mame
    @Rim_mame 9 месяцев назад +1

    ሙሉ ክፍያውን ጠቅለል አድርጋችሁ ንገሩን
    ሀላችሁም ኮሜንታተሮች ሙሉ ክፍያውን እያላችሁ ፃፉላቸው ከ10 አመት ቡሀላ ቤት ባይደርሳቸውስ የሚካሱት ካሳው ምን ሊሆን ይችላል በሉ❓❓

  • @gediongetachew8435
    @gediongetachew8435 10 месяцев назад +1

    ወጪ ቆጣቢ ቤት ማለት ምን ዓይነት ቤት ነው? የቤቱ ስታንዳርድ ቢገለፅ።
    ባለ አንድ መኝታ ካሬው ከ40 ካሬ ጀምሮ ይላል እንጂ በትክክል ስንት ካሬ እንደሆነ አይናገረም። የቤቱም ዋጋ እስከ 4ሚሊየን ይላል እንጂ ትክክለኛ fixed የሆነ ዋጋ አልተገለፀም። ለምን?
    ቤቱ ለ 5 ዓመት ሲከራይ በስንት ብር እንደሚከራይ ቢገለፅ።
    ሌላው ደግሞ ቤቱ ሲደርሰኝ ለመንግስት የምከፍለው የምን ግብር ነው?ስንት ፐርሰንት ነው?
    ለባለ አንድ ተመዝግቤ በኋላ ላይ ዕጣው ሳይወጣ በፊት ወደ ባለሁለት መቀየር ብፈልግ እችላለሁ?
    ውሉ ላይ ከአንቀጽ 3.9.2 እስከ አንቀጽ 3.9.4 ድረስ "ዕጣው መውጣት ከጀመረ በኋላ" የሚል ሀረግ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል። ይህ ማለት ከታህሳስ 27 2016 ዓ.ም በኋላ ለማለት ነው ወይስ ሁሌም በቀጣይ ዕጣ ሲወጣ ሒደቱ ከተጀመረ በኋላ ለማለት ነው?
    አንቀጽ 3.9.4 ላይ ዕጣ ያልወጣለት ሰው ማቋረጥ ከፈለገ ብሩን ለመቀበል 10 ዓመት መጠበቅ ያለበት ለምንድነው?
    ውል ሲቋረጥ ለመንግስት የሚከፈለው ግብርስ ምን ዓይነት ግብር ነው? ሲደርሰኝ ከምከፍለው ግብር ይለያል? እሱስ ስንት ፐርሰንት ነው?

  • @user-cx5qm1tk1k
    @user-cx5qm1tk1k 10 месяцев назад +2

    ስለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ስለ ቤቶቹ አይነት ነው ለምሳሌ ቪላ , ፎቅ , ኮንዶሚኔም የዚህን ሁኔታ ለማወቅ ነው አመሰግናለሁ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 10 месяцев назад +2

    ድንቅ ሃሳብና አሰራር ነው ለበለጠ መረጃ እደውላለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 10 месяцев назад +5

    ቤት ለመግዛት ለምን ሶስተኛ አካል መግባት አስፈለገ? ከቤት ፈላጊና ቤት አቅራቢ ውጪ ሌላ ወጪ ለምን አስፈለገ ህዝቡን ልትግጡት ነው እንጂ ምንም አትፈይዱም በዛ ላይ አሰራራችሁ ውስብስብ ነው

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 месяцев назад +4

    እየኖርንበት ከሆነ ጥሩ ነው ካልሆነ ከማዳም ቤት ጩኸት ያጠራቀምናት ሰንመጣ ቤት ኪራይ ከፍለን እንደገና ለዚ ቤት እቁብ ምን ይተርፈናል አሰቦበት አለን ቤት ለመግዛት እኛ የማዳም ቅመምች

