የ6 አመት ባለቤቷን ትታ ለስራ ባልደረባዋ ስሜቷ በለጠባት|werkezebo cherkose

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 451

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 4 месяца назад +44

    መሸለም ያለበት ምርጥ የ2016 ምርጥ ታማኝ ጉዋደኛ ወንድምም ነው

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 4 месяца назад +151

    ክፍል2 ለባሏ ይነገር እምትሉ👍👍👍👍

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 4 месяца назад

      መንገር ብቻ

    • @Hundumak
      @Hundumak 4 месяца назад

      በትክክል ። ይህቺ ባለጌ የሥራዋን ማግኘት አሐባት። ትጋለጥ።

    • @user-ff5xw6vn2y
      @user-ff5xw6vn2y 4 месяца назад

      ይችበጣም አላህየጠላትን
      ሰዉም አይወዳት ባሏ ማወቅ አለበት

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 месяца назад

      ማን አግቢው አለሽ ጥሩ ባለጌ ነሽ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 4 месяца назад +72

    ምርጥ የዘመናችን ታማኝ ጎደኛ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 месяца назад +69

    ዳኒ እና የንስር ዓይን ቻናል የሚሰሯቸው ፖሮግራሞች ሁልጊዜም ትክክለኛ እውነተኛ ታሪክ ነው። ሼር ላይክ አድርጉላቸው።

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 4 месяца назад +7

      ዶካ ሾን እረሳሽው ልክ እንደ ንስር አይን ነው እሱም

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 месяца назад +2

      ESKNDER..HBTESE.M.TRUCURANAWE..MISARUT

    • @Wubalem-u4w
      @Wubalem-u4w 4 месяца назад

      We need part 2

    • @Wubalem-u4w
      @Wubalem-u4w 4 месяца назад

      Tonight we need part 2

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 месяца назад

      በትክክል ዱካ፠ሾይ እስከመጨረሻ ነው የሚሠራው ዳኒ ግን ብዙም መጨረሻ የለውም ዱካ እና ነስር አይን በጣም ነው የሚጋፈጡት ነስር አይን ግን በጣም ልፋት ያለበት ሥራ ነው የሚሠራው አገር ለአገር እየተከታተለ አዋሣ ናዝሪት ውልቅጤ እያለ እየተከራተተ ነው የሚሠራውፐጠምንም በላይ አከብረዋለሁ​@@user-je2od2mh3e

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 месяца назад +27

    ምን አይነታ ባለጌ ናት ጨምላቃ 😢😢😢😢. ጋደኛውን ግን አደነኩት ታማኝነትህ ጀግናው. እራስህን እየጠባክ አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 4 месяца назад +44

    እንኳንም አልተሣሣተም ፦ በጓደኛው ሚስት ጋ የሆነ ነገር አለመፈጠሩ ትልቅነት ነው ፦ጓደኛውን አተረፈ ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-lq4mh3cv8w
      @user-lq4mh3cv8w 3 месяца назад

      ይችን ንፍጣም👹👹👹👹👹

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад +6

    ባለቤትዋ መስማት አለበት ማስረጃውንም ይየው ልታለያያቸው እያስፈራራች ነው ዳኒ ተባረክ

  • @bzuyebete3346
    @bzuyebete3346 4 месяца назад +13

    በዚህ ዘመን ታማኝ ጋደኛ ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ወድሜ ❤❤

  • @AksA-ws8hh
    @AksA-ws8hh 4 месяца назад +42

    እኔኮ ግርም የሚለኝ በአዳድ ሴቶች እኛ በሰደባቺን ብቻ ነዉ የሚነድደኝ ቆሻሻ ነት😢😢😢❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 4 месяца назад +23

