‘በወንድማችን ሚስት’ የተፈፀመ ዘግናኝ ግፍ! ለእውነተኛ ፍትህ በእንባ እንጮሃለን! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 681

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад +249

    ማነው ዘንድሮ እንደኔ ሁሉምነገር መስማት የተሳቀቀ😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +6

      ማርያምን እኔ በቃ እራሴን ጠላሁት መኖርም አስፈራኝ 😥

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Год назад +5

      እኔ ሀገር አለኝ ብየ ወደ ሀገሬ ለመግባት ተስፍ ማድረግ ልተው ነው አረ ኡኡኡ ስንት ጉድ አለ በየ ቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jamila8885
      @jamila8885 Год назад +4

      እኔ በጣም በኑሮ ምንም ሳይጎልኝ ድህና ነገር መስማት ናፈቀኝ

    • @fatumaasossa6848
      @fatumaasossa6848 Год назад +2

      እኔ በጣም ነወ የምሳቀቅ

    • @user-ig5kb9fq1l
      @user-ig5kb9fq1l Год назад +3

      እኔዉ ተሳቃቅሁ አይገልፀዉም እንጃ ብቻ ከባድ ነዉ እኔስ ምንም ይሁን መከራ መስማት ጆሮየን አመመኝ😭😭😭

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Год назад +178

    ፍትህ ፍትህ ለነዚህ ምስኪኖች የህግ ባለሞያዎች እርዶቸው እባካችሁ ውርስ በትክክል ዮገባቸዋል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +211

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Год назад +148

    እኔ አንድ ወንድም ነዉ ያለኝ ያዉም በናቴብቻ ነዉ ነገር ግን ከራሱ በላይ ለኛ ነዉ የሚጨነቅ አልሀምዱሊላህ ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የኔ አይት ወንድም አላህ ይወፍቃችሁ

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j Год назад +2

      አሚን

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Год назад +16

      😁😁አንቺ ይት ነው ያልሽው 😁😁ውጭ 😁😁እንደዚህ እንኩአን አትኩሪ 😂😂ኢትዮጵያ ግቢና ከዛም ፍረጂ ደሞ ለ 1 ውር አደለም 😂😂አጠቃለሽ ግቢ ውይም ለ2 ዓመት ከዛም.......😂😂😂

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Год назад +4

      እኔም አንድ ወንድም ነው ያለኝ ሁለታችን ብቻ ነን ከራሱ በላይ ነው ሚያስብልኝ እኔም እንደዛው

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Год назад +2

      Yanchie yenate lege newe yabte lege amede afashe nachewe

    • @lifeambaye4843
      @lifeambaye4843 Год назад +2

      @@user-kp2vl5fc3c ewinet bileshal guadegnaye betam yemiweduat yemitwedachew windumochiwa be abat yeteweledu...yeabatachewin bet be mistir lishetu kesua debikew sidolutu gud liyareguat egzabiher siredat ke are ager chersa gebta norwal ena lishetut endehone semach betsebay bitanagirachew hulum zeguat...endeza yemiweduwat yemitwedachew. Genzeb metfo new

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Год назад +70

    ወድም ጨካኝ ነው እኛ ሴቶች ተሰደን ወድሞቻችን እናስተምር እያልን እንፈጋለን ወድሞች ሲያገኙ ገልብጠው ይጥሉናል እግዚዮ አይዞችሁ ፈጣሪ ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ

  • @susidagmnt4703
    @susidagmnt4703 Год назад +84

    እንባችሁን እግዚአብሔር ያብስ እሱ ይርዳችሁ 🙏🏽 የጭካኔ ጥግ የሚታይበት ዘመን ☹️

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Год назад +99

    ማነው እንደ እኔ በዚህ ዘመን መፈጠሩን የጠላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፎ

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 Год назад +15

    ውይይ ጉድ እህቶቻችን ይሄማ የወንድማችሁ ሚስት እናታችሁን ሳታርፍ በነገር የምትጠዘጥዛት ከሆነ የወንድማችሁ ሚስት በመናፍስት ስራ የምትጓዝ መሆናን ያመለክታል ብችሁ በፀሎት በስግደት በርቱ ፀበል ተጠመቁ እናት አባታችሁ በተከታታይ ያረፉት በዚች ሴት ምክንያት ነው ጎበዝ ከሆናችሁ ንስሐ ገብታችሁ ሱባኤ ገብታችሁ በፀሎት በስግደት እግዚአብሔር ጠይቁት እውነቱን ታውቁታላችሁ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Год назад +46

    አለምዬ ዋይ ማህተብና ምግባር 😘እህቶቼ ጌታ እንባችሁን ያብስ😭

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 Год назад +27

    የህግ አካላት እባካችሁ በልጆቻችሁ በህቶቻችሁ እለምናችሃለሁ እነዚህን ሰወች እርዶቸው ወንድማቸው እባክህ እግዚአብሔር ያበቃው ስርቶ ይሰጣል እና እነሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም አዝነናል ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ::

