አረብኛ የመናገር ችሎታችሁ ከፍ የሚያገረጉ ናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 115

  • @YeshiMelaku-le7iw
    @YeshiMelaku-le7iw Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሥ የምትል መምህር ፈጣሪ ሆይ የተማርኩትን በልቦና አሳድር ብኚ ማበብ የቻልኩት በሀሁ ነዉ እና ከእግዝአብሔር ጋር ክብር ይሥፋ እና አምላኬ❤❤❤

  • @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض

    ልክ እንደዚህ ቋንቋ እንደምታስተምረን ሁሉ ከእለታት አንድ ቀን ደግሞ አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ወደ ኢስላም አንተን አምጥቶልን ቁርአንን እንደምታስተምረን ከአሏህ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻአሏህ 😢🎉❤

    • @hejesjsiw8888
      @hejesjsiw8888 Месяц назад +1

      ሙስሊም አይደል እዴ

    • @mahiethio
      @mahiethio Месяц назад +2

      ​@@hejesjsiw8888አረ የኛ ነው ግን ቋንቋ የቻለሁሉ የራሳቸው እዲሆን የሚፈልጉት ነገር ይገርማሉ

    • @GgGhh-cl5jv
      @GgGhh-cl5jv Месяц назад +1

      @@طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض አረ ስርአት ይኑራችሁ እሱስ የቅድስት ቤተክርስትያን እንቁ ልጅ ነዉ ከፈለጋችሁ ተማሩ እዚህ እየመጣችሁ አትቀባጥሩ ከእናንተ በላይ አይምሮ አለዉ😒

    • @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض
      @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض Месяц назад +1

      @@GgGhh-cl5jv አላህ ለሁላችሁም ሀቁን ግልፅ ያድርግላችሁ ኢስላም ማለት የነብያቶች ሁሉ መንገድ ነው የነ ኢሳ እየሱስ \ አለሂ ሰላም ፣የነ ሙሴ ፣
      የነ አብረሀም ፣ የነ ዳዊት ፣ በአጠቃላይ የሁሉም ነብያቶች ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው ከእሳት ነፃ መውጣት እሚቻለው እስልምናን በመያዝ ብቻ ነው ስለዚህ አንብቡ ኑ ወደተፈጠራችሁበት እምነት ነፃ ትወጡ ዘንድ።

    • @Senasena-s3h
      @Senasena-s3h Месяц назад +1

      ​@@hejesjsiw8888ኧረ የተዋህዶ ልጅ ነው ።ለዚህ ነው የሚወራጩት

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 Месяц назад +8

    ቀለል አድርገህ ነዉ የምታሰተምረዉ ማለትም በቀላሉ ይገባል ትምህርትህ ሸኩረን

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg Месяц назад +2

    ወጀዛከሏህ ኸይር በጣም ሀሪፉ ነው ቀጥልበት 6አመት ዱባይ ተቀምጨ ገና እየለመድኩ ነው ቱ ግን አብዛሀኛው ንግግር መስሪወች የሚናገሩት ቋንቋነው ከኢማራቶች ይልቅ

  • @Maza-vs7en
    @Maza-vs7en Месяц назад +5

    አመሰግናለሁ ዎድሜ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @Azeb987
    @Azeb987 Месяц назад +3

    የዛሬዉ ታማቺቶኛል አሪፍ ናዉ እንዲ ይሻላል 👍

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ጎበዝ በቋቋየተቸገረ ስትሞልቷል👍👍👍👍👍

  • @user-dn2ve5no2v
    @user-dn2ve5no2v Месяц назад +1

    ኣእምሮህን ጨምሮ ይስጥህ ፈጣሪ ካንተ ብዙ ተመርኩ ደሞ ያንተ ተሎ ነው ሚገባኝ ኣመሰግናለው ቀጥልበት❤❤😊😊

  • @Silsilamol-ym9ih
    @Silsilamol-ym9ih Месяц назад +3

    ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ አረበኛ ካተ ብዙ ተማርኩ

  • @ContentBlockGame-xq1mv
    @ContentBlockGame-xq1mv Месяц назад +1

    ሟሻአላ🎉

  • @Emaye-c9w
    @Emaye-c9w Месяц назад +1

    ትምህርትህ ይገባል እና አድስነኝ ከይቅርታጋ ልጅዉና የምይዘዉ እኔጋናት በልታለች እምቢ አለችኝ አለብስም አለችኝ ስራልኝ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Месяц назад +2

