ትዳርን በፀሎት እንዴት መምራት ይቻላል? |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...
    #ትዳር #ፀሎት #habesha #ethiopiancommunity #motivation #ethiopian #ትዳርን በፀሎት #news #ebs #በትዳር #love #ልባም #lovestory

Комментарии • 114

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 Месяц назад +23

    በጣም በውነት ፆለት የማይቀይረው ነገር የለም ቸሩ እግዚአብሔር የሁላችንን ሂወት ይቀይርልን❤❤❤

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Месяц назад

      አሜን

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ Месяц назад

      አሜን

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 Месяц назад +1

      አሜን እዉነት ነዉ እኔስ ፆሎቱንም ትቸዉ አለሁ ትዳሬም ተበላሸ 😢ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን እጅ እኛስ ደካማ ፍጡር ነን😢🙏

  • @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ

    እኔ ገና ወጣት ነኘ ግን ያትምህርት በጣም ነው የጠቀመኘ ለትዳር ብቻ ሳይሆን ለሌላ ሂወቴ በጣም ነው የጠቀመኘ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 Месяц назад +3

    እዉነት ነዉ በማንኛዉም እምነት እንሁን መፀለይ ያስፈልጋን ፆሎት ሀይል ነዉ በፆሎት እማይፈታ የለም በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን እናመሰግን አለን እግዚአብሔር ይርዳን ትግስቱን ይስጠን እኔስ ደካማ ነኝ እርሱ ይሁነኝ እጅ😢🙏

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Месяц назад +9

    እውነት ትክክል ነህ በእኛ በሙስሊሞች ትልቅ ቦታ አለው
    እኔ ብዙ መስናክሎችን ፈተናወችን ወደ አላህ በማልቀስ በመለመን ዱአ በማድረግ ብዙ ነገሮችን በአላህ እገዛ አልፌለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ
    የዱአን ወይም የፆሎትን ትርጉም ያላወቁ በጣም ተበድለዋል የምር ምንም አይነት ነገር ስንጀምርም ሆነ እንድሆንልን የምንፈልገውን አላህን በዱአ እንጠይቅ በጣም ከአስብነው በላይ አላህ ያሳካል አቶ መምህር ፆጋየ ቁርአን ብታነብ እና የበለጠ እውቀትህን ለመዳበር እና እውነቱን ፍለጋ ላይ ካለህም አንተነትህን ታገኝበታለህ በቅንነት ቁርአን አንብብ ግብዣየ ነው አላህ ሂድያ ስቶ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን

  • @gelilagirma1987
    @gelilagirma1987 Месяц назад +5

    በእውነት መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @tigrayadey9357
    @tigrayadey9357 Месяц назад +7

    ኣንደኛ ለኮሜንት welcome bro ስለ ምትሰጠን መልከመልካሞች ምክር እናመስግናለን እድሜ ከጤና ይስጥህ ኪዳናምህረት ትጠብቀን❤

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Месяц назад +1

      እሜይ

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu Месяц назад +2

    የተግባር ሰው ይበለን ወንድማችን ትምህርትህ ስወደው 💌✅

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Месяц назад +3

    ኪዳን ምህረት ትባረክህ👏👏👏👏😍😍😍😍

  • @TirhasYimesel
    @TirhasYimesel Месяц назад +2

    የአእውነት 100%ልክ ነህ ፀሎት የሁሉም ማሰሪያ ይፈታል ወንድሜ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-bo4rc3qg4y
    @user-bo4rc3qg4y Месяц назад +2

    እ/ር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @RoziRozi-n5t
    @RoziRozi-n5t Месяц назад +7

    አልሃምዱሊላህ ሁልግዜም ነዉ ዱኣ የማደርገዉ ጥሪ ትዳር ጤናየን ቤተሰቦቸን አሏህ ሰላም እንዳደርገልኝ ዱኣ አረጋለሁኝ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Месяц назад +4

    በትክክል ፀሎት ከሁሉም በላይ አስፈላጊ ነዉ ሀይልም ነዉ

  • @user-ej5zm9lx5t
    @user-ej5zm9lx5t Месяц назад +1

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን እንጅ ዘመኑ ከባድ ነው

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق Месяц назад +4

    ወንድማችን. ምክርህ. በተለይ ከፆለት ጋር የተገናኘ. ትምህርትህ. በጣም. ጥሩ ምክር. በርታልን. ትክክል. ጤናና. እድሜ. አላህ ይስጥልን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Месяц назад

    የህይወት ምግብ ነው የመገብከኝ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ትባርክህ። እግዚአብሔር የምተገብርበት ልብ ይስጠኝ ይሄን ኮመንት ያነበባችው በሙሉ ላዘመመው ትዳሬ ፀልዮልኝ

  • @user-xh9dj1wo5k
    @user-xh9dj1wo5k Месяц назад +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ተባረክ በዚህ ሰዓት ሁሉንም ነገር እንደ አዲስ ለመጀመር ቆርጬ ተንሳው ፀሎት ሁሉ አቁሜ ነበር በጣም ከማዘኔ የተነሳ ለካስ እራሴ ላይ ጭንቀት እያበዛው ነበር በጣም ነው እማመሰግነው

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 Месяц назад +5

    በጣም በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እኔ ትልቅ ትምህርት ወስጀበታለሁ በራሴላይ በቤተሰቤ ላይ ለውጥ እያየሁበት ነው በዙሪያየም ላሉ ሼር እያደርኩኝ እየተለወጡበትነው ፀጋርው ያብዛልህ 🙏🙏🙏

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Месяц назад

      እኔ አልግባባ ቡየ አደል የተቸገርኩት

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete Месяц назад

    ❤❤❤❤ፀጊሽ.ተባረክ.የአተ.ምክር.በጣም.የተለወኩበት.እና.የመፅናበት.ድምፅ.ነው.ወደ.መጥፎ.ውሥጥ.ልገባ.ሥል.ቶሎ.ወደ.መልቅ.ሚዲያ.ሥገባ.እራሤን.አገኘዋለው.በእውነት.ፀጊሽ.የሌላው.አላቅም.የኔ.የራሤ.በጣም.የህይወቴ.ለመኖሬ.ለትዳሬ.የሥትንፋሤ.መዳኒት.ሆ

  • @avg4628
    @avg4628 4 дня назад

    በፆሎት ብዙ ነገር ኣግቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን❤

  • @beli905
    @beli905 Месяц назад +2

    የሚማርክ ምክር ነው ሳይሰለቸኝ ነው የሰማሁት የአንተ ምክር በጣም በጣም እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤❤

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 Месяц назад +1

    እግዛብሄር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 Месяц назад +6

    ከዚህ ስለራቅን አደል ቅጥ ያጣው ሂወታችን ድንቅ ምክር

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Месяц назад +2

    እውነት ነው ለሁሉም ነገር ፀሎት ያስፈልጋል መልስም አለው በእውነቱ እናመሰግናለን ፀግዬ

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Месяц назад +2

    great

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 Месяц назад +1

    ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Месяц назад +2

    ❤ፀሎት ለሁሉም ነገር ቁልፍ ነው

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 Месяц назад +1

    ወሳኝትምህርት ፀግሽ🎉🎉🎉

  • @abelyifter6684
    @abelyifter6684 Месяц назад +1

    Woww l like this adviser Respect 🙏🙏🙏

  • @mekdestesfaye8263
    @mekdestesfaye8263 Месяц назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነው

  • @lubeyesuf4864
    @lubeyesuf4864 Месяц назад

    ፀግሽ አላህ ያክብርልን ጭንቀት ላይ ሆኘ ነው የምሰማህ አላህ ዱዓችንን ይስማን

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete Месяц назад

    ❤አመሰግናለሁ. ወድሜ.ተባረክ.ኑርልን❤

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 Месяц назад

    God bless you brother in the name of JESUS ❤❤❤

  • @Zeni-sr1gv
    @Zeni-sr1gv Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm 7 дней назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቀ አሂል አለሁ እኔ በሂወት ያለሁተት በሱ አይል ነው ያለሁት ከሙት ድኛለሁ በትዳሬለይ አሁን ይመሰገን ደሰተኛ ነኝ ነፃ እይወት አለኝ በዚ እወት ሁሉ አድ ልጅ ስላለኝ እግዚአብሔር ህያመሰገኩ እኑራለሁ ከፈጣሪጋ አተ ለምትለግሰን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን😊

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Месяц назад

    እናመስግናለን መምህራችን። እውነተ ነው ፀሎት ሀይል አለው በርከት አለው ስላም በተለይ የውስጥ ስላም ሚግኝት በምንም የማይተመን ነው በትዳር ደስተኚ መሆን ይህ ሁሉ የፀሎት ውጤት ነው አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @user-iw6kt1ih8m
    @user-iw6kt1ih8m 17 дней назад

    Wow እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ well come ye chalnalu adsi nen gin emaralwu tebarekiln ❤

  • @user-iz5cz3cx6m
    @user-iz5cz3cx6m Месяц назад +1

    እሰኪ ለባለበቴ ሼር ላድርግለት አሱኳን አይገባውም ፍፁም አላማዊይ ነው ብቻ ልቢን ይመልሰው

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ Месяц назад

      አይዞሽ እማ ጸሎት አድርጊ

  • @redeatmeles
    @redeatmeles Месяц назад +1

    Tsegsh🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    Thank you

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Месяц назад +2

    ወላሂ ፀግሽዬ እዴት እደምወድህ 😊❤❤❤

  • @HiwotBekele-nn5nv
    @HiwotBekele-nn5nv Месяц назад

    መልሕቅ እጅግ እጅግ እጅግ አስተማሪ ነው በተለይ ለጀማሪ ተጋቢዎች የእውነት እኔ በቅርብ ነው የተቀላቀልኩት ጠቅሞኛ እንጠቀም ፀግሽ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ ወንድሜ

  • @user-zx7hd7qi9e
    @user-zx7hd7qi9e Месяц назад

    ይመችህ ወንድማችን ምክርህ ደሰ ይላል✅❤️

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Xega75
    @Xega75 Месяц назад

    ልክ ነው የህ ነገር እኔ ቤትም አጋጥሞኛል እና እግዚአብሔር ቁዱስ ፍቃዱ ይህን እስኪ እመኩራለው መምህር

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 Месяц назад

    allah ewuketin yichemirelek❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት Месяц назад

    እውነት ነው እናመሰግናለን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Месяц назад

    ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድማችን እዉነት ነዉ ፀሎት የመሰለ ነገር የለም እኔ ረጅም ፀሎት ኢወዳለሁ ፊፃሜሽ ይስመር በሉኝ

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Месяц назад

    ድቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @Hayat-w7g
    @Hayat-w7g Месяц назад

    Batm konjo temert now ena batm yememachen ena batm yetatakemkubet midia now thanks brother

  • @hanatesfaye7888
    @hanatesfaye7888 Месяц назад +1

    100%

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Месяц назад

    ትለያለህ🎉🎉

  • @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ

    የሚወድህ መምህር እንዃን በሰላም መጣህ

  • @user-sx4tk3zl2k
    @user-sx4tk3zl2k Месяц назад

    I appreciate you and I wish to talk to you in person am in trouble and am tired of that 😔

  • @user-zb3is9zc8l
    @user-zb3is9zc8l Месяц назад

    ተባረክ ፀግሽ

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 Месяц назад

    በእውነት ልብን የሚያድስ ምክር ነው ። ግነ አንዴ ልባቸው ከሸፈተ መመለሻቸው ፈተና ነው። አጠገቡ ያለችው ሚስት ምንም መስላ አትታየውም።

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥክ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @mahrrat1866
    @mahrrat1866 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Месяц назад

    እኔ ደስ የሚለኝ ያልተንዛዛ ምጥን ያለ በጉጉት የማዳምጠው ፕሮግራም ቢኖር ያንተ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል 🙏

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Месяц назад

      ውድ ቤተሰባችን ስለሚያበረታቱን ከልብ እናመሰግናለን!

  • @user-kx1hd9zh8g
    @user-kx1hd9zh8g Месяц назад

    Ewnete new silote selulume kulfe new tebarke

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Месяц назад

    እናመሰግንሃለን ❤❤❤🙏🙏🙏 ክበርልን

  • @Tsehay-w4r
    @Tsehay-w4r Месяц назад

    ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @bemnet385
    @bemnet385 Месяц назад

    Wowwwwww❤❤❤❤❤❤

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Месяц назад

    Ewunet new betam amesgenlah

  • @siyumzebdiyos1382
    @siyumzebdiyos1382 Месяц назад

    ተባረክ

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 Месяц назад

    ❤❤❤ enmsgenlen

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Месяц назад

    በትክክል ❤❤❤❤

  • @SemharTesfay-z3z
    @SemharTesfay-z3z Месяц назад

    Waw emeizig meker sebketm new tebarek

  • @tijasefe
    @tijasefe Месяц назад +2

    እውነት ነው ፆሎት ሀይል አለው እኔ ከፀለይኩ በሆላ ሁሉነገር ይቀየራል ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotbulo8311
    @hiwotbulo8311 Месяц назад

    Egziabher yakbrln memhirachin

  • @user-cq6xv3gk2u
    @user-cq6xv3gk2u Месяц назад

    🙏

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው Месяц назад

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Месяц назад

    የዛሬው ልዩ ነው❤❤❤

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Месяц назад +1

    😍😍😍😍👍

  • @user-vm6nx4uh7d
    @user-vm6nx4uh7d Месяц назад

    ❤❤❤❤ልክ ነህ

  • @rohabotadregelgn5191
    @rohabotadregelgn5191 Месяц назад

    Tebarek betam tsega Ybzah hule astemari new mkreh Egzabher Ysfah. Enem 30 nure merong mker eflgaloh😢

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Месяц назад

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Месяц назад

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Месяц назад

    ዋው ግሩም ትምህርት እምነት ከእውቀት ጋር እደት ደስ ይላል ትምህርቶችህ ያልኖርነውን እድንናፍቅ ያረጋሉ መልካም እና የተረጋጋ ትዳር መስርተን ከፈጣሪ ቀጥሎ አተንም ለማመስገን ያብቃን በእውነት❤❤❤

  • @ahmadk4740
    @ahmadk4740 Месяц назад

    ብጣም እዉነት።

  • @amarech1945
    @amarech1945 Месяц назад

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እዉነት ነዉ ፀሎት ያማያሸንፈዉ ነገር የለም ግን እኛ ኢትዮጵያ ባሁኑ ሰዓት ትዳሩን የሚያከብር ወይም የምታከብር የለም አሁን ይሄን ትምህርት 90& ማይት የሚችለው ወጪ የሚኖር ሰዉ ነዉ ምናልባት አላቅም ይኖራቸዋል ግን የሌቪዢን ያየር ሰዓት ቢኖራቸው ኢትዮጵያ ያለዉ ሰዉ በደንብ መማር ይችላል እኛ ስደት ስለ ሂወት በደብ አስተምሮናል 🙏

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Месяц назад

      ውድ ቤተሰባችን ሀሳቦትን ተቀብለናል እናመሰግናለን!

  • @YoDaha
    @YoDaha Месяц назад

    በትክክል የፀሎት ሂወት የሌለው ሰው ኣቅጣጫው ይጠፈዋል ከፈጣሪ ግንኙነት ካለማ ሁሉም ሙሉነው

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 Месяц назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeFg-ct5nc
    @WeFg-ct5nc 22 дня назад

    Uffffff endt new dess yemtelewu... egizabher amlak zemnhen yebark....endante aynet mert astemar selseten rasu egizabher yemsgen...

  • @Selam-dj8wm
    @Selam-dj8wm Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g Месяц назад

    Am #2

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Месяц назад

    memrichen wodemchen

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    ፅግሺ ኮሜታቺንን
    እያወጣህ መልስ ብትሰጠን
    ለብዙወቻቺን መልነዉ
    ለምሳሌ እኔ 13 አመት በትዳር ኑሬለሁ ግን ባሌ በጣምበድሎኛል 2. ወድልጆቺ እናትነኚ ግን አሁን እሱጋር መኖር አልቺልም ምክኒያቱም
    ያ ያለፈዉነገር አልረሳኚአለ
    እና በተረፈ እናመሰግናለን. 😢😢😢

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigest3176
    @tigest3176 Месяц назад

    Ewnte nwe 24 sesere eyiwalku 20 lemtdlyi endedete mikbdegne lka hayilou enwe

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Месяц назад

    ❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @TizuuTizuu_1989
    @TizuuTizuu_1989 Месяц назад

    ዶክተር ሰላም ነው እንዴት ነው pls አና ብረድ 3 ወራት ቆጥሯል ችግር የሆነ አላወኩም ስደት ላይ ነኝ እድሜ ጋና 34ግን ድግል ነኝ የዋጋ ሕማም ይሰማኛ ማፍተን ንጋሩኝይ pls 🙏🙏🙏

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Месяц назад

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Месяц назад +1

    Plc agzugnu alele hogne mekrete new bednget behone wsane yemalawkewn ljnet yzogn agebahu weled fetahu esu eskemot new miyafekregn welje yaderegegn tnshye shtet kene fkr slalnebere geno weta ahun beka kmt hogne alehu yhn hiwet alfelgewm yeljem abat ychekechkegnal fkru gn slelelegn endet ladrg areuuuuuuuu mkerugn esti

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Месяц назад +1

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Месяц назад

      @@MelhkMediaOfficial andken sdewl slkachhu aynesam

  • @MakdesMm
    @MakdesMm Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ln6qy6et6e
    @user-ln6qy6et6e Месяц назад

    ❤❤❤😍😍😍

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው Месяц назад

    ❤❤❤

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Месяц назад

    ❤❤❤