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Год назад

      ችግር ስጦታ ተብሎ በውሸትም ይሆን በእውነት ከትስጠ ምስክር ካለ ውርስ ላይ ምንም አይጋባቸውም ይላሉ ግን ይህ ለተንኮል ታስቦ ወራሽ ነኝ ብላ የወንድሙ ሚስት ከሆነ አደጋ ነው

  • @mulumg6853
    @mulumg6853 Год назад +38

    የእኔ እናት አይዟችሁ እግዚአብሄር ይፈርዳል እናንተ ታስታውቃላችሁ የፍቅር ሰዎች ናችሁ ግን እባካችሁ በማልቀስ እራሳችሁን አትጉዱ ጠንካራ መሆን አለባችሁ ለእነሱም ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Год назад +21

    የኔ ከርታታወች ሲያሳዝኑ😪😪😪😪😪ፍትህ ለነዚህ እህቶች

  • @hagihagi2297
    @hagihagi2297 Год назад +10

    የሚያሳስን ግዜ የገዛ ወንድሜ የእናቴ ልጅ ክዶኝ ፍርድ ቤት እየተከራተትኩ ነው እኔም ፍትህ እየፈለኩ ነው እና ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 Год назад

      ምስኪን እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ ግፍ በዛ

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Год назад +10

    የእናትና የአባት ንብርት የሁሉም ልጆች ነዉ እኩል የመካፈል መብት አላቸዉ።

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +17

    የደረሰባችሁ ነገር ልብ ይሰብራል ስንት ወንድም አለ የሙት እህትና ወንድሙን አሳድጎ ለቁም ነገር ያደረሰ ታላቅ ወንድም ማለት አባት ማለት ነው እህቶችህን እንደመሰብሰብ የትኝውን ዘመን ልትኖርበት ነው የናትና አባት ተወልደው ያደጉበትን ቤት ቀምተህ ጎዳናላይ ልትጥላቸው ነው የስራህን ይስጥህ የህግ አማካሪዎች እባካችሁ እርዱዋቸው በጉቦ ነው ያስፈረዱባቸው የናትና ያባት ቤት ምንስለሆነ ነው አንድ ሰው በስጦታ የሚወስደው የመንደር ውል በህግ ተቀባይነት የለዉም ህጋዊ ውል አይደለም ፋትህ ለህቶቻችን አይዞዋችሁ የእውነት አምላክ ይፋረድላችሁ ፋትህ ፋትህ ፋትህ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +30

    ምን ፍትህ አለ አላህ በደላችንን ሁሉ ያውጣልን እንጅ😥😥

  • @aaronjohn3930
    @aaronjohn3930 Год назад +21

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይሄ የመንደር ህግ በጉቦ በጥቅም የሚገዛ ስለሆነ መቅረት ያለበት ነገር ነው ልጆቹ የት ይሂዱ ለሁሉም እኩል ነው መካፈል አለባቸው የህግ ሚዛን አንድ ነው በልጅነት ራሱ ማግኘት አለባቸው ጎበዝ ከልጆቹ ጎን መሆን አለብን ።

    • @user-mm4ng1cj3g
      @user-mm4ng1cj3g Год назад +1

      Exaktly. የህግ አካሔዱ ችግር እንዳለበት ያመለክታል .በጣም የባለሙያ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

    • @tktk2709
      @tktk2709 Год назад +1

      You are right 💯💯💯💯

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +5

    አሁን ችግሩ የ ወንድማቹሁ ሚስት ላይ ሳይሆን ወንድሞቻቹሁ ላይ ነው ክፋት ያለው ስጦታ ቢሆንም ከ እህት አይበልጥም ግን ወንድ ሴት ጉያ ካ ተወሸቀ ለ እህቱ አይደለም ለ እናቱም አይሳሳ እና ክፋቱ የ ወንድማቹሁ ሚስት ላይ አይደለም እሷ ከ ወንድማቹሁ በ ተሰጣት ስልጣን ነው እየሰራች ያለችው
    እናንተም እግዚአብሔር ሃብታም ባል ይስጣችሁ አሜን በሉ

  • @sadadadada7010
    @sadadadada7010 Год назад +26

    የእውነት አምላክ ይርዳቹ እህቶቼ

  • @rahelayalew5621
    @rahelayalew5621 Год назад +9

    የእኔ እህቶች ታሪካችሁን አውቃለሁ አቅም ኖሮኝ ብረዳችሁ ደስ ይለኝ ነበር ፈጣሪ ይፈርዳል አይዟችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +8

