Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርታልን በጣም እናመሰግናለን እደዚህ የሚጠቅመንን ነገር የሚያቀረቡልንን ሰወች እናበረታታቸው እነዚህን አይነት ቁምነገር አዘል ነገር የሚያቀረብልንን ሰወች እናበርታቸው ላክ ሽር እያደረግን ሀሳቤ የተመቸው በላይክ አሳዪኝ
ወድማችን ከምር በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ አዉቆ ማሣወቅ በጣም ትልቅነትነዉጀዛ ካላህ ኽይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ነህ አላህየ እስልምናን ይወፍቅህ ቁርአኑንም ለማንበብ ሞክር እውቀቱን ሰጥቶሀል 🎉❤
እግዚአብሔር ይባርክህ bro❤
እናመስግናለን ወንድሜ ኑርልን ❤❤🙏🙏🙏 ጪንቅሎ የለም እንጂ ምንም የሚጣል የለዉም😂😂
ጭንቅሎ ምንድነው 😅
@@Habesha1720 habesha ጪንቅሎ አለኝ አልሺ ወይም አልክ አለ ማለት ነዉ
@@Habesha1720 ጭቅሎ ማለት ጭቅላት ነወ😊
ማነዉ ጭንቅሎ ማማየ
@@RahimeYesuf-lb8wj ክክክክክክክ እረ ወየዉ በሳቅ
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን 🙌👍
እኛ መቼም አንዱን ከአንዱ በማገጣጠም በእጃችንም በአይናችን በማለት ብዙ አመት ተግባብተን እየኖርን ነው😂 አልሃምዱሊላህ
جزاك الله خير
ወንድሜ ከሁሉም ያንተ ይሻላል ቢያንስ ቃንቃ ለማይችሉ አንዳንድ ነገር ካንተ ይማራሉ እማይጠቅም ነገር ላይ ግዜን ከማጥፍት
أنت أخ ومعلم مميز، أقدرك وأحترمك❤
ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ሀሶብ ነው የምትሠራው ❤❤
❤❤shukren
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ባመታቸው የሚያወሩት እንዴት ብለውነው
እህህ እኔስ አመቴ መስማትጅ መናገር አልቻልኩም መቸ ይሆን እደነሱ እማወጋዉ 😢😢
አረበኛዉን በአማረኛ ብፅፍልን የተሻለ ይመስለኛል
አወ ባማረኛም ሆኖ አልገባኝ😂😂😂
❤❤❤❤😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለን
አማርኛጨምርብት
እናበስግናለን ወድማችን ጥያቄ አለኝ ብልአክስ ማለት ምን ማለት ነዉ
🙏🙏🙏🙏👍👍
እናመሰግናለንነበልወድማቸን❤❤❤
አርበኛኮ ብዙ አይነት ነው ለምሳሌ እኔ እሳን እከባከባለሁ ያልከው በዋናነት እሚጠቀሙት. ብህተም እሚለውን ነው እከባከባለሁ ማለት ነው ላሳጥረው ብየ ነው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ትሞርት ህን በጣም ነው የውደድኩት ግን ጪንቅላተ አልዝልኚ አለ እንጂ በጣም የምፈልገዉነው እናመሰግን አለን ከድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን
shukren
Nebil Andegan
ወንድሜ አመሰግናለሁ❤አይዞሽ ማለት በአረብኛ ምንድነው የምባለው እንዳታልፈኝ❤😂😂
Englizegnawn abreh btastemren betam arif neber
ወንድሜ በርታልን እናመሰግናለን አረብኛው ግን ለምን በኣማርኛ ፊደል መፃፉን ኣቆምከው እባክህ ፃፍልን እኔ ምንም ኣልገባኝም
ወንድሜ በርታልን እናመሰግናለን ❤❤አረብኛው ግን ለምን በኣማርኛ ፊደል መፃፉን ኣቆምከው እባክህ ፃፍልን እኔ ምንም ኣልገባኝም
ዝህ ዝህ ሀለ ማለት ምን ማለት ነው? የምታውቁ። ነገሩኝ
አረበኛውን በአማርኛ ጻፍልን
እስኪ አፆፆፍ አስተምረን
እኔ 11 ወሪ ወፍ የለም😂😂 ወድሜ እናመሠግናለን በርታ ማሻአላህ እኔ እዴሆኩ መቸም አይገባኝ
እኔ ጭራሽ 2አመቴ አንድም አላዉቅ ምን አባቴ በደርግ ይሻለኛል💔💔💔💔💔
ያንችስ ባስ እኛን ተስፋ አታስቆርጪን
@@RahimeYesuf-lb8wj አብሽሩ ባማረኛ ያሩን ከፈለጉ😂😂
ክክክክ ወላሂ እኔም አመቴ ግን ምንም አላወራ መስማት ብቻ 😂 ምን ምን ይሻለናል ??
@@Hikma-po5cr ምንም አይሻለንም መገረፍ አለብን😂😂😂 አረ ያረበኛ ያለህ የመግሥት ያለህ ያሥብላል መግሥት የለንም እጅ😂😂😂 የራሡ ጉዳይ እኔማ የለመድኩትም እነሡ ሥዴርሥ ጥፍት ይልብኛል😂😂😂
እናመሰግናል
ነበይ አመሰገናለሁ
መሸጥ እፈልጋለሁ ማለት በአረብኛ ንገረኝ
ወንድሜ እኔ 13 አመቴ አረብኛ እሰማለሁ ግን መናገር ብዙምአልችልም ግን ይረዱኛል ምን ላድርግ
Salam wondime xiyaqe nabareny ine inda abaate iwodahallw akbrahallw gin ante mitilachawu ngrochin bafisum aladargim mikniyatum ine minoraw la,adunyaye bicha sayihon la,akirayem cimmirnw silazii battaschagirany xurunw????
❤❤❤❤❤❤👍
በርታውንድማችን ውይአርበኛ መቼይሆን እደውጉእማውራ😢 እሚሉኚንብቻነው የማቅ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ዳኛ በአረብኛ ምን ይባላል
ወንድምበጣም ነውየተማርኩትካንተ ሴትየዋግብፅናት እንደዚነውየሚያወሩት
ምንምአልገባኝም❤❤❤❤❤
ገድየሽ ያኩድ ወቅት
Ere ene machem alemedem😢
inamesegnalen yemr gn ahun semche lebuhala tefabgnal uff😢
ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ወድም አላህ ይገዝህ ጥያቄ መልስ እሺ
انت مواليد الكويت؟
Wedemachen berta tolo tolo lekeke Gene be amarega yehune🎉
ባአማረኛ ይሁልን እንዴ ባፊቱ pls ዎንድሜ
Bamarng tuf chamir
ኧረ አማረኛ ፅሁፍ ጨምርበት ወንድሜ እንጂ በጣም ጥሩ ነዉ
ለሴት እተቢ ነፍስኪ ለወድ እተብ ነፍስክ
አማረኛ ፁህፍ ጨምረብት አረበኛውንም
❤❤❤❤❤❤
በርታልን በጣም እናመሰግናለን እደዚህ የሚጠቅመንን ነገር የሚያቀረቡልንን ሰወች እናበረታታቸው እነዚህን አይነት ቁምነገር አዘል ነገር የሚያቀረብልንን ሰወች እናበርታቸው ላክ ሽር እያደረግን ሀሳቤ የተመቸው በላይክ አሳዪኝ
ወድማችን ከምር በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ አዉቆ ማሣወቅ በጣም ትልቅነትነዉ
ጀዛ ካላህ ኽይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