ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ | TPLF| Tigray| Debretsion| ethiopiainsider

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለመምራት ህወሓት "የራሱን ሰዎች መመደብ ይችላል" ሲሉ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ። አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት ቡድን "አሁን ህወሓትን መወከል አይችልም” ብለዋል።
    ዶ/ር ደብረጽዮን ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡበት እና ከትላንት በስቲያ ሰኞ የተጠናቀቀው የህወሓት 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በምርጫ ቦርድ እውቅና አልተሰጠውም። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 14 የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትም አልተሳተፉም።
    ዶ/ር ደብረጽዮን ሊቀመንበር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ከ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፤ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚገኙበት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር “ህወሓትን ወክሎ ነው የገባው። አሁን ህወሓትን መወከል አይችልም” ሲሉ ተናግረዋል።
    በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር "የህወሓት ሰዎች መመደብ አለባቸው" ያሉት ዶ/ር ደብረጽዮን፤ በጉዳዩ ላይ ጊዜያዊ አስተዳደሩን "ካቋቋሙ ወገኖች ጋር ውይይት ያስፈልጋል” ብለዋል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ ውስጥ ከህወሓት በተጨማሪ የትግራይ ሠራዊት፣ ምሁራን እና ተቃዋሚው ባይቶና ድርሻ አላቸው።
    በጉዳዩ ላይ ከፌደራል መንግስት ጋር ውይይት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የጠቆሙት ዶ/ር ደብረጽዮን፤ "እኛ ትግራይ ውስጥ ብቻ የምንጨርሰው አይደለም" ሲሉ ለ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" አስረድተዋል።
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
    ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...​
    ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
    ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
    ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
    ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider

Комментарии • 303

  • @gdr668
    @gdr668 21 день назад +42

    የትግራይ ሕዝብ አማራጭ ሀሳብና አማራጭ ፊት እንዲያይ ፍቀዱለት ከላዩ ላይ ዉረዱለት

    • @Gochu1132
      @Gochu1132 21 день назад +2

      😂😂amarach party feterulet ? Amarach party hono mekereb new inji sijemer ye Ethiopia politica partiwoch be seltan lay yalewen party (mengist) bemesadeb bemawared bemetechet inji wede hizeb kerebew ene egna seltan lay kalew yebelete eseralehu gejiw party yagodelew egna enserre etc.. kemalet sew yeseraw mankashsh kezam alefew mesadeb ye politica eweket ayedelem. Ye abezagnaw ye Africa chiger yehew new. Happy Ashenda ❤❤

    • @truthfor27
      @truthfor27 20 дней назад

      ኣፈርብላ ኣንተ ላይ ያለው ቀንበር እስቲ እይ

    • @gdr668
      @gdr668 20 дней назад +1

      @@truthfor27 አፈር አልበላም ጥህሎ አያለ ግን ለትግራይ ሕዝብ ማህበራዊ እረፍት ስጡት 50 አመት ቆመራቹበት ይብቃ ነዉረኛነታቹ የስብሃት ነጋ ስርወ ግልገል

    • @Bemnet-cu2fm
      @Bemnet-cu2fm 18 дней назад

      ምናባህ ኣገባህ ኣጋስስት

    • @gdr668
      @gdr668 18 дней назад

      @@Bemnet-cu2fm አንተም አማራጭ ስድብ አዘጋጅ ...የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ ለለዉጥ የተፈጠረ ነዉ የበዙ ሀሳቦችን በተለያየ አቅጣጫና አዉድ መመልከት ያስፈልገዋል አትቸንከር