    ጋዜጠኛ አለምስገድ... አንተ በጣም ትለያለህ... ዘመንህ ይባረክ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
    ሲቀጥል... ጉዳታችው @ በደላችው እንባችው ምስክር ነው... ሲቀጥል.. ፍርድ ከፈጣሪ :: 😭😭😭💔💔💔

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +24

    ፍትህ ለሚገባሁሉ ፍትህ ይሰጠዉ ስቱን ግፍ እንስማ😭😭

    • @munamuna2293
      @munamuna2293 Год назад

      እኔም እንደዚህ ገጥሞኝል የራስ ያልሆነ ነገር እሳት ነዉ አላህ ይክሳል

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Год назад +21

    እውነትና ደሀ የማይፈለግበት ዘመን በጣም ያሳዝናል በተለይ በስደት ላይ ያሉና ለፉተው የሚመጡ ሀገር ውስጥ ባሉ ቤተሰቦቻቸው ክፋትና ሸር በጣም እየተጎዱ ነው እግዚአብሔር ፉርዱን ብቻ ይስጥ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Год назад +6

    እህቶቼ በፀሎት በርቱ የኔም ወንድም እንደዚ ነበር ከዛ በአንደኛዋ እህቴ ፀበል ስትጠመቅ መንፈስ ለፍልፎ የወንድማቸው ሚስት በመተት እርስ በራሳቸው አባላናቸው ለያየናቸው አፍዘነው አለ ስለዚ አትፍረዱበት ሚስቱ አፍዝዛው ነው የኛ ወንድም ተፀፅቶ ይቅርታ ጠየቀ ሚስቱም መተተኛ መሆኗን አወቀ

  • @Sabit33
    @Sabit33 Год назад +6

    አይመጨካከን ለዚች አጭር እዲሜ ኡክቲ"❤ዓደብ እና ሃያዕ ይኑርሽ
    ጥቡቅ እና"ዉድ ሁኚ::!!የትም
    የምትገኚ ርካሽ"አትሁኚ::!!

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 Год назад +26

    ዘንድሮ የመጣብን አጋንት በፀሎት ካልሆነ ለኔም ብዙ ነገር ከብዶኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @akielsa2257
    @akielsa2257 Год назад +9

    የእናቴ ታሪክ😥💔 እናቴ በወንድም እና እህት ብቻ ሳይሆን በእናቷ ነበር የተገፍችው በመሬት ጉዳይ💔 አይዟችሁ ፈጣሪ አለ እውነት እውነት ነው

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f Год назад +4

    አቅምና ሰው አተው ነው እጂ ስጦታ ብሎ አማርኛ የለም ውርስ ለልጆች ሁሉ ይገባል የህግ አማካሪ እና ጠበቃ ያስፈልጋቸዋል ጋዜጠኛው እደምትረዳቸው ተስፋ እናርጋለን አይዞአችሁ እባችሁ ፈሶ አቀርም

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +6

    ባሁኑ ሰአት ሁሉም ነገር የከበደው ባለሰማሁት የሚስብል ነገር የደከመው ልቤ ቋስሏል ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭 ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Год назад +7

    እህቶች ፈጣሪ ይርዳችሁ
    ይች የወንድማችሁ ሚስት እየሰራችውያለው ተኔኮል የመናፍስት ሴራ አለበት እራስችሁን ጠብቁ ንሰሀ ገብታችሁ ፀልዮ ስገዱ
    ###ገጠመኝ አዳምጡ ዮቱቭ መምህር ተስፈየ አበራ የሚለቃቸውን

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Год назад +6

    ሀያት ይስጠን እንጂ የማናይ የማንሰማው የለም ሰው ከሰውነት ተራ ወቶ ወዴ ሌላ ፍጥረት ተበይሯል አሏህ ልቦና ይስጠን

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +6

    በእውነት በእውነት honest መሆናችሁ አይናችሁን አይቼ መፍረድ እችላለሁ እንደዚህ አይነት ውስብስብ ብዙ ቤቶች ውስጥ ሰምቻለሁ ጥፋቱ ያለው እናትና አባት ጋር ነው ብዙ መጀመሪያ ከመሞታቸው በፊት የሆነ ነገር ማረግ ነበረባቹህ እንዳላችሁት የልጅነት ነገር ስለነበረ ብዙ መግፋት አልቻላችሁም ያው ልጅነትም አለ ደግሞም ይሄን ይመጣል ብለን አናስብም ግን እግዚአብሔር ይርዳቹህ ወንድም ተብዬው ጨካኝ ነው የተወለዳችሁበት ያደጋቹበት እንደዚህ ሲሆን ያማል ያማል ያማል

  • @user-lu123
    @user-lu123 Год назад +10

    ወየው ወየው ምን ተሻለን 😢አላህ ሆይ ከቀላባቸው ለራቁት ቀልብን መልስላቸው

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Год назад +10

    ጋዜጠኛው ተባረክ ኡፍፍፍፍ ሰው ግን ከፍ በጣም 😭😭😭😭

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Год назад +10

    እኔን እህቶቼ እኔን እኔን ኧረእንደው እኔን ኡፍ እንባችሁን ፈጣሪ ያብስላችሁ።

  • @amytk6095
    @amytk6095 Год назад +5

    ስጦታ የሚባል ነገር የለም ጥሩ ጠበቃ ያስፈልጋችኋል። ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም ይባላል በፍቅር አይመለስም ክሰሱት።

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Год назад +6

    ስጦታ ተሰቶኛል ብሎ እህትና ወንድሞች እያሉት ውርስ ሊወርስ አይችልም ከህግም አንፃር አይችልም አረ ፍትህ የት ነው ያለው?ፍትህ ይገባቹሀል

  • @user-jp3gn1ti1v
    @user-jp3gn1ti1v Год назад +6

    እሕቶቸ ፀሎት አድርጉ የወድማችሑ ሚስት ክፋ መንፈስ ተጠምዳለች እፍፍ እስኪ የምትችሉ በፀሎት እናስባቸዉ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад +22

    እዳው ፣ዘንድሮ ፣ይማንስማዉ፣ጉድ ፣የለም ፣እግዚአብሔር ፣ሆይ ፣ሰላምህን፣ፈቅረህን፣ላክልን 😭😭😭😭🤲🤲🙏🙏

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Год назад

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @mekdesderbe8398
      @mekdesderbe8398 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ፉቅር እራቃት ሀገራችን መጨካከን በዛ ጥለነው ለምንሄድ መሬት እኛኮ የመሬት ነን እፉፉፉፉ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Год назад +4

    2015 ስት ወረ ቀረው ሊያልቅ ምንም ጥሩ ነገረ ሳልስማ ይሄው እዝህ ደረስን ሁልግዜ መረዶ ሁልግዜ ለቅሶ ሠላም ፍቅረ ለሀገራችንን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +10

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ግፍ ከመብዛቱ በላይ ተለመደ ይሄማ ያለ አይደል እያልን መስማት ከጀመርን ቆየን አጀብ ሀገራችን እንዲህ የሆነችዉ በእንባ ነዉ የሴት እንባ የእናቶች እንባ የአባቶች እንባ ነዉ ፍትህ የለም ፍትህ ከፈጣሪ ነዉ እሱም እንደሰዉ ካሎነብን🙌🙌

  • @user-td4kr1ox7d
    @user-td4kr1ox7d Год назад +5

    በጣም ያሳዝናል. እዩሀሚደዋዎች. በፈጠራችሁ. ጌታየቻላችሁትን ያህል. እርዷቼው. በጣም. ያሳዝናሉ አላህ ይገዛችሁ.

  • @user-gu8sy9mx3u
    @user-gu8sy9mx3u Год назад +14

    ወይ ዘንድሮ ምን ይሻለናል😓😓

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +10

    እግዚአብሔር እንባችሁን ያብሰው በጣም ሆድ ብሷቸዋል ሲሳዝኑ 😭😭

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Год назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍርድ ቤቱኳን የመጣለተን ወረቀት ተከትሎ ከመፍረድ የናት እና አባት ንብረትን ባግባቡ ብታወራርሳቸው ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +8

    በ እናትህ አለምሰገድዬ ወይ ወንድምዬውን ወይ ሚስቱን አቅርብልን የተደበቀ ሚስጥር ይኖራል ምናልባት ሴት ልጆች እናታቸውን የበደሉ ከሆነ በ ህማማቸው ጊዜ አላስታመሙ ከሆነ እናቲቱ በችግራቸው ጊዜ የደረሰችው የ ወንድም ሚስት ከሆነች ብዙ ሚስጥር ይኖረዋል ስለተወለዱ ብቻ ሳይሆን በችግራቸው ማን ነበር አጠገባቸው ነው ለምሳሌ አያቴ 5 ልጆች ነበሯቸው 3 ሴት 2 ወንድ በ እርጅናችው ዘመን አብዝቶ የረዳቸው አንዱ ወንድ ልጅ ነው ኑዛዜው ላይ ዋናው ቤታቸውን እና የተወሰነ መሬት በእጥፍ ሲሰጠው ለ ሴቶቹ የ ቤት እቃ ብቻ 😀 ግን ተስማምተው ይኖራሉ የ አባታችን ቤት ብለውም አልከሰሱ ወንድማቸው ግን ቸርነትን አርጎላቸው ግቢውን ሌላ ሰው ሳይዘው ከ 40 በላይ ቤተሰብ አብረው ይኖራሉ። ፍቅር እንደዛሬው ሳይጠፋ እናም የወንድምዬውን ኢንተርቪው በ ጉጉት እጠብቃለሁ ተባረክ።

    • @user-vv2dn5tc5d
      @user-vv2dn5tc5d Год назад +1

      የኔም አሳብ ነው።

    • @hirutwobe7021
      @hirutwobe7021 Год назад

      ትክክል እኔም አሱ ነው የናፈቀኝ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +7

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን በቃ በለን ማልቀስ ይብቃ ፍትህ ለእናቶች ቅን ፈራጁ አንተ ብቻ ፍረድ ...