    አላህየ ጥሩ ነገር የምናይበትና የምንሰማበትን ቅርብ አድርግልን ይህን ዝሙትና ይህን ጦርነት ከሀገራችን አጥፍልን አተው በጥበብክ

    • @AksA-ws8hh
      @AksA-ws8hh 4 месяца назад

      አሜን

    • @نصريها
      @نصريها 4 месяца назад

      አሚን

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +1

      አሚንን ያረብ ከጥመት ከሰይጣን ሥራ ይጠብቀን

  • @user-gi7ff1vo5l
    @user-gi7ff1vo5l 4 месяца назад +14

    ዳኒ ባሏ ጋር ተማክረው እሱን ከድርጅቱ ለማውጣት እዳይሆን ከጎኑ ሁነህ እርዳው እባክህ ሰው ፈርቷል ይህ የታሰበበት ነገር አለጂ የፍቅር አይደለም ሲጀመር ልጅቷ ተግባሯ የፍቅር አይደለም እባክህ በድብቅ ተከታተልለት እባክህ በብዙ ሚድያ ስናይ የምር ከሆነ ሁሉም ሰው ገዘብ ብቻ ሁኗል ልቡንም አይኑንም የሸፈነው

    • @fhjfj-vt9ei
      @fhjfj-vt9ei 3 месяца назад

      ትክክል ጥሩ አስተያየት ነው እርዳው እባክህ

  • @ekrW
    @ekrW 4 месяца назад +10

    አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር በጣም ይደብራል ልጁ ግን በጣም ታማኝ ነው በርታ ቀጥልበት መታመን ለራስነው ሴት አሳሳችነች 😢

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 4 месяца назад +8

    እረ የዘመኑ ምጥ ታማኝ ጓደኛ ዘመነህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 месяца назад +35

    ወንድሜ አረጋጋው የእሷ አላማ እሱን አሳስታ ድርጅቱን ለመንጠቅ ነው ወንድሜ እርዳው

  • @aranshitesfay3145
    @aranshitesfay3145 4 месяца назад +11

    ሰውየው ኑፁ ነው ሴትየዋ ግን ካለአረግ ብላ መስፈራት ተጠቀመች በስራውንና ከጓደኛውን ለመለያየት ሞኮረች .አረ ፈጣሪ ምህረትን ቁዱስ መንፈስህን ርዳን.ባልያለው የሌሎው ሁሉ በዝሙት እየጠፍ ነውና ይቅር በለን መዳሀኔአለም

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 4 месяца назад +10

    አኡዙቢላ ምን አይነት እርካሽ ሴት ናት😥😥😥ወይኔ ምን አይነት ክፉናት

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 4 месяца назад +21

    #ባርች♥️ ያ ሚስቱ መትተ ያሰራትበት ልጅ እንዴት ሆነ የሼዋረቢቱ ወጣት 😢 እና ያ ሙዝ የሚበላዉ ልጅ ማለቴ በሰወች ሰንድ በዝንጄሮ መልክ የተሰዬመዉ😢😢😢

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 месяца назад +2

    ጎደኛው ጨዋ ነህ ተባረክ ግን ደግሞ ፈሪ ነህ ምን አይናውጣ ነች በጌታ ስም እረ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እንደዚህ ያሉ ሰዎች 😭😭😳😳

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 4 месяца назад +4

    ዳኒ ቢሮ ዉስጥ ድብቅ ካሜራ ይቀመጥና እዉነቱ ይጣራ የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤❤

  • @godolyas306
    @godolyas306 4 месяца назад +17

    በእግዚአብሔር የዳኒ ስልኲን እመትውቁ እባካችሁ 😢😢 ችግር ላይ ነኝ

    • @rozenamd2084
      @rozenamd2084 4 месяца назад

      Dua adergey ayezosh mejmreya ejeshen wedlay zergey kezan k Allah betache nw hulum erdata Allah chenktesgen yasogedelesh

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c 4 месяца назад +2

    ልጁ ግን በጣም ጡሩ ልጅ ነው ይችን ከሂወቱ ማስወጣት አለበት ጓደኛው እድታጋድላቸው ነው ሀሳቧ ልጅቱ ግን ልጁን እደባሪያዋ ነው ያደረገችው ንግግሯ የልጁ ታማኝነት ግን ማሻ አላህ ምንም ግንኙነት እንደሌለው ያስታውቃል ክፍል 2 ይለቀቅልን ባልየው ሲሰማ

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p 2 месяца назад

    እያገባች እየተፋታች ንብረት ከዛም ከዚሕም አየወረሰች የምትኖር ጥቅመኛነት እግዚኣ መሀረነ ክርስቶስ 🙏
    አንዲህም አይነት ወንድም አለ ተጨነቀ የተባረከ