  • @HaftomTadese-wb8wj
    @HaftomTadese-wb8wj 21 день назад +24

    ሕፍረት ዝበሃል ዘይፈጠረሉ ደብረ ዕንክልል ደብረ ፅንተት

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 21 день назад

      ብሀቂ

    • @afubunnawi390
      @afubunnawi390 21 день назад

      እናትህ ትበዳ ዲቃላ ቦርኮ

    • @kidisthailu9220
      @kidisthailu9220 21 день назад

      @kakiko-fm5gu
      cm

    • @ahmaduhfyui2521
      @ahmaduhfyui2521 21 день назад

      ​@kakiko-fm5guኣድጊ ኢኻ ተበዳ

    • @SwingTrader-v9w
      @SwingTrader-v9w 21 день назад

      ​@kakiko-fm5guሓቅኻ ኢኻ ፀርፊ ኣብ ተጋሩ ተቀባልነት የብሉን ግን ደብረፅዮን ከምይ ኢሉ ዓለም ክመርሕ ትግራይ ክመርሕ ዕድል ተዋሂብዎ "ኣዮኻ ናይና" ተባሂሉ እዃ ትግራይ ናብ ገደል ሒዝዋ ጠፊኡሰ ። ደብረፅዮን ንኡሸተን ቀበሌ ከመሓድር እውን ብቅዓት የብሉን ብጣዖሚ እዩ ድኹም ፓለቲከኛ ። ህወሓት ን መለሰን ብሓደ እዮም መይቶም ። ደብረፅዮን ጥሮታ ተትወፅእ እዩ ምሐሾ ብህዝቢ ውን ተፀሊእኻ ከቢድ እዩ ።

  • @alebachewgebre5874
    @alebachewgebre5874 21 день назад +14

    ተንኮለኛ

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 18 дней назад

      ፖለቲካ ተንኮል ነው ስለዚህ ተንኮለኛ ብሎ ለፖለቲከኛ ሃይለቃል መናገር ስድብ አይደለም

  • @bunna_ytb
    @bunna_ytb 21 день назад +15

    የህወሓት ሰዎች በጊዜያዊ አስተዳደሩ የማይገቡበት ዋናው ምክንያት 14ተኛ ጉባኤው "ህገወጥ" በመሆኑ ነው። አሁን ላይ ጊዜያዊ አስተዳደሩን የሚመሩት ከዚህ ቀደም በፓርቲው ህጋዊ አባል የነበሩ በመሆኑ ይህ "ስልጣን ስጡን" ጥያቄ ህጋዊነት የለውም። በዚህም አዲሱ የህወሓት አመራር "ህጋዊ አይደለም"ና ሀላፊነት መያዝ አይችልም።

    • @abdurehimosman8838
      @abdurehimosman8838 21 день назад

      ትክክል ነህ

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад +1

      Egna ye Tigray wetatoch mengistachinin enawkalen ye abiy telalaki sile Tplf congress ayagebawm

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 18 дней назад +1

      ጉባኤ ማለት ህዝብ ነው ህዝብ ትክክል ካልሆነ እነ ጌታቸው ትክክል ሊሆኑ አይችሉም እነ ጌታቸው የህዝብን ጉባኤ በድርጅቱ ህግ መሰረት መግባትና ያላቸውን ሃሳብ ለጉባኤ አቅርበው ጉባኤ የሚላቸው መስማት ነበራባቸው ከጉባኤ መሸሽ ማለት የህዝብ ድምፅ አንሰማም ማለት ነው የህዝቡስ ድምፅ ደግሞ ካልሰሙ ለማነው የሚሰሙት ለማነው የሚሰሩት ፍርድ ለራስ ነው ለማነው የሚሰሩት ?

  • @haftamumengistu8436
    @haftamumengistu8436 18 дней назад

    ደብርፅ ታርኽ ከይታባላሽ ምስ ገታቸው ተስማማዕ ናብ ጉርብ አትእተው እስኻ scholar እኻ ምስ እል አለም እና ፈትለወርቅ አይተምደብን ለምን የፃፍት አርትክል የለም ፀብፃብ ብቻ እዮም ዝፅሕፉ

  • @jz7451
    @jz7451 21 день назад +27

    This guy is still playing the same old dirty game .