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Год назад +6

    ፈጣሪ እንባችሁን ያብስላቹ እህቶቼ🙌 በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::
    እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +4

    ፍትሕ ለተበደሉ በሙሉ, አለክስዬ ባለ ሙሉ አእምሮ 🙏

  • @user-dh7km1dv3c
    @user-dh7km1dv3c Год назад +4

    ወንድም በወንድሙ የሚጨክንበት ዘመን ይመጣል የተባለው ይሄ ነው አላህ ሀቃቹን ያውጣው

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 Год назад +4

    ሁፍፍፍ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ቅስማቸዉ ነዉ የተሰበረዉ😭😭 አይዞቹ እህቶቼ ፈጣሪ አለ እሱ ይሁንላቹ🙏

  • @Aoneia
    @Aoneia Год назад +3

    ወንድምየዉን አቅርበው የሱንም መስማት ግድ ነዉ ያልተነገረ ሚስጥር ይኖራል።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Год назад +4

    ያሳዝናል የመጨረሻው ዘመን😥😥🥺🥺 ፈራሁ🥺🥺

  • @romanroman2419
    @romanroman2419 Год назад +2

    የኢ/ያ ህዝብ እባካቹ ለነዚህ እህቶቻችን ድምፅ እንሁናቸው ኡፍፍፍ ስሜቴን ተረብሾዋል✍️☝️☝️☝️🙏🤲🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +7

    እፍ እኔስ ማየት አልቻልኩም 😭😭😭ፈጣሪ የፈስስው እንባቹ ያብስላቹ 🙏🙏በጣም ያማል 💔

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Год назад +7

    ምናሃክል እደተጎዱ በንባቸው ያስታውቃል😭💔ምናኣይት ግዜ ነው የደረስነው😭💔

  • @amontube
    @amontube Год назад +2

    የሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች እባካችሁ ሁላችንም ወደምናምነው አምላክ እናልቅሥ እንጩህ የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን

  • @medinaali274
    @medinaali274 Год назад +1

    ጌታሆይ ምን አይነት ነገር ነው እህት እንደዚህ እያነባች ስለወንድም ስትናገር ስታዝን ማየት በጣም ከባድ ነው በዚህ ስአት መቼ በምንንም ሁኔታም ብንሆን ምንም ቢኖረን አንድም ነገር ይዘን አንሄድም ከሁሉ በላይ ፍቅር ይስጠን ማንንም ባንፈራ እውነተኛ ወዳጅ እውነተኛ ፈራጅ አለ በስማይ የሚፈርድልን ጌታ ይፍረድላችሁ እንባችሁን ያብስ በስላም በፍቅር ለምስጋና ያብቃችሁ

  • @zufantesfay2192
    @zufantesfay2192 Год назад +6

    ወንድምየው እመቤቴ አይነልቦናህን ታብራልህ ሴትዮክ ጤነኛ አትመስለኝም እናንተም እህቶቹ በፀሎት አግዙት አስራዋለች የኔም ወንድም ምነው ጨከነ ብለን ነበር እናቱን ፍርድቤት ሲያቆም ለካ የጤና አልነበረም አልፎ ዛሬ መድሐኒያለም ታሪክ ቀይሮ እሱ እየካሳት እየጦራት ነው

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f Год назад +4

    ግን ምን ዘመን ደረስን እንዲህ ያለ በህትና በወንድም ላይ ጭካኔ እቤት ጌታ ሆይ ለእንተ እንጂ ለገንዘብ ተገዥ እታርገኝ

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 Год назад +2

    ምን ህግ አለና ነው በግፋ እንዲህ የሚሰቃዪትን ዜጎች እምባቼው የሚታበሰው ........!!! እንዴት መንግስ አለ በሚባልበት ሀገር ዜጎች መብታቼው በፋርድቤት ዳኛች እያለቀሱ ይኖራሉ ።.........!!!!??? ይኼንን የወረበሎች ስብሰብ ስርአት ተብየውን ጠራርገን ኻላባረርን መቼም ቢሆን በሰላም መኖር ዘበት ነው ወገኖቼ

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Год назад +4

    አሁን አሁን እናት አባት ሊሞት ሲል ውርስ ለኔ ብቻ ተሰጠኝ የሚሉ እየበዙ ነው ቢቻል እናትና አባት እንደ ፈረንጆቹ በቁም ኑዛዜያቸውን ቢያስቀምጡ ጥሩ ነው

