40ሚሊዮን ኦሮሞ ይዋሻል እያሉ ነው ስሜነህ ያፋጠጠው የታሪክ ተመራማሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #ethiopian #nazutube

Комментарии • 491

  • @GechimanYerayaw
    @GechimanYerayaw 9 дней назад +7

    መምህር ታዬ ቦጋለን የመሠሉ እጅግ አዋቂ አስተዋይና ምሁር ሰው ኢትዮጵያ ላይ ቢበዙ ምናለበት የማደንቅህ እንቁ መምህር

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 9 дней назад

      ደደብ ደደብንማ ባያደንቅ ይገርማል።የደደቦች መብዛት አሁን ያለንበትን ጸጋ አጎናጽፎናል።የደደቦች ስብስብ ናችሁና እንደደደባችሁ ትኖራላችሁ ።

  • @Nevergiveup-yw2ki
    @Nevergiveup-yw2ki 9 дней назад +3

    ኢተርቪው ብዙ ወራትን ያስቆጠረ መሆኑን ባውቅም ግን የመምህር ታየ መልስ እጀግ በጥም ጥሩ እና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ስለነበር ሙሉ ቪዶውን እንዳየው ተገድጃለሁ፡፡ የተከበሩት መምህር ታየ በጣም ትለያለህ ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም፡፡

  • @alemteffera
    @alemteffera 13 дней назад +24

    ጋዜጠኛ ስሜነህ ይሄንን ፕሮግራም ያዘጋጀኸው ለመናገር እንጂ ለማዳመጥ አይመስልም የሰውን ሀሳብ ማቋረጥና ጥያቄን መደራረብ ሞጋችነት አይደለም:: ማዳመጥና መረዳትም ያስፈልጋል:: ጥያቄ ካቀረብክ መልሱን ከተጠያቂው ስማ እንጂ የራስህን ሀሳብ ለመጋት አትሞክር::

    • @YemaneYemane-yc6nm
      @YemaneYemane-yc6nm 11 дней назад

      አለም ቂጥሽን ታዬ ቦጋለ ይብዳሽ ቆሻሻ

    • @alemneshtaye5739
      @alemneshtaye5739 10 дней назад

      ትክክል ብለሻል

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 10 дней назад

      ታየ ትክክል ነው እንተ ወያኔ አፍቃሪ ነህ

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 10 дней назад +1

      ስሜ ነህ ወያኔ ሄዷል ምን ትሆን

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 10 дней назад +1

      ንገርልኝ እንዲህ መምህር ታዬ ይህ የወያኔ ገረድ ወይጦ ከርሳም

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 12 дней назад +23

    ጋዜጠኝነት እኮ እንግዳ እየጋበዙ ማሸማቀቅ በንቀት መንፈስ ማነጋገር አይደለም ሰሜነህ የተናደደ politician እንጅ ጋዜጠኛ አትመስልም shame on you

  • @andualemayalew2748
    @andualemayalew2748 11 дней назад +6

    አይ ስሜነህ! ሳታውቀው ጉራኛ ውሸታም እና "ደፋር መሳይ" ግን አስመሳይ ሌባ መሆንህን ያሳየ ቃለ-መጠይቅ ነው ያደረከው። አቅምህም ስሜትህም ለዚህ ሙገታ አልመጠነም።

  • @nard6212
    @nard6212 13 дней назад +21

    "ናዚን መጥላት ጀርመንን መጥላት አይደለም፣ ወያኔን መጥላት ትግራይን መጥላት አይደለም"
    ስሜነህ አይገባውም እንጂ ይሄ አረፍተ ነገር ብቻ በቂ ነበር።

    • @genocidalstate
      @genocidalstate 11 дней назад +3

      እቺ የምላስ ወለምታ ነች። የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ: ታየን ጨምሮ "ግፋ በለው" ስትሉ ኣልነበር?

    • @TechGPTet
      @TechGPTet 10 дней назад +1

      Brilliant insight!

    • @mulunehtadesse8284
      @mulunehtadesse8284 10 дней назад

      @@genocidalstate ገጥመህ ተሸነፍህ፣!! ካላስ

    • @TigrayCommunityRefugees
      @TigrayCommunityRefugees 10 дней назад

      ወረኛ ናዚና ወያኔን ማነጻጸሩስ ተገቢ ነው ወይ

    • @rewdahassen-kl1xo
      @rewdahassen-kl1xo 8 дней назад

      No yehe sewuye tegray lay yalew telacha eskahun ale

  • @asfawasfaw9014
    @asfawasfaw9014 13 дней назад +23

    ምንድነው ጥላቻ አስር ግዜ የምትለው ልታዳምጠውም አልፈለግክም ተከፍሎት እንደመጣ ጋዜጠኛ እንጂ አቋም ሳይዝ ዉይይት የሚመራ ጋዜጠኛ ሆኖ አላገኘሁትም።

