Ethiopia - የሶማሊያው ፕሬዚደንት አዲስ አበባ ሲገቡ ያሳቃቸው ምንድነው? | የአህመድ ሺዴ ተልዕኮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @HassanTahirJibicho-ci1ht
    @HassanTahirJibicho-ci1ht 10 месяцев назад +10

    የሶማሊያ ሕዝብ እና መንግሥት ኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግስት ለእነርሱ ሰላም ስባል የተከፈለውን መስእዋትነት መርሳት የለባቸውም ።

  • @Gazeta_News_Ethiopia
    @Gazeta_News_Ethiopia 10 месяцев назад +3

    ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 10 месяцев назад +8

    ሼክ መሀመድ እንኩዋን ደህና መጣህ ድግሥ ተደደግሶ መቅረት ከጠ በሉ እራሱን ያገለለ መፍትሄ የለውምና ቆይታቸው ለሰላምና ፍቅር ያድርግልን እንመኛለን❤።

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 10 месяцев назад +1

    Very good progress 👏 we all brothers. Let work together ❤️

  • @GjgGmjkk
    @GjgGmjkk 10 месяцев назад +1

    ትክክክክል ሱማሊያ ቂም አያዉቁም ዛሬ ተደባድቦ ነገ ሰላም ይልሀል ጀግና ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahamedAhmedMahamedAhmed-ws9vr
    @MahamedAhmedMahamedAhmed-ws9vr 10 месяцев назад

    The old abisiniya አማራና ትግራይ ናቸው ይህን ታሪክ ይናገራል

  • @solomonwondwessen1746
    @solomonwondwessen1746 10 месяцев назад

    ተሳስተሀል የሳቀ ሁሉ ደስ ያለው አይምሰልህ...የፌዝም ሳቅ አለና

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 10 месяцев назад +6

    ታላቁ እስክንድር ታላቋ ትግራይ ታላቋ ሶማሊያ ሶስቱም ፈራረሱ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 10 месяцев назад +6

    የአወዳይ ጫት አዘጋጅቼልሃለው ብሎት ነው እንዲህ ፏ ያለው😅

  • @SamuelAbera-w5t
    @SamuelAbera-w5t 10 месяцев назад +1

    ነገሌ ቦረና ነው የተወለዱት አትሳሳት

  • @asmabarch7575
    @asmabarch7575 10 месяцев назад +2

    አንድ ናቸው የአህመድ ሽዴ ከራቫት ቅኔ ነው

  • @MelesWMikael-cq9ts
    @MelesWMikael-cq9ts 10 месяцев назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ መጣህ❤❤❤?

  • @AdiGedo
    @AdiGedo 10 месяцев назад

    አህመድ ሽዴ የቦረና ተወላጅ ነው

  • @benamoha498
    @benamoha498 10 месяцев назад +1

    Afar now Ahmad atwash

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 10 месяцев назад

    የሱማልያው ፕሬዝዳንት ሀሰን የግብፅ ሴራ አስፈፃሚ ነው
    የሱማሌ ላንድ ፕሬዝደንት ከሌሎች አገሮች ሲዋዋሉ ለምን ዝም አለ?

    • @ktube8920
      @ktube8920 10 месяцев назад

      ራስሽን እሱ ቦታ ላይ አስቀምጪው ሀገርሽ ለሁለት ቢከፈል 😢

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 10 месяцев назад

    ላሶማልያ ጣላት ራሱ ሱማሌዉያን ነቻዉ ፣

  • @semaga2530
    @semaga2530 10 месяцев назад +1

    በሰፈርክበት ቁና ነው እሚሰፈርብህ። ታላቋ ሶማሌ ቢሉ ምን ያስገርማል? ታላቋ ኢትዮጵያስ ይባል የለ። ከሌላው በልጦ ታላቅ የመሆን አባዜን ትቶ ተከባብሮ መኖር።

    • @Fuex-p4h
      @Fuex-p4h 10 месяцев назад +1

      "ታላቋ"ሲሉ ምን ማለታቸው ነው ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ታላቋ ኢትዮጲያኮ ከታሪኳ አንፃር እንጂ ለተንኮል ታስቦ አይደለም

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 10 месяцев назад +1

    Grandma dream declared king Abiy Ahmed new move. From Ethiopia to finfinne country’ capital city from Addis Ababa to king Abiy Ahmed. Like Kazakhstan capital city from Astana to nur sultan!

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 10 месяцев назад

    ለምን ሳቁ ኣብየ ሳይቀበላቸው መደበቁ ምክንያቱም ለሳማልላንድ የሰራው፡አውቅና ስህተት ሰራችሁ ብሎው የሳቁት የሆናሉ ወይ ሸኩ

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 10 месяцев назад +4

    ጉረኛው የሶማሊያ መሪ በባዶ ጉራ አዲስ አበባ ገባ። ምቀኛው የኤርትራ መሪ ግን ወደ አዲስ አበባ አልመጣም !!!!!

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 10 месяцев назад

      🤮🤮🤮🤮🤮

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 10 месяцев назад +2

    ምነው ልብሳቸው እና ካራበታቸው አንድ ሆነ፣አንድ ቤት ውስጥ ነው እንዴ የለበሱት?

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 10 месяцев назад

    ❤ምን አይነት እንቶ ፈንቶ ነው የምታወርፕት?

  • @MierabuTeklu
    @MierabuTeklu 10 месяцев назад

    Ethiopia yihen indil agignita sitabelash mayet yasferal

  • @MierabuTeklu
    @MierabuTeklu 10 месяцев назад

    Ahmed shide

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 10 месяцев назад +1

    የሱማሌ የአፍሪካ ህብረት ነው የመጣ ሁሉ ነገር በቃ ኢትዮጵያዊ የአፍሪካ ህብረት እስኮሆነ ድረስ ማነኛውም አፍሪካዊ መምጣት ይችላል ነገር መጠማዘዝ ሰርተህ ብላ😂

    • @EntisarTofike
      @EntisarTofike 10 месяцев назад

      ኢሳያስ ለምን አልመጣም አፍሪካዊ አይደለም??

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 10 месяцев назад

    ንፋስ ዘይብላ ዓውዲ፡
    ምስ ጊዳ መንገዲ፡
    ጥረ-ምረ ዝበልዕት ከብዲ
    ንወያነን ንኣብይን ኣሚንካ ናብ ዕርቂ፡
    ፍጹም ቀድያ ነይትቐዲ።
    እዩ ነገሩ።

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 10 месяцев назад +1

    ጀግናነው የሶሜሌ መንግስት በጦርነት የደቀቀች ሀገር ሁናበት ነው እንጂ አብይን ያሽመደምደው ነበር ሲጀመር አያስበውም ነበር አብይ

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 10 месяцев назад +1

      አንተ ክፍት አፍ፤ ኢትዮጵያዉያን እኮ ካልሲ የሳጠበህን ጣልያን እና እንግሊዝ ሽንቱን አሸንታ የላከች የተከበረች ሀገር ናት። ስለ መሽመድመድ ስታወራ አታፍርም?😂

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 10 месяцев назад

      ሽርጣም

    • @EntisarTofike
      @EntisarTofike 10 месяцев назад +1

      ​@@Tadewosyohanesሸርሙጣም።

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 10 месяцев назад

    አይ ፈታ ዲሊ ሳቅ መተንተን ጀምራችሁ የፈት ገፅታ አንብቦ መተንተን ?? እኔ ባንዳ ጋዜጠኛ ከመሆን መሞት ይሻለኛል

  • @SARANEGESSE
    @SARANEGESSE 10 месяцев назад

    Fara fegegeta new men letelun new demo ena akrufo yekebelachaw telatun eko new yamikabelew

  • @dkm1666
    @dkm1666 10 месяцев назад

    becaus they speak in somalia nothing eals

  • @AbduSamad-gf6ek
    @AbduSamad-gf6ek 10 месяцев назад

    Ye Nagele Borana tawalag noww

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 10 месяцев назад

      Who 🤔

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 10 месяцев назад

      Deer new oromo

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 10 месяцев назад

      @@arafatahmed2435are you sure he’s Oromo ? Yes he’s negele but there is Somali people living with Oromo

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot 10 месяцев назад

    May be Lebesachew kene kerebatachew seletemesasele new yasakachew 😅

  • @HagosGebremeskel-m8j
    @HagosGebremeskel-m8j 10 месяцев назад

    Please tell the truth.

  • @A.J6839
    @A.J6839 10 месяцев назад

    😂😂😂 ክቡር ፕሬዝዳንት 20KM የባህር በር የስጡን በብሎ ሲጠይቃችው ነው የሳቁት ::

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 10 месяцев назад +1

    የሶማላ ፕረዝደት የመጡ በአፍሪካ ስብሰባ።ነው የመጡ እንጂ ኢትዮጵያ መምጣት የአፍሪካ መሰብሰብያ ስለሆነች ነው

  • @bfbhd9616
    @bfbhd9616 10 месяцев назад

    Cheep PP propagandist !!

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 10 месяцев назад

    Kkkkkkkkkkkkkk...........!

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 10 месяцев назад

    አሚሪካ የጦር ሰፈር ልታቋቁም ስለሆነ ይሆናል የሳቁት።

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 10 месяцев назад

    ስለ "greater Somali "ከመተንተን በፊት ስለ"greater kush?"ግራ አጋቢ ፖለቲካ ብትነግሩን ይበልጥ ነበር።😂

  • @ShimelisGetachew-n2j
    @ShimelisGetachew-n2j 10 месяцев назад +2

    😂😂😂sawuye zim bilo inde fano yizital. Ye Amara dam alebat inde 😂😂😊

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 месяцев назад

    በሽተኛ ነገር ናችሁ የሱማሌ መንግስት ቢናደድም እውነት አለው ሀገር ስትከፈል ዝም የሚል የለም የኢትዮ መንግስት እዚጋር አጥፍቷል በራሳችን የምንጠላውን በሰው አናድርግ ሲቀጥል ለምን ሳቀ ነውዴ ምን ይመስላሉ በአላህ ስም ነገር አለባችሁ

  • @xdcg5102
    @xdcg5102 10 месяцев назад

    😅😅😅

  • @hagermedia2770
    @hagermedia2770 10 месяцев назад +1

    Ethiopa berwa mezgat, neberebat buzu tninanish amro yalachew gorebetachin, bekininet sinkebelachew betihtina sinaskebrachew enesu gin yinikun kefelegu be king geziachew tizaz yiwegunal so Ethiopa lendezy aynet astesaseb yalachew agerat gedeb lititil yigebal😊😊
    Ahunim ke alkochu min eyasebe be dimber chaf min aynet enkiskase eyaskede endale betinikake kititil medereg alebet, yetechalew yahil maikeb benesu metal alebet::

  • @SabaAbduraman
    @SabaAbduraman 10 месяцев назад

    ያሳቃቸው ያንተ የጋዜጠኛው ድንቁርና ነው። ደግሞ ጥንቆላ ጀመራችሁ?

  • @abdulmohammed8845
    @abdulmohammed8845 10 месяцев назад

    Very backward idea,we are in 21st Century,where are you?

  • @teddyredline7126
    @teddyredline7126 10 месяцев назад

    bla bla bla.....

