የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • መጽሐፍ ቅዱስ የማይቀበላቸው ሚዛናቸውን ያዛቡ ሁለት ጫፎች (አክራሪ አቋሞች) አሉ። በመጀመሪያ፥ እግዚአብሔርን ለማስደሰትና ድነትን (ደኅንነትን) ለማግኘት አንዳች በጎ ተግባር መፈጸም አለብን የሚል አክራሪ አቋም አለ። በጳውሎስ ዘመን ለነበሩት አይሁዶች ይህ ማለት መገረዝ ወይም የብሉይ ኪዳን ሕግጋትን መጠበቅ ነበር። እነዚህ ሁሉ አመለካከቶች የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በክርስቶስ ማመንና ተጨማሪ ተግባራትን ማከናወን እንደሚያስፈልግ ያስረዳሉ። ሰዎች በወንጌሉ ላይ ሌሎች ነገሮችን የመጨመር ዝንባሌ አላቸው። በገላትያ መልእክት ውስጥ በወንጌል ትምህርት ላይ የሚጨምረው ትምህርት ተዳሷል። ሁለተኛ፥ የተወሰኑ እውነቶችና በክርስቶስ ላይ እምነት እስካለን ድረስ እንዳሻን ልንኖር እንችላለን የሚል ሌላ አክራሪ አቋም አለ። እነዚህ ሰዎች፣ እምነት እንዳሻን እንድንኖር ነፃ በማውጣት ያድነናል ይላሉ። ጳውሎስ ግን በእውነት ከዳንን እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ መመላለስ እንደሚገባን በአጽንዖት ያስገነዝባል።

Комментарии • 59

  • @meskeremMeski-qt4oc
    @meskeremMeski-qt4oc 3 месяца назад +1

    God bless you

  • @yilmatamirat7649
    @yilmatamirat7649 2 года назад +3

    እንዲ ነው ጥርት ያለ ወንጌል ጌታ ይባረክ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የጌታ ቃል ደጋግሜም ብማር ሁሌ አዲስ ነው!❤❤❤

  • @user-lt9yg4bg8w
    @user-lt9yg4bg8w 9 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ነዉ ተባረክ

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 2 года назад +1

    Amen

  • @ritarita5091
    @ritarita5091 2 года назад +1

    ፓስተርዬ ጌተ ይበርክ

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 2 года назад +1

    taberak pastor

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    pastor Let God Bless You

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 2 года назад +1

    ፀጋው ይብዛልህ ፓስተር! በዚህ በእውነተኛ ፀጋው ተባረከንበታል! እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው:: በክርስቶስ በተጠናቀቀው የመስቀል ሥራ በፀጋው አምነን ድነናል:: ይህ እውነት ለብዙዎች ይብራ:: መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው:: ጽድቃችን የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: በተቆጠረልን ጽድቅ እንኖራለን:: ክብር ይሁንለት!

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 2 года назад +3

    በስእላዊ ና ምሣሌያዊ ትምህርትህ አየተባረኩ ነው
    አሁንም ጥበብና እውቀት ይብዛልህ

  • @eliyana1234
    @eliyana1234 Год назад

    “ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።”
    - ገላትያ 1፥3
    ሰላምታ እኮ ሰቷቸዋል ፓስተርዬ።ሰላምታ ሳይሰጥ የጀመረበት ወደ ሮሜ ሰዎች ነው

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 Год назад

    አገልገሎትከን ዘመንህን ልጆቺክን ሙሉበተሰብህን ገታይባረክልክ

  • @endalkachewmelsachew5025
    @endalkachewmelsachew5025 9 месяцев назад +1

    ውንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ በአንተ አገልግሎት ተጨቅሚያለሑ

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад +3

    የተባረክ የእግዚአብሔር ሠዉ Pastor ትምሕርቶችሑ ሑሉ ቁጭ ብየ እየተማርኩባቸዉ ነዉ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @GuGu-hc5fk
    @GuGu-hc5fk 9 месяцев назад

    ጌታ ይባረክህ ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏

  • @lulamebrahtu5267
    @lulamebrahtu5267 2 года назад +1

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት መልካም ነው በዚህ ዘመንም ቅሬታዎች አሉት
    ባንተ ተጠቅም ስለደረሰልን ስለ እያስተማረን ያለ ሱሙ ይባረክ
    ሰማይ የተከፈተል የእግዚአብሄር ባርያ ተባረክ ፀጋዉን ይጨመርልህ

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 Год назад

    ጸጋይ ብዛልክ ፓሰተረ ተባረክ በትምረትከ በጣም ተጠቀማለወ

  • @etsegenatwamanuel224
    @etsegenatwamanuel224 2 года назад

    amenn bebzu taberklen

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Amen amen

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 Год назад

    አሜን ሀባረክ

  • @petergabure8385
    @petergabure8385 2 года назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን በመማን የሚገኘው ጽድቅ እውነት ነዉ በትክክል ነዉ ፖ/ር ጌታ ኢየሱስ በእረጅም ይበርክ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH!!! MEDAN BE IYESUS KIRISTOS BICHA NEWU KIBIR LE IYESUS YIHUN.

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏 በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ተባረክልን ፓሰተርዬ❤

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 2 года назад

    Pastor tebarek

  • @makdasmakdas363
    @makdasmakdas363 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ተባርክ

  • @rahel7597
    @rahel7597 2 года назад

    Amen 🙏

  • @hannakebede8765
    @hannakebede8765 2 года назад +1

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በአገልግሎትህ በጣም ተጠቅሜያልሁ!!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад

    አሜንንንንንን ፓስተርዬ ተባረክልኝ

  • @kalkidan1766
    @kalkidan1766 Год назад

    Tebarekilegn ፓስተር ብዙ እየተማርኩኝ ነው

  • @rosejesus3105
    @rosejesus3105 2 года назад

    E/er yebarkhe pastor tafech megbe

  • @rosejesus3105
    @rosejesus3105 2 года назад

    Ye sedke astmariwovh yebzulgn

  • @Hildana_mamo
    @Hildana_mamo Год назад

    May God bless u!

  • @petergabure8385
    @petergabure8385 2 года назад

    OMG bless God

  • @asterteklu8474
    @asterteklu8474 2 года назад

    እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛ ይጨምርልህ።

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 года назад

    አሜንን❤❤❤❤

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 2 года назад

    Thanks God bless you and your family

  • @hiruterchafo1769
    @hiruterchafo1769 Год назад

    ፀጋው ይብዛል ፓስተር

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 года назад

    Amen 🙏 God bless you more Pastorye

  • @rosejesus3105
    @rosejesus3105 2 года назад

    Zerhe yebark

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 2 года назад

    May God bless you .

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 7 месяцев назад +1

    ፓስተር ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад

    Tebarek pastor 🙌🙌🙌🙏🙏❤️❤️❤️🌿🌿🌿

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 2 года назад

    GOD BLESS YOU SO MUCH OUR BELOVED BROTHER

  • @danchewbekel5956
    @danchewbekel5956 Год назад

    Tebarek Pasteriye

  • @jalejembere2911
    @jalejembere2911 2 года назад

    Tabarki pastre

  • @rahel7597
    @rahel7597 2 года назад

    Tebarek paster

  • @asmerethaile4726
    @asmerethaile4726 2 года назад

    Gata abzeto yebrkeh pastor

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 2 года назад

    ተባረክ ፓስተር
    ያዕ 2:24ን ትንሽ ግር ብሎኛል እባክህ

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 2 года назад +1

    ሻሎም ሻሎም ፓስተር

  • @mhertabtewlade5086
    @mhertabtewlade5086 2 года назад

    ሙሉ የሚተላ ለፉ ትምህርት በፅሁፍ ቢሰጠን

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya1383 4 месяца назад

    ፓ/ር ይቅርታ ዝክዝክ የሚለዉ ቃል መተንተን በሚለዉ ቃል ቢተካ ቀለል የሚል ይመስለኛል ዝክዝክ ለአንዳንዶች ከበድ ይል ይሆን ብዬ ነዉ ይቅርታ

  • @rakiHT
    @rakiHT 2 года назад +3

    Pastor, who is the singer in the intro?

    • @audkilian669
      @audkilian669 2 года назад

      someone needs to list all the songs title that are listed on this website !!!!!!!
      Truth be with you All.

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 года назад +3

      Kidist Feyissa is name of the is the singer. blessings

  • @audkilian669
    @audkilian669 2 года назад

    Sir,
    Why is it in all of your uploaded videos the songs you have posted are without the title of the the specific song and Singer name, why is that??
    For instance in one of your teaching, part 12 on Daniel, at end of the lesson there is song that says Maranatha, but Whom ever wants to find out about the singer or the title of the song is not listed, why?? !!!
    I wish you do that or someone else do that....
    I Love you the Son of God.🤎
    May truth be with you.

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 года назад +5

      hi Aud & Kilian , thank you for your feedback. some of the songs you mentioned, are from long time ago... before iTunes. they don't have the owners name registered in them at the time of digital recording. the other reason is that I am a bit busy guy.... man power is needed greatly. hopefully in the future someone might volunteer to help us in the arrangements. blessings .

  • @asmerethaile4726
    @asmerethaile4726 2 года назад

    Every Wednesday is this teching?

  • @rosejesus3105
    @rosejesus3105 2 года назад

    E/er yebarkhe pastor tafech megbe