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 7 месяцев назад

    ገበያ ሚዲያ ምርጥ ጣቢያ ነው።የምታቀርቡት ጉዳይ ሁሉ አንድ በጋዜጠኝነት፣አነድ በአማካሪነት በመሥራት የግለሰብን ብልፅግና በጎምኞት ብቻ ሣይሆን አቅጣጫ እያሳያችሁን ነው።እናመሠግናለን።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 10 месяцев назад +24

    ውይይ ሢያሥጠላ ህዝቡ በርሀብ እያለቀ ህንጻ ገንቢው በዛ እሥኪ ሥራ ቀይሩ ወደግብርናው ፊታቸህን አዙሩ እና ህዝባቹን ታደጉ ባለሀብቾች አንድ አይነት ሥራ ላይ ብቻ ሙጥኝ አትበሉ😭😭😭😭😭

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 месяцев назад +2

      እንዴ ቤትምኮ ግዴታ ነው በቤት ኪራይ እራሡ የዞረ ሥንት አለ

    • @FatySam
      @FatySam 10 месяцев назад

      ዋናው ቤትነው

    • @munatube5308
      @munatube5308 10 месяцев назад

      እና እኔ ስሞት ነውቤቱ የሚደርሰኝ😢

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 10 месяцев назад

      @@munatube5308 ኮንዶሚንየም እኮ ወይ ሠው እድሜውን ጨርሦ ሢሞት ወይ በምርኩዝ መሄድ ሢጀምር ነው እዳውን ከፍሎ የሚጨርሠው 😂😂😂😂😂😂

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f 10 месяцев назад

      ​@@almasbh6100😂😂😂

  • @ayfokiruderibe4868
    @ayfokiruderibe4868 10 месяцев назад +1

    እኔ በ2000 ብር። እቁብ የሚለውን አባባል አልቀበለውም ተመዝጋቢው በቅድሚያ 78ሺ ብር ይከፍላል ከዚያ በየወሩ 2ሺብር ያሥቀምጣል ከዚያ መች እንደሚደርሠው ለማያውቀው ቤት ዝም ብሎ ይገፈግፋል ከዛ በተቀመጠው ብር የራሣቸውን ህንፃ ከገነቡ በሁላ ብሩን ሊመልሡልህ ይችላሉ ።ለምን ቀጥታ ከባንክ አያገናኙትም ።

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 10 месяцев назад +2

    ያገሬ ሰው ገራ ገባን በውጭ አገር የተለመደ ነው ይሄ ልዮነቱ እዚህ እቤቱ ውስጥ እየኖሩ ነው የሜከፍሉት

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 9 месяцев назад

      መኖር ትችያለሽ በኪራይ ቤት ከሆንክ ግን ለዛ እምትከፍይበትን ለዚህ ታረጊያለሽ

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 10 месяцев назад +3

    ያልገባኝ ነገር አንድ ሰው የቤቱ ባለቤት ሲሆን በሙሉ የቀጠበውም የሚከፍለውም በጥቅሉ ክፍያው ስንት ነው እስከ መጨረሻው ነው የተከታተልኩት ግን ሙሉ ክፍያውን በግልፅ አልተናገሩም?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ከዚ በፊት ጫላ በሰራው ቪዲዮ ላይ አለ የቪድዮ ሊንክ ኮሜንት ላይ አለ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 10 месяцев назад +3

    የሙግዛት መግዛት እኛ አንገዛም ሰዋች ተጠንቀቁ እህ አይመችም እህ ስራ

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 10 месяцев назад +1

    የ ባለ 3 መኝታው ዋጋ ከ 5 አመቱ ኪራይ ውጪ ወደ 10 ማሊዮን ብር ይጠጋል ቀስ እያለ ከመከፈሉ ውጪ ምንም ቅናሽ የለውም። ገዜምኮ ገንዘብ ነው። በዚህ ሁሉ አመታት ውስጥ ለምኖርበት ቤት የምከፍለውስ? ሀሳቡ ከላይ ሲሰማ ደስ ይላል ሲሰላ ግን ያው ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ችግሩ የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተራ በተራ አለማየት ነው

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 8 месяцев назад +1

    ችግሩ እኮ ቤቱ ሲደርስ የሚከፈለው ከየት ይመጣል ነው

  • @natitube4758
    @natitube4758 10 месяцев назад +3

    ቢቀርስ ይሄን ያክል ብር ካለኝ አልሰራበትም እንዴ እስከሚደርሰኝ ሰርቼ ሁለት ቤት አገዛበታለሁ

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 10 месяцев назад +2

    ቤቱ እንደት ነው የግል ግቢ ነው የጋራ መኖሪያ ቤት ነው የግቢው ስፋትስ?

    • @mickeydi
      @mickeydi 10 месяцев назад

      ግቢ? ግቢ ምን ነበረ? ቃሉን አውቀዋለሁ እስቲ እስታውሱኝ😅 ስፋቱ ስትል ከመሬት ምን ያህል ለፈጣሪ እንደሚቀርብ ማወቅ ፈልገህ መሰለኝ 😂

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 9 месяцев назад

      ​@@mickeydi😂😂😂😂 ግቢ የለውም በልልኝ ግቢ አምሮት ይቀራል

  • @birhanetibebu-tb9sj
    @birhanetibebu-tb9sj 10 месяцев назад +4

    መልካመ ሀሳብ ነው ግን ከልብ ከሆን እውንት ዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚኖሩትን ለመርዳት ከሆነ እየኖርንበት መክፈል የለብንን ነው እንጂ ማመቻቸት ያለባችሁ ተከራይቼ የምኖረሰበትን ብር ለናንተ እየቆጠብኩ ነው እንጂ አንዴት ለናንተም ለቤት ኪራይም አየተከፈል 30 የምጠብቀው😮😮😮😊

    • @munatube5308
      @munatube5308 10 месяцев назад +3

      ችግር በኛብር መስራት ስለሚፈልጉነው

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 10 месяцев назад

      ሳህ

    • @mimi-16
      @mimi-16 10 месяцев назад

      እኛ እየኖርንበት ቤቱን ብንከፍል ጥሩ ነው እንጂ አያስተማምንም

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 10 месяцев назад +1

    ቤቱን እናንተ ካልሰራችሁት ፥ ቅድመ ፕላን ከሌለው ቢያንስ ከየትኛው የቤት ገንቢ እንደምትገዙልን ሳናውቅ ባለ ስንት ወለል ህንፃ ላይ እንደሚሆን ሳናውቅ?* በዚህም ላይ ደግሞ 10 አመት ሊፈጅ ይችላል እጣው እስኪደርሰኝ እንደገና ደግሞ ደርሶኝም ለ 5 አመት ያህል በስሜ ይሁን እንጂ በ እናንተ ቁጥጥር ውስጥ ነዉ፣ ልኑርበት ካልኩ ኪራይ እከፍላለሁ ።ከ5 አመቱም በዃላ ሌላ ክፍያ ከሱም በዃላ ለ 30 አመት ወርሀዊው ክፍያ ይቀጥላል። ስለዚህ አንድ ሰው እድለኛ ሆኖ ቶሎ ካልደረሰው ከክፍያ ነፃ የሚሆነው ከ 45 አመት በኋላ ነው ማለት ነው?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ችግሩ የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተራ በተራ አለማየት ነው

  • @bereketzeleke4602
    @bereketzeleke4602 10 месяцев назад

    ጥሩ ሐሳብ ነበር ያልተመቸኝ ቤቱ ከደረሰህ በሐላ ለ 5 አመት ለነሡ ነው ገቢው ይጣራ ለባለእድሉ የሚሆነው ከ6 አመት በሐላ ነው አውቀህ ግባበት!!!!

  • @AlemGirma-sh7qf
    @AlemGirma-sh7qf Месяц назад

    ሀሳባችሁ ጥሩ ነው ግን የቤት ባለቤት ስንሆን የምንከፍለው ከሌለን ምን አማራጭ አለ ለመመዝገብ እፈልጋለሁ ሲደርሰኝ የምከፍለው ስሌለኝ ነው እያማረኝ የቀረሁት

  • @daniyemekurye9552
    @daniyemekurye9552 10 месяцев назад +1

    በርቱ ገባያ ሚዲያ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 8 месяцев назад

    yeine Meret Ehet Tebareki Besedetognoch Sim Ejeg Betam Enamesgenalen Yelibachinen Teyaqe New Yeteyeqeshew Efffff❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eshetbelhu3296
    @eshetbelhu3296 10 месяцев назад +2

    ጠቅላላ የቢቱ ዋጋ ቢገልፅ ባለ 1, 2, 3 መኝታ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ተገልፀፆዋል ከዚ በፊት ጫላ በሰራው ቪዲዮ ላይ አለ የቪድዮ ሊንክ ኮሜንት ላይ አለ

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 10 месяцев назад +1

    Thank you for information

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 10 месяцев назад +6

    አጠቃላይ ክፍያው ስንት ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ሙሉ መረጃው ቪዲዮ ላይ አለ

  • @sarafersha3080
    @sarafersha3080 10 месяцев назад +1

    በአሁኑ ግዜ እውነት ይሔን ነገር ባልተጨበጠ ነገር ማን ያምናል ከበፊቱ በሰው በደረሰው መማር ነው

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 10 месяцев назад +1

    Yemitiserubet mulu material mind new?

  • @dfggdt9728
    @dfggdt9728 4 месяца назад

    እየኖሩቀት እዳዉ ብከፉሉ ቀጣም ጡሩነዉ ለቤት ክራይ የሚከፉልት ለዛ ይከፉሉታል

  • @meserettesfaye-fy4tj
    @meserettesfaye-fy4tj 10 месяцев назад

    ጥሩ ሃብ ነው ወገን ለወገን መደጋገፍ ምይኛ ህይወት በቀለለ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 8 месяцев назад

    እኔ ጥያቄያ ለምን ቤቱ ከደረሳቸው ቡሀላ የወረሀዊው ብር እጥፍ ሆነ እና እ30 አመት ድረስ ነው እጥፍ አድርገን የምንከፍላው ?

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 10 месяцев назад +1

    አነስተኛ ገቢ ያለው የሚለው ነገር ወይ እናንተ አልገባችሁም ወይ እኔ አልገባኝም

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff 10 месяцев назад +3

    ስለመለሽልኝ አመሰግናለው እኔ ለመመዝገብ እፈልጋለው ግን ሙሉ ዎጋውን ማወቅ አልቻልኩም ሌላው ቤቶች ምንአይነት መሆናቸውን አይጠቅሱም ካሬውን ብቻ ነዉ

  • @aster3798
    @aster3798 6 месяцев назад

    እንደዚህ አይነት ሁሌ እንደሰማን ነው ግን ቤቱን ሰጥታቹን እንደ አሮፓና አሜሪካ እየከፈልን እየኖርበት ሰላሳመት ከኖርበት ስፈልጉ ወሰዱት እኛ ቤትክራይ አማሮናል ቆጥቡ ተምለንማ መግስትጋር ቆጥበን መች ደረሰን ቤትክራይ ከፍለን ቆጥበን ልጆች አስተምረን በልተነ ጠጥተን ባስር ሺና በምስት ሺ ደሞዝ ምንም አልተግባባንም ብቻ እግዚአብሔር ያስበን መቼስ አውንም በቸርነቱ ነው የምንኖረው እደገቢያችን ቢሆን ጎዳና ነብር

  • @Who-cares1aboutme
    @Who-cares1aboutme 10 месяцев назад +1

    መግስታቹ የሰራነውን ያፈርስብናል እናንተ ደሞ ላም አለኝ በሰማይ ሀሳብ :: ለምን እየተኖረ እንደ የቤትኪራይ ተከፍሎ እንዲያልቅ አታደርጉም

  • @Afowork6798
    @Afowork6798 10 месяцев назад

    ባለ አንድ መኝታ አንድ ሰው ቢደርሰው በምሳሌ ብታስረዱኝ አንዴት 4ሚሊዮን 30ዓመት ይከፈላል አምስት ዓመት ቢቆጠብ =12*5*2000=120,000 ቤት ቢደርሰው 300,000 ቤቱ ለአምስት ዓመት ቢከራይ =5*12*10,000=600,00 3ቱን ስንደምርው 120,000+300,000+600,000=1,020,000ይሆናል 4,000-1,020,00=2,980,000ይመጣል ቀሪውን 2,980,000ለመክፈል በወር 12,416.67መክፈል ይጠበቅበታል 12,416.67*12*20ዓመት =2,980,000

  • @hewanalemayew1622
    @hewanalemayew1622 9 месяцев назад

    ዳሽን ባንክ የገንዘብንም የቤቱንም ዋስትና ይወስዳል
    ቤት የደረሰው ሰው ስም ማዞሪያስ ማነው ሚከፍለው ወይስ በምዝገባው መሰረት ነው ካርታ የሚያገኘው የባለቤትነት ማረጋገጫ ???

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 10 месяцев назад +1

    በ ክልልከተሞች ቢሆን ቢሆን አሪፍነበር ለምሳሌ ደሴ ቢሆን አሪፍነበር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      በፈለጋችሁት ቦታ ይችላል ብሎዋል

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 10 месяцев назад

    የቤት የዋጋ ንረት በምን ልትፈቱት ነው ይህንን ድርጅት የከፈታችሁት ለዚህ መልስ አሳማኝ መልስ እፈልጋለሁ በተጨማሪ የምትሰጡት በቤት የቀን ገደብ እና የገንዘብ ገደብ ምን ያህል ነው

  • @jamilajamila2380
    @jamilajamila2380 10 месяцев назад +1

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ አረብ አገር ያለኑ እዴት መመዝገብ ይቻላል

  • @zuzu3917
    @zuzu3917 10 месяцев назад +1

    Gobez teyaki neshi ❤❤❤

  • @asemareadale212
    @asemareadale212 6 месяцев назад

    ሰላሳ አመት ሙሉ እዳ ምርጥ ድራማ ናት

  • @sirgutshiferaw5463
    @sirgutshiferaw5463 9 месяцев назад

    ሰው ሁሉ ለገናና ለጥምቀት ወደ ሀገሩ ስለሚገባ ጥር መጨረሻ ብታረጉት ጥሩ ነበር ወይ ደግሞ በመሀል መመዝገብ የሚቻልበት መንገድ ብታመቻቹ ያሁኑ እጣ አልፎ ለሁለተኛ ግዜ እጣ ካለ እሱ ላይ ብታሳትፎዋቸው ጥሩ ነበር ስንት ሰው ይኖራል ወኪል የሌለው አረብ ሀገር የሚኖሩ ውክልና መላክ የማይችሉ

  • @JonasKusnagi
    @JonasKusnagi 7 месяцев назад

    አሁን ታህሳስ አልፍል እና እጣዉ ወጣ እንዴት ሆነ ገበያ ሚድያ እጣ ከወጣላቸው ሰዎች ሆናቹ አቅርቡልን ሁለተኛዉላይ እንድንሳተፍ

  • @godlove3206
    @godlove3206 10 месяцев назад +3

    How they going to trust you put them in the house and let them pay

  • @godlove3206
    @godlove3206 10 месяцев назад +1

    I have to wait 10 years how I'm going to trust 😭 you

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff 10 месяцев назад +1

    የአሹራው ክፍያውንም አልጠየቅሽውም ማነው የሚከፍለው

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 10 месяцев назад

    Ahun yekefelinew kifiya bemulu kebetu mulu waga lay tekenash (tasabi) yemehon new new?