  • @walelignayalew6823
    @walelignayalew6823 10 дней назад +12

    አንተ የፍቅር ሰው ነህ ወይ ? ጠያቂው። ታዬ ምርጥ ሰወ ው ነው። ታየ የጠላው የወያኔን ተግባር እንጂ ሰዎችን አይደለም ።

    • @keftam
      @keftam 10 дней назад

      @@walelignayalew6823 ሰውየው አጉል ተወንጫፊ ልሁን የሚል ነገር ነው። ብዙ እውቀት እንደሌለው ያስታውቃል። ያቺ ቤተልሔም የምትባለው ይልቅ ከዚህ ብዙ ትሻላለች።

    • @YohannesYbrah
      @YohannesYbrah 10 дней назад

      ወያኔ ማለት ታጋይ ለነፃነቱ የሚታገል የትግራይ ህዝብ ማለት ነው ህወሐት ማለት ድርጅት ነው

    • @TigrayCommunityRefugees
      @TigrayCommunityRefugees 10 дней назад

      ዘረኛ ውሸታም ወያኔን የሚል ቅርፊት ሲገለጥ ትግራይ ለማለት እንደሆነ እንኳን እኛ ተጋሩ ሌላም ያውቀዋል። ሲቀጥል ታየ በተጋሩ ጥላቻ ቀይኖረው መላውን የትግራይ ተዋላጅ ጁንታ እየተባለ ሲታጎር መደስኮርና መደሰት ፍቅር ሰባኪነት ነው ወይ? ወያኔስ ከናዚ ጋር ማነጻጸር ተገቢ ነው 😢😢😢 በጣም ታሳዝናላችሁ

    • @tsegayehaileabrha3560
      @tsegayehaileabrha3560 10 дней назад

      Pastard

    • @MulugetaBerhanu-q3t
      @MulugetaBerhanu-q3t 9 дней назад

      ታየ ወያኔን ሳይሆን ሀዝቡን ነው የሚ ጠላው

  • @AlbusheraMohammed
    @AlbusheraMohammed 11 дней назад +5

    አንተ ራሱ የጋዛጠኛ ስነ ምግባር የልህም። ጠይቀህ መልስ መጠበቅ ይኖርብሀል። ቆይ ግን ሌሎቹ እስርቤቱን ሲሞሉት አንተ ዛሬም አለህ ።ስለዚህ ልማታዊ ጋዜጠኛ ነህ ።የፓርቲ ጋዜጠኛ

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 14 дней назад +8

    I don't appreciate this interviewer being so rude.

  • @getahundeneke3590
    @getahundeneke3590 11 дней назад +8

    ወይ ስሜነህ እንደዚህ ሆነህ ቀረህ ? እንግዲህ ማን ይታመናል? ወደህ አይመስለኝም፣ ወይ መአት ሊያወርድብህ ነው፣አሊያም ለገንዘብ ብለህ ነው።አዘንኩ ማፈሪያ ነህ ሰውየ ምህር ታዬ ነው እንደ አንተ ቀጣፊ አጭበርባሪ ሰው አይደለም።

  • @ethiopiaforevertolosa7244
    @ethiopiaforevertolosa7244 11 дней назад +3

    አቶ ስሜነህ ኢትዮጵያን በዘር በደም ከዳር እስከዳር ያተረማመሰዉን ሰይጣን ወያኔ በፍቅር ጥሩ ነዉ የምትለዉ? ጋዜጠኛ አይደለህም ስለወያኔ ምንም እንደማታዉቅ ማስመሰልህ ብቻ ለማ እንዳፈነደድክ ማወቅ ይቻላል:: ጋዜጠኛ እኮ የህዝብ ጠበቃ ነው አይደለ አንተ የማ ጋዜጠኛ ነህ የህዝብ ወይስ አፈንድዶ የተሸጠ የወያኔ ጋዜጠኛ ነህ?

  • @MelakuFerede
    @MelakuFerede 11 дней назад +8

    ጋዜጠኞ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን
    ማዳመጥ መቻል አለ በተ ስሜነህ

  • @Yonipp
    @Yonipp 11 дней назад +4

    Semeneh, Mr. Taye is beyond your capacity. He was not interview by you. Because he knows more historical premises than you! 14:39 14:44

  • @AddisuZeleke-yj7hp
    @AddisuZeleke-yj7hp 5 дней назад

    ጋዜጠኛው በጣም አደንቅሀለሁ። ሆኖም ግን 40 ሚሊዮን ኦሮሞ ውሸታም ነው ሊባል ነወይ ብለህ የጠየቅህበት መንገድ ትክክል አይደለም። ሆኖም ግን መምህራችን ሀሰትና ፖለቲካ ስለሌለባቸው ሲመልሱ አይንተባተቡም ፣ አይደነግጡም፣ ላብ ላብም አይላቸውም። ምክንያቱም የሚያወሩት እውነት እንጅ ልቦለድ አይደለምም። እናመሰግንዎታለን መምህር ታዬ❤

