#የሸዋከፍታ_አዲስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #የሸዋከፍታ_አዲስ ስራ ግዜ የደበቀው #yeshewakefeta #New music (2022)#balehageutube #Hope new ethiopian musik #shewa #ethiopia#የሸዋከፍታ_አዲስ ስራ ግዜ የደበቀው ሸዋ #shewa #shewa #yeshewakefeta #New music (2024)#አስቻለውፈጠነ #aschalewfetene

Комментарии • 262

  • @lijjtsahaye3266
    @lijjtsahaye3266 Год назад +111

    ያከምባታ ልጂ ነኝ አማረ ውስጤ ነው ኑሩልኝ ያላ እነቴ ኢትዮጵያ በዶ ነት ::ነጥብ ✊️✊️✊️✊️✊️✊️🤲

    • @MeleseGardie-dy4rf
      @MeleseGardie-dy4rf 10 месяцев назад +10

      እኔም አማራ ነኝ አንድ አመት በከንባታ ጠንባሮ ቀዲዳ ጋሜላ ወረዳ ኦዶሪቾ ቀበሌ አንድ አመት በህክምና ሙያ አገልግያለሁ እንደከንባታ ደግ ህዝብ አላየሁም በእውነቱ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋቹህ

    • @sosnaadmasu8444
      @sosnaadmasu8444 10 месяцев назад +2

      እናመሰግናለን ወንድሜእህቴ ከወሎ የከምባታ ልጅ አግብታ መታለች አደራ

    • @MeleseGardie-dy4rf
      @MeleseGardie-dy4rf 10 месяцев назад +4

      @@sosnaadmasu8444 አታስቢ ሰው ወዳድ ነው አማራ እናኳንስ ከንባታ ኢትዮጵያዊያን ይቅርና እንግሊዞችን ያላመደ ደግ ህዝብ ነው

    • @sofiasofia9129
      @sofiasofia9129 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹😘😘😘

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 9 месяцев назад

      ትክክል ኦሮሞ ኢትዬጵያ ጠል ነው

  • @betty-vk7jv5kt3k
    @betty-vk7jv5kt3k Год назад +64

    የዳቡብ የካንባታ ልጅ ነኝ ሻዋ ሞቼ ነው miwodachu❤❤❤❤

  • @fozeyafozeya7500
    @fozeyafozeya7500 11 месяцев назад +28

    አዲስ አበባችን ብየቆረቆርናት በላብ ደማችን 😢❤❤❤

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад +26

    ሸዋ መች ተወራላት ሙዚቀኞችን ሁሌ ለምንድነው ግን ስለሸዋ የማይዘፍኑት እልነበር በርቱልኝ ራሳን አስብልኝ ጀግናዬ💚💛❤ሸዋ

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 11 месяцев назад +23

    የኔ ዋ ሸዋ የነገስታት ምድር አርጓዴዋ ምድረገነት የገዳማት የፈውስ ምድር🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Год назад +35

    በጣም ደስ ይላል ሸዋ አማራዬ
    እንደ ጥንቱ እንደ ጠዋቱ
    ሸዋ ብርቱ ነው ከቤቱ

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 2 года назад +37

    ሸዋ የኔ አማራዬ😘😘ለፍኖ ቆጆ ሙዚቃ እጠብቃለን በዚህ ድምጻችሁ

  • @BezaGebre-c4f
    @BezaGebre-c4f 7 месяцев назад +3

    ከምባታ ነኝ የዘር ሐረጌ ከሸዋ ቡልጋ ነው ስወድችው❤❤❤

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 8 месяцев назад +5

    my shewa የጀግኖች መፍለቂያ የአማራው ምልክት የኢትዮጵያ ተስፋ❤❤❤❤

  • @KdstMtke-k6q
    @KdstMtke-k6q 10 месяцев назад +15

    ሸዋወች የት ናችሁ ደሞቸ 👍👍👍👍👍

  • @GirmaGetachew-m6k
    @GirmaGetachew-m6k 9 месяцев назад +6

    አለን አለን የሸዋ ልጅች ዘሪም ነገም ገን እኖረለን ድል ለፋኖ ድል ለአማር ህዝብች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ
    @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ 2 года назад +12

    አሏህ ያሩራችሁ እነሼቴ ሞከስን አንረሳቸውም ሸዋ የጀግና ሀገር

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 10 месяцев назад +5

    መገን አምሓራዬ 💚💛❤️
    ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አማራ 💪
    አማራዬ 💚❤️💛💪💪

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 11 месяцев назад +10

    አለን አለን የሸዋ ልጆች የጀግና ዘር 👍👍👍💪💪💪💪

  • @na7hanw
    @na7hanw 11 месяцев назад +7

    ደስ የሚል ሙዚቃ። ሸዋ ተረስቷል

    • @lulahailu1659
      @lulahailu1659 11 месяцев назад +1

      አልሰለቸውም ሰምቼ

  • @helenmoges1113
    @helenmoges1113 2 года назад +10

    ሰሜን ሸዋ
    ደቡብሸዋ
    ምስራቅ ሸዋ
    ምዕራብ ሸዋ
    ሸዋ ሀገሬ 💚💛❤✊

    • @bk2023-
      @bk2023- 2 года назад

      Demo endezam bileh kefafelkew lol

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 10 месяцев назад +3

    እሳቱ ሸዋ የአማራ መናገሻ💚💛❤️🦅

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 11 месяцев назад +3

    አንኮበር የአባቴ የቅድመ አያቶች አገር እንዴናችሁ ወገኖቼ? እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: የወሮበላውን ሥብሥብ ከምድረገፅ እንደምታጠፉት አልጠራጠርም:: ድል ለመላው የአማራሕዝብ!! ፋኖ ወደፊት!!

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 9 месяцев назад +4

    ምርጥ ሙዚቃ ይህን ስራ በደንብ እዲሰማ ወደ ቲክቶክ መሄድ አለበት::

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 года назад +20

    እሰይ ሸዋ የጀግኖቹ ሀገር ።💚💛❤💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅ሸዋ ከፍ ትበልልን።

  • @hiwotworkneh2609
    @hiwotworkneh2609 10 месяцев назад +8

    የሚገርም ዘፈን ነው💚💛❤💪💪💪

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 месяцев назад +8

    ሽዋ ደስ የሚልው የሁሉም አገር ነው እንዲህ ነው ዘፈን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ብርቴብርቴ
    @ብርቴብርቴ 2 года назад +19

    እንደዚህ ብቅብቅ በሉልኝ የሸዋ ልጆች

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 10 месяцев назад +2

    የዓለም ከተማዉ❤❤

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 11 месяцев назад +3

    ወይኔ ይገርማል ዛሬ 360 መግብያቸው ላይ ይህን ሙዚቃ ለቀውት አዲስ መስሎኝ የገረመኝ እስከ ዛሬ የት ሄጄ ነው አለመስማቴ

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 11 месяцев назад

      Me too
      ሽዋ ሽዋ ❤ አንድ አማራ ❤ አማራዬ ❤

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 6 дней назад

    My አማራ💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️🇨🇬🇨🇬

  • @asegidzenebebekele5709
    @asegidzenebebekele5709 2 года назад +15

    በጣም ደስ ብሎኛል ህዝብ ሆይ ዛሬ በእናቴ እንኳን ተውልድክልኝ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹💯💯💯💯❤️🙏💪💪💪💪💪

  • @nathanadelahu6729
    @nathanadelahu6729 Месяц назад

    የ ሸዋ አምሐራ ጀግኖች 💪💪💪ክፉ አይንካችሁ ❤️🙏

  • @kassayazie8500
    @kassayazie8500 4 месяца назад

    መገን አማራየ በቅርቡ የፍኖን እንጠብቃለን❤ሸዋ

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አማራ ስላረከኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ 11 месяцев назад +3

    ሸዋ የምኒልክ የልጅ❤❤❤❤

  • @kassayazie8500
    @kassayazie8500 4 месяца назад +1

    አልጠግበው አልኩ እኮ❤❤❤❤

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +7

    ምርጥ የእናቴ አገር ኑሩልኝ እናመሰግናለን

    • @deotube1
      @deotube1 2 года назад

      Merturuclips.net/video/huGnAIHLVuU/видео.html

  • @EndalkachewYeshambel-mu5mz
    @EndalkachewYeshambel-mu5mz Месяц назад

    እስኬው ሃብትሽ ብሩኬ አቤ ዋው

  • @AsmareJemaneh
    @AsmareJemaneh 4 месяца назад +1

    የሸዋ ልጆች የታላችሁ❤❤❤

  • @minilikiii3186
    @minilikiii3186 3 месяца назад +1

    የቆረቆርናት በላብ ደማችን
    አዲስ አበባ መናገሻችን!!

  • @gizachewmelaku4651
    @gizachewmelaku4651 Год назад +1

    አማራ የሰዉ ዉሃ ልክ አማራ ገናነዉ መከራዉ ግን ማሸነፉን እንኳን እኛ ጠላቶቻችን ያዉቁታል ወጥር አማራ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Месяц назад

    ሸዋ ዋው የጀግኖቹ አገር

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 года назад +7

    እምዬ ሸዋ ሀገሬ💚💛❤

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 10 месяцев назад +2

    የሚገርም ዘፈን ነው

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 10 месяцев назад +1

    ሽዋ ሽዋ ሽዋ ጀግና ጀግና ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 Год назад +4

    የ እናት የ አባቴ ሀገር❤

  • @siraneshmengistu261
    @siraneshmengistu261 2 года назад +6

    አንበሳው ምርጥ ነው

  • @krikon575
    @krikon575 9 месяцев назад +4

    Not going to pretend i understand what they are saying but i love this tune all the same, Ethiopian music speaks to me even though i dont understand the language

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 года назад +7

    🌍🌍🏔🏔🏔🏔⛰️ ምን አይነት ክሊፕ ነው ምን አይነት ዘፈን ነው ሆሎኮስት ናቸው👏🙌👏👏💝💖💗 💓💓❤🧡💞💕💙💜🤎🖤🤍🧡💕

  • @toressbabu1479
    @toressbabu1479 2 года назад +10

    ሸዋነት❤❤❤🙏

  • @ተመሥገን
    @ተመሥገን 2 года назад +18

    ሸዋ ሸዋ 💚💛💕

    • @deotube1
      @deotube1 2 года назад

      Shewa ruclips.net/video/huGnAIHLVuU/видео.html

  • @ሱሱነኝየኗቷ
    @ሱሱነኝየኗቷ 11 месяцев назад +2

    ምርጥ ስራ የኔ ሸዋ

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 8 месяцев назад +1

    ስታምሩ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @veracity8968
    @veracity8968 9 месяцев назад +2

    ሸዋ ከፍታው የሃገር ተራራው !! እንክዋንስ ከናንተ ሆንኩኝ !!! አማራዬ ሁላችንም አንድ ነን !!! ግፈ በለው !!!! #ፈኖ

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 10 месяцев назад

    ሙዚቃ አሎድም ነገር ግን ይሄን ሙዚቃ ስወደው❤❤❤❤❤❤የአማራይቱ ልጅ❤❤❤❤😊

  • @Gjgdh-bv1le
    @Gjgdh-bv1le 4 месяца назад

    ሀገሬ ሸዋ❤❤❤❤❤❤

  • @bizu831
    @bizu831 10 месяцев назад +9

    ሸዋዎች ኑኑ እንተዋወቅ ከአንፃኪያ❤

    • @tegegneambel2360
      @tegegneambel2360 8 месяцев назад +1

      የሽዋ ችግኝ የሸዋ ተክል
      የአገር አንድነት የሚያስተካክል

    • @ሠአዳአሊ-ጨ4ወ
      @ሠአዳአሊ-ጨ4ወ 6 месяцев назад

      ደሜዋ ❤❤

  • @fedaeabertti1857
    @fedaeabertti1857 Год назад +3

    ሸዋ🇨🇬🐯🐅💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shuktatube5333
    @shuktatube5333 2 года назад +2

    ተባረክልኝ!! የሀገረ-መንግስት ጅማሮ መሰረቱ-ሸዋ

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 10 месяцев назад +1

    አያቶቼ ስመ ጥር የይፋት አርበኞች ናቸው ሃገርም መርተዋል ግን ዘረኛ እና ዘራፊዎች አልነበሩም ቁጥቦች የፍትህ አባቶች ለመሆናቸው ማስረጃው ሸዋ ብለው ሲከልሉ ከረዩ ከምባታ ጉራጌ ኦሮሞ አማራ ብለው በሸዋ የተዋሃዱ የዛ ዘመን ፈርጦች ልጆች ዛሬም አለን ወደ ቀድሞው አንድነታችን መመለሳችን አይቀሬ ነው ባንዳው ሰምተሃል ዘረኛው

  • @ጋሻናጦር
    @ጋሻናጦር 10 месяцев назад

    አማራ የኢትዮጵያ ኩራት : 💪✊🏽💚💛❤️የሸዋ አንበሳ መጣ እያገሳ💪✊🏽💚💛❤️

  • @baezademissie7438
    @baezademissie7438 10 месяцев назад

    እሰይ ጀግናው አማራ ክብር ለእናንተ 💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💛💚❤️💛💚❤️

  • @fetarieyegn
    @fetarieyegn 7 месяцев назад +2

    ሳላውቀዉ እምወደው ሀገር ሸዋ❤❤❤❤

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 5 месяцев назад

      Yet hager huneh/hunesh

    • @fetarieyegn
      @fetarieyegn 5 месяцев назад

      @@nabeela4979 ራያ

    • @fetarieyegn
      @fetarieyegn 5 месяцев назад

      ራያ​@@nabeela4979

    • @fetarieyegn
      @fetarieyegn 5 месяцев назад

      ራያ ​@@nabeela4979

  • @abebawabebaw4067
    @abebawabebaw4067 2 года назад +2

    እውነት ነው ሽዋ የጀግኖች መፍለቂያ የአርበኞች አገር

  • @ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት

    ምርጥ አይገልጠውም💯😍👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @masreshakeleb-pq7eh
    @masreshakeleb-pq7eh Год назад +1

    አማራ የአንድነት መርከብ አኩሪ 👌👌👌

  • @demswdemsw4331
    @demswdemsw4331 2 года назад +5

    በጣም አሪፍ ነው ሽዋን በደብ ይገልፀናን ጆግኖች

  • @YimamMahmud
    @YimamMahmud 23 дня назад

    Awo shewayeee

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 года назад +3

    ቡልጋ ተጉለት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥♥♥💪💪💪💪💪💪

  • @lijbini3403
    @lijbini3403 Год назад +2

    አማራዬ 💪💙

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Год назад +1

    ደስ ይላል ሸዋ አማራዬ

  • @mamushtekle6016
    @mamushtekle6016 11 месяцев назад +3

    Shoa's rise will be assured by their fight for equality

  • @የተዋህዶልጅወለተእየሱስ

    የሸዋ ልጆች በርቱልን💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💛💝💚💛💝💚💛💝💚💛💝💚💛💝💚💛💝💚💛💝💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💝💝💜💜💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @AskaleZebene
    @AskaleZebene 7 месяцев назад

    የኔ ሸዋ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад +1

    ሸዋ ሸዋ ሸዋ 💪💪💪💪💪💪አማራዬ አማራዬ አማራዬ💚💛❤️

  • @asegidzenebebekele5709
    @asegidzenebebekele5709 2 года назад +3

    እሳይ ሸዋዬ ሁሌም ከፈ ከፈ በይ አገሬ 💪💪💪

  • @tsegaethiopia7069
    @tsegaethiopia7069 Год назад +1

    ከምባታ ጉራጌ አማራ ወደፊት ❤❤❤👌

  • @tesfayemoges7114
    @tesfayemoges7114 2 года назад +4

    ተሼ ሸዋን ወደቀድሞዋ መልስልን እስቲ ኧባት ዘረያቆብ እንዳይወቅሳችኁ

  • @ZenaMar-i1o
    @ZenaMar-i1o 11 месяцев назад +1

    የኔ ሸዋ የማጀቴዋ❤❤❤❤❤

  • @fttg5315
    @fttg5315 8 месяцев назад

    Shiwa shiwa shiwa! ONE AMHARA FOREVER !!!

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 11 месяцев назад

    አንደኛ ዘፈን ሸዋ ሸዋ

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 5 месяцев назад +1

    ሸዋ ሲጥል እንጂ ሲወድቅ አላየንም።

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia 11 месяцев назад +1

    ሸዋ የኔ😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TeshiTeshi-jm2ch
    @TeshiTeshi-jm2ch 11 месяцев назад

    አልዩ አምባ ሀገሬ

  • @KalabZanaba
    @KalabZanaba 10 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ግን ለምን እዳልታየ

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 10 месяцев назад

    ድንቅ ዘፈን

  • @WeltaWeltas
    @WeltaWeltas 2 года назад +3

    ጀግና በርታልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

    • @deotube1
      @deotube1 2 года назад

      Shewa ruclips.net/video/huGnAIHLVuU/видео.html

  • @zebneyzenby7134
    @zebneyzenby7134 11 месяцев назад

    ሸዋነቴ ልቤ ሀገሬ

  • @fifiaddis
    @fifiaddis Год назад +3

    Oh so beautiful ❤❤❤

  • @rahelbeyene356
    @rahelbeyene356 Год назад +1

    ሸዋ ልበ ሙሉ ጀግና ህዝብ ❤❤❤❤

  • @aktrlove1143
    @aktrlove1143 2 года назад

    ሸዋ ፈሬሀ እግዜአብሄር የሰፈነባት የደጎቹ ሀገር።

  • @Melese-i7o
    @Melese-i7o 9 месяцев назад +1

    ይህን የመሰለ ሙዚቃ የት ቆይቶ ነው ?? ሸዋ አይዘፈንለት እየተባለ ነው የምሰማው

  • @MakbelTewahdo
    @MakbelTewahdo 9 месяцев назад

    ማይ ሸዋ አማራ❤❤❤

  • @MdKhador
    @MdKhador 9 месяцев назад

    ደስ ይላል ራሳ ግን አሱት እጠብቃለን በሌላ❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 10 месяцев назад +1

    Thanks 💚💛❤️💪💪👍

  • @befekadutadesse8147
    @befekadutadesse8147 Год назад

    wawawawa abo temechehgne Yeseferi liji

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 года назад +1

    ዋዉ በጣምዴስይላል💪💪💪💪👍👍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ7ዐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ7ዐ 7 месяцев назад

    አዎ አማራ ነን 💚💛❤️

  • @konjamkonjam8241
    @konjamkonjam8241 2 года назад +2

    ሸዋ 💜💜💜💜💜 ሸዋ ❤️❤️

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ Год назад +1

    ሸዋነቴ🥰

  • @Mነኝየሴሜንሸዋልጅ
    @Mነኝየሴሜንሸዋልጅ 2 года назад +1

    ሸዋ አጣዬ የጀግና እና የቆጆዎች መፍለቅያ

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 10 месяцев назад

    ሸዋ አማራ❤

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 10 месяцев назад

    የኔ ሸዋ💚💛❤💪💪💪

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 10 месяцев назад +1

    ሥልጥኑ የአማራ ሕዝብ የቆረቆራትን መናገሻ ከተማ አዲስ አበባ አትገቡም ብለው ያማራ ተወላጆችን ሲከለክሉ አልፎ ተርፎም አዲስ አበባ የኛናት ብለው ሲናገሩ መስማት በጣም ያስቃል!!
    ለመሁኑ የአማራ ሕዝብ ኢትዮዽያ ውስጥ ከተሞችን ሲቆርቁር እነሱ የትነበሩ? እንኳን የከተማ መቆርቆር ሀሳብ የማመንጨት እውቀት ሊኖራቸው ይቅርና ገበናቸውን መሸፈን የማይችሉ ራቁታቸውን ሥኼድ የነበሩ ሰዎች አልነበሩምን? ይህንን እኔ ያልኩት ሳይሆን በወቅቱ የነበሩ የታሪክ ፀሀፊዎች የውጪ አገር ፀሀፊዎችም ይሁን በአገር ውስጥ ባሉ ምሁራን የተፃፉ በርካታ መፃህቶቸ‍ ይገኛሉ።
    ይህ የማይካድ ሀቅ ሆኖ ሳለ እውቀት አልባዎቹ ይህ ሀቅ አልዋጥ ሥላላቸው በጉልበት ሁሉን ነገር እንሰልቅጣለን ብለው በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርንት ከፍተው ሱሪውን ይቅርና ሱሪውን የቀበቶ እናስወልቃለን ብለው ዝተው ነበር።
    አሁን ግን ሱሪውንና ቀበቶውን ማን እያወለቀ እነዳለ እያዬን ነው። የአማራን ሕዝብ ቅድመ ታሪክ ቢያውቆ ኖሩ እንደዚሀ ባልተዳፈሩ ነበር።
    ያም ሆነ የህ አሁን የማይነካውን ነክተዋል የሚይዙት የሚጨብጡት እያጡ ሱሪያቸው እየረጠበባቸው ተቸግረዋል የሮበላ መጨረሻው ውርደት ነውና።
    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!
    እነዚህን ወራሪዎችና ወሮበላዎች የእግዚአብሔር ኃይል ታከሎበት ፋኖ ያስወግዳቸዋል!! ኢትዮጵያም እነደገና ታንሰራራለች።