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 10 месяцев назад +1

    በጦርነት ሰሜን እየጠፍች ማን ይገዛችሆል መጀመሪ አገር ሰላም ግንብ ብቻውን አያምርም ያለሰው

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 9 месяцев назад

      ምን አለበት ብለሽ ክፍለሀገር ያለው ጤፍ አምራች ገበሬ ይሙትጂ 😢😢

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 10 месяцев назад +2

    የህዝቡን ስስ ብልት እና ትርታ በሚገባ አውቃችሁታል የተዘጋጁትን ቤቶች ለምን አታሳዩንም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ቤቱን እንገዛለን ነው ያሉት መጀመርያ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ

  • @solomonbalcha1514
    @solomonbalcha1514 9 месяцев назад

    Clearly what is your benefit as the organization

  • @freeghnn
    @freeghnn 8 месяцев назад

    A collective model of to buy real estate meaning , 3ት መጠየቅ ያለባቸው ጥያቄዎች ፩ የቤቱ ገዢ ቀድሞ ለመሸጥ ወይም ለማስተላለፍ ቢፈልግ የሚከፍለው ቅጣት ክፍያ ወይም የኣግልግሎት ክፍያ ኣለው ፪ ቤቱ ላይ መንግስት የይገባኛል ጥያቄ ቢያነሳ ፤ የተፈጥሮ ኣደጋ ፤ እሳት ፤ ወይም ሲሰራ ያልተሟላ ከሆነ ማነው ተጠያቂው? ፫ ይህ ድርጅት ቢከስር ወይም ፤ ለሌላ ድርጅት ቢሸጥ የመጀመሪያ ውል ይጠበቃል ወይስ በኣዲሱ ድርጅት ህግ ነው የሚካሄደው?

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro 7 месяцев назад

    Baxem xurunow gin.misgafa mechenow❤❤❤

  • @mekuanintgelaw7566
    @mekuanintgelaw7566 10 месяцев назад +1

    Same like Gojo Bridge and it's totally scam

  • @selomongebrezgi5190
    @selomongebrezgi5190 10 месяцев назад

    የቤቱ ስታንዳርድ ምን አይነት ነው።የሚለየው እጣ ከወጣ በኋላ ነው?ሌላው ስም ስያዞር በሽያጭ ነው በስጦታ ነው ወይስ በምንድነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ከዚህ በፊት ጫላ በሰራው ቪዲዮ ላይ ተመልሰዋል፣ሊንኩ ኮሜንት ላይ አለ

  • @Aaron_1997
    @Aaron_1997 6 месяцев назад

    ቆይ አፓርትመንት ነው ወይስ እኛ ነን ምንመርጠው ?

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 10 месяцев назад +1

    Dirjitu betun keman naw eyegeza letemezgabeweche be eata mesetew ??? Botaws yet naw, bale sint fok apartment naw meseraw ?? Le 3 bedroom, tekilala wagaw sint naw ??? Silk kutirachew sint naw ??

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ ዋጋን በተመለከተ ከዚ በፊት ጫላ በሰራው ቪዲዮ ላይ አለ የቪድዮ ሊንክ ኮሜንት ላይ አለ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 10 месяцев назад +1

    አንድም ተሰርቶ ሲሰጥ አይተን አናውቅም ፍርድ ቤት ሲኳትን ነው ምናየው።

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 10 месяцев назад

    well come gebeya media❤❤❤

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 месяцев назад +3

    እኔ ግን ያልገባኝና ፌር ያልመሠለኝ ነገር እጣው ከወጣ በሗላ ከተለመደው የወራሐዊ ክፍያ ለምንድነው እጥፍ የሚሆነው ለምሳሌ 2000 ነው የሁለየም ክፍያ ግን ከጣው በሗላ 4000 ብር ይሆናል አለ እንደቁብ ከሆነ አላማው በእጣ እስከሆነ ድረስ ለምን እጥፍ ይከፍላል ይብራራልን

