Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሊጡን ገዝተው ባቅላባ አሰራር ከሚሉት አንቺ ፲ እጅ ትችያለሽ. ጎበዝ በርቺ
በኔ መለኪያ እጅግ እጅግ ሲበዛ በጣም ባለሙያ ነሽ። በቅላቫ በፋብሪካ የተዘጋጀ "የፊሎ" (phyllo) ሊጥ ካልሆነ በስተቀር እንደዚህ በቤት ውስጥ ከዜሮ ተነስቶ ሊጥ አብኩቶ መስራት ለኔ የሚታሰብ አይመስለኝም ነበር። ሆነም ያሳየሽን አሠራር ቀላል እና አገላለፅሽም ለመረዳት በጣም ግልፅ ስለሆነ ሙያሽን በማስተማርሽ በጣም ተደስቻለሁ። አሰራርሽንም አድንቂያለሁ። አመሰግናለሁ እህቴ በርቺ ! እኔም በቤት ውስጥ በመስራት ተጠቃሚ እሆናለሁ። ከእንግዲህ የባቅላቫ ገዢ ደህና ሰንብት!!!
Wow anchi endalshigne adrige zare serahu mirti new betam mirti thanks sis
Keep up the good work you back beautiful baklava.Stay blessed Sister.Thank you for sharing.
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ
Ya yefecheshiew yelowz zere kaltegenie lila mn metekem nechelalen???
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ እህቴ እጅሽን ድንግል ትባርክሽ በርች የኔ ባለሙያ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ
በቃ የምፈልገውን አገኝው እጅሽ ይባረክ
Ena zare gena nw yayehush ena betam nw yetmecheshign ebaksh and tiyaqe alegn meleshilgn qibewn ye arebochi biteqem chiger alew?
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
ቅቤው ኢትዮጵያ ቅቤ የተጠቀምሽ?? ምግብ ለጋቅቤ ምንአያነት አልገለጥሽውም
Berchi
በጣም ሀሪፍ እናመሰግናለን
*ጥሩ ነው!!!ዱላ ስትይ ፊዴራል ነበርሽ እንዴ ቅቅቅቅ ወጥ እጨት ነው የሚባለው*
ቤት ወስጥ ካዘጋጁ አይቀር እንዲነው በርች እነመሰግናለን
በግራም ስንት ይመረጣል
ሚኒገር ምንድነው
Banger mndnewu
የቆምጣጤ ጭማቂ ነው።
ዋው ያምራል እናመስግናለን በርቺ
በማሽን ማብከት አይቻልም ወይስ ይቻላል
መጣመጫ ቀይሪ ፂፂ እያለ ይረብሻል ለማንኛውም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እጅ ይባርክ እህቴ
በርችልኝ ማሬ
በቅቤው ቦታ ዘይት መጠቀም አይቻልም?
wow betam arif weyna ageran asetawsig ergetga neg harerga mesmer nes
Thanks my sister bravo btam yameral
Gobez berche enamsegnalen ehte,
Areboch besbusa emelut ga yemesaselal thanks eht
Beta arif new tnx. Mare
Yegebeta kibe new weyis lewet yemntekemwen kibe
Enamesegnalen ykurebat cookies aserar asayen
በፍሮኖ ዱቄት በዳምጠውስ ምንችግር አለው
ምንም ችግር የለውም
ያልገባኝ በምንድነው ያበሰልሽው በኦቭን ነው በሲሊንደር ነው?
በኦቨንነው።
እኔ በጣም ነው ባቅላባ የምዎደው ካፌ ነበር እምሄደው እሱን ለመብላት ግን ሰርቼው ኣላውቅም ኣሁንማ በቃ መስራት ኣለብኝ ካንቺ እያየሁ በጣም እናመሰግናለን እህት ምራቄን ኣስዋጠኝ እኮ በጣም ነው የሚያምረው
እስቲ እሞክረዋለው በርቼ
ቪኒገር ማለት ምን ማለት ነዉ በአረብኛ ንገሩኝ ፕሊስ
ሰላጣ ላይ የሚጨመረው ቪኒገር ወይም አቸቶ ወይም ካል ይባአላል የሚሰራው ከተለያየ ፍሩት ከቆምጣጤ፣አፕል፣ ከወይን..... የሚሰራ ነው ።
ኸል ማለት ነው
አመሰግናለው እህት በደንብ ነው ያብራራሽልን ተባረኪ😘😘😚😍
yewnet baklabe gobezz
እናመስግናለን በርቺ
Ere baklaba be tsome nger aysram hy
በጣም ጉበዝ በርች
ሰታባኪ በደንብ አቡኪ
ጎበዝ፣በርች
Batsman dese yelal tebareky
ዋውበርችቆንጆ
ጎበዝ
ቅቤ ካልወደድኩስ በዜይት አልችልም
ዋው
Baklavawn teto:tatocheahwn neber meblat 😅 👍 Thank you !