  • @Lammii-h9g
    @Lammii-h9g 10 месяцев назад

    ምንም ውጥረት የለውም ውጥረት ያመጣችው እናንተው ገዜጠኛ ወይም አክቲቪስት ተብየዎች ናችው

  • @DesaleTolesa
    @DesaleTolesa 10 месяцев назад

    👎👎👎👎👎👎👎

  • @teshaledaba3981
    @teshaledaba3981 10 месяцев назад

    kkkkk

  • @IshumiHalmar
    @IshumiHalmar 10 месяцев назад

    Lol 😂😂 don't FORGET BIGGEST REGION in federal ETHIOPIA IS OGADEN AND THAT LAND IS FOR SOMALI SO DO YOU THINK THAT HASSAN HE GUESTS 😂

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 10 месяцев назад

    እዚ ብኢትዮ ፎርምን ካለኦት ናይ ዜና ማዕከናትን ዝደጋገምን ዝማሓላለፍ ዘሎ ዜናታት ምስ ኤርትራን ወያነን ናይ ሰላም ዘተን ቁምነገሩን ይካየድ ኣሎ ዝብል ብሓቅን ብቑምነገን እንተ'ኾይኑስ ንርእዮ እዩ ዘብል።
    እዚ ከምዚታት ካኣ ሕጂ'ውን ማይክሮፎን መድያ'ውን ይደግሞ ኣሎ'ሞ ገለ ሓቅስ ኣለዎ እዩ ዝመስል።
    ብሓቂ ወያኔ ነዚ እንተተግቢርዎ ካኣ፡ ንኹሉ ህዝብታት ኢትዮጵያን፡ ብፍላይ ንወያኔን ህዝቢ ትግራይን ሓሊፉሎምን ድሒኖምን ማለት እዩ።
    ምስ ፋኖን ኤርትራን'ኳ ጸገም እንተዘይ ሃለወ፡ ንወያኔን ንኣብይን ግን ክትኣምኖም ዘጸግም እዩ። ምኽንያቱ ንኤርትራን ህዝባን ዓቢ በደል ስለ ዝፈጸሙን ስለዘይእመኑን። በቲ ሓደ ወገን ካኣ ዘይፍታሕ ጸገም ስለ ዘየለስ፡ ንወያኔ ካኣ ኣምላኽ ልቢ ይሃቦ እዩ ዘብል። ንኣብዪን ንወያኔን ግን ማዓስ ዝእመኑ ኮይኖም። እምበር እዚ እንተተገይሩስ ብፍላይ ንህብታት ትግራይን ኣምሓራን፡ ከምኡ ካኣ ንህዝቢ ኤርትራን'ሲ ዓቢ ናይ ሰላም መንገዲ እዩ ነይሩን። እዚ ካኣ ብኹለን ናይ ዜና ማዕከናት ይደጋገም ስለዘሎስ ገለ ናይ ሓቂ ኣምፈት ከይሃለዎስ ኣይተርፍን እዩ ዘብል።

    • @EntisarTofike
      @EntisarTofike 10 месяцев назад +1

      በክደት ከሻቢያ የሚበልጥ የለም ። ካለፈዉ የመከራ ጉዞ ትምህርት ወስዶ ለሰላም መስራት ይጠበቅበታል።

  • @johnhaile3425
    @johnhaile3425 10 месяцев назад

    Do you know you are a classical hypocrite? If you ask how? Every thing that you blamed Somalia for is what have been done to Eritrea by your nation. Be professional and neutral.

  • @hayatahmed4560
    @hayatahmed4560 10 месяцев назад

    Greater Somalia 🇸🇴 diro neberech ahun yelem yihen astesaseb search google ask Somaliland is country they Answer you Somaliland is one ☝️ state of Somalia 🇸🇴 country please stop ✋ false news you are journalist try to give your peoples real history respect ✊ world 🌍 countries borders rules.

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 10 месяцев назад

      instead of asking Google, go and ask one person in Somaliland, "what is your citizenship? " he or she literally answer you "I am the citizen of Somaliland" please give a recognition for the people's right of self determination. Go and ask google "is self determination universal declaration?" It answers self determination is universal declaration. 😊