በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የሰጡት ሙሉ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 776

  • @KedjelaEaba
    @KedjelaEaba 14 дней назад +16

    እግዚአብሔር ስለ ኢትዮጵያ ይዋጋል።

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n 14 дней назад +11

    አውነተኞ የኢትዮጵያ ልጆች ከብረው የሚያሰከብሩ እናት አገራቸውን አሳልፈው ለጠላት የማይሰጡ በሃቅና ሃቅ ለአገራቸው የሚሰሩ ጉልበትና እውቀታቸውን የሚሰጡ የቁርጥ ቀን ልጆች አድሜና ጤና ይሰጣችሁ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም !!!!!!!!

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 15 дней назад +55

    የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ታዬ በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ሠው ምርጥ ንግግር እኛም ከእናንተው ጋር ነን አይዟችሁ በርቱ እጅ ለእጅ እንያያዝ

    • @saso9745
      @saso9745 13 дней назад

      @@HailuHailu-sx3ud አስመሳይ ቀጣፊ ነህ ዲፕሎማሲው የወደቀው በአብይና ታዬ ነው

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 14 дней назад +14

    ክብር ለሚገባው ሁሉ ክብርን የኢትዮጵያ መሪህ መሆን ለኢትዮጵያ ይጠቅማል❤❤❤❤❤ 17:21

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 14 дней назад +5

    What a Gentle Man! We Ethiopians are lucky to have you as a Minister, Sir.!!!

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 14 дней назад +10

    ጥንቅቅ ያሉ ዲፕሎማት ነዎት, ረጅም እድሜና ጤና

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham7580 15 дней назад +57

    I have deep respect for you Ambassador Taye❤

  • @tiztaye
    @tiztaye 14 дней назад +11

    ድል ለእናት ሀገራችን ❤❤

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 14 дней назад +3

    Thank you our Hero Foreign Minister Ambassador Taye .... you are always in my heart , great respect for you and wish you long life.....

  • @afeworkalemu6401
    @afeworkalemu6401 14 дней назад +5

    Good explanation thanks

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 15 дней назад +34

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-lk2eq8qp4g
      @user-lk2eq8qp4g 15 дней назад +1

      WIHA WIHA ALACHU AHUN SHAEBIYA YELE YE AMARA FANO YELE ESTI GITEMINA ENYIK Egziabher YE tigray Enat dem yimelsal...Lemin addis abeba dires aymetum...geta yasayen sigibgibu Oromuma yemikorabet hulu ferso mayetin efelgalehugn...Yeferi sibisib hula..Sewyew Endefera yastawkal

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 14 дней назад +2

      @@user-lk2eq8qp4g ፈሳም ሁላ ስምህን ደብቀህ አየናችሁ እኮ ጉራ ብቻ የ fb የቲክ ቶክ የዩቱብ አረበኞች ጡረተኞች ባንዳ የባንዳ ዘር ዘረኛ ሁላ ክብር ምስጋና ሞገስ ለመከላከያ ሰራዊታችን i love you መከላከያ ሰራዊት❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ermy778
      @ermy778 14 дней назад

      ​@@bedryaahmed6896መከላከያውን አዝለሐው ዙር ሰላማዊ ዜጎቹን የሚጨፈጭፍ አስቲ አናየዋለን

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 14 дней назад

      ​@@bedryaahmed6896 መከላከያ የምርኮኛ ስብስብ ደናነህ ምድረ ወሸላ😅😅😅😅😅😅

  • @hayatv46
    @hayatv46 14 дней назад +4

    ይህ ሰው ከልቡ የኢትዮጵያን ፍቅር ያሳያል!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 14 дней назад +18

    ክብር ለሚገባው ሁሉ ክብርን እንሰጣለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @anleykebede-gk7gi
    @anleykebede-gk7gi 15 дней назад +23

    Respect

  • @KedirMengstu
    @KedirMengstu 15 дней назад +41

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይወድማል!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች❤❤❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 15 дней назад +2

      ወሬያም ፈሣም የጋላ አሽከር ተላላኪ ሎሌ 😂

    • @user-lk2eq8qp4g
      @user-lk2eq8qp4g 15 дней назад

      AHUN MANIM ETHIOPIA AGERE BILO Ye Mimotlat Yelem....Kalachum hiduna tewagu afff min yadergal....ethiopia mefres new yalebat

    • @tesfayagame8738
      @tesfayagame8738 14 дней назад +1

      ኢትዮጵያ ዜጎችዋን የምትበላ ከሀዲት ሀገር ናት።
      ዋጋዋን የምታገኝበት ግዜ ሩቅ አይሆንም

    • @assefazemedie6484
      @assefazemedie6484 14 дней назад

      የትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታሸንፈው?

