Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፈጣሪ የምሰማበት ጆሮ ብቻ ሳይሆን የማዳምጥበትን ልቦና ያድለን ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን 🙏🙏
ወላሂ በጣምነው የተመቸኝ ትምህርትህም በጣም ውየሚገባው ማሽአላ ተባረከላ ብያለሁ ወዲሜ በርታልን👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን መምራችን ወንድማችን ብዙ ነገር አሳወከኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእነት ጥሩ ነው
10 አመት አረብ አገር ነኝ ግን ምንም አረበኛ አልችልም😢😢😢ከሰዎቼ ውጭ የማወራውን የሜገባው የለም😢😢😢እግዚአብሄር ይገስፀው😂😂😂😂
ሙኽ የለሽንም
@@FewzzFewzz 😂😂😂😂😂😂መሰለኝ😂😂😂
እኔም በዴብ አልችልም
😂😂😂😂😂
እኔም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
انا سوداني عايش في مصر متابعك في القناةمستفيد منك شديدفي اللغة الامهريةبالرغم من القناة لتعلم اللغة العربية ፈጣሪ ጤና ይስጥህ መምህርናቢል
ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወድሜ ባለህበት አድ አላህ ይጠብቅህ ካተ ብዙ እያወኩ ነዉ ግን እሚሉኝ ይገባኛል ግን ለመመለሥ እቸገራለሁ ያረብ ምን ይሻለኛል
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
ትምህርቱ ጥሩ ነው ይበልነው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ💐 በጣም አሪፍ ነው
1اةىاةىف
❤
ሺኩረን ሠላምህ ይብዛልን ጀዛካላህ ኸይር በርታልን ያሙአለም
Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ በfb ነበር የማይህ በርታ አንዳንድ ነገሮች ተመሪያለሁ
አንተ ዶማ የት ነበርክ የልቤ ትምህርቲ አሁን አገሁት እናመሰግናለን ወንድሜተመስገን ብዙሕ ዓመት ዝደልዮ ዝነበርኹ ትምህርት ሐዚ ረኽበዮ። በጃኻ ዝሓወይ ከምታ ትቅፅላ ዘላኻ ናይ ምስማዕ ሽግር ስለዘለና ኣብ ቅድሚትኻ ብፁሑፍ ውን ከይትገድፎ
ነቢሎዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተመቸን እናመስግናለን❤❤❤
8አመት ሁንኝ ግን ሊገባይ አልችልም ወንድሜ ጥሩ ትምህርተ ነዉ በረታ
አያግባኝምማለትምንማለትነዉመልሰልኝ
THANKS ILOV YOU 🙏
በጣም እናመሠግናለን
ጠክር ማሻአላ ቶቶሎ ልቀቅልን በጣም ጥሩነው
ነቢልዬ ዉዱድ!!!!!!!!!
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እናመሰግናለን ነቢል ይሄው 11 አመቴ አረቢኛ ፣ወፍ የለም 😂😂😂😢😢😢🤔🤔🤔
ኧረ 😂😂😂😂
😢ኧረ ተይ😂😮እደኒ ደህና 😢ደነዝ ነሽ 😅😂እኔ ከመጣሁ ገና 10ወሬ ነዉ ግን ምንም አልገባ አለኝ😢😢😢😂😥😥
በጣም እናመሰግናለን ።1ኛ ሁለት አመት ልጨውስ እና አሳይሻለሁ ማለት 2ኛ ከሴትዮዬ ጋራአልተግባባውም ማለት አደራ እንዳታልፍን።
ምን ለማሳየት ፈልገሽ ነዉ
@@eiieii3674 ጥላት ስቴድ ነዋ😂😂😂😂😂
አራ ዎንድሜ በጣም ማመሰግነው 🥰🥰
የምታስትምረው በጣም ደስ ይላል አረበኛ የመታስተምረውን በክፍል አድርገው
በርታ እናመሠግናለን
በሠሌዳ ይሻላል ወድሜ
እድሜጤናይስጥልን❤❤❤❤❤
አናመሰግናለን ማምህር
ጡሩ ነው እየተማር ን ነው እያወለጋገድነው ነው 😅😅 እናመሰግናለን
ሽኩረን ወንድሜ
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው መምህር፣ ይሁን እንጂ፣ እንደበፊቱ በጽሁፍ ብታደርግልኝ ነሮ፣ ኣረብኛ መጻፍም ጭምር እንማር ነበር።
እናመሰግናለን
በጣምአሪፍ ነው ፈጣሬ እርሜ ይስጥህ 2:33
ፈጣሪ ይመስገን ከመጣሁ ኣመት ከስምን ወርሆኖኛል ኣረበኛ በደንብ ገብቶኛል ኣብሶ ኖም😂😂የምትለው ቃል😂😂😂😂