  • @ermiaswelde1839
    @ermiaswelde1839 9 дней назад +2

    መምህር ታዬ ክብር ይገባሀል ። አዋቂ አይጥፋ

  • @AyeleYgzaw
    @AyeleYgzaw 11 дней назад +15

    ሥሜነህ ህዝብና ህዝብ ለማጋጨት እቅድ አለህ 40 ሚሊየን ኦረሞ ትላለህ

    • @melakuanteneh
      @melakuanteneh 10 дней назад

      Eko 20 ሽህ እንደማለት

    • @ashenafiyemane9164
      @ashenafiyemane9164 10 дней назад

      ህወሓት እና ወያኔ ለይተህ ተናገር ወያኔ የተከበረ ስም ነው

    • @wendeAbere
      @wendeAbere 9 дней назад

      ይበልጣል ነው?

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 14 дней назад +7

    Simeneh is not right on a lot of points! It is self evident that he is trying to win a favor from certain political elements.

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 11 дней назад +6

    ስሜነህ ስለ በረከት ቅዱስነት የሰጠውን አስተያየት የሰማ ሰው ስለ ሰሜነህ እና ስለወያኔ ግኑኝነት ምንነት በደንብ መረዳት ይችላል። ሌላው በአኖሌ ሐውልት ላይ የስሜነህ ግምት ምን ያህል ስህተት መሆኑን ለመረዳት የዶር ነጋሶን ምስክርነት ማስታወስ ብቻ ነው። ሐውልቱ የፈጠራ ነው ብለዋል።

  • @SisayHi
    @SisayHi 10 дней назад +1

    የታሪክ ተመራማሪ ታየ ቦጋለ የወርቅ ሚዛን ብየሀለሁ ግን አንተን በቃላት ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛል ወርቅ ነህ ምክንያቱም የራሳቸውን ሳያውቁ የሰውን ታሪክ የሚያንቋሽሹ ሰዎች ናቸው ኢትዬጰያን ያበላሿት

  • @meharim7246
    @meharim7246 11 дней назад +11

    I love Taye I am Eritrean

    • @IseyasTesfamariam-pv7jf
      @IseyasTesfamariam-pv7jf 10 дней назад +1

      Entadeka gedesheka bzaba Ethiopia ezi ni Ethiopiwan eyu zimlketom dekala

  • @KidaneSolomon
    @KidaneSolomon 10 дней назад +2

    ስሜነህ ትክክል ነህ።በደፈናው ወያነ መጥፎ ነው ማለት አይደለም።ለህዝብ የሞተ ወያነ አለ : ለስልጣን የሚሻማ በትግራይ ህዝብ ደም ግለ ሰቦች አሉ።መምህር ታየ ትንሽ ማስተካከያ ያድርጉ ።።።

    • @dagnchewtolera
      @dagnchewtolera 9 дней назад

      የተማርኩኝ ሰው ነኝ እያለ ጥላቻ የሚያስተላልፍ ሰው ታዬ

  • @melakuhagos
    @melakuhagos 9 дней назад +1

    አዲሱ ጦርነት ማስነሻ መቀስቀሻ እስታል ነች ወንድሜ ወጣቱን መሪይችንን ገፍታቹ ገፍታቹ ከተታቹ አሁንም ልታዋት አብይ መሪያችንን ኮሪደር ልማት ላይ ነው ፣።ስራላይ ነው ከተማውን አላየህም ወይ ብሮ እየኤድክ ፣

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 11 дней назад +2

    አቶ ታየ ትክክል ነው

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 11 дней назад +4

    Taye is the best teacher and this journalist is a dead talking one

  • @dereseabebe1704
    @dereseabebe1704 14 дней назад +10

    ስሜነህ ከውነት መስማት ይልቅ ለመጥለፍ የምታረገው ጥረት ቢቀንስ

  • @GetachewGech-cf6zv
    @GetachewGech-cf6zv 10 дней назад +2

    ስሜነህ ቃለ መጠይቅ ስታደርግም ስትደረግም የሚጠይቅህንም ሆነ ለምትጠይቀውም ጊዜ አትሰጥም ይህንን አልወደድኩልህም

  • @besumind9545
    @besumind9545 13 дней назад +26

    ትክክል ነው ታዬ ። ስሜነህ የህውሀት ደጋፊ ነው የህውሀትን ጄነራሎች ጥያቄ ሲያቀርብ ተሽቆጥቁጦ ነው የሚገባውን ጥያቄ እንኳን አይጠይቅም በቅርቡ ጄኔራል ጻድቃንን & አዜብን ,,,,,ወዘተ ሲጠይቅ አይቻለሁ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሌሌችን እንደሚያፋጥጥ ህውሀት ጋር የለም ። በውቀት ላይ የተመሠረተ ላይ አይደለም ስሜነህ ድብቅ አላማ አለው ። የህውሀት ደጋፊ ነው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 10 дней назад

      Taye was TPLF cadre too, he just jumped ship.