    • @KedirMengstu
      @KedirMengstu 14 дней назад

      @@MikeAsmare3308 ቢያንስ ባንዳ ከመሆን ይሻላል ድሮም የኢትዮጵያ ጠላት እንዳንተ አይነቱ ተላላኪው ነው

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 15 дней назад +45

    What a great diplomat. Ethiopia is blessed to have such a man.

    • @user-lk2eq8qp4g
      @user-lk2eq8qp4g 15 дней назад +1

      SHINTUN NEW YASAYEN
      ;Tilant betigray hizb lay yE Wuch serawit Gabzo be Alem Tayto yemaytawek gif yefetseme sibisib Wurdetun mayet nafekegn Ewnetim Egziabhear Ale...Ye Tigray Enat enbana lekiso yitabesal...CAME IN Egypt well came

    • @habtamuwolde9946
      @habtamuwolde9946 15 дней назад

      😂😂😂😂

    • @teshomeshene908
      @teshomeshene908 14 дней назад

      @@user-lk2eq8qp4g
      Looser Shabia, why don't you try us directly,instead of using your Fano bandits.

    • @HayAbd-hl8cl
      @HayAbd-hl8cl 14 дней назад +3

      ​@@user-lk2eq8qp4gበደንብ አልቅስ የማትችለውን ጦርን ለምን ጀመርክ ታዲያ

    • @songohan7170
      @songohan7170 14 дней назад +1

      እነዚ ስውች ከታሪካቸው የማይማሩ የማይድኑ ናቸው ::
      የጋረቤት ሀገራትን የባህር የዕየር የመሬትን የግዛት አንድነታቸውን እየጣስክ እየቋመጥክ በሌላ በኩል ቁሩሿ ለተተኪው ትውልድ እያስቀመጥክ እንዲሁ ለማስመስል በዚ ገባ በዚ ውጣ እያልክ ለሱማሌ ሞተናል ስለዚ ለዛ እጸፋ የግዛቷን አንድነቷን ብንደፍር ምን አለበት በሚመስል መንገድ መግለጽ የሚገርም እና የሚያሳዝን እፍርት የሌላቸው መሗናቸእን በግልጽ ያሳያል ::

  • @DawitTsegaye-vj8ld
    @DawitTsegaye-vj8ld 14 дней назад +4

    Really Big Respect Ambassador Taye!!!!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 12 дней назад

    ድል ለፋኖ

  • @user-Eth
    @user-Eth 15 дней назад +5

    Thank you!
    ❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 14 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ታላቅ ህዝብ ያላት በትብብር የምታምን ለጎረቤቶቿ የምታስብ ስላምን እጥብቃ የምትከተል ከነኳት ግን ማንም ይሁን ማንም ከመደምሰስ ውጭ አማራጭ እንዳይኖረው አድርጋ ትቀብረዋለች!!ከወያኔ እንዲማሩ ከሶማሌ እንዲማሩ ከሱዳን እንዲማሩ ከጣሊያን እንዲማሩ እናሳስባለን::ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች:: ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ:: አንድ እንሁን ጠላት መቶብናል ከተለያየን ይብሉናል አገርም እንዳይኖረን ያደርጉናል::

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 15 дней назад +14

    Real Heroe foreign minister of ETHIOPIA we will stand together for sovereignty and territory integrity of our beloved country
    U

    • @sintayehuasres2930
      @sintayehuasres2930 15 дней назад +1

      yes

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 14 дней назад +3

      How about our neighbors sovereignty and territorial integrity?

    • @songohan7170
      @songohan7170 14 дней назад +2

      እነዚ ስውች ከታሪካቸው የማይማሩ የማይድኑ ናቸው ::
      የጋረቤት ሀገራትን የባህር የዕየር የመሬትን የግዛት አንድነታቸውን እየጣስክ እየቋመጥክ በሌላ በኩል ቁሩሿ ለተተኪው ትውልድ እያስቀመጥክ እንዲሁ ለማስመስል በዚ ገባ በዚ ውጣ እያልክ ለሱማሌ ሞተናል ስለዚ ለዛ እጸፋ የግዛቷን አንድነቷን ብንደፍር ምን አለበት በሚመስል መንገድ መግለጽ የሚገርም እና የሚያሳዝን እፍርት የሌላቸው መሗናቸእን በግልጽ ያሳያል ::

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 15 дней назад +16

    The Ethiopian dipolmacy should be applauded. We are proud of Ethiopian wise diplomacy and leadership. Do our neighbors appreciate our generous diplomacy!? Somalia, Egypt, Eritrea, Djibouti!? Let God protect our land of the plenty and Bravehearted prople for always doing the right thing. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @hadadi1471
      @hadadi1471 15 дней назад +1