    Masha Allah Tabarakalah ❤❤❤

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    እናሠሰግናለን በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv Месяц назад +2

    የኔ አባት ❤❤❤እናመስግናለን❤❤❤ ቅመሞችዬ ቻናሉ እናሳድገዉ❤❤❤

  • @Zamzam-m8f
    @Zamzam-m8f Месяц назад +2

    እንደዚህ አሪፍነዉ

  • @jamelusen
    @jamelusen Месяц назад +2

    ውድሜ ተበረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahliletsisayMaliletsisay
    @MahliletsisayMaliletsisay Месяц назад +2

    ወንድሜተበረክ❤ለቤትህአዲስነኝ❤❤❤

  • @Alem_1
    @Alem_1 Месяц назад +2

    ወንድሜ ሽድ ሔልክ ካንተ ብዙ ተምሬለሁ❤❤❤

  • @iddirsAwaal
    @iddirsAwaal Месяц назад +1

    Very good esu ychemrh

  • @changelifemidas7142
    @changelifemidas7142 Месяц назад +1

    Mashallah RABINN siraa ajalatuu 🎉🎉🎉🎉

  • @fitawfitaw
    @fitawfitaw Месяц назад

    Thank you

  • @Aminat-d2j
    @Aminat-d2j Месяц назад +1

    ጀዛኩምላኸይር

  • @wrsGser
    @wrsGser Месяц назад +1

    بارك الله فيك يا اخي

  • @ConfusedFlyingSaucer-uf8io
    @ConfusedFlyingSaucer-uf8io Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @mubarek466
    @mubarek466 Месяц назад +1

    🎉🎉🎉

  • @Udu-gf8zx
    @Udu-gf8zx Месяц назад +8

    የዛሬው እርፍ ነው ባለፈው የሰራሀው ጽህፉ በአረበኛ ስለሆነ አልገባኝም። በዛሬው አይነት ቀጥል❤❤❤

  • @betelhem-w5j
    @betelhem-w5j Месяц назад +1

    nurln beselam inamesegnalen

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs Месяц назад +2

    የዛሬው ይለያል የባለፈው በአረብኛ አድርገከው እንደት እንወቀው በዚህ መልኩ ቀጥልበት

  • @Ksjagas
    @Ksjagas 17 дней назад

    እናመሠግናለን ደሞከሁሉምያተይገባልቶሎ ቃላቶቹህ

  • @RahlRahl-vt5gn
    @RahlRahl-vt5gn Месяц назад +1

    ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @BdJs-t2x
    @BdJs-t2x Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @Ayaaye-e2f
    @Ayaaye-e2f Месяц назад

    ismhili seti😍✍️

  • @aaa-cd9hd
    @aaa-cd9hd Месяц назад +1

    ይቅርታ ወንድ ሜ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ግን በፌስቡክብትለቅየተሻለነው

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Месяц назад +2

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Qatar-h1p
    @Qatar-h1p Месяц назад +1

    እስልምናይወፊቀህ

  • @Tigist-zk3dz
    @Tigist-zk3dz Месяц назад +1

    ❤😍😍

  • @GgGg-m7f
    @GgGg-m7f Месяц назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ClickCell-y2z
    @ClickCell-y2z Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @Dadimose
    @Dadimose Месяц назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Onor-jp3zk
    @Onor-jp3zk Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MerteM-v9d
    @MerteM-v9d 8 дней назад +1

    ለአዴሰ፣ሰው፣መደብ፣አሰተምሩን

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @راماراما-ث5ز
    @راماراما-ث5ز Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfffFfff-cu7zn
    @FfffFfff-cu7zn Месяц назад +1

    ሀኪምለሀድነበር አረበኛብዙም አልችል እና ዘመድምየለኝ አዳድነገሮችን አስተምረን ሆደን ይነፍኛል አፍጫየን ይዘጋኛል ሆደን ያቃጥለኛል ለማለት ምንምንነዉየሚባለዉ መልስልኝአመሠግናለሁ

  • @selamtubeሰላምቲዩብ
    @selamtubeሰላምቲዩብ Месяц назад +1

    Last esmahily yunali❤

  • @Ayaaye-e2f
    @Ayaaye-e2f Месяц назад

    Mara ekidiliki😍

  • @MessiAsnake
    @MessiAsnake 23 дня назад

    ሰው የፈለገውን እምነት ትከታይ መሆን ይችላል ምናይነት ነገር ነው አይደብራችሁም እዴ

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um Месяц назад +1

    Ebaki kale metbki

  • @abdalmle-xj4xj
    @abdalmle-xj4xj Месяц назад +1

    እኔ ሁለት አመቴ ምንም አልችል እፍፍፍ😅😅😅

  • @ttww9470
    @ttww9470 Месяц назад +2

    እኔ 7 አመቴ መቸም አረበኛ አይገባኝም 😢😢

    • @አሱጋልተዋህዶ
      @አሱጋልተዋህዶ Месяц назад

      እኔም 8 አመቴ ግን አይገባኝም በጣም ነው የሚጨንቀኝ 😢

  • @ؤنغخ
    @ؤنغخ Месяц назад +1

    ጠፍ ተሀል ልማለት ምንማለት ነዉ ደሞ ጠፍኝ ማለት

  • @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض

    ሁሌም ከልቤ የምመኝልህ ነገር ቢኖር የምወደውን እስልምናን አላህ እንድወፍቅህ ነው 😢🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @حبشي-ف2ن
      @حبشي-ف2ن Месяц назад +3

      እኔ እራሱ አላህ ይወፍቀው ያረብ

    • @gsggsgeheh4875
      @gsggsgeheh4875 Месяц назад +1

      Amin yareb

    • @gsggsgeheh4875
      @gsggsgeheh4875 Месяц назад

      Amin yareb

    • @Ziyadadalil
      @Ziyadadalil Месяц назад

      አሚን አላህ ከወደደዉ ይጠራዋል

    • @setuahsetauh4031
      @setuahsetauh4031 Месяц назад +7

      ምነው አረበኝ የእስልምና ነው አላችሁ ሰው የሆነ ነገር ሲል በሰውነቱ ውደዱ አክብሩ የሰው ሀይማኖት ልክዳልሆነ እመኑ እንጂ ሰወችን ባገንችሁበት አትነቅፉ

  • @abducoffee6617
    @abducoffee6617 Месяц назад +1

    የተረዳሁት የሳውዲ አረብኛ እንደማታስተምር ነው

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Месяц назад +1

      😂😂😂😂እና የት ነው አሳቅሽኝ አች ስላልገባሽ ነውጂ አረበኛው ያው ነው

  • @BahreTeklu
    @BahreTeklu Месяц назад +1

    ምን ትመክረኝ አለህ ለማለት መን ትላለህ?

    • @BahreTeklu
      @BahreTeklu Месяц назад +1

      ምክር ለማለትሰ?

  • @Ksa-z4w
    @Ksa-z4w Месяц назад +2

    ትስተህብሊ. ማለትስ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Месяц назад +1

    ቆይ ሀሚትኝ ነት ማለት ( ደብቅነት ማለት ንገሩኝ

  • @OumerMehamed-ok5pi
    @OumerMehamed-ok5pi Месяц назад +1

    ጠፍተሀል በቴሌግራም

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Месяц назад +1

    ትምህርትህ በጣም ቆንጅንው ጨቅላት እርፅዝም አለጀ

  • @WorkuAMELMAL
    @WorkuAMELMAL Месяц назад +1

    እረ አልገባኝ አለ

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w Месяц назад +1

      ምሽፍህም

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 Месяц назад +1

    ቲክቶክ ስምህ

  • @NewDubai-g7z
    @NewDubai-g7z Месяц назад +1

    በማርያም አልገባን አለ ምላርግ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Месяц назад

      ከልብ አዳምጪ

    • @mahiethio
      @mahiethio Месяц назад

      ከልብሽ ስሚ ቀለል አድርገሽ ይገባል

  • @rebiaali-re5bs
    @rebiaali-re5bs Месяц назад +1

    6አምትግን ምንም አልጅል

  • @RehanaMohammed-p8u
    @RehanaMohammed-p8u 9 дней назад

    አንተንየመሰልክሰዉከእስልምናዉጭ......

  • @AsiYa-ik5cc
    @AsiYa-ik5cc 7 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Zhrh-e7h
    @Zhrh-e7h Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @خضرا-ل7غ
    @خضرا-ل7غ Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @MmmMm-l1r
    @MmmMm-l1r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ksa-z4w
    @Ksa-z4w Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @SofiasolomonSofiasolomon
    @SofiasolomonSofiasolomon Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @PoMobile-y3t
    @PoMobile-y3t Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HA-b2w
    @HA-b2w Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ምቴ
    @ምቴ 29 дней назад +2

    ❤❤❤❤

  • @عائشهعائشه-ب3ق
    @عائشهعائشه-ب3ق 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