    • @aumrazanbintislam671
      @aumrazanbintislam671 10 месяцев назад +2

      አኮ ከዛም በለይ ልጨምርም ይችለል ምን ዋስትና አለን ከእጀቸው ስር ከረጉን ቦሃለ መምለጨ ዬለንም ደርሶብኝ አይቼለሁ ሰዎች አስተውሉ ሆ 😢

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      መልሱ ከዚ በፊት ጫላ በሰራው ቪዲዮ ላይ አለ የቪድዮ ሊንክ ኮሜንት ላይ አለ

    • @user-pq2nm5ri9h
      @user-pq2nm5ri9h 10 месяцев назад

      ​@@aumrazanbintislam671እውነት ነው ከዛም በላይ ልጨምሩ ይችላሉ

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r 10 месяцев назад +1

    በራሳችን ቦታ ግን መስራት ላልቻልን በቁጠባው ይሰሩልናል

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 10 месяцев назад

      ጉበዝ ጋዜጠኛ ድምፅሽ ሰርጎች መርከብ ነው ደስ ይላል::

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 10 месяцев назад +1

    እይኖርኩበት ለክፈል እላልው

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 9 месяцев назад

    ቤቱንስ በመሓል ከቃተው መሽጥ ይችላሉ?

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 10 месяцев назад

    Ye bank account yelelan sewochi endet new menmezegeb ke Hager wuchi yalen malet new?

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 10 месяцев назад +1

    የቴሌግራም ቁጥራቸውን ስጡኝ ወዳጆቼ ምናልባት እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝም ከገባሁኝ እስኪ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 8 месяцев назад

    Chala Liyu Wedemachin Enamesgenalen❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @behailuworku2758
    @behailuworku2758 10 месяцев назад

    ያልገባኝ ባለ 1 ከ 40 ካሬ ጀምሮ ይላል ከዛ ደሞ በወር 2000 ሲደርስ 300000 ቅድመ ክፍያ ይላል ካሬው ከ 40 በላይ ለሆነ ምንም የተብራራ ነገር የለውም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      በደንብ አብራርቶታል ከዚ በፊት ጫላ በሰራው ቪዲዮ ላይ አለ የቪድዮ ሊንክ ኮሜንት ላይ አለ

  • @ashenafikebede8078
    @ashenafikebede8078 10 месяцев назад +1

    ጥሩ መረጃ ነዉ። ነገር ግን የቤቱ እጣ የደረሰው ሰዉ ቤቱን ከባንክ ጋር አያይዞ እዳዉን መክፈልና ስራ ልሰራበት ይችላል??? አፍሌት ለመሆን ደዉላለዉ።

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 10 месяцев назад

      ስልካቸው አለህ እባክህ

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff 10 месяцев назад +1

    የቤቱ ሙሉ ዎጋው ስንት ነዉ አልጠየቅሽውም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 месяцев назад

      ከዚ በፊት ጫላ በሰራው ቪዲዮ ላይ አለ የቪዲዮ ሊንክ ኮሜንት ላይ አለ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 месяцев назад +1

      @@gebeyamedia ከዚህ በፊት የነበረውንም ቪዲዮው ሠምቸዋለሁ አሁን ግን ሙሉ ዋጋ በግልፅ አልተናገረም ከዚህ እስከዚህ ነው ሢሊል የነበረው

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 10 месяцев назад +1

    ዌልካም ገበያዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassayeyosef6622
    @kassayeyosef6622 10 месяцев назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ፣አንደ ሰው በመሐል አቋርጦ ለመውጣት ቢገደድ የከፈለው ገንዘብ እንዴት ይመለስለታልሏ?
    2/ቤቱ ሲወጣለት ከ77000.ሺ ብር ሌላ ለሶስት መኝታ ቤት ሰንት ይከፍላል፣ ብቱን ሲረከብ?