  • @cell8316
    @cell8316 4 месяца назад +50

    አንደኛ ነኝ ላይክ አሩጉኝ እሥቱ ይለፍልኝ ከማዳም ኩሽና😂😂

    • @AksA-ws8hh
      @AksA-ws8hh 4 месяца назад +1

      እሺ ምቸገርሺ❤❤❤❤❤

    • @cell8316
      @cell8316 4 месяца назад +1

      ላይክ የኔ ውድ❤❤

    • @MeazaBerhanu
      @MeazaBerhanu 4 месяца назад +1

      Eshi

    • @AggasheAghahaha
      @AggasheAghahaha 4 месяца назад +1

      መጨረሻው እድታሳውቀን😂😂😂😂

    • @AksA-ws8hh
      @AksA-ws8hh 4 месяца назад

      እኔም እፈልጋለሁ መጨርሻዉን

  • @ረቡኒድህረገፅ
    @ረቡኒድህረገፅ 4 месяца назад +8

    ምን አለ ብታዳምጠው ዝም ብለህ ስለጨነቀው ነው ፣ ፈሪ ወንድ አይመቸኝም ልብ ግዛ ልጄ

  • @zinazina853
    @zinazina853 4 месяца назад +5

    ብራሶኮ መጨረሻዉን በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🙏🙏እች ማፈሪያ

  • @user-lh4yo5dc8l
    @user-lh4yo5dc8l 4 месяца назад +6

    ታማኝ ሰው ቀጥልበት በርታ

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 4 месяца назад +2

    የጋደኝነት ጥግማሳየት ይህ ሰው ነው መሸለም አለበት ጌታን ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 месяца назад +2

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ እየሞተ እና በክፋት የተሞላ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y 4 месяца назад +5

    ወይ ዘንድሮ በቃ ፈጣሪን የሚፈራ ይጥፋ ሎቱ ስብሃት ባለጌ ነች ዘልዛላ አቦ አስጠሊታ 😊

  • @nanny3146
    @nanny3146 4 месяца назад +2

    Ooooo my god I have never seen like this lady real is she from our country great wonderful real friend u safe ur life and u safe ur friend too 😮

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 4 месяца назад +6

    ዲኒየ የኔባሪች ስወድህኮ በርታ ጎበዝነህኮ

  • @nastehokullow2555
    @nastehokullow2555 4 месяца назад +4

    Please help this man he's honest and he's true if he will tell his colleague maybe he will not believe him.

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 4 месяца назад +3

    የእዉነት ታማኝ ሰዉ ነዉ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 4 месяца назад +6

    ፀበል ፀበል ፀበል

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 месяца назад +8

    የሚገርም ነገር ሊጋደኛዉ ቢነግረ ዉ አያምነዉ ም መጀመርያ ልጅትዎም ባሌጊ ነዉ እሱ ልትል ትችላለች እና እርዳታ ወንድሜ

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t 4 месяца назад +2

    ወይኔ ኧረ በመዳኒአለም አላለም የኔ ምስኪን እንደዚህ እየተንገበገብኩ አላለችም ሆ ልጅቱ ነፍስሽ አይማርም 😢😢😢😢 በኪዳነ ምህረት ስም አይ አንች ሀገሬ

  • @AserTomas
    @AserTomas 4 месяца назад +16

    ልጁ ግን ታማኝ ነው።

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 4 месяца назад +13

    😂😂ዳኒሻ ዳኒሻ የጦጣዉስ ነገር እምን ደረሰ😂😂😂😂

  • @ttww9470
    @ttww9470 4 месяца назад +2

    አላህ ከጥመት ከሰይጣን ሥራ ይጠብቀን የሴት ሰይጣን ናት እረኩስ ሴት አሠዳቢ ባለጌ ወራዳ እዱንያ ወል አሂራ አላህ ያዋረድሺ

  • @ethio125
    @ethio125 4 месяца назад +4

    እኔ ፈጣሪን የማመሰግነው ሰለወንድ ምንም አይነት በውስጤ አይመላለስም ሥራዬ ብር መደመር ነገ የምሰራውን ማሰብ ብቻ ወንዶችን ሳያቸው ያንጠለጠሉ እስከማይመስለኝ ነው የማላሰባቸው 😂 ለውጥ ለውጥ ለማሳየት ትጋት ግድ ነው

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 4 месяца назад +1

      እኔም አለሁ የኔ ውድ አብሽሪ ጎበዝ እኔብቻነኝ ብየነበር ጓደኛ አገኝሁ

    • @ethio125
      @ethio125 4 месяца назад

      @@rabiyara2445 ጎበዝ አንቺም በርቺ ወንድ የያዘ ሳይሆን ብር የያዘ ነው የሚከበረው እረፍት አልወጣም ብታይ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮ ብቻ ተመልከቺ♥♥

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 4 месяца назад +3

    ዳኔምረጥ ሰው እንካን ሰላም መጣክ ልጁ ግን ታማኛ ነው ፈጣራ ይጠብቅክ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 4 месяца назад +4

    እኔ ደግሞ ወንዶች ስፈልጉ እንጂ ስፈለጉ እድህ ያረጋቻዋል በጣም ነው ምትደብሩት የስቶቻችንን ህይወት ገደል የከተታቹት እናተ ወንዶች አይደላቹ ልክስክስ ሁላ።

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 месяца назад

      SYTOCE..NANE.LKUSKUS..ARFA.ATKMTUM..CUSE.HONOBTEENJY..ESU.TAMGU..NAWE..LGUDGAWE..ESU.W..SARMUTA.NACHU

    • @ሰኒም
      @ሰኒም 4 месяца назад

      ከቱ ኮሚት

  • @nastehokullow2555
    @nastehokullow2555 4 месяца назад +2

    Oh my God this man is very honest wow.

  • @SelamSiraj-km9et
    @SelamSiraj-km9et 4 месяца назад +2

    የእውነት ልቤን ነው የነካው ወንድማችን ታማኝነትክን ቀጥልበት ታማኝ ጓደኛ ነክ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 4 месяца назад +5

    ከባልዋ ጋር ተመካክረው ሊሆን ይችላል ሁኔታዋ ባልዋ የማያቅ አትመስልም ተጠንቀቅ ሂወትህን ልታበላሸው ነው

    • @fhjfj-vt9ei
      @fhjfj-vt9ei 3 месяца назад

      የኔም ሀሳብ ነው ከድርጂቱ ሊስወጡት ይሆናል

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 4 месяца назад +7

    ወይ ዘንድሮ😢😢😢😢

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 4 месяца назад +2

    ባርችየ እንኳን ደህና መጣክ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 месяца назад +2

    ዳኒ ጀግና ጋዜ ጠኛ በረታ ልጆታ ግን ታማልች😭😢😥😥

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 месяца назад +6

    👍👍👍👍❤ዳኒ እራሥሕን ጠብቅ

  • @ZelHavt
    @ZelHavt 4 месяца назад +1

    Be strong stay loyal to your friend loyalty will payoff someday

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 месяца назад +6

    ወይ ጉድ አረ የምን መአት ነው እግዚኦ ማን አባክ ተልከስከሥ አለሕ ቀድሞ በምን ትወጣው የሚገርመው እሷነች አለቃሕ ጉድ

  • @RabiyaSamye-ul1sz
    @RabiyaSamye-ul1sz 4 месяца назад +6

    ክፍል ሁለትን አቅርብልን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 4 месяца назад +3

    Braskoye enkuwan dehna metah❤❤❤❤Mn gud new

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 4 месяца назад +6

    Guuduma jara kana 😂😂😂😂😂salphinaa kuuni maali tuuni balageeni 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 4 месяца назад +1

    እውነት እኮ ነው ብዙ ወዶች በሴቶች ፆታአዊ ትኮሳ ይደርስባቸዋል አድእ ወዳጄ የነገረኝ በህባለቤቴ እናት ትፈታአተነኛለች በዛም ምክንያት ባለቤቴ አውቃ ተለያየን እኛ ወድች ማንም አይረዳንም ነበር ያለኝ ወላኢ ማመን ነው ያቃጠኝ 🙉🙉