      የገበሬ ንግግር

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z 15 дней назад +1

      ለመሆኑ የትኛውን የተሣካ ዲፕሎማሲ ነው እንዲህ ያንቆለጳጰስከው።

    • @dawg929
      @dawg929 15 дней назад

      Tplf allowed our neighbors like Eritrea, Djibouti, Sudan, etc to take advantage of us. Now they want to gang up on us. We have to push back

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 13 дней назад

    You are the best Sir
    Thank you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 14 дней назад +3

    Waw best ,smart,diplomatic speech !!!! Respect taye(top deplomat)

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 15 дней назад +20

    Real Heroe foreign minister of ETHIOPIA we will stand together for sovereignty and territory integrity of our beloved country

    • @ahmedhussen5580
      @ahmedhussen5580 15 дней назад

      አለን አለን ዛሬም ነገም ለሀገሬ መስእዋትነት አለሁ ለእማማ ሀገሬ !!

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 14 дней назад

      ​@@ahmedhussen5580 It is in violation of the territorial integrity of our neighbors when idiots like Shimels Abdisa claims that he will celebrate voodoo or erecha at Red Sea or a moron like Abiy Ahmed sign a memorandum of understanding with a village chief in somalia deliberately bypassing the central government of Somalia.. what do you expect from our neighbors in reaction , doing nothing while being disrespected and mistreated?

  • @tamrualemu7496
    @tamrualemu7496 15 дней назад +4

    እኚህ ሰው ርጋታው እና ብስለታቸው ኢትዮጵያን ይመስላሉ
    ለማንኛውም ኢትዮጵያዊያን እያሉ የማንም ውለታ ቢስና ባንዳ ሀገራችን ላይ አይፈነጩም

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 14 дней назад +3

    ትክክለኛ ቦታ ላይ የተቀመጡ ባለስልጣን እኚህ ሰው ናቸው።

  • @Sarahblessed-bk4hy
    @Sarahblessed-bk4hy 15 дней назад +41

    ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይጥፉ ወደ ዋላቸው ይመለሱ my God blesse mama Ethiopia 🇪🇹❤❤

  • @tayetakel2207
    @tayetakel2207 14 дней назад +30

    ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያችን ❤❤❤❤❤

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 14 дней назад +1

    My God bless and protect our great country Ethiopia we stand with our country !!

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 14 дней назад +6

    ኢትዮጲያን የነካ የለውም በረካ

  • @aschugebremichael4504
    @aschugebremichael4504 15 дней назад +24

    Great respect to
    Mr.Taye

  • @Mike_Tom_1000Tom
    @Mike_Tom_1000Tom 15 дней назад +9

    እኛን አይመለከተንም

    • @hiyabalex
      @hiyabalex 15 дней назад +3

      Are you Egyptian ?????

    • @Temutubeተሙ
      @Temutubeተሙ 14 дней назад +1

      ​@@hiyabalexምርጥ ጥያቄ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 14 дней назад

      You are Right brother Tigray ena Amhara hizeb ayemeleketem 👈Egnan eyechefechefe kesugar komen anwagam.....biletegena bichawun yewaga 👍

    • @Belay-v5b
      @Belay-v5b 14 дней назад

      ​@@alexmekonen5116Sijemer bandan y hager guday wust anasgebam

    • @HelenML-uf1xp
      @HelenML-uf1xp 14 дней назад +1

      ትል ጭቅላት እና ምናባህ እዚሂ ትሰራለህ ባንዳ

  • @FithanegestMekete-tj3cp
    @FithanegestMekete-tj3cp 15 дней назад +3

    ከነገሮች በፊት የአካባቢያችንን አገራት ተጨባጭ ወቅታዊ ሁኔታን ለህዝብ ማሳወቅ መለመድ ያለበት ይበል የሚያሰኝ አካሄድ ነው

  • @iieadugravot9525
    @iieadugravot9525 15 дней назад +16

    etiopa agre ❤❤❤❤

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 14 дней назад +1

    Your Excellency Ambassador Taye,
    You are an amazing and extraordinary diplomat. Your statements are very matured, selective, rational etc in both languages i.e Amharic and English.
    I am proud of you.

  • @aymana1552
    @aymana1552 15 дней назад +33

    الهم حفظ بلدان إثيوبيا
    امين يارب العالمين
    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤
    الله معنا

  • @King-27
    @King-27 15 дней назад +15

    Somalia 🇸🇴 peoples must know one thing, without Ethiopian 🇪🇹 military forces can't surviving even for a day. So, they have to think twice 🤚🔥

    • @LudwigStolzmann
      @LudwigStolzmann 15 дней назад +1

      Free Somali Region . Free Tgrey Region.