    • @africaninside2363
      @africaninside2363 10 дней назад

      የትላንቱ ይገርማሃል እንዴ ዛሬ በ21ኛው ክ/ዘ አንገት ሲቀሉ እያየን መካድ ነገሩን ከማክበድ የዘለለ ነገር የለውም

    • @MekonenHeshe
      @MekonenHeshe 10 дней назад

      ከብት😊😊

    • @MekonenHeshe
      @MekonenHeshe 10 дней назад

      ማን ነህ አንተ ደግሞ ቴስታዲጋሊና !

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 14 дней назад +5

    አሳፋሪ ነህ ስሜነህ ። ደሞ እነግዳህን አክብር።

  • @getachewnega-n7y
    @getachewnega-n7y 10 дней назад +3

    የተናደደ ፓለቲከኛ እንጅ ጋዜጠኛ መምሰል አልቻልክም።ሰውየው ከጠየከው በላይመ ልሶልሀል።

  • @MekonenGuji-dq6wp
    @MekonenGuji-dq6wp 10 дней назад +1

    ይኼ ኦሮሞ ጠል ውሸታምን በሚዲያ ማቅረብ ሰው ታጥቶ ነው?

  • @TesfayeKebebe-i6f
    @TesfayeKebebe-i6f 11 дней назад +1

    ስሜነህ ስሜታዊ ሆነህ መምህር ታዬን መጠይቅ ማረግህ ለ 13:40 ማን እንደወገንክ ግልፅ ነው።ማሳጣት ፈልገህ እንጂ የጋዜጠኝነት ስራ እየሰራህ አይደለም 13:40

  • @Meshmamush123
    @Meshmamush123 12 дней назад +4

    ስሜነህ ግን ደምህ ውስጥ የገባ ትልቅ ካድሬነት አለብህ ነገሩን እንዴት እንደምታዞረው ተባይ

  • @getahundeneke3590
    @getahundeneke3590 11 дней назад +1

    ምህር ታዬ እግዜር ይባርክህ ይህንን ቀጣፊ የወረደ ባንዳ አወርደህልኛል። ወያኔ አሁንም የሕዝብ ጠላት ነው፣አንተ ልክ ነህ ይ 9:52 10:00 ህንን ውርጋጥ የወያኔ ጀሌ እርሳው ፣እኔ ይህ ሰው እንደዚህ ዘቅጦ ይወርዳል ብዬ አልገመትኩም ነበር።

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 13 дней назад +6

    ስሜነህ ምነው አሽቋለጥህ የወያኔን ምንነት ለመካድ ነውወይስ ወያኔን ቅዱስ ወይስ ምን ስም ልትሰጣት ፈልገህ ነው

  • @mandyayal3615
    @mandyayal3615 14 дней назад +13

    Taye Bogale is right and the interviewer is not fair because he is entrapped
    Taye so many times with out reasonable questions.

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 11 дней назад +3

    ስሜነህ አውቀህ ለማዎናበድ አትስራ ወያኔ ለዚህ ሁሉ እልቂት እሷ አይደለችም ተጠያቂዋ መምህር ታዬ እውነት ስለተናገረ ለማስመሰል ትሞክራለህ ጥሩ አይደለም

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 12 дней назад +11

    ስሜነህ ቢፈርስ ምን ብታሽቃብጥ ጸሀይህ ጠልቃለች ተክልዬ አጥቦ አስጥቶሀል ከፍርሀትህ ብዛት ለመናገር እንጅ ለመጠየቅ እድል አልሰጠኸውም

  • @KemalAman-u5c
    @KemalAman-u5c 11 дней назад +1

    ኦሮሞም እንደ ህዝብ አይወሽም። ግለሰብ ወሸተም እዚያም እዚም አሉ። ተመራማሩ ዛሬ እንዴት ኦሮሞ ሆኑ? የባሌ አሮሞ ገበሬችን ትግል የሶማል ትግል ይል ነበር በሌሎች ለዚህ ትግል እውቅና መሰጣት ለማይፈልጉት።

  • @GashawDemeke-s9f
    @GashawDemeke-s9f 9 дней назад +1

    ጋዜጠኛ ስሜነህ የወደቀበት ቃለምልልስ።

  • @rufael0796
    @rufael0796 14 дней назад +5

    ቃለ ምልልሱ ብልግና የተሞላበት ነው። ሼም ስሜነህ ! ነ
    ነውረኛ አቀራረብህ ሞጋችነት አይደለመም !