Eshi wondime and tiyake liteyikih? Serichalew ena eyeseraw new lemalet min enchemiralen? bengilizegnaw ed ena ing endeminchemirew malet new
❤❤❤አመሠግናለሁ በርታ
❤❤❤❤❤ሽኩራን
እንዲማለትሳአ መቼ አፅድቼዋለሁ የማነው የሚለውንገረኝ የኔወንድም
በጣም ተመችቶናል
ንብረት መምህር አነመስግነለዉ
መመረቅ ምን ይባላን
Hii salem edeneki dananek ate ❤❤
ወላሂ እናመሰግናለን እኔግን ድጋይላይ ዉሀማፍሰስ😢😢😢😢😢😢😢
ነቢሎ እናመሰግናለን በርታልን ፋሽላ ማለት ምንድነው እና አቢጣ ስድብ ነው መልስልኝ በኮመንት በአሏህ
ፋሽላ ፋሽል የሚልቃል ሲሆን ትርጉም የማይሳካለት የማይሳካለት እንዴማለት ሲሆን አቢጣ ደግሞ ድርቅማለት ነው ያማለት የሆነ ነገር አታድርግ ወይንም አይሆንም ስንባል ይሆናል ብለን ድርቅ ስንል አቢጣ ይላሉ ከኔ የተሻላችሁ ተርጉሙላት ሀባይብ እንማማር
በጣም ነው የማመሰግነው
ነፍስየ.ማለት.ምን.ማለት.ነዉ
ሠውማለትነው
የት አገር ቋንቋ ነው ወድማችን
እናመሠጋናለነ
ልባችሁጡሩቢሆን በካሜራ አትከታተሉኝም ለማለት ምንልበላቸዉ
ታማችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤መሸአሏህ
Ok teku bexama desbela ❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተመችከኝ 4:53
مشاءالله❤❤❤❤❤🎉
በጣም ተመችቶኛል
Dasilali,❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 enamesegn alen
Thanks bro
አረያረቢ ጭራሽ አሁንማ የማቃትም ጠፋችብኝ በቃ ኢሄዉ ድፍን ያለ ሁለት አመቴን ጨረስከ ግን አድነገር ወፍየለም ያረቢ በቃ አዲት ቃል ከአፌ ለማዉጣት ስቱን ቀባጥሬ ቀባጥሬ ነዉ ለዛዉም ተሰምቶ የማይታወቅ አረበኛይሁንምን አላቅም እነሱም በምልክት ካልሆነ በቃ መግባባት አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጭራሽ ያተን አረበኛ ስሰማ እቅልፌ ይመጣና ያዞረኛል ተኝተኝነዉ የሚለኝ አረበአላህ እደዉ መፍትሄንገሩኝ ምላርግ ለመልመድ ጥረት አደርጋለሁ ግን በጭራሽእቢአለኝ በቃ አረበኛ አወራሁ ብየ በአማረኛነዉ የማወራቸዉኮ ደግጨ እ እላለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Sukran jazakalahhh keyrannnn
Yiqirta malti min malti nawu
አብሽር❤❤❤❤❤❤❤
ኩሽና ስራ እለችኝ መዳሜ ምንድነው ቶሎ መልስልኝ
እንዲ ሸቆል መጥቦኽ
ነቢል በአረበኛ እጅ ትከሻ ቁመት ወገብ ጻፍልኝ እናላክልኝ በአላህ😂😂😂😂
ኩሽና አልሠራም ለማለት ከሆነ አነ ማእግደር እጥቡህእል አክል
@@FewzzFewzzእጂ የድ ነዉ ወገብ ዳህር ረገበት ከተሳሳትኩ አርሙኝ
ደስዪላል❤❤❤❤❤❤❤
Wendme tiru t/t new gn ligebagh alichalem eski mefithe kaleki setiyoye yemitawerawu English new ene arebic melimed efeligalehugh endiyawu bekelalu mikir kaleki
ወላሒጀግናወንድምነህ
ጎበዝ
Yefelgkut tyakie demose ketemershyi kanti gar eseralw mknyatum yemseraw ena kefeyaw ayemtatenm
በርተ
የውነት ትለያለህበርታልን
ሳኡድ ከመጣሁ ያስቸገረኝ እናም እስካሁን መልስ ያላገኘሁለት ትልቅ ሠወችን አንቱ ማለት ትልቅ ሴት ነበረች የገባሁበት ቤት አዳት አንች ላለሁ ብዩ በጣም ነበር የተችግርኩት ቋንቋውንም ብለምድ አንቱ ሚባል የለም በግድ አንች አልኳት ክክክ
ሲጀመር አንተ አይሉምኮ እነሡ
አንቱ አይባልምኮ
አቱይባላሀል ከፈኩም ማለትአቱነዉ ኬፋልሸማለት አችነዉ
@@HlmaHssen ኬፍኩም ማለት ከ1በላይ ለሆኑ ሰዎች ነው እንዴትናችሁ ማለትነው እንጂ እዴነሁ ማለት አይደለም
አቱ አያቁም እነሡ
ኮሜት አመልስም ባለፈ ፀፌ ካስቀየምኩሽ ይቅር በይኝ ወይም አፉ በያኝ እስካሁን ላስቀየምኩሽ ለማለት ወይም ጡሩን ሠዉ አመስግኖ ለመለየት ስራልን ወድማችን
እሺ
ሰማሂኒ ለው ዘአልቲክ
ክበርልን
ተመስግን
download endet madireg yichalal
ማሻአላህወንድምነቢል
ከአገር ውጭ ያሉ ቆንቆወች ማንኛውም ቆንቆ ለማንኛውም አገር 1 ናቸው
Tebarek wdachn
እናመሰግናልን
ቡዙር አልባሳል፡ ቡዙር አልፋጁል፡ ቡዙር አልራሻድ ማለት ምን ማለት ነው ብዬ ብዙ ግዜ ጠይቄህ ግን አልመለስክልኝም
Good tanks
Men lagzesh malet
ምነው የኔስ ጥያቄ 🥺🥺
Thankyou
Welcome
شكرا تعلمت اللغه العربيه
شكرن❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ 3:30
T❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bertalin tcheriye
ሠላምነዉ
👍👍👍💐💐💐
👍👍👍👍
👌👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
عيش أطبخبالامهري أكتب لي يا استاذ
Dabo = عيشAbsil = إطبخ
🎉
ፈጣሪ የምሰማበት ጆሮ ብቻ ሳይሆን የማዳምጥበትን ልቦና ያድለን ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን 🙏🙏
ወላሂ በጣምነው የተመቸኝ ትምህርትህም በጣም ውየሚገባው ማሽአላ ተባረከላ ብያለሁ ወዲሜ በርታልን👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን መምራችን ወንድማችን ብዙ ነገር አሳወከኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእነት ጥሩ ነው
10 አመት አረብ አገር ነኝ ግን ምንም አረበኛ አልችልም😢😢😢ከሰዎቼ ውጭ የማወራውን የሜገባው የለም😢😢😢እግዚአብሄር ይገስፀው😂😂😂😂
ሙኽ የለሽንም
@@FewzzFewzz 😂😂😂😂😂😂መሰለኝ😂😂😂
እኔም በዴብ አልችልም
😂😂😂😂😂
እኔም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
انا سوداني عايش في مصر
متابعك في القناة
مستفيد منك شديد
في اللغة الامهرية
بالرغم من القناة لتعلم اللغة العربية ፈጣሪ ጤና ይስጥህ መምህር
ናቢል
ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወድሜ ባለህበት አድ አላህ ይጠብቅህ ካተ ብዙ እያወኩ ነዉ ግን እሚሉኝ ይገባኛል ግን ለመመለሥ እቸገራለሁ ያረብ ምን ይሻለኛል
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
ትምህርቱ ጥሩ ነው ይበልነው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ💐 በጣም አሪፍ ነው
1اةىاةىف
❤
ሺኩረን ሠላምህ ይብዛልን ጀዛካላህ ኸይር በርታልን ያሙአለም
Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ በfb ነበር የማይህ በርታ አንዳንድ ነገሮች ተመሪያለሁ
አንተ ዶማ የት ነበርክ የልቤ ትምህርቲ አሁን አገሁት እናመሰግናለን ወንድሜ
ተመስገን ብዙሕ ዓመት ዝደልዮ ዝነበርኹ ትምህርት ሐዚ ረኽበዮ። በጃኻ ዝሓወይ ከምታ ትቅፅላ ዘላኻ ናይ ምስማዕ ሽግር ስለዘለና ኣብ ቅድሚትኻ ብፁሑፍ ውን ከይትገድፎ
ነቢሎዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተመቸን እናመስግናለን❤❤❤
8አመት ሁንኝ ግን ሊገባይ አልችልም ወንድሜ ጥሩ ትምህርተ ነዉ በረታ
አያግባኝምማለትምንማለትነዉመልሰልኝ
THANKS ILOV YOU 🙏
በጣም እናመሠግናለን
ጠክር ማሻአላ ቶቶሎ ልቀቅልን በጣም ጥሩነው
ነቢልዬ ዉዱድ!!!!!!!!!
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እናመሰግናለን ነቢል ይሄው 11 አመቴ አረቢኛ ፣ወፍ የለም 😂😂😂😢😢😢🤔🤔🤔
ኧረ 😂😂😂😂
😢ኧረ ተይ😂😮እደኒ ደህና 😢ደነዝ ነሽ 😅😂እኔ ከመጣሁ ገና 10ወሬ ነዉ ግን ምንም አልገባ አለኝ😢😢😢😂😥😥
በጣም እናመሰግናለን ።
1ኛ ሁለት አመት ልጨውስ እና አሳይሻለሁ ማለት
2ኛ ከሴትዮዬ ጋራአልተግባባውም ማለት አደራ እንዳታልፍን።
ምን ለማሳየት ፈልገሽ ነዉ
@@eiieii3674 ጥላት ስቴድ ነዋ😂😂😂😂😂
አራ ዎንድሜ በጣም ማመሰግነው 🥰🥰
የምታስትምረው በጣም ደስ ይላል አረበኛ የመታስተምረውን በክፍል አድርገው
በርታ እናመሠግናለን
በሠሌዳ ይሻላል ወድሜ
እድሜጤናይስጥልን❤❤❤❤❤
አናመሰግናለን ማምህር
ጡሩ ነው እየተማር ን ነው እያወለጋገድነው ነው 😅😅 እናመሰግናለን
ሽኩረን ወንድሜ
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው መምህር፣ ይሁን እንጂ፣ እንደበፊቱ በጽሁፍ ብታደርግልኝ ነሮ፣ ኣረብኛ መጻፍም ጭምር እንማር ነበር።
እናመሰግናለን
በጣምአሪፍ ነው ፈጣሬ እርሜ ይስጥህ 2:33
ፈጣሪ ይመስገን ከመጣሁ ኣመት ከስምን ወርሆኖኛል ኣረበኛ በደንብ ገብቶኛል ኣብሶ ኖም😂😂የምትለው ቃል😂😂😂😂
Eshi wondime and tiyake liteyikih? Serichalew ena eyeseraw new lemalet min enchemiralen? bengilizegnaw ed ena ing endeminchemirew malet new
❤❤❤አመሠግናለሁ በርታ
❤❤❤❤❤ሽኩራን
እንዲማለትሳአ መቼ አፅድቼዋለሁ የማነው የሚለውንገረኝ የኔወንድም
በጣም ተመችቶናል
ንብረት መምህር አነመስግነለዉ
መመረቅ ምን ይባላን
Hii salem edeneki dananek ate ❤❤
ወላሂ እናመሰግናለን እኔግን ድጋይላይ ዉሀማፍሰስ😢😢😢😢😢😢😢
ነቢሎ እናመሰግናለን በርታልን ፋሽላ ማለት ምንድነው እና አቢጣ ስድብ ነው መልስልኝ በኮመንት በአሏህ
ፋሽላ ፋሽል የሚልቃል ሲሆን ትርጉም የማይሳካለት የማይሳካለት እንዴማለት ሲሆን አቢጣ ደግሞ ድርቅማለት ነው ያማለት የሆነ ነገር አታድርግ ወይንም አይሆንም ስንባል ይሆናል ብለን ድርቅ ስንል አቢጣ ይላሉ ከኔ የተሻላችሁ ተርጉሙላት ሀባይብ እንማማር
በጣም ነው የማመሰግነው
ነፍስየ.ማለት.ምን.ማለት.ነዉ
ሠውማለትነው
የት አገር ቋንቋ ነው ወድማችን
እናመሠጋናለነ
ልባችሁጡሩቢሆን በካሜራ አትከታተሉኝም ለማለት ምንልበላቸዉ
ታማችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤መሸአሏህ
Ok teku bexama desbela ❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተመችከኝ 4:53
مشاءالله❤❤❤❤❤🎉
በጣም ተመችቶኛል
Dasilali,❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 enamesegn alen
Thanks bro
