Sheger Shelf - ኻሊል ጂብራን Kahlil Gibran ፀሐፊ እና ተራኪ - ግሩም ተበጀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 мар 2021
  • #Ethiopia #ShegerShelf # KahlilGibran
    Sheger Shelf - ኻሊል ጂብራን Kahlil Gibran ፀሐፊ እና ተራኪ - ግሩም ተበጀ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 21

  • @zematirekatube7869
    @zematirekatube7869 3 года назад +1

    በጣም የምወደውን ድንቅ ባለቅኔ ይዘህልኝ ስለመጣህ ላንተ ያለኝ አድናቆት እና ክብር ከነበረበት ከፍ ብሏል ። ግሩሜ ስትተርክ በቦታው የነበርክ ነው ምትመስለው ። ሸገሮች በርቱ ። አንዱዬ ደሞ ጠፍቷል(( ለ አንዱዬ፡ .. ከ አዳም ረታ ስራዎች መሃል መረቅ ከተሰኘው መጽሃፍ ውስጥ > የሚለውን ክፍል በ ትረካ ይዘክ ከች ብትል .. ነፍሴ ትደሰታለች ) ። ግሩሜ በርታልኝ

  • @safisaabishu7452
    @safisaabishu7452 2 месяца назад

    What a beautiful narration 👏👏

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti Месяц назад

    የምር ትረካህ በጣም ደስ ይላል በጣም ተመስቼ ነው ሚሰማህ
    አንዲት ቆጆ ሴት ኤዲ atmestegnm

  • @hablemekonnen9311
    @hablemekonnen9311 3 года назад

    Thank you 💕

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 3 года назад

    I know girume u love this guy so much..

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 3 года назад

    I like it bro

  • @kumelachewadugna
    @kumelachewadugna 7 месяцев назад

    ምርጥዬ

  • @henixox9439
    @henixox9439 3 года назад

    betam Arf New Bertuln

  • @asefatibebu8737
    @asefatibebu8737 5 месяцев назад

    ከአምስት አመታት በፊት የነበሩትንጠቸትረካዎች ማግኜት አልቻልኩም😢

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.........

  • @mierafbirhanu1784
    @mierafbirhanu1784 3 года назад

    ኒቼን 😭😭

  • @lulu-mc6yc
    @lulu-mc6yc 3 года назад

    የሲግመንድ ፍሮይድ ታሪክ🙏

  • @zematirekatube7869
    @zematirekatube7869 3 года назад

    ግሩሜ አንድ ግጥም አለ ከሃሊል ለ እህቱ የገጠመው > ይሰኛል እስኪ ይዘህ ከች በል .. ከ ቆንጆ ማጀበያ ጋር ። ስለማደንቅህ ነው ምርጫዬን እንድታቀርብ የማዝህ ። አደራ አደራ

  • @samuelshimals2279
    @samuelshimals2279 3 года назад

    ኽብሪ ሚገባው ሰው

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 года назад

    girumachen tilek akberot ena adnakot alegne yebel yebel yasebelal ketilebet!!!

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 3 года назад

    ግሩም ጥሩ እውቀት ካለህ ለምን የ ታላቁን ፈላስፋ (ፕላቶን) ስራዎች አታቀርብም፡፡ ግን እውቀት ይጠይቅሀል፡፡ ካሂል ጂብራን ካንተ አይሻልም ለኔ፡፡ የፕላቶ ስራዎች አለምን ሀገርን ይቀይራሉ፡፡ አብይ እራሱ አልገባውም የፕላቶ ሀሳብ

    • @snowballs8549
      @snowballs8549 3 года назад +2

      why don't you do it yourself instead of criticizing someone else? I'm surprised you even know Pluto's name

    • @kukulunega
      @kukulunega 3 года назад +1

      ዮናስ ሀቤቴ፣ዝተቴ፤ ግራ የገባህ ግራ፤ በተለይ ፍልስፍና ከዘመን ዘመን ሃሳብ ከሃሳብ እየተሻኮተ መልካም መልካሙ እየጠራ ወደፊት ይሄዳል።ለምሳሌ የካቶሊኩ ፈላስፋ ቅጉስ ኦገሥቲን ፍልስፍናውን መሠረት ያደረገው በፍላጦን(Plato) ፍልስፍና ላይ ነው።ይህ በስድስተኛ ክፍለ ዘመን ላይ ሲሆን ወደ 13 ክፍለ ዘመን ስንመጣ ቅዱስ ቶማስ አኳኖስ ሌላ የካቶሊክ ፈላስፋ እናገኛለን።ጽኁፉ የተመሠረተው በፈላስፋው አርስጣጣሊስ(Aristotle) ጽሁፍ ላይ ሆኖ የአፍላጦንን በመተቸት እና በመቃወም ሀሳቡን ያሰፋዋል። በማጠቃለያ ሃሳብ ያድጋል ይሰፋል።ከእያዳዱ ጥሩ ሃሳቢ የምንወስደውና የምንጥለው እሳቤ አለ። አንድ ፈላስፋ ብቻውን ዘላለማዊ እውነት ግን የለውም።አንዳዶቻችን የሃይማኖት መጽሐፋቻን ዘላለማዊ እውነት አላቸው እንል ይሆናል።እነዚህ መጽሐፍት የፍልስፍና መጽሀት ሳይሆኑ የጭፍን እምነታችን መሸሸጊያ ጣቢያዎች ናቸው።ከዚህ ቃል የጨመረ ወይ የቀነሰ ሲኦል ይቃጠላል ከሚል ማስፈራሪያ ጋር የተከተቡ።

    • @yonashabte1639
      @yonashabte1639 3 года назад

      @@kukulunega የተዛባ እውቀት ነው ያለህ አንተ፡፡ በደንብ አንብብ ፍልስፍና ምን እንደሆነ እወቅ መጀመሪያ፡፡