    • @wondewn
      @wondewn 14 дней назад

      ሥሜነህ ሞጋች ጋዜጠኝነትን አልተረዳውም ።

  • @debirbelay1604
    @debirbelay1604 13 дней назад +15

    መምህር ታዬ ሁሉም ሰው በእውቀትእንዳንተ ቢሆን እንዴት በታደለ ነበር።

  • @yilmalegesse5305
    @yilmalegesse5305 14 дней назад +4

    ስሜነህ አፍቃሬ ህወሀት ነህ የሚባለው እውነት ነው?

  • @assefagebremichael4826
    @assefagebremichael4826 11 дней назад +3

    ስሜነህ ለካ እነደዚህ ነሀ? ፊትህ እንኳን ግንባርህን ቋጥሮ ንዴትህን ሊደብቅ አልቻለም። EPLF = ሻእቢያ፣ TPLF = ወያነ
    አሁን የሄ ላንተ አዲስ ነው። በጣም አረመኔ ነህ ከካ?
    ጥረትህ የአቶ ታየን ተአማኒነት ለማሳነስ ነዉ። ፍላጎትህ እንዳለ ሆኖ ጥረትህ ሙያዊና ፍትሐዊ ቢሆን ሁላችንም በተማርንበት ነበር።

  • @Tsigereda-m6r
    @Tsigereda-m6r 4 дня назад

    መምህር ታዬ ቦጋለ ሰላምህ ይብዛ

  • @peacefuland527
    @peacefuland527 11 дней назад +2

    I appreciate Simeneh 🙏 🎉brave. Bringing hot 🔥 issues. No one dare such discuss with you.

  • @dereqeneni1635
    @dereqeneni1635 9 дней назад

    Simenah, you are critical journalist. i do appreciate.

  • @melakuhagos
    @melakuhagos 9 дней назад +1

    ጥሩ እየህ የግራይህዝብ ባእንዳእንዳልሆህ አወክ የባዳ ልጅ፣

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 13 дней назад +6

    Semenh Lazarett altsakam this Professor is taff😂

    • @genocidalstate
      @genocidalstate 11 дней назад

      Is not tough, just rude & full of hatred.

  • @keftam
    @keftam 11 дней назад +5

    "ወያኔ" የሕወሓት ስሙ ነው። ምንድን ነው ይህ ባይከዳኝ የሚከዳን?

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 14 дней назад +5

    Oh my God , semeneh yene Jegna sil , leka , elm yalk neh banda neh shame of simeneh

  • @tizazubelete9447
    @tizazubelete9447 13 дней назад +14

    ጥያቄዎችህ ጥሩ ቢሆንም አልፎ አልፎ ወደ አንተ አስተሳሰብ ለማስገባት የምታደርገው ጫና አይመቸኝም

  • @hailesilasieteklehaimanot
    @hailesilasieteklehaimanot 8 дней назад

    በመሳሪያ ማንበርከክ እና በስነ ልቦና አሸንፎ ማንበርከክ ያው መሸነፍ መሸነፍ ነው።ስሜነህ ለፍቅር ብለህ ስለፍቅር ብትጎትተውም ሰውዬው የሻገተ ጥላቸውን ጋርዶታል።መቼውንም የሚገባው ሰው አይደለምና
    የሻገተ አእምሮውን ልታስወግድለት አትችልም።ጥላቻ ያሸንፋል እያለ በተግባር ፍቅር ያሸንፋል ብሎ ቢል ማን ይሰሟል?!ወያኔ ማለት ደግሞ አብዮት ማለት እንጁ የታየን የጥላቻ ቅርሻት እንዳልሆነ ንገረው።

  • @ayalewworkneh9061
    @ayalewworkneh9061 10 дней назад

    Simeneh, for your further interview I hope you will read all comments and critics.

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 7 дней назад

    Smaneh you will pay price for this interview. With Memhir Taye Bogale. Amara Orthodox or Muslim ☪️ Amara they fear God never happened 🙏 what Aby Ahmed is doing on Amara. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesmelak4883
    @mogesmelak4883 10 дней назад +2

    መር ታየ ግን ጎበዝ ነህ ትግስትህ ይሄ ጨቅላ ጋዜጠኛ

  • @bgodu7373
    @bgodu7373 10 дней назад

    I appreciate teacher Taye , I am doubt for the journalist .He is may T.P. L F

  • @kidesthailu4110
    @kidesthailu4110 10 дней назад +5

    መምህር ታዬ እናመሰግናለን

  • @belaymeshesha3001
    @belaymeshesha3001 14 дней назад +34

    ጋዜጠኛ ሰሜነህ ዛሬ ያደረከው ውይይት አሳዛኝ ነው አካሄድህ ሁሉ ታሪክን ለማዛባት ይመስልብሀል
    መምህር ታዬ ቦጋለ ጀግና ነህ ለሚነሱት ጥያቄዎች ተገቢውን መልስ እየሰጥኸ እያሳምንከው በማየቴ አመሰግንሀለሁ

  • @zewduabay3075
    @zewduabay3075 11 дней назад +2

    ወንድሜ ስሜነህ ጥሩ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር ለካ መጠየቅ አትችልም አንተ ወደምትደግፋት ወያኔ አስተሣሠብ ካልመጣህልኝ ኧረ ሼም

  • @BedadaMuleta
    @BedadaMuleta 10 дней назад +2

    ኦሮሞ አይዋሽም ታዬ አሮሞ ህዝብ መሀል አድጓ ኦሮሞን አይወድም ታዬ ቦጋለ አራሱ ዉሸታም ነዉ

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 9 дней назад

      ተበዳ ሙለታ አፍክን ዝጋ መጀመሪያ አንብብ ወይንም አዳምጥ በማታቀው አትዘባርቅ : ይልማ ሃጠራው :

  • @IloveEthiopia-m1u
    @IloveEthiopia-m1u 11 дней назад +3

    መምህር ታዬ ፍቅርን ነዉ የሚሰብኩት

  • @berhanukebede428
    @berhanukebede428 10 дней назад

    Semeneh your journalist quality has determined,

  • @tadesseessa7735
    @tadesseessa7735 13 дней назад +20

    ይህ ቃለመጠየቅ ወገንተኛ ነት ያሳያ ል
    አቶ ታየ ጀግናችን ናቸዉ

  • @Fano316
    @Fano316 12 дней назад +3

    ስሜነህ ዛሬ ገና ድድብናህን አሳየህ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ

  • @abrehamwerku-sl7dv
    @abrehamwerku-sl7dv 6 дней назад

    የምር ግን ሁለቱም በጣም የምወዳቸው ሰዎች ናቸው ግን ስሜነህ መምህር ታዬ ለ ተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠት ሲጀምሩ ሌላ ጥያቄ ለምን አልገባኝም ያሳዝናል ለካስ በዚህ ልክ ወርደሃል ስሜነህ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 5 дней назад +1

    Bro Taye is right.

  • @ayalewworkneh9061
    @ayalewworkneh9061 10 дней назад +1

    ስሜነህ ባይፈርስ ዛሬ አንተው አፈረስከው
    አባትህ እንዴት እንደሚሸማቀቁ ይሰማኛል። እኔም አፈርኩብህ

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 8 дней назад

    አቶ ታዬ ትክክል ነው ።ስሜነህ ግን ታዘብንህ ስራህ ንግግርህ ሀባብህ የወረደ ነው ።

  • @werkumekonene
    @werkumekonene 11 дней назад +2

    ነገም ይመጣሉ ብሎእንደሆነ አትጠራጠሩ የወያኔ የጀርባ አጥንትም ነዉ እስቲ ከወያኔ ባለጣናት ጋር ያለዉን ኢንተርቪዉ ተመልሳችሁ እዩ በቅርቡ እንኩዋን ወንበራቸዉን ለቀዉ ስርአት ይዞነዉ የሚጠይቀዉ አይደለም እንደዚህ እሱበሚፈልገዉ እንዲወራለት ሊፈልግ 😅😅😅😅😅😊

  • @workukirosmekonnen8587
    @workukirosmekonnen8587 8 дней назад

    ይሔ ስሜነህ ባይፈርስ የሚሉት ሰው እኮ የመጨረሻ አስመሳይ ሰው ነው። ጌታቸው ረዳንና ወይዘሮ አዜብ መስፍንን እንዴት እንደጠየቃቸው እዩት። የመንግስት ባለስልጣናትንና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን እንዴት እንደሚጠይቅ እዩት። አስመሳይ።

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 11 дней назад +3

    እግርኘው ሚዲያውን ወደድኩት❤

  • @melakuhagos
    @melakuhagos 9 дней назад +1

    ለትግራይ ህዝብ ጥላቻእያህ ትግራይ መኤድአስፈለገህ አተ ወጥ

  • @elsatsegaye-wq5fz
    @elsatsegaye-wq5fz 10 дней назад +1

    ማነህ አንተ አንቺቺ እያልክ ምጠራው , ይህ ሰው የሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ጠላት ነው ,ለ ዛሞ ነው ወያኔ ወያኔ እሚለው , የብሄረ በሄረሰብ መስራች ነው ከ ምድረገፀ ማጥፋተት ነው ሚያሰደስተው 😂😂😂

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu3643 10 дней назад +1

    Why not if TpLF Criticized on their's mistake?????

  • @rockynati11
    @rockynati11 9 дней назад

    የመቀሌውን አምባሻ ለጊዜው ያስቡበት።
    እንደርሶ በትግራይ ህዝብ ግልፅ ጥላቻ የነበራቸው ሰዎች የትግራይን ህዝብ ጉዳት አይተው በስሱ ፀፀታቸውን ገልፀዋል፣ እርሶ ግን ያላለቀ አጀንዳ ያልዎት ይመስላሉ። ሙህርኖቶ! ለቀና አላማና ከዳግም ህልቂት ድግስ ጥሪ ወጣ ብለው ለዚህ ሳይማር ግብር ከፍሎ ላስተማረዎት ህዝብ at least ለቅሶ ባይደርሱንኳ ዝም በማለት ሰላሙን ይስጡት።

  • @muhammedali3610
    @muhammedali3610 11 дней назад +1

    ስሜነህ ወያኔ 27 አመት የሠራብነን ግፍ እያለባበስክ ይመስላል እረ እንደው እየ ናፈቀህ ይመስላል ግን አስበው የሰራብን ደባ ቀላል ነበር? እንደኔ እንኳን የወያኔ አመራሮች ገበያ ላይ የማስወድ እርምጃ ቢወስድባቸው እርካታየ ያነሰ ነው ከዚህ የከፋ ስቆቃ ነው የምመኝላቸው እሚቃናና እማይቃና እንጨት መለየት አትችልም ማለት ይመስለኛል ለወገኖችህ ሳይሆን ያሰብከው ለወያኔ ወገንተኝነት እያሳየህ ይመስለኛል

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307 13 дней назад +1

    The way you are acting SEMENEH is not like a journalist You are a representative of TPLF Taye you are courageous and u express yourself very well. You teach him well about history. As a Journalist don't give a Distorted history

    • @mulunehtadesse8284
      @mulunehtadesse8284 10 дней назад

      @@danielejigu5307 It seems like a political debate bn two opposition parties. One representing the ruling party.

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 10 дней назад

    ስሜነህ አሽትሬ አኖሌን ደገፍክ አማራዎች ኦሮሞ ክልል የተጨፈጨፉትን ከነ ክሊፑ አማሮች ብዙ ሐውልቶች ቢሰሩ እሰበው አንተ መተርኮሻ !! ይህ መርዝህን በቅርብ መላ እንደሚሉህ እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል አኖሌ የሚባል አፈራርሳቹ አብሮ ለመኖር ለይቅርታ ለፍቅር መዘጋጀት አለባቹ እንደ ማለት መርዝ ትነሰንሳለህ አሽትሬ!!

  • @getachewsamuel6861
    @getachewsamuel6861 13 дней назад +9

    ስሜነህ አድነቅህ ነኝ።ግን የሚከተሉትን ነገሮች ብታያቸው ።
    1.ቃሌ መጠይቅ ስታደርግ ሁሉንም እንግዶች እኩል በታስተናግድ
    2.አንተ ጠያቂ እንጅ ተጠያቅ ስላልሆንክ ለተጠያቅዎቹ ዕድል ና በቂ ጊዜ ብትሰጥ
    3.ቃሌ መጠየቅህን ባትቆራርጥ
    4.የመጽሐፉህን አቋም በተግባር ብታሳይ

  • @እያዝናኑየሚያንጹትምህርታ

    ጥያቄህ አይረባም ስሜነህ - 30 እና 40 ሚልየን የምትለው ኦሮሞ እኮ 80+ ፐርሰንቱ ምስኪን ገበሬ ነው! አንዲት ሰፈር የተፈጠረ ጡት ቆረጣ ቢኖር እንኳን ሊያውቅ አይችልም! ኤሊቱ - ተማርኩ የሚለው ነው ይህን ጉዳይ እያነሳ ያለው!

  • @SisayHi
    @SisayHi 10 дней назад

    ስሜነህ ብልፅግና ሆንክ እንዴ ጠይቀህ እስኪመለስልህ ዝም አትልም እንዴ ታየ ቦጋለ ማለት ኦርጂናል ኢትዬጰያዊ ነው ለሱ ጥላቻ ካለህ ተናገር ታየ ቦጋለ ሽ አመት ኑርልን

  • @meskeremgirma2372
    @meskeremgirma2372 10 дней назад

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ።
    ጥላቻን የህዝብ ለማስመሰል ደህና እየመከነ ያለን መርዝ ለማነሳሳት የሄደበት መንገድ ያስተዛዝባል ያው መጠየቅ ስለሌለ የእግዚአብሔርን ፍርድ የህሊናን ወቀሳ ያድልህ ብቻ ነው ምልህ!

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 10 дней назад +1

    Bezu manager mawak Ahedelm dadab awak nany bye tayee dadab bufaa ena woranya new

  • @TesfayeAssefa-v9x
    @TesfayeAssefa-v9x 10 дней назад

    አይ ስሜነህ ? እንዴት አይነት መሠሪ ጋዜጠኛ ነበርክ ለካ ! ለአንተ የነበረኝ አመለካከት በጣም የተሳሳተ ነበር! ማፈሪያ ነህ በቁምህ ሞተሀል ! የተደበቀው ማንነትህ ቁልጭ ብሎ ወጣ ገና ሌሎችም ያንተቢጤዎች ቀስ እያሉ ከየጎሬያቸው ይወጣሉ።

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 11 дней назад +2

    ስሜነህ ሕዝብን መቀስቀስ ማበጣበጥ እየሞከርክ ነው 40 ሚሊዮን ኦሮሞ የአኖሌን ሐውልት ይቀበል አይቀበል ምን ማስረጃ አለህ የትኛው ዳታ ማቅረብ ትችላለህ???

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 11 дней назад +1

    The journalist. Is him self woyane.need to check the interview that

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 11 дней назад +2

    የአቶ ታዬ ማንነትና መሠረቱ እውነትና ዕውቀትንም የተሞላ ስለሆነ የሚያሸንፈው ፈጣሪ ብቻ ነው: :

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 11 дней назад +1

    ኧረረረ ስሜነህ ዛሬ ምን ነካህ፣ ከጀግና ጋር ገጥመህ ማጣፊያው ሲያጥርህ ወገንተኝነት እየታየብህ ነው። አዎ ወያኔ ወያኔ ወያኔ

  • @mershaq21
    @mershaq21 11 дней назад +8

    Wow የሰሜነህ ለTPLF እጅግ በጣም ስስ ልብ እንዲህ ጎልቶ መዉጣቱ ገራሚ ነዉ

  • @TigrayCommunityRefugees
    @TigrayCommunityRefugees 10 дней назад

    ታየን የሚደግፍ ትግራዋይ ከትግራይ ግንኙነት የሌለው ሰው ነው። ትግራይን 360 ዲግሪ ዘግቶ የጨፈጨፈው ሃይል የሚደግፍ ትግራዋይ ካለ ችግር አለበት 😢😢

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 10 дней назад

    አቦ እድሜና ጤና ለመምህር ታዬ❤❤❤

  • @WXY7007
    @WXY7007 9 дней назад

    እውነትን ተነግራው የመሻበት መደር ለምሰሌ አፋን ኦሮሞ ሬድዮ ይሰብራል ለምድያ አይማችም የተበለው ቅርብ ወቅት ታሪክ ነው የመ ታዬ ጭፍን ጉዞ ውርቅ ነው።

  • @MulugetaZergabachew
    @MulugetaZergabachew 3 дня назад

    እኔ ብቻ ነኝ በስሜነህ ከአራት አምስት አመታት በፊት የተሸወድኩኝ ማለቴ ቅልጥ ያለ የህዋሀት መልክተኛ ወይም ካድሬ መሆኑን ሳላውቀው የተከታተልኩትኝ😢😢

  • @MuradMouhamed
    @MuradMouhamed 10 дней назад

    Ewnat yashanifal ba Hulum wust Selamina Zalaki ka Ewnat ka lib ye mancha Fikir Indi ward Fatariyen Elaminalhu Ba 4tum Aktacha

  • @AbebeKebede-z8o
    @AbebeKebede-z8o 10 дней назад

    ፅንፈኛ ሰለአንድነት ጉዳዩ አይደለም የምንወዳት ኢ/ያ እንድንጠላት የአቶ ታየ ህልም ነዉ መምከን አለበት ።

  • @hailesilasieteklehaimanot
    @hailesilasieteklehaimanot 8 дней назад

    ታሪክ ሲፃፍ ግን ስሜነህ እውነት እንጂ ስሜት እና ጥላቻን አይደለም በል እና ምከረው።ተማርኩ ብሎ ከመደንቆር ይሰውረን።

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 11 дней назад +3

    አይ,,ሰሜነህ,,ጥሩ,አቃጣሬ,ነህ,ዋጋ,ትከፍላለህ,,የጌዜ,,ጉዳይ,እንጅ,አይቀርም,,እሰከዛዉ,,በአፍህ,እራ,ጅብ,ፋት,,

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 9 дней назад

    ስሜነህ ጥሩ ጋዜጠኛ ነው።ታዬ ቦጋለ ምንም እንከን የሌለው ሰው ነው ስሜነህ ግን ለህወሃት ወያኔ በጣም ስስ ልብ ነው ያለው።

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 11 дней назад +2

    This journalist is a corrupt one!