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Non of ur business focus on ur leaders

  • @shalomdesta1381
    @shalomdesta1381 21 день назад +13

    ኤረ ይብቃችሁ ማሰብ ከቻላችሁ ለህዝባችሁ አስቡ

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 21 день назад +12

    D tsion, please make a favor for tigray people leaving any party including tplf.

  • @esuali2818
    @esuali2818 21 день назад +13

    የቀን ቅዠት ላይ ያለ ምስኪን ፍጡር

  • @HassenHassen-k9f
    @HassenHassen-k9f 21 день назад +4

    በዚህ ሰዉዬ የስልጣን ጥም ክልሉና ሀገራችን ብዙ ዋጋ ከፈለች እባካችሁ የትግራይ ልጆች ይህንን ቁሞ ቀር አንድ በሉት።

  • @kibromgebreyesus3146
    @kibromgebreyesus3146 21 день назад +21

    ምናለ ግን መንግስት አስሮ ቢገላግለን ይህንን ሰውዬ

    • @BED-o3j
      @BED-o3j 21 день назад

      😂😂😂😂😂 Help yourself!

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 21 день назад

      Try to come

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Entay yimilketeka barya

  • @ashenafi725
    @ashenafi725 21 день назад +7

    ወይ ደፂ..ጓንቱ ናፍቆኝ ነበር

  • @MekonenGuji-dq6wp
    @MekonenGuji-dq6wp 21 день назад

    ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሠለጠነ ውይይት ማድረግ ተገቢ ቢሆንም ለፈደራል መንግሥት ተቋማት ህጋዊ ምላሾችን መቀበል የግድ ይላል።ህወሓትና ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደ ሌሎች ክልሎች የማዕከላዊ መንግሥት መመሪያና አቅጣጫ መቀበልና ማክበር ይኖርበታል።በስመ ውይይት በንትርክ መቀጠል ተገቢ አይደለም።ይልቁኑም የትግራይ ህዝብ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመቅረፍ መትጋት መልካም ነው።

  • @kibromgebreyesus3146
    @kibromgebreyesus3146 21 день назад +15

    የትግራይ ህዝብ እናንተን አይፈልግም በቃ ተውት ለውጥ እንፈልጋለን

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 18 дней назад

    ህወሃት ራሱን ማደስ አለበት በድሮ አሰራር አዲሱን የትግራይ እና የኢትዮጵያ ትዉልድ ማስተናገድ አይችልም ጥልቅ ተሃድሶ ያስፈልገዋል ።

  • @YohannesLeul-m4o
    @YohannesLeul-m4o 21 день назад +1

    ድሮዉም ሁሉንም ያላማከለ ጉባኤ ሊካሄድ የነበረው ጥድፊያ መረን ያጣ ከፍተኛ የስልጣን ጉጉት መሆኑ ያደባባይ ሚስጢር ሆነ።ይህደግሞ ኣይታሰብም!!!

  • @solomonabreha3800
    @solomonabreha3800 16 дней назад

    Pure Tigray people wake up this political fight for power

  • @habtishraya-cs1nj
    @habtishraya-cs1nj 21 день назад +13

    በጣም ያሳዝናል ዶክተር ተብሎ እንደዚህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ማፈርያ

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 21 день назад

      Dedeb....this is too much for your little brain

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Barya abiy

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 18 дней назад

      አይይ ዶክተር ደብረፂዮን ቅን ትእግስትኛ አስተዋይ ነው ነገሮችን በውይይት መፍታትና ትክክልኛ ህዝብ የሚፈልገውን ለመስራት እንተባበር የግል እልህና ቂም በቀል አያስፈልግም እያለ ነው እናንተ አሁን የምትንጫጩት እናውቃችሃለን ለትግራይ ገዶአችሁ አይደለም ባለችው ቀዳዳ ገብታችሁ ለማበጣበጥ ነው ግን የለም ሰዎቹ እኮ የትግራይን አደራና ትላንትና እናቶቻችንና እህቶቻችን አናስደፍርም ብለው ህይወታቸው የሰጡ ወጣቶች አደራ አለባቸው ብሥራ ያለ ሰው ወለምታ ይገጥመዋል ግን ወጌሻ አለና ይድናል አትጨነቁ ይልቅስ የራሳችሁ ብዙ የምክር ነገር አለ እዛ ጭኹ።

  • @TesfayGher-s5k
    @TesfayGher-s5k 21 день назад +1

    ዝሐለፈ ዘርአዊ አካይዳ ይአክል በቃ

  • @ya411
    @ya411 21 день назад +4

    የሚናገረው ለርሱ ለራሱ የሚገባው አይመስለኝም:: የመለስ ትልቁ የሰራው ቁም ነገር በድርጅቱ ሰው እንዳይፈጠር አድርጎ ማለፋ ነው

    • @SwingTrader-v9w
      @SwingTrader-v9w 21 день назад

      ብሓቂ ። ዕንክሊል ዝኾነ ሰብ 😂 still እኮ እንዴት ወደ ሰልጣን እንደሚመለሰ ነው calculate የሚያርገው 😂

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 19 дней назад

    እባካቹ ከፓርቲም ከስልጣንም በፊት የህዝቡን ጉዳይ አስቀድሙ

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 21 день назад +1

    አይ ህወሓትዬ ስወድሽኮ ጥሎብኝ ።

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 18 дней назад

    ,አይተ ደብአጽዬን አማርኛ ነው እያወሩ ያሉ ወይስ ትግርኛ ነው ስላልገባኝ ነው።

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 21 день назад

    ጌታቸውና ደፂ በአራዳ ተነጋግረው የተጣሉ መስለው ሥራውን እየሠሩ ነው ወዳጄ አትሸወድ!

  • @BED-o3j
    @BED-o3j 21 день назад +1

    Extremely happy seeing this happening!

  • @gashaw773
    @gashaw773 21 день назад +3

    መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከጎንህ ያዝ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ባንዳ የትግራይን ሕዝብ አይወክሉም።

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 21 день назад

      Ethiopia under pp is dead....Tigray is alive

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Banda eko esun bandera yizo be tagayoch yekelede sew nw

  • @GetachewGebre-jm6bp
    @GetachewGebre-jm6bp 15 дней назад

    አራባ ና ቆቦ ከተጠየቁ ጥያቄዎች የሰጣቸዉ መልስ ምንም ልገባኝ አልቻለም ደንቆርቆር

  • @mulugetabariso4504
    @mulugetabariso4504 21 день назад +1

    Debre Tsion and his allies are Disgraceful indeed, they are disrespectful to their own peoples and Tigray region in general!
    What a shame !

  • @Beehope-y7i
    @Beehope-y7i 21 день назад +7

    ከ ኢትዮጵያ ኣገራችን ኣብረን ወደፊት

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 21 день назад +1

    ደጺን፥ካየሁት፥ቆየሁ። የታወደ፥ዘንዶ፥እኮ፥ነው። ያንን፥ጦር፥ስንዴ፥ሲያሳጭድ፥ውሎ፥በጭካኔ፥ያስጨፈጨፈ!!

  • @meresahagosmeresahagos9575
    @meresahagosmeresahagos9575 21 день назад +4

    ውሽታም

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv 21 день назад +2

    ደፂ ምነው አፈላሽ😂😂😂

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 21 день назад +1

    ሳላደቅህ አላልፍምምም

  • @alemmedia3348
    @alemmedia3348 21 день назад

    እናንተ ፖሊቲከኞች ስትባሉ ፤ የራሳችሁን ልጆች አሜሪካን ሀገር እያስተማራችሁ የደሀ ልጅን ለጦር ግንባር ታመቻቻላችሁ።
    እባካችሁ የደሀ ልጅ ይኑር!! ቢያንስ ከሞት የተረፉትን ወንድሞቻችንንና አስታማሚ ላጡ ወገኖቻችንን እንዲናስታምማቸው ግዜ ስጡን
    ቢያንስ ካለፈው ነገር እንማር