አረያረቢ ጭራሽ አሁንማ የማቃትም ጠፋችብኝ በቃ ኢሄዉ ድፍን ያለ ሁለት አመቴን ጨረስከ ግን አድነገር ወፍየለም ያረቢ በቃ አዲት ቃል ከአፌ ለማዉጣት ስቱን ቀባጥሬ ቀባጥሬ ነዉ ለዛዉም ተሰምቶ የማይታወቅ አረበኛይሁንምን አላቅም እነሱም በምልክት ካልሆነ በቃ መግባባት አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጭራሽ ያተን አረበኛ ስሰማ እቅልፌ ይመጣና ያዞረኛል ተኝተኝነዉ የሚለኝ አረበአላህ እደዉ መፍትሄንገሩኝ ምላርግ ለመልመድ ጥረት አደርጋለሁ ግን በጭራሽእቢአለኝ በቃ አረበኛ አወራሁ ብየ በአማረኛነዉ የማወራቸዉኮ ደግጨ እ እላለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Sukran jazakalahhh keyrannnn
Yiqirta malti min malti nawu
አብሽር❤❤❤❤❤❤❤
ኩሽና ስራ እለችኝ መዳሜ ምንድነው ቶሎ መልስልኝ
እንዲ ሸቆል መጥቦኽ
ነቢል በአረበኛ
እጅ
ትከሻ
ቁመት
ወገብ
ጻፍልኝ እናላክልኝ በአላህ😂😂😂😂
ኩሽና አልሠራም ለማለት ከሆነ አነ ማእግደር እጥቡህእል አክል
@@FewzzFewzzእጂ የድ ነዉ ወገብ ዳህር ረገበት ከተሳሳትኩ አርሙኝ
ደስዪላል❤❤❤❤❤❤❤
Wendme tiru t/t new gn ligebagh alichalem eski mefithe kaleki setiyoye yemitawerawu English new ene arebic melimed efeligalehugh endiyawu bekelalu mikir kaleki
ወላሒጀግናወንድምነህ
ጎበዝ
Yefelgkut tyakie demose ketemershyi kanti gar eseralw mknyatum yemseraw ena kefeyaw ayemtatenm
በርተ
የውነት ትለያለህበርታልን
ሳኡድ ከመጣሁ ያስቸገረኝ እናም እስካሁን መልስ ያላገኘሁለት ትልቅ ሠወችን አንቱ ማለት ትልቅ ሴት ነበረች የገባሁበት ቤት አዳት አንች ላለሁ ብዩ በጣም ነበር የተችግርኩት ቋንቋውንም ብለምድ አንቱ ሚባል የለም በግድ አንች አልኳት ክክክ
ሲጀመር አንተ አይሉምኮ እነሡ
አንቱ አይባልምኮ
አቱይባላሀል ከፈኩም ማለትአቱነዉ ኬፋልሸማለት አችነዉ
@@HlmaHssen ኬፍኩም ማለት ከ1በላይ ለሆኑ ሰዎች ነው እንዴትናችሁ ማለትነው እንጂ እዴነሁ ማለት አይደለም
አቱ አያቁም እነሡ
ኮሜት አመልስም ባለፈ ፀፌ ካስቀየምኩሽ ይቅር በይኝ ወይም አፉ በያኝ እስካሁን ላስቀየምኩሽ ለማለት ወይም ጡሩን ሠዉ አመስግኖ ለመለየት ስራልን ወድማችን
እሺ
ሰማሂኒ ለው ዘአልቲክ
ክበርልን
ተመስግን
download endet madireg yichalal
ማሻአላህወንድምነቢል
ከአገር ውጭ ያሉ ቆንቆወች ማንኛውም ቆንቆ ለማንኛውም አገር 1 ናቸው
Tebarek wdachn
እናመሰግናልን
ቡዙር አልባሳል፡ ቡዙር አልፋጁል፡ ቡዙር አልራሻድ ማለት ምን ማለት ነው ብዬ ብዙ ግዜ ጠይቄህ ግን አልመለስክልኝም
Good tanks
Men lagzesh malet
ምነው የኔስ ጥያቄ 🥺🥺
Thankyou
Welcome
شكرا تعلمت اللغه العربيه
شكرن❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ 3:30
❤❤❤❤❤❤ 3:30
❤❤❤❤❤❤ 3:30
❤❤❤❤❤❤ 3:30
T❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bertalin tcheriye
ሠላምነዉ
👍👍👍💐💐💐
👍👍👍👍
👌👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
عيش أطبخ
بالامهري أكتب لي يا استاذ
Dabo = عيش
Absil = إطبخ
🎉