    • @tube-yr1ir
      @tube-yr1ir 8 месяцев назад

      በእስልምና ግን ለወራሽ ኑዛዜ የለም
      ምክንያቱም አሏህ ለሁሉም ምን ያክል እንደሚደርስ ነግሮናል አልሀምዱሊላህ ምንኛ ያማረ እምነት ነው

  • @yaracell969
    @yaracell969 Год назад +2

    አቤቱ በዚች ምድር የማይሰማ ነገር መቼም የለም በዚች ምድር ላይ ፍርድ የለም ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እንባቹ ይፈርዳል በእውነት

  • @user-wb6jp9jl2q
    @user-wb6jp9jl2q Год назад +10

    አይዛችሁ ሀቅ አትጠፋም ንብረታችሁን ታገኛላችሁ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Год назад +4

    እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ይስጣችሁ እህቶቸ አይዟችሁ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Год назад +4

    ያሳዝናል አይዟችሁ አሏህ ከሀቀኞች ጋር ነው ፍትህ ለነዚህ ቤተሰቦች ፍትህ ፍትህ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +1

    አባትና እናት ያፈሩትን በደህና ጊዜ የተወለደ ሁሉ ይካፈላል እንደወንድምና እህት ተስማምቶ ለልጆቻቸው መልካም ነገር ፍቅር ማውረስ ይገባናል ፈጣሪ ይርዳችሁ እውነተኛው ዳኛ

  • @yabeserayoanese673
    @yabeserayoanese673 Год назад +5

    ፍትህ ይገባቸዋል ልጆቹ አብሮ አደጋችን ናቸዉ የተወለዱበት ያደጉበት ቤት ነው ያቺ እብድ ሴትዮ ናት አረመኔ አይዞአቹ እቶቼ ፈጣሪ ከናተ ጋር ነዉ የናታቹ አምላክ ይርዳቹ በምንም ነገር ከጎናቹ ነኝ አቶ ዘለቀ ፈጣሪን ፍራና ይኤን ጉዳይ ፍታዉ

    • @ribkayeshitila5467
      @ribkayeshitila5467 Год назад +2

      ችግሩ የወንድማቸዉ ሚስት ትመስለኛለች በምናምኗ ተብትባዉ ሊሆን ይችላል

  • @hiwattube
    @hiwattube Год назад +4

    በጣም ይገርማል ግን መቼ ነው ጥሩ ዜና የምንሰማው አይ ግዜ መቀያየር እግዚኦ😭😭💔

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Год назад +3

    ጌታ ይርዳችሁ እውነት ትቀጥን እንጂ አትበጠስም እህቶቼ አይዞአችሁ

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Год назад +11

    Am first cometi like 👍 😢😢😢😢😢😭😭yaa rabbi biyya keenya ethiopia 🇪🇹 naga busi nagadha maati keenyat biyya arba nu galicha Amen 🙏 😢😢😢😭💒🕌🕋

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 Год назад +10

    በቃ ኤትዩጵያ ውስጥ መልካም ነገር መስማት ቀረ.

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Год назад +5

    እኩል መካፈል አለባቸው ወንድም በእህት የት ይውደቁ ሺ አመት አይኖር የጭካኔ ጥግ

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Год назад +1

    በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው
    እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣቸዋል
    የስራዋን ይስጣት የሰው ሃቅ ያጠፋል
    የወንድም ሚስት በግዜ አስተውይ..ዋ ፍርድ አለ ከአምላክ
    ህግ የታለ ህግማ ቢኖር ልጅ እያለ ለሚስት አይሰጥም ፈራጁስ እንዴት ያለ አይምሮ ቢኖረው ነው እንዲ ያለ ፍርድ የሰጠው
    ልጆቹ ተወልደው ካደጉበትስ ወዴት ይሂዱ

  • @venestilahun8750
    @venestilahun8750 Год назад +2

    ዉይ አለምሰገድ እና እንዳልክን እንዴት እንደምወዳቹ ድምፃቹን ከ አንድ ሜሌን ህዝብ ለይቼ አቀዋለዉ እንደንተ እዉነተኛ መልካም ሰዎችን እግዚአብሄ ያብዛል እህቶቼ እናንተንም እግዚአብሄር ይርዳቹ

  • @alemtechema5747
    @alemtechema5747 Год назад +10

    በጣም ልባቹ እደሰበረ ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣላቹ ወንድም ተብየው በተሰብህ አይዘንብህ የሜገባቸውን ስጣቸው

  • @abebaaschalew9832
    @abebaaschalew9832 Год назад +5

    እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ እህቶቸ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Год назад +2