  • @brooksisay3807
    @brooksisay3807 21 день назад

    Bravo detsi

  • @AaAa-my4yl
    @AaAa-my4yl 19 дней назад

    በጣም ይገርማል ኣንተ ተብሎ ዶክተር ህዝባችን በየ ቦታው ተበታትኖ እነሱ ስለ ማንይምራ ይዋጋሉ

  • @AlemuKebda
    @AlemuKebda 21 день назад

    መጀመርያ ህግ ማክበር ለህግ መገዛት አስፈላግ ነው እናቴ ግን ለህግ ተገዥ ሁኑ ካለኖ ግን እናቴ ከሀገርቱ ህግ በላይ ሆናችሁ አገር ሠላም ልያገኝ አይችልም ህግን አከብሩ

  • @Akm-vl7qt
    @Akm-vl7qt 21 день назад +6

    ያው እንግዲህ ለሱ ስልጣን የሚገበረው የደሃ ልጅ ህይወት ነው

    • @GoitomKebrom
      @GoitomKebrom 21 день назад

      መሰዋትነት ክፍል የመጣነው ብሮ

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 21 день назад +1

    ትግራዮች አስተያየት ስጡ እስኪ ደብረ ፅዮንን ትፈልጉታላቹ ወይስ ለወጣቶች ያስረክብ

    • @BirhanuGebremichael-bj1ht
      @BirhanuGebremichael-bj1ht 21 день назад +1

      አረ ማን ይፈልገዋል በትግርኛ ፀዋኢ ችግር ይባላል

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Egna wetatoch ena ye Tigray serawit abal yehone hulu. Meriwn ena ye abiy telalaki baryawochn bedemb enawkalen enante sile Tigray mengist ayagebachum

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      ​@@BirhanuGebremichael-bj1htentay yimilketeka barya hgdef

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 21 день назад +6

    የምትገርም ሰው ነህ😅 ለመሆኑ ህወሃት ማነው ?

  • @SwingTrader-v9w
    @SwingTrader-v9w 21 день назад

    ኣይ ደብረፅዮን ምሰሕሓት ዘይሰልችዮ ፍጥረት 😂😂😂 ክንደይ ግዜ እዩ ክሰሓሓት 😅

  • @nigusredae8502
    @nigusredae8502 20 дней назад

    ከምታ ላፕቶፕካ ግዜኻ ውን ኣኺሉ እዩ ግዜ ስርቂን ዓፈናን

  • @SultanKedir-ze3qg
    @SultanKedir-ze3qg 21 день назад +6

    ጦርነት የማይሰለቸው ፍጡር

  • @SenseletGebremeskel-li5br
    @SenseletGebremeskel-li5br 21 день назад +1

    ደብረጺዮን ህወሓት ንስኻ አይቀተልካያን ሞይታ ኢኻ ተረኪብካያ ነገር ግን ንስኻ ት

  • @EmuAbe-iu7yu
    @EmuAbe-iu7yu 21 день назад

    አይ ህወሓት 40 አመት ሙሉ ለስልጣን አንድ ቀን እንኳን ለህዝብ አሰሩም ስንቱን ወጣት ለስልጣናችሁ አስገደላችሁ ይህ ሁሉ አዞሪት ከተጠያቂነት ለመዳን ነው!!!

  • @user-bp2is9de6i
    @user-bp2is9de6i 21 день назад

    የት እንደ መትደረስ ንያለን

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 17 дней назад +1

    Weyaney tigray TPLF means a father mather sister daughter son family grandfather grandmother wife husband original weyaney tigray TPLF so no one can change it by free holiday and accommodation selfish power needs banda messengers selfish money lovers so Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean government they have to now for all free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r 18 дней назад

    ጣጣ ሳታበዛ ስልጣን ነዉ ምፈልገዉ በል

  • @biniam6655
    @biniam6655 21 день назад

    የትግራይ ህዝብ የሚፈልገውን አመራር ቦታው ላይ ያስቀምጣል::