እናመስግናለን ማር በርችልን
አመሰግናለሁ😋😋👍🏽👍🏽👍🏽
ለመዳጫ ፍርኖ ዱቄት አይሆንም? ግድ የበቆሎ ዱቄት ነው?
የበቆሎ ዱቄት ቢሆን ይመረጣል ካላገኘሽ ይሆናል እንዳይያዝ ነው ጥቅሙ
amsegenalew
I like your hands
እጅሽ ይባረክ ዋው ሽታው ልዩ ነው ክክክ
በስልክንሽታተጀመረደክክክ
Thanks betam yamral
Konjo new berce esrwalhu
Enameseginalen betam!!
በጣም ጎበዝ ነሽ
ማምዬ ሁለት ኩባያ ማለት ትንሹ ኩባያ ነዉ ዉይስ ትልቁን
እናመሰግናለን 😍😘😍
እባክሽ የቆቀር አሰራር ካወቅሽ ንገሪኝ ጮርናቄ ሳይሆን ቆቀር ድርቅ ብሎ ሲበላ ቃቃ ቁዋ ቁዋ ሚለውን በዘይት ሚጠበሰውን እንዲውም ትዝ ካለሽ አቶብስ ተራ ከሻይ ጋ ይሸጣል ኢሜግሬሽን አካባቢም አለ እሱን ሰራለው ብዬ ዱቄት አቡክቼ በዘይት ስጠብስ ጮርናቄ ሆነብኝ ምንም አልንቁዋቃም አለኝ
ክክክክክክ
ቅቤ የገበታ ነው የምንጠቀመው ?
የአታክልት ቅቤ ወይንም የገበታ ቅቤ መጠቀም ይቻላል።
እጅ ይባርክ
የበቆሎ ዱቄቱ በአረበኛ ነሻ ነው
እናመሰግናለን ፣ካለእንቁላልና ወተት መስራት ይቻላል? በርቺ
ይቻላል መዳጡ ትንሽ ያስቸግራል እንጂ
አመሰግናለሁ
ማሻአሏህ በርች ነይ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን መጥቻለሁ
ነይ እንዛመድ እሙ
ባቅላባ ምንድነዉ?
ባቅላባ የቱርክ በሀላዊ ጣፋጭ ምግብ ነው።
ቪኒገር ምንድን ነው ማር
Eu Eu ye lomi chimaki
Eu Eu የኮምጣጤ ጭማቂ ነው.
ከል ወይም አቼቶ ማለትተው
ካሜራ ይደረግበታል እንዴ እስኪ ሹክ በሉኝ
ቤኪንግ ፓውደር ይጨመራል።
ማሻአላህ
*ቅቤ የገበታ ቅቤ ያረቦቹ ቅቤ መጨመር ይቻላል የሀበሻዉን አላገኝም*
Esti benatish melishlen
እናመሰግናለን
Çok tesekkur edeorm!
በጣም እናመሠግናለን በርቺ ግን ቅቤው ለፆም ስለማይመች በዘይት መጠቀም ልዩነት አለው
Yahawelchu
Balmuya nesh berchi
lewz mangam yihonal ehta enamsgnalen
ይሆናል
እረ እስኪ ንገሩኝ ውዶች ምንድነው ሚኒጌር እንግሊዘኛ ነው አማረኛ???