    እባክህ ወንድ ማቸው
    የእህቶችህን እንባ አብስ ወደሀል ለነሱ ሀዘንን አታስቀምጥ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gg8nd4mo1h
    @user-gg8nd4mo1h Год назад +1

    እኔ አባቴ በልጀነታችንነው የሞተብን እናቴ እና ታላቅወንድሜናቸውያሳደጉን ወንድሞች 5ናቸው መሻአላህ ተራሳቸው በላይነው የማስብልኝ ስደትላይነው ያለሁት ግን ብዙግዜ ስደትያሉ እህቶቸ አይለወጡም ምክነያቱም ገዘባቸው በቤተሰብ እየባከነባቸው እኔ ግን አልሃምዱሊላህ ስኬታማ ሁኖለሁ ከአላህ በታችእናቴ እና ወንድሞቸ ሰለማስብልኝ ። አላህመልካም ቤተሰብይወፍቃችሁ አሚንበሉ

  • @rabiahussen9177
    @rabiahussen9177 Год назад +1

    እነዚህን ልጆች ስቀው ድርሻቸው ተሰጥቶቸው ማየት ዱአየ ነው አላህ ይድረስላቹ ሲያሳዝኑ ወንድምየው ግን አሁን የሰፈሩን ከው አይን እንዴት ነው ሚያየው ጨካኝ

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 Год назад +4

    አይዞችሁ የኔ ውድ እህቶቼ ይግዝያብሄር ቃል እደሚለው (ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳ ል ይላል)ስለዚህ ተፅናኑ ፍትህ አለ ይቆያል እንጂፍትህ ታገኛላችሁ🙏🏾

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +5

    እግዚአብሔር እባችሁን ያብስላችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተበዳዎች

  • @abuyetube
    @abuyetube Год назад +1

    ወንድማችን አንተ ጎበዝና ነህና ወንድማቸውን አቅርብልን ወይንም ሚስቱን እፍፍፍፍፍ እህቶቻችን ያሳዝናል

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Год назад +1

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ምን አለ ተካፍለው ቢኖሩ አረብ ሀገር ተቃጥለው እንደገና በማረፊያቸው ሰአት እንደገና ወንድም እንደ ጠላት ይለበልባቸዋል ቲሽ ዱንያ 😢😢💔💔💔

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Год назад +1

    ፈጣሪ እንባችሁን ይዳብሰው አይዞቹ እህቶቼ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል እግዝያብሄር ፅናቱን ይስጣቹ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +1

    እግዚአብሔር መስማማትን ይስጣችሁ ፀሎት አድርጉ የወንድማችሁ ልብ እንዲመለስ 👍🙌🙌
    አለምሰገድ 👏👏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    ወንዲማችሁም እራሱ በጤናው አይመስለኝም ምክንያቱም የወንዲማችሁ ሚስት በመናፍስት ይሆናል እንዲህ ያደርገችው 😥😥

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +2

    አንድ የገባኝ ነገር፡ አባትየው ሊሞት ሲል መንቀሳቀስም ሆነ መናገር አይችልም ተብሏል ስለዚህ በዛ ሰአት ወይ ላሳክምህ ንብረቱን በስሜ አድርግና ወይም ሌላ ነገር ብሎ አታሎ ስጦታ እንዲሰጡት ያስፈረማቸው ይመስለኛል። በተረፈ እንዳው አባትየው እንኳን በራሱ ፍላጎት ስጦታ ቢሰጠው ህሊናው ቢሰራ ኖሮ ለ ሌሎች እህትና ወንድሞቼም ይገባቸዋል ማለት ነበረበት። በመጨረሻም ልጆች እያሉ ማንም አለሌ የልጅ ሚስት ነኝ ስጦታ ተሰጦኛል ሚባለውን ተረት ተረት እውነት ቢደረግ እንኳ የኢትዮጲያ ህግ ይህንን ነገር መቃወምና ውድቅ ማድረግ ይገባዋል።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Год назад +3

    አይዛቹው እግዚአብሔር እባቹን ያብስ ያማል ሰው ለሰው ጨካኝ ወናል 1😭1😭😭

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Год назад +4

    እረ ጉድ በወላጆቻቸው ቤት 😭😭😭እረ ግፍ እረ ግፍ በቃ የ ኢትዮጵያ ህግ ለየለት የት ይሂዱ እረ ይሄ እምባ ጥሩ አይደለም ምንጉድ ነው የምንሰማው😭😭😭

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Год назад +1

    አጂብ ዉዱ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከተበዳይ ጎን ቁም በዳዩ አባትህ እንኳን ቢሆን አብሺር እህቶቼ👍👍👍👍👍👍