  • @user-uk4ck5ql3z
    @user-uk4ck5ql3z 21 день назад +3

    fara

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 21 день назад +8

    እኛ አዲስ ትዉልድ ነን እናንተ አንፈልግም ትግራይ የናንተ ብቻ አይደለችም እባካቹህ ዞር በሉ እስቲ ቲዲኤፍ ብቻ መከታችን ነው

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 21 день назад

      Pp agent

    • @SwingTrader-v9w
      @SwingTrader-v9w 21 день назад

      ​@@user-ov8qv3hp9d ብዙ ናትካ ኣረኣእያ ኹሉ ትግራዋይ pp እዩ ኢኻ ትብለኻ 😂 ። ኩሉ ትግራዋይ ካብ TDF ወፃኢ ንህወሓት ሰምዒት የብሉን

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      We're TDF & we know our enemies & leaders well. Barya abiy@@SwingTrader-v9w

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 21 день назад +4

    ተንኮል የሆንሽ ሰውየ ስንቱን ሰው አስጨረሽ😅

  • @AshuTesfaye-q7v
    @AshuTesfaye-q7v 17 дней назад

    ቀስ ብሎ ገብቶ የፓርት ስም መቀየር የማ ልምድ ነው?

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 20 дней назад

    Debrits you are innocent but amarina tsegem honesh eko.

  • @Momeyeop
    @Momeyeop 20 дней назад

    እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ብለን ለPPዎች መከረን ነበር ። አይ ደፂ😂

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 21 день назад

    አሁን ምን ሊፈጠር ደግሞ አየ እናተ እና ሞት

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 21 день назад

    😊😊

  • @user-bp2is9de6i
    @user-bp2is9de6i 21 день назад

    የገብረ ፅዮን ቡዱን የጠረነት ዳንከራ ነዉ ቡዱኑ የደም ነጋደ ኣለም ገረዋህደ ገታቸዉ ኣሰፍ ገብረ ፅዮን ሞጆሩኖ ኣማንአል ኣስፋ ናቸዉ

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 20 дней назад

    መለስ የተማሩትን ጨርሶ እነዚሕን አሻንጉሊት አስቀምጦ በትግራይ ሕዝብ ቀለዱበት ነፍስክ አይማር መለስ ዜናዌ

  • @sambeyen9464
    @sambeyen9464 17 дней назад

    SEWIYEW BESHITEGNA NEWW!

  • @selamnokrach2842
    @selamnokrach2842 21 день назад

    Debretsion denkor nay Hiwehat werasi ane eye enable eyu::

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 21 день назад

    ህወሓት ትስዕር ። ትግራይ ትመርፅ😂😂😂

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 21 день назад +4

    ዕፍረት የለሽ ስግብግ የአፍሪካ ፖለቲካ ሰው በላ ለሕዝብ አስቦ የማያውቅ የጥቂት ግለሰቦች ኩባንያ አደረጉት !

  • @destatesema2882
    @destatesema2882 21 день назад

    የነሃሴው ጩጬ ህውሃት ነው?😂 ከግዜው ጋር ለመራመድ እና ግዜው የሚፈልገው leadership የደብረፅዮን ቡድን 30 አመት ልምምድ ያስፈልገዋል። አቅምን ማወቅ ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው አለ ዘፋኙ?

  • @naninani-wx5eo
    @naninani-wx5eo 21 день назад

    አዙ ሰባኣ ተገራ በምነ ጨረታ ነወ የገዛተ አካን ኸተምረሕ ነምረኣወን አተበቀዕነ አበ ጀኖ ሳይደ ተገራይ ተጠየቂ አኻ አተረበሸ ህበና ነኸተባለዕ አተለፈዕ ሰወይወ

  • @SbagadisGuangul
    @SbagadisGuangul 19 дней назад

    አዓጃቢኻ ኣነ እየ ካብ መቀለ ትቀቢለ ናብ ሓረቆ ኣምፂኧ ዘረከብኩኻ

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 21 день назад +5

    ጅላጅል

  • @desb8971
    @desb8971 18 дней назад +1

    A living dead
    Who never learnt from his loss of more than a million young life
    Hope he and his fellow juntas doesn’t start a conflict and lose another million life

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 21 день назад +4

    አንተ ሕጋዊ አይደለህም፣ ሕጋዊ ሳትሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ አያቅህም!!!

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 21 день назад

      Tigray is not ethiopia....pp the criminal is ruling Ethiopia, not tigray

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      We know our government why should other Ethiopians recognize our govt?

  • @3NAB_768
    @3NAB_768 21 день назад +3

    ይሄ ሰውየ ስንቴ ነው የሚሳሳው?
    በጣም ውድ ተማሪ ነው።😅
    ይሄን ትእቢቱ እስር ቤት የሚከተው ይመስለኛል።

  • @user-ch6bv2sk3u
    @user-ch6bv2sk3u 21 день назад

    የቀረ ህዝብ ይዘህ ውደ ጦርነት

  • @GiragnMoha
    @GiragnMoha 21 день назад +6

    የደደቢት ቡድን አባል እንደመሆን እርግማን የለም። ግማሽ ምዕተ ዓመት ባለፈው የጃጀ እሳቤ ላይ ተቸክለህ የትግራይን ህዝብ እድሜ ልክ ካልመራሁ የምትለው የደደቢት እርግማን ሲኖርብህ ብቻ ነው።

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 21 день назад

      Pp agent

    • @GiragnMoha
      @GiragnMoha 21 день назад

      የገንጣይ አስገንጣዮቹ #ህግደፍ እና #ትህነግ ቡችላ ያላደረገኝን አምላክ ደጋግሜ አመሰግናለሁ።

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Focus on ur leaders leave Tigray alone

  • @Abdulaziz-yw1sq
    @Abdulaziz-yw1sq 21 день назад

    ደፂ ይሄን እከክህን ይዘህ ጥፋ

  • @AdemMohammed-ul3mz
    @AdemMohammed-ul3mz 21 день назад +1

    👍👍👌👌

  • @wagnewtesfaye8074
    @wagnewtesfaye8074 21 день назад

    ስልጣን እውን expiry date ኣለዎ'ዩ ደ/ፅንተት!

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 20 дней назад

    The Red Down

  • @asfawhaddis6686
    @asfawhaddis6686 21 день назад +2

    ህዝቢ ትግራይ ብደብረፅዮንን ጉጅልኡን ሓደ ጊዜ ጥራሓ እንተይኾነስ 2 ጊዜ ተዓንቂፉ እዩ። ሳልሳይ ግን እቲ ዕንቅፋት ካብ ስሩ እዩ መንጊሉ ልድብርዮ!

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 21 день назад

    ይህ የከብት ዶክተር የጌታቸው ቦታውን መያዝ አንገብግቦታል እሁን ቦታውን ለመመለስ ነው ተፍታፋ ሰው እንዴት ወንበር ያዘ ግን በመጀመሪያ ግን ስልጣን በጣም ይወዳል

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s 21 день назад +2

    እኔ ግርም የሚለኝ ሰው እንዴት "ካልገደላቹኝ"ይላል? ከስዩም መስፍን ከደመላሽ ከአባይ ፀሐዬ ከመለስ ዜናዊ ወዘተ ሞት ካልተማሩ ከማን ሊማሩ ነው?

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l 21 день назад +5

    የናንተ ትልቁ ችግር እራሳችሁን የምታዩበት ህሊናችሁ ነው።እሱ ደሞ በቀላል አይድንም።እያረጋችሁትን እያደረጋችሁ በዚህ በኩል ሾለክን ስትሉ በዛ ስትቀደሙ አሁንም ሌላ ስትሞክሩ በዛም ስትቀደሙ እዚህ ደርሳችኋል።ከዚህ በኋላ በጭራሽ የማትወጡት ነገር ውስጥ እንዳላችሁም ማስረዳት አይቻልም።

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Kezi yebase asalifenal bizu Des ayibelachu

  • @Ras_dumerA
    @Ras_dumerA 16 дней назад

    Dexi is back 😂😂

  • @hanaabera3778
    @hanaabera3778 21 день назад +2

    እግዚአብሔር ይሁናችሁ ወገኖቼ ደግሞ እነዚህም በላያችሁ ላይ ሊራገጡ ነው ? 😢

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Esu yante guday adelem nftam

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 21 день назад +2

    ደፂ የተቀመጠበት ወንበር ጠረጴዛው የሰቀሉት ጨርቅ ሁሉ ቀይ ነው።
    ደም ደም ደም። የትግራይ ወጣቶች ደም ለነዚህ የሥልጣን ጥመኞች እስከመቼ ይፈሳል ??

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 18 дней назад

    ምንድነው ይህን ያህል ቅርብ ብሎ ካሜራዉ ደብረፂዬንን ሚያስጨንቀዉ ወደሁዋላ ለምን ጠጋ አያደርጉትም የደብረፂዬን ጥበቃዎች ምን እየሰሩ ነው ምን ማለት ነው ካማራዉን በጣም እንደዚህ አስጠግቶ ጥያቄ መጠየቅ ወደሁዋላ ጠጋ በል በሉት ይሄ ስጋት ነው

  • @Mamursal5
    @Mamursal5 21 день назад

    Can someone translate please!

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 21 день назад +5

    ደብረጽዮን የምባል ካንሰር ሽማግሌ ካልተወገደ በቀር ትግራይ ሰላም አታገኝም

    • @feresmay4597
      @feresmay4597 21 день назад

      ካንሰር ኣንተ ነህ

  • @mussedereje
    @mussedereje 21 день назад

    Dese jelse degme tornet aykbdem eway 😢😢😢😢😢

  • @shibrutadese7424
    @shibrutadese7424 21 день назад +7

    የዴፅን ህወሃት አናውቃትም ።ህገወጥ ነች 😂😂😂😂

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 18 дней назад

      Who cares about ur opinion or recognition.

  • @mulugeta481
    @mulugeta481 21 день назад +2

    What a cray baby mucho bambino

  • @user-br5kk1mz7h
    @user-br5kk1mz7h 19 дней назад

    ገፅካ ትርሓቕ 50+1 ጥራይ ይብል ደንቆሮ

  • @nikedmosmsgna1333
    @nikedmosmsgna1333 21 день назад +3

    የሄ ሰውየው በግ ጠቤቂ ኣይበቃም እኮ ሰው የለም እንዴ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 20 дней назад

    Dr don't be fast sail slowly

  • @user-yq6mg7xi6l
    @user-yq6mg7xi6l 21 день назад +1

    ጀግና

  • @girmagumataw
    @girmagumataw 21 день назад

    I think this man is fighting with the spirit who is going to reform religions .

  • @MuleNani-yh9nd
    @MuleNani-yh9nd 21 день назад

    አንተ ጀዝባ ደብረ ሲኦል ተብዬ መች ይሆን በህዝብ ደም መቀለድ ምታቆመው

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 19 дней назад

    Ount lumnagur murhe auljewo

  • @HenokZenebe-ws4tn
    @HenokZenebe-ws4tn 21 день назад

    ኣሁን ሁለቱም ወደ ኣ.ኣ ተጠርቶው ኣብይ ያሸማግላችዋል ማለት ነው።ከ ፋሽሽት ወደ ኣደራዳሪነት።።።lol

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 21 день назад

    Serawitu???

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i 21 день назад

    ፑቲን

  • @BNA2223BBBVDDD
    @BNA2223BBBVDDD 21 день назад

    "ጉባኤ ደግሞ የሁሉም የበላይ ነው"።መጫወቻ ካርድ ነው አትልም? አን ደደብ