  • @አለም-ቐ3ቨ
    @አለም-ቐ3ቨ 4 месяца назад +3

    ባለጌ ደሞ ልትዋሽ ትሞክራለች ጀግና ነው ጓደኛው

  • @hirut4901
    @hirut4901 4 месяца назад +1

    ያገራችን ነገር ተበላሽቷና በመሀከላችሁ የሆነ መድሀኒት እንዳታደርግባችህ ተተንቀቁ እባካችሁ እሰ መልካም ጏደኛ ነው በርቱ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 4 месяца назад +2

    መጨረሻውልቀቅልንወዲሜ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 4 месяца назад +9

    ምን አይነት ሴጣን ነች ለማሳሳት የሞከረች ነው😢😢😢😢😢

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 месяца назад +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @user-ze7yn9vk2n
    @user-ze7yn9vk2n Месяц назад

    ጀግና ምርጥ ጓደኛ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅህ እራሴን ጠላሁ ቆሻሻነች😭😭💔💔💔💔

  • @obseeshow9855
    @obseeshow9855 4 месяца назад +3

    Wel came back Dani ❤️🙏

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 месяца назад

    በእውነት ልጅቷ ግን በጣም ባለጌ ናት ሴት አሰዳቢ ናት ።እሱን ግን አድናቂው ነኝ ለካ እንደእሱ ታማኝ ሰው አለ ።

  • @ועח
    @ועח 4 месяца назад +3

    ምን አይነቷ ፈጣጣ ባለጌ ናት 🙉 እውነተኛ ጓደኛ ነህ እግዚአብሔር ታማኝ ሚስት ይስጥህ 🙏❤️🇪🇷

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 месяца назад +1

    ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህ ❤❤❤❤

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 4 месяца назад +1

    ዳኒዬ ቆንጆ እርዳው እባክህ ሲያሳዝን 😢

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 4 месяца назад +2

    እውነት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ሴት ናት

  • @Hundumak
    @Hundumak 4 месяца назад +2

    ጓደኛው ስለሚስቱ ብነገረው ስለማያምን በቪዲዮ የተደገፈ ማስረጃ ይዞ ያቺ ባለጌ ሚስት ሁለቱን ጓደኛሞችን ለማጋዳዳል የሚታደርገውን ብልግና ለባሏ ይናገረው ። ሐቁ ይውጣ ። ጓደኛቹ በሰላም ሥራቸውን ይቀጥሉ።

  • @beliyumuleta1924
    @beliyumuleta1924 4 месяца назад +14

    እውነቱን ነው ሴቶች መርዘ ናቸው

    • @user-dq1vl1xk7z
      @user-dq1vl1xk7z 4 месяца назад

      ካቺም ጭምር

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 4 месяца назад

      ሁሉም አይደለም አትሳሳቺ ጨዋ ሴቶች ሞልተዋል

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 4 месяца назад +8

    ግን ወንዱ ሚስኪን የዋህ ነው

  • @Tmesgne
    @Tmesgne 4 месяца назад +4

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ ምን አይነቷ አይን አውጣ ናት ባለጌ ናት 😮😮😮እዴት እዴት ነው እሚያረጋት ሴት አሰዳቢ😢😢

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 4 месяца назад +1

    ሲያምኑት የታመነ ጓደኛ እንዲህ ነው በአጭሩ መቅጨቱ ጥሩ ነው ቆይታ ብትሆን ህይወቱን ነበር ምታመሰቃቅለው

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 4 месяца назад +1

    ታማኝ ጓደኛ ነክ ጥሩ አርገሃል እንደዝህ ማስረጃ ባትይዝ ነገሩ ተገልብጦ ጓደኛህ ጋር ከባድ ጠብ ትገባ ነበር

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 месяца назад +2

    ዳኒ። ብራስኮ ቀጣይ ለባሏ ይነገረው

  • @user-ui8tp3fo8j
    @user-ui8tp3fo8j 4 месяца назад

    ያአመቱ ምርጥ ጎደኛ❤❤❤ጀግና

  • @MelatZeretu
    @MelatZeretu 4 месяца назад +1

    Da yene wud kelrhin betam New Miwodilikiii

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 4 месяца назад +2

    😅😅😅ዋይ ንዴት በየደቂቃጨመናደድ ይችላል ማለት ነው መጀመሪያ ደህና አልነበር😮

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 4 месяца назад +2

    የአመቱ ምርጥ ጓደኛ እና ወንድም☑️

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 4 месяца назад +4

    በጣምታማኚጎደኛነው

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz 4 месяца назад +2

    Jesus 🙆‍♀️😄😄 ምንአይናት አይና ዉጣ ናት በጌታ ስም

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 4 месяца назад +5

    አምላኬሆ ሀገራችን ወደት እየሄደች ነው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 4 месяца назад +3

    ዎቸጉደ በርቻበር አውጠን ከደዚሐይናት በለጌናት

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 3 месяца назад

    የሚገርም ጓደኝነት እንደአንተ አይነቱን ታማኝ ሰዎች ያብዛልን ሴቷ ግን ልክስክስ ነች

  • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
    @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 4 месяца назад +2

    አይቼ ልጨርስና እኮምታለሁ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 4 месяца назад +2

    ባርችየ ወድሜ እርምን ጉድ ነው የምናየው

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 месяца назад +8

    አውቃ ከጋደኛክ ልታለያይክ ፈልጋ ይሆናል አኡዚብላ

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 4 месяца назад +5

    ወይ አተ ወይ አቱ በል አትቀላቅል ዳንየ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 4 месяца назад

      እኔም አልችልበትም አቱ ማለት አንት ወይም አንቺ ካልኩ ደግሞ እደነግጣለሁ የኔ ቢጤ😂😂

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 4 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 4 месяца назад +5

    ጉዲ ነው የዛሬው ጭራሺ መውለዲ እፈልጋለሁ ብላ ቁጭ😂😂😂😂😂😂

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 4 месяца назад +1

    ዳኒየ በርታ

  • @mekonen5201
    @mekonen5201 4 месяца назад +2

    መሸለም ይገባዋል ጀግና ወንድ
    ሌላቢሆን ከሷ ከመጣ ምናገባኝ ነውሚል

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 месяца назад +3

    ባርችዬ እኮንደናመጣህ ❤❤

  • @MuniraAmar
    @MuniraAmar 4 месяца назад +10

    አንደኛ ነኝ 🙏🙏🙏ላይክ አርጉኝ

    • @AksA-ws8hh
      @AksA-ws8hh 4 месяца назад

      እሺ እኔ እያለሁኝ❤❤❤❤❤

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ 7:50

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 месяца назад +4

    አረ የምን ጉድ ነው እግዚኦ

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 4 месяца назад +1

    ካሜራ አማኑ የባረችን ሥቅ ናፈቆናል እደምንም ብለህ አስቅልን

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 4 месяца назад +9

    ስጋ ለባሽ ሴጣን ናት

  • @user-hy5kd4hv4t
    @user-hy5kd4hv4t 4 месяца назад +1

    ባሪቾ ስለምልህ ይቅርታ የኔ ግምትጰከሌላው የተለየ ሊሆን ይችላል የባልየው ጓደኛ የሚጫወተው ጌም ነው ሆን ብሎ ከባሏ ጋር ለማለያየት የቢዝነስ አጋሩን አጥብቆ ለመያዝ የሆነ መት አሰርቶባት ሊሆን ስለሚቾል እባክህ መጨረሻውን ተከታ ተል ልጅቷንም አትፍረዱባት አይታወቅም ወደ ጸበል ውሰዷትና ይታይ አመሠግናለሁ ።በ ብዙ ነገሩ ሳየው ሰውየው አርቲስት ነው አለ ነገር ጠርጥር

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 месяца назад

    ዳኒዬ አንድ ነገር ማወቅ አለብክ አንዳንድ ሰው የማሳመን ሀይል ያላቸው ሰዎች አሉ የፈለገ እረጅም ዘመናትን አብረከው ብትቆይ ባል ሚስቱን ሚስት ባሏን ከጓደኛ ይልቅ የመታመን ሀይል እንዳለው አታውቅም?አ

  • @fakr22
    @fakr22 4 месяца назад +2

    Kanii akanaa kanaa kan maqaa kenyaa balesuu sar😢😢

  • @user-cs9yn6rr2d
    @user-cs9yn6rr2d 4 месяца назад +5

    ዘርህ ይፈለጋል ማለት ነዉ በትዳር ላይ አረግዝላሃለሁ ያለችዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