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 Год назад +5

    ፈጣሪ ልብ ይስጠን 😢በእዉነት የገዛ ወንድሜ እናቴን እና እኔን ጨምሮ ሶስት እህትቶቼን አዉጥቶ ጥሎናል አሁን ሁሉም አለፈ እኛም ተሰደድን እናቴንም ባለቤት አደረግናት ተመስገን እኔ ግን እስካሁን ስደት ላይ ነኝ😢😢

    • @abuyetube
      @abuyetube Год назад

      እፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ ውዴ የሁላችንም ታሪክ ተመሳሳይ

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Год назад +1

    ሁሉም ባይባል ልጆች ትልቅ ሰው ሲሆኑ ራስ ወዳድ ይሆናል በአብዛኛው ደግሞ በጋብቻ ወደ አንድ ቤተሰብ የተቀላቀሉ ወንድም ሆነ ሴት እንኳን ንብረት ኖሮ ባይኖርም ቤተሰብ ይበጠብጣሉ ስለዚህ ወላጆች ማድርግ ያለባቸው በቁም እያሉ ንብረት ማከፍፍል

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Год назад +1

    እስከማውቀው ድረስ ወላጆች በኑዛዜ ንብረትን ለፈለጉት ልጃቸው መስጠት ቢችሉም በህግ ፊት ግን ሁሉም ልጆች እኩል የመካፈል መብት አላቸው። መካፈል የማይችሉበት ምክንያት ወይም ከውርስ የሚነቀሉት አሳማኝ የሆነ የተለየ ወንጀል እንደ ግድያ ያለ ፈጽመው ከሆነ በፍርድ ቤቱ ተረጋግጦ ከውርስ ይታገዳሉ ከዛ ባለፈ ግን ሺህ ቢናዘዝ የግል ማድረግ አይችልም። እህቶቻችንንም እስከ መጨረሻው ሰበር ሰሚ መሄድ አለባችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +1

    እመቤቴን... ስራዬ ...ቦታ.. በብሬኬ ስአት ነበር... ይሄን ለጆሮ እሚስቀጥጥ... እውነታን
    እየስማሁ ቀሄን.. እረበሽኩት
    እህቶቼ ሲያለቅሱ... መስማት.. እራሱ... ስውነቴን ስቀጠጠኝ
    ለምን ግን ይሄን.. ያክል ጭካሄ
    ሺ... አመት ላንኖር... ያውም በዚህ ባለቀ... ዘመን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ.. ለነዚህ ምስኪን እህቶቼ... ፍርድ... ከ ፈጣሪ...💔💔💔😭😭😭
    ሼር... ሼር... ሼር...,
    እባካችሁ... ወገኖች... በሼር
    ተባበሩ እባካችሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በፈጣሪ ስም

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Год назад

    አሌክስ ግሩም ጋዜጠኛ ነህ ሀሳብ የምትሰጠው ነገር በጣም ይመቸኛል ተባረክ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 Год назад +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፈጠሪዬ ለአገራችን ህዝባችንን ሠላምን አውርድልን አይዛቹ መሬት ጥለነው የምንሔደው እንጂ ይዘነው የምንሔደው አይደለም ለወንድማቹ ፈጣሪ ልቦና ይሥጠው አታልቅሡ በሥደት ተንገላተው ማረፍ ሢገባቸው ሥቃይ😥💔

  • @geez2115
    @geez2115 Год назад

    እግዜር ያበርታችሁ ድንቅ አባባል በጥቂት ንግግር ሺ መልስ ማንም ሰው በወርቅ ሳጥን አይቀበርም!ሁሉም ሰው እንግዳ ነው በዚች አለም ማንም ዘላለም ነዋሪ የለም ሰንባች እንጂ የህይወት በር የምትከፈተው ለሌላው ጥሩ እንክዋን መስራት ባንችል ክፉ ባለ ማድረግ እንጁ ክፉትን በመውረስ መከራን ማፈስ ነው የሚሆነው ከራሳችን ተጣልተን ካምላክ ተክዋርፉን እንዴት ነው ያሰብነው እንዲሆንልን የምናስበው ሞኝነት ነው ብንጸልይም ከንቱ ነው በርን ዘግቶ ከውጭ የቆመን ግባ እንደማለት ነውና🙏

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 Год назад +2

    ሀቃቹ የትም አይሄድባቹሁም ወንድማቹ ለናቴ ወንድም እንጅ ለሷ ባል ነዉ ወንድ ብሄድ ወንድ ይተካል ሴቷም ብትሄድ ሴት ትተካለች አላህ ቀልብ ይስጠዉ እህቶቼ አብሽሩ ወደ አላህ/ወደ ፈጣሪያቹ አልቅሱ እዉነቴን ነዉ የሚላቱ እናቴ በጣም ጎበዞች ናቹ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Год назад +3

    ሱበሀናአሏህ ምን አይነት ጌዜ ላይ ደረሰን
    ያአሏህ ሰላምን አውረድልን ያረብ