  • @truth4646
    @truth4646 10 месяцев назад

    eta yewetalet ekubtegna, biet besimu sigezalet yemikeflewn kifiya (le misale 800,000 Birr le bale sost megnita) be andi gize yemikefel new? weyis endet? ye bank bidir yimechachiletal wey?

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 месяцев назад

    አረብ ሀገስ እህቶቼ አትሸወዱ ንቁ ባዶ እንዳትቀሩ ። በራሳችሁ ሂዳችሁ ገዙ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 8 месяцев назад

    የምር ጡሩ ሀሰብ ነው ግን ማን ያምናል ባሁኑ ስአት

  • @roobaajiru7516
    @roobaajiru7516 10 месяцев назад

    Yee sm mazoriya kefiya key new mikeflew wayes exa yederesew sew new?

  • @user-bo9by4ln2o
    @user-bo9by4ln2o 9 месяцев назад

    እጅበእጅ ሰንት ነው

  • @lenelene8877
    @lenelene8877 10 месяцев назад +1

    Iskazaa alimotimii

  • @nura7681
    @nura7681 7 месяцев назад

    Endet nahu ye men agenchu??

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 10 месяцев назад

    77280+(120*3500)=500,000 ብር ባለ 3መኝታ ያውም 10አመት በኋላ።ትበላላችሁ አስተውሉ

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂ከባዲነው

  • @kibromghiwot4183
    @kibromghiwot4183 8 месяцев назад

    Poor questions from the journalist

  • @melakufantaye5842
    @melakufantaye5842 7 месяцев назад

    የምን ሿሿ ነው

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 10 месяцев назад

    It's not new idea because all over the world you can own house depends on your monthly income but the word luck I don't accept because they have to make sure when they exactly give us the house after I rigistered?????

  • @Addis-cewata
    @Addis-cewata 10 месяцев назад +1

    30 years it’s to far I can’t wait than winning

  • @belachewmamuye4131
    @belachewmamuye4131 10 месяцев назад

    Le dehaw sayhon le nigd yetekuakuame yimeslal

  • @mickeydi
    @mickeydi 10 месяцев назад

    የኔ እህት እስቲ ትንሽ ፍገግ በይ ወይስ አንቺም ቁጠባ ጀምረሻል😄

  • @user-is4gm7hr7x
    @user-is4gm7hr7x 8 месяцев назад

    Eyenornebat behone 10000 yawatal gn

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 10 месяцев назад

    Ye mengist ewukina alewu manewu fikad yesetewu

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 10 месяцев назад

    በውጭ የምንኖር ሰዎች ወኪል የሌለን ሰዎች በዚህ ኦድል ተጠቃሚ ልንሆን እንችላለን

    • @GeAl-xe3nb
      @GeAl-xe3nb 10 месяцев назад

      እናቱ ውንዳትበይ እነዚህ እራሳቸው ሰርተው ስለማይሰጡ ገንዘብሽ እነሱ ከሚጠቀሙበት ውጭ ለአንቺ የሚፈጥረው ነገር የለም

  • @almazegutemagutemabadane8218
    @almazegutemagutemabadane8218 10 месяцев назад

    Yelewut dubai newu ines hindet mamasgab ichilalewu

  • @Afowork6798
    @Afowork6798 10 месяцев назад

    ጥሩ ይመስላል ለመክፈል ግን ከባድ ነው

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 9 месяцев назад

      ከባዲነው ግደታ ስራ መስራት ይኖርብሻል ባገርሽ መቸም በሰው አገር አታረጂ

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 9 месяцев назад

    ምንም አልገባኝ እኔ ትናት ቤቱን ሲያሳይ አይቸ ያለቀለት መስሎኝ ዛሬ ወንዲሜን እንሞክርደ አልኩት😂😂