    • @Mom-tg8yb
      @Mom-tg8yb 15 дней назад

      Siilka hooyada usheeg

    • @MekonnenJeju
      @MekonnenJeju 14 дней назад +1

      the worest enemy of SOMALIA IS ETHIOPIA.

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 14 дней назад

    Oh, How I love the decency of this Man. Ethiopia and Entire Africa truly deserves this kind of diplomatic personnel at all levels.

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 14 дней назад +2

    እንቁ ንግግ ነው .Diamond speeches 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 14 дней назад +1

    Bigup Mr taya big response as well as respect proud of you as an Ethiopia

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 14 дней назад +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪ሀገሬ ክፍ በይ 🇪🇹❤❤💪ሰላምሺ ብዝት ይበል❤🇪🇹❤

  • @AbdukadirKamal-j4t
    @AbdukadirKamal-j4t 15 дней назад +32

    አለን ለመነኘዉም ግደጅ ዝግጁ ነን እትዮጵያ ትቅደም💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AlabaDavid-us8vv
      @AlabaDavid-us8vv 15 дней назад +3

      በቃ ዛሬውኑ መከላከያን በመቀላቀል ለወጣቱ አርአያ ይሁኑ።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 15 дней назад +5

      ጋላ ደግሞ ምን አቅም አለውና ነው የሚዋጋው ወይስ ለመማረክ ነው ?😂

    • @habibulrhahman6734
      @habibulrhahman6734 15 дней назад

      Yes Ethiopia 🇪🇹 👏

    • @BizuayehuWeliderufaheli
      @BizuayehuWeliderufaheli 14 дней назад

      በቅድሚያ የውስጥ ችግሮቻችንን እንፋታ

    • @Temutubeተሙ
      @Temutubeተሙ 14 дней назад +1

      ​@MikeAsበኢትዮጵያዊነት የሚያምን ሁሉ ጀግና ነውmare3308

  • @aschugebremichael4504
    @aschugebremichael4504 15 дней назад +8

    ከአኛ ሱዳኖች የሚቀምሩ የሠላም ልምድ ምን ዓይነት ነው? እኛስ ሠላም ነን ወይ? ክቡር አምባሳደር

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 14 дней назад

      He knew he iis talking nonsense. He is just trying to feel his belly. That is all.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 14 дней назад

      Wedi gebermichael: የእኛ ችግር የጎሳ ዘረኝነት ኔትወርክ በወያነ የዛሬ ሃያ ስምንት አመት በኢትዮጵያውስጥ ተዘርግቶ ወደ ትንሽ መንደር ወርዶ ይህንን መንገድ ለእራሳቸው ጥቅም የፈጠሩትን እሳቱ እራሳቸውን ማቃጠል የጀመረበት ግዜ ነው: ያለነው:: እንጂ የዛሬ አምስትና ስድስት አመት የተፈጠረ አይደለም:: ነገር ግን እኛ መልካም ፈቃዳችንን አሳይተን እጃችንን የዘረጋንላቸው የጎረቤት ሀገር አርባ አመት በላይ ካራመዱት የምቀኝነትና የቅናት መንፈስ አልድንም ብለው መርዝ እየረጩ ያሉትን ወደኃላ ሄዶ በምን ሁኔታ እንዳስቆምናቸው ማየቱ አስፈላጊ ነው:: ሌላው በኢትዮጵያ ጀግኖች ይስተካከላል!

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 14 дней назад +1

      መሀይም!!ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ለዚህነው ጠላቶቻችንን እየገረፍን ፀንተን የቆምነው:: አሁንም አንደፈርም ይብላን ለባንዳ!!

  • @kolekole1475
    @kolekole1475 14 дней назад +4

    አላህ ያሳችሁው እናተጀዝባወች አዎርዳችሁን

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 14 дней назад

      😂Shabia 😊. What are doing in Ethiopians RUclips channel.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 14 дней назад

      አላህ ለአንቺ / አንተ ባንዳነት አስተሳስብና ምኞትህሽን ለማሳካት መጥራትሽ/ህ ጥሩ ሀይማኖተኛነታችሁን ይመስክራል::

    • @photography6969
      @photography6969 14 дней назад

      Ere😂

  • @AbebeKinfemichael
    @AbebeKinfemichael 12 дней назад

    አምበሰደር ታዬ፣
    ድንቅ ሰው፣
    በጣም የተከበሩ፣
    ሰው ናቸው።

  • @mikiyastadesse4327
    @mikiyastadesse4327 15 дней назад +10

    እናከብሮታለን እንወድዎታለን ክቡር አንባሳደራችን

  • @dagimyegobawork2965
    @dagimyegobawork2965 14 дней назад +1

    Great Ethiopian Will Come Keep up..

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 14 дней назад

    ድል ለፋኖ !!!!

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 15 дней назад +16

    All ready to defend Our Country Ethiopia !!

    • @user-lk2eq8qp4g
      @user-lk2eq8qp4g 15 дней назад

      Giba ena enyik ..Egziabhear siferd endemayet yemiyasdesit neger yelem..Ye-TIGRAY ENAT DEM ENEHO Beaynachin eyayen yimelesal..SHAEBIYA YELE.GEDAYU FANO YELE MANIM YELEM AHUN...

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 15 дней назад +6

    አቶ ሚኒስተር ችግሩ ራስዎ መንግስት ያመጣው ችግር መሆኑን እንዴት ረሱት ማን ይንገራችሁ አቶ ሚኒስተር መንግስትዎን ረፉ ይበሉት እንደህፃን እዚ እዛ እያቦካ አገራችንን ወደ ማትዎጣው ውስጥ እየገባች ነው

  • @reshadmohammed1432
    @reshadmohammed1432 14 дней назад +1

    Diplomacy is the best option always. It is interesting brief explanaton. Thank you Dear Ambassador.

  • @melese20.000k
    @melese20.000k 15 дней назад +31

    King of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽👑

  • @makbelbogale
    @makbelbogale 15 дней назад +12

    የባህር በር አገኘን እንኳን ደስ ያላችሁ ብላችሁ ስታስጨፍሩ ከርማችሁ አሁን ከምኔው ነጠላ ዘቅዝቃችሁ ሚሾ ማውረድ ጀምራችሁ

    • @Temutubeተሙ
      @Temutubeተሙ 14 дней назад +1

      የማይቀር ነው

    • @ShaahidAli13
      @ShaahidAli13 14 дней назад

      😂😂😂😂

    • @GerieG-s1z
      @GerieG-s1z 14 дней назад

      😂😂😂😂

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 14 дней назад +1

      @@makbelbogale እኮ አብይ ይፎክራል ይሄ ያለቅሳል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bxhd8476
    @bxhd8476 14 дней назад +8

    ኢናት ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 14 дней назад +1

    Thanks🎉

  • @biyakebede
    @biyakebede 10 дней назад

    Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 14 дней назад +2

    ❤❤ከ6 እስከ 47 የሚደርሱ የቅናታሞቹ አል-ስሲ እና የሻቢያ ሰላዮች 48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ዛሬ ወይም... ይታዘዛሉ።
    የባህር በራችን ደግም በ20 ቀን ውስጥ፣. እጃችን ይገባል። ቅናታሞቹም ቅንቅን ይበላችዋል። አሜን።❤❤❤
    GOD BLESS Ethiopia 🇪🇹 ♥️ ❤❤, the Leaders, the Defense Force, and the People❤.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 14 дней назад

      Kikiki erecha will be celebrated at Red sea🤣

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 14 дней назад +7

    God bless 65 Million Amhara People❤️💪❤️💪❤️Fano Forever❤️💪❤️💪✅️

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 14 дней назад

      Ignorant, he is talking about ETHIOPIA not about one ethnicity. He is talking in Amharic language, you didn’t understand him?? grow up, stop this nonsense.

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 14 дней назад

      የገዛ ህዝቡን ቪዲዮ እየቀረፀ በክላሽ ጭንቅላት በርቅሶ ስለሚገድለው የሽፍታ ቡድን ነው? 😢የአካባቢውን የአገር ሽማግሌዎች በእንብርክክ እያስኬደ፣ የሃይማኖት አባቶች ጭምር አሰቃይቶ የሚገድል ፋሺስት ቡድን ነው የ"65 ሚሊዮን ህዝብ ወኪል" የምትለው?😢ትንሽ ሃፍረት ያልፈጠረባችሁ😮 ፋኖ የአማራን ህዝብ የማይወክል ተራ የሽፍታ ገዳይ ስብስብ ነው😂ትንሽ ጊዜ ጠብቅ ይደመሰሳል😂

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 14 дней назад

      Shabia 😂, the slave of Al-Sisi? Who is so desperate?

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 14 дней назад +2

      Shabia 😂, the servant of Al-Sisi, why so desperate?

    • @angelsintayehu5616
      @angelsintayehu5616 14 дней назад

      እግዚአብሔር ሚዛናዊ እና እውነተኛ ፈራጅ ነፍሰ ገዳዮች ን አይባርክም።​@@PeaceToAll5758

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 15 дней назад +6

    ክብር አምባሳደር ሶማሌ መጣችሁበት እንጂ አልመጣባችሀም ለምንድ ነው ሄዳችሁ የሳማሌ አንዲ ግዛት ከሆነችው ሀርጌሳ ጋር የህፃን ስራ የስራችውት ወደብ አገኘን እያላችሁ የታለ ወደብውስ ለምንስ ህዝብው ትዋሻላቹሁ ስራዊቱንስ ለምን አታስብለትም ጦርነት የሀገርውስጥ አይበቃም።

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 14 дней назад +1

      አማራን፥ጨፍልቀው፥አሰብን፥ቀምተው፥ወሎን፥ኦሮሞ፥አድርገው፥ቀይ፥ባሕር፥ላይ፥ቩዱአቸውን፥ወይም፥እሬቻቸውን፥የማክበር፥ቀመራቸውን፥የሚያዛባ፥የፋኖ፥ምት፥ላይ፥ይሄ፥መጨመሩን፥ማመን፥አልቻሉም።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 14 дней назад +2

    የደቡብ ተወላጅ ነኝ

    • @user-zq4li5rq7l
      @user-zq4li5rq7l 14 дней назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👌

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 14 дней назад +4

    ድል ለእቶጵያ

  • @youssefdaniel1992
    @youssefdaniel1992 15 дней назад +20

    The right person in the right place.
    Ethiopia lezelalem tenoor🇪🇹💪🏾💪🏾

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 14 дней назад +6

    Mama Ethiopia all ways going to win we have God

  • @ldlyrics1221
    @ldlyrics1221 15 дней назад +21

    አይዞሽ ገለቴ😂😂😂😂

  • @infoshare5181
    @infoshare5181 15 дней назад +25

    ለምን ድሮኖቻችን አንሞክርባቸዉም ካገር ዉጭ ይሰራሉ¿¿¿

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 15 дней назад +6

    I had the privilege to meet this man, and I found out quick how dumb I am! Respect Ambassador! Respect!

    • @dawg929
      @dawg929 15 дней назад

      I will never forget his speech at the UNSC meeting, when westerners, and even some Africans, were ganging up on us. Historic

  • @mesaytades6162
    @mesaytades6162 15 дней назад +2

    እኛ ተመርቀን እንዳልተማረ መንግስት በመልካሙ ጊዜ ብረሳንም "" በሀገር ጉዳይ ግን አንደራደርም !!!!!! ሀገር በጥቅም አትለካም ነገ ሌላ ቀን ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 15 дней назад +5

    ፊትህ ራሱ ብልግናን ይመስላል

  • @fentahun-u2i
    @fentahun-u2i 14 дней назад

    በሳል መሪ ምርጥ መረጃ ተደራሽ አድርገዋል እናመከግናለን።

  • @Selamg1
    @Selamg1 14 дней назад

    Thank you Ambassador & God bless 🙏🏾
    God bless Ethiopia 🇪🇹👍

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 14 дней назад

    Nice speech

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 14 дней назад

    የተከበሩ አምባሳደር እግዚአብሔር ይባርኮት:ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ox1gk5vx9f
    @user-ox1gk5vx9f 14 дней назад +1

    መጀመሪያ ለአፍሪካ ክብር ሳይሆን ለአገሩ ህዝብ ነበር ክብር መስጠት የነበረበት

  • @amachew
    @amachew 14 дней назад

    In the history of Ethiopia's state department over the past three decades, Ambassador Taye has played a crucial role as the secretary. Ethiopia's position in the Horn of Africa is vital, highlighting the need for improved media communication to connect with the global community. It is essential that Ethiopia's voice is heard.

  • @YaredAbay-wg7pc
    @YaredAbay-wg7pc 15 дней назад +6

    አማራን አይመለከትም ከቻላቹ መግለጫው በ ኦሮ አርጉት😂

  • @AnaniyaHaile-d7h
    @AnaniyaHaile-d7h 15 дней назад +18

    ቀድሞ ነበር። አእንጂ መጥኖ መደቆስ
    አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 15 дней назад

      Ante Bitcha Yelemedkewun BANDANET Atuatuf 😅 ETHIOPIA 🇪🇹 IS GREAT HISTORICAL NATION of 80+ & 130m+ DO NOT UNDERESTIMATE THIS BIG DIPLOMATIC NATION. U can come with those enemies as a proxy if u want, as usual😅😅

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 14 дней назад

      ​@@solomonssebero9889ayezosh gelet👋

  • @songohan7170
    @songohan7170 14 дней назад +1

    እነዚ ስውች ከታሪካቸው የማይማሩ የማይድኑ ናቸው ::
    የጋረቤት ሀገራትን የባህር የዕየር የመሬትን የግዛት አንድነታቸውን እየጣስክ እየቋመጥክ በሌላ በኩል ቁሩሿ ለተተኪው ትውልድ እያስቀመጥክ እንዲሁ ለማስመስል በዚ ገባ በዚ ውጣ እያልክ ለሱማሌ ሞተናል ስለዚ ለዛ እጸፋ የግዛቷን አንድነቷን ብንደፍር ምን አለበት በሚመስል መንገድ መግለጽ የሚገርም እና የሚያሳዝን እፍርት የሌላቸው መሗናቸእን በግልጽ ያሳያል ::

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 14 дней назад +3

    ኣብይ የሚባል ህጻን በኣንድ ዲስኩሩ ኣሁን ይንጫጩ ብሎ ነበር ታድያ ኣሁን ምን ነው እየተንጫጫ ያለው ክክክክክክ

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 7 дней назад

    Viva Fano 💪💪💪

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 14 дней назад +6

    ክብር ለወቶ አደሮች እኔ እየኖርኩ እሱ የሚሞትላት ጀግናዎቼ 🙏🙏💪💪💪❤ ሞት ውድመት ጥፋት ለጠላቶቿ አገሬ ና ለውስጥ ባንዳዎች ለፋኖ እልቂት ውድመት ሞት መደምሰስን እመኛለው አገሬ ታሸንፋለች

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 14 дней назад

      ነይ እሬሳሽን ልቀሚ ኧረ እንደዉም የተቆረጠ ብልት ወድቆልሻል ነይ አንሽዉ እበት የበት ትል😂😂😂😂😂

    • @GetnetAtalay-gm8ns
      @GetnetAtalay-gm8ns 14 дней назад

      ቆሻሻ በአፍ መሰለህ በስራ እንጅ፡ወደድክም ጠላህም ፋኖ በባዶ ጀምሮ ፡ መከላከያውን እየማረከ፡ ባዶውን አስቀርቶታል፡፡ እስኪ አቅምህን ልናይ ነው፡

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 14 дней назад

      @@MuluneshJenberu የተቆረጠውን ብልት ለናትሽ ስጫት ልጇ ከሚያሰቃያት ትጎርጉርበት ሱሰኞች አኝገት ብልት ጡት መቁረጥ ባህላቹ ቆሻሻ ቆማጦች ጠብቁ እናተ ላይ የሚመጣው መከራ ለቅማቹ አጨርሱትም ውሾች ባንዳ የባንዳ ዘሮች ሃገር ሻጮች

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 15 дней назад +9

    እንዲህ ዓይነት ወቅታዊ መረጃ በወቅቱ ለህዘባችን ማስተላለፍ የዲፕሎማሲ ዘርፉን ብስለት አመላካች ነው።
    የፖለቲካ፣ የአስተዳደር፣ የፀጥታ፣ ወዘተ፣ ዘርፎችም የዚህን ፈለግ በመከተል ለህዝባችን ወቅታዊ ጉዳዮችን በወቅቱ ማስተላለፍ ይጠበቅባቸዋል።

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 15 дней назад

      ጨቅላ ያቦካው ለራት አይሆንም

  • @mulegetalgam2319
    @mulegetalgam2319 14 дней назад

    Ambassador taye very experienced diplomat I wished his honour a points prime minister of Ethiopia.

  • @AbdiAli-v8d
    @AbdiAli-v8d 14 дней назад

    Wow ❤

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 14 дней назад +1

    ብልፅግናዎች ጊዜ ያነሳው ቅል ሆነእና?
    ይህንን ህዝብ በተወለደበት እና ባደገበት ሀገር በማንነቱ በግፍ እየገደላችሁት ፅዋው ስለሞላ ጎረቤት ሀገሮች ተባብረው ሊያደቋችሁ ነው የእጃችሁን ታገኛላችሁ አይቀርም።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 15 дней назад +2

    Timely explanation on the current -issues ,especially for those citizens who frankly interested to know about 🇪🇹Ethiopia's diplomatic relationship status bilaterally or multilaterally is critically necessary .Coverage of her neighborhood to far off continents is very welcomed .

  • @belayhunkeso3456
    @belayhunkeso3456 14 дней назад +1

    ሶማሊያ የኢትዮጵያን ውለታ ወደጎን በማለት ኢትዮጵያን አመድ አፋሽ ብታደርጋትም፣ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ግን ለኢትዮጵያ መልካምነቷ ይከፍላታል!

  • @yesucanpersonal
    @yesucanpersonal 15 дней назад +6

    የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው መንግስታችን ተነካ ብለው ከሱልልታና ከብራዬ እየመጡ የነበሩት እነሱ ይዋጉ አማሓራ ምን አገባው የህልውና ትግል ላይ ነው ድል ለአማራው ፋኖ ድል ለግብፅና ለሱማሌ

    • @teshomeerdaw3697
      @teshomeerdaw3697 15 дней назад +1

      እንዴት እንደዚህ ታስባለህ/ታስቢያለሽ?

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 14 дней назад +1

      God bless Fano👍❤️👍❤️👍💪❤️✅️

  • @kassayeamare7956
    @kassayeamare7956 14 дней назад +1

    Mr Ambassador, why not we respect the territorial sovereignty of Somalia and secure port, our current vital interest. The MoU engenders the encroachment of our enemies which tirelessly working to destablize Ethiopia. Still we are not late, rapprochment with the State of Somalia should be pursued. This is the way to take preventive step.

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 14 дней назад +2

    የተከበሩ አምባሣደር እናንተስ የአንድን ሀገር ሉዋላዊነት ጥሳችሁ ከክፍለ ሀገር ጋር አለም አቀፋዊ ውል ስትፈፅሙ ይሄ ቀን እንደሚመጣ እንዴት መገመት ተሳናችሁ ። መቼም ሠሜን ሶማሊያ የሚባል ሀገር በታሪክም በጂኦግራፊም ታይቶ አይታወቅምና ።

  • @Taredan77
    @Taredan77 15 дней назад +9

    አምባሳደር በአሁኑ ሰዓት ትልቋን ኢትዮጵያ እርሶ ውስጥ ነው የማያት በጣም ነው የማከብሮት❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @LegasMamo
    @LegasMamo 13 дней назад

    ዬአብይ ችግር ነዉ፡እኛም ደግፈናቸዋል፡ፋኖ

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 14 дней назад

    Bravo our Foreign Minister and the Hero Defense Force. What I understand from the move of the two countries is that they wanted to strengthen Alshebab, who will finally turn to them. Ethiopia did it's best

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 14 дней назад +1

    ኦሮሞና ካድሬዋችዋ ሄደዉ ይዋጉ ሰለየትኛዋ ኢትዬፀያ ነዉ የሚወራዉ ዜጎች በድሮን በzu-23 ሰለሚጨፈጨፉባት በማንነታቸዉ ሰለሚታረዱባት መንግሰት ዜጎችን እያሳገተ ገንዘብ ሰለሚሰበሰባት ማንሰ ቢመጣ ከዚህ በላይ ምን ያመጣል? አለኝታችን ፋኖ እናንተን አጥፍቶ ጠላትን ይመክታል ድሮም አለአማራ አይሆንም 💪💪💪 ድል ለልጆቻችን ለአማራ ፉኖ ❤❤❤❤ አገራችን በክንዳችን ነፃ ትወጣለች።

  • @binyam9723
    @binyam9723 15 дней назад +4

    ወዳጅ የነበረን አገር ጠላት የማድረግ አስደናቂ ችሎታ:: አርቆ ያላበው አብቹ ለዘመናት ግብፅ ስትመኘው የነበረውን እድል ወስዶ እጅዋ ላይ ቁጭ አረገላት::

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k 15 дней назад +17

    We not Afraid of Egypt l stand to my country Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️

  • @tesfayagame8738
    @tesfayagame8738 14 дней назад +5

    ብልፅግና አገዛዝ የገረቤት አገራት ይቅር ለዘመናት ተፋቅሮና ሲኖር የኖረው የኢትዮጵያ ህዝቦች ያጣላና የለያየ ስለ ጎረቤት ሀገሮች የመናገር ሞራልና አቅም የለውም።

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 14 дней назад +2

    ካሁን በዃላ ግን ኢትዮጵያ ማንንም ሀገር ለማዳን ጣልቃ መግባትና ወታደሮቹአን መላክ የላባትም ማንም ጎሽ ለማይለን ነገር በተለይ ሶማሊያ የእጇን ታገኛለች።

  • @jtiruneh
    @jtiruneh 15 дней назад +22

    ETHIOPIA!

  • @mickeydi
    @mickeydi 15 дней назад +17

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ተረት አይደለም እውነት ነው! ዝም ብላችሁ ተመልከቱ የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋ ሲያስከፍል! እመኑኝ ኢትዮጵያ የተጠበቀች ሀገር ናት ታሪካችንም እሱን ነው የሚያሳየው። 💚💛❤️🙏🇪🇹

    • @inspireeritrea3802
      @inspireeritrea3802 15 дней назад

      ኢትዮጲያ እጅዋ ተዘረጋለች የሚል ፡ትንቢት እንዴት እና መች ሞሆን እንደሚሆን ኣስበ ታቃለ

    • @yosephsolomon9935
      @yosephsolomon9935 14 дней назад

      ቀሺም አትሁን እባክህ እትዮጵውያን ስታስጠሉ እኮ ኋላ ቀሮች ሌሎቹስ ህዝብ አምላክ የላቸውምዴ ወይስ የኢትጵያ ኣላክ የተለዬነው stupid!

    • @SelemunBerhe-ph1tb
      @SelemunBerhe-ph1tb 14 дней назад

      😂😂😂😂ሰው ሚግድልባት አገር ኢትዮጵያ ፋክ