Vinger malet comtate malet nw Lome chemkeshm metekm techyalesh
ዋዉ በጤም ቆጆ ነዉ እህታችን አመሰግናለዉ በርቺ በጣም አሪፍ ነዉ👌👍
እህትዬ አገር ቤት ፊሌዶ ምንብለን እንግዛ
ይቅርታ እህት አላውቅም
😘😘😘😘👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍
ባለሙያ ነሽ አመሰግናለሁ
. Itubrava
ቤተስብ እንሁን እመልሳለሁ አድሱች
እሺ ነይ እንዛመድ በታማኝነይ
Mendnew binger
acheto new
የቆምጣጤ ጭማቂ ነው
ተይ ለኔ ኩኪስ ስሪልኝ
እሼ እሰራለው
👍👍👍👍👍❤❤❤👈
ቅቤ ማይወድ ሰው ሌላ አማራጭ የለውም ወይ
በጣም አሪፎ
ሊጡን ገዝተው ባቅላባ አሰራር ከሚሉት አንቺ ፲ እጅ ትችያለሽ. ጎበዝ በርቺ
በኔ መለኪያ እጅግ እጅግ ሲበዛ በጣም ባለሙያ ነሽ። በቅላቫ በፋብሪካ የተዘጋጀ "የፊሎ" (phyllo) ሊጥ ካልሆነ በስተቀር እንደዚህ በቤት ውስጥ ከዜሮ ተነስቶ ሊጥ አብኩቶ መስራት ለኔ የሚታሰብ አይመስለኝም ነበር። ሆነም ያሳየሽን አሠራር ቀላል እና አገላለፅሽም ለመረዳት በጣም ግልፅ ስለሆነ ሙያሽን በማስተማርሽ በጣም ተደስቻለሁ። አሰራርሽንም አድንቂያለሁ። አመሰግናለሁ እህቴ በርቺ ! እኔም በቤት ውስጥ በመስራት ተጠቃሚ እሆናለሁ። ከእንግዲህ የባቅላቫ ገዢ ደህና ሰንብት!!!
Wow anchi endalshigne adrige zare serahu mirti new betam mirti thanks sis
Keep up the good work you back beautiful baklava.
Stay blessed Sister.
Thank you for sharing.
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ
Ya yefecheshiew yelowz zere kaltegenie lila mn metekem nechelalen???
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ እህቴ እጅሽን ድንግል ትባርክሽ በርች የኔ ባለሙያ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ
በቃ የምፈልገውን አገኝው እጅሽ ይባረክ
Ena zare gena nw yayehush ena betam nw yetmecheshign ebaksh and tiyaqe alegn meleshilgn qibewn ye arebochi biteqem chiger alew?
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
ቅቤው ኢትዮጵያ ቅቤ የተጠቀምሽ?? ምግብ ለጋቅቤ ምንአያነት አልገለጥሽውም
Berchi
በጣም ሀሪፍ እናመሰግናለን
*ጥሩ ነው!!!ዱላ ስትይ ፊዴራል ነበርሽ እንዴ ቅቅቅቅ ወጥ እጨት ነው የሚባለው*
ቤት ወስጥ ካዘጋጁ አይቀር እንዲነው በርች እነመሰግናለን
በግራም ስንት ይመረጣል
ሚኒገር ምንድነው
Banger mndnewu
የቆምጣጤ ጭማቂ ነው።
ዋው ያምራል እናመስግናለን በርቺ
በማሽን ማብከት አይቻልም ወይስ ይቻላል
መጣመጫ ቀይሪ ፂፂ እያለ ይረብሻል ለማንኛውም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እጅ ይባርክ እህቴ
በርችልኝ ማሬ
በቅቤው ቦታ ዘይት መጠቀም አይቻልም?
wow betam arif weyna ageran asetawsig ergetga neg harerga mesmer nes
Thanks my sister bravo btam yameral
Gobez berche enamsegnalen ehte,
Areboch besbusa emelut ga yemesaselal thanks eht
Beta arif new tnx. Mare
Yegebeta kibe new weyis lewet yemntekemwen kibe
Enamesegnalen ykurebat cookies aserar asayen
በፍሮኖ ዱቄት በዳምጠውስ ምንችግር አለው
ምንም ችግር የለውም
ያልገባኝ በምንድነው ያበሰልሽው በኦቭን ነው በሲሊንደር ነው?
በኦቨንነው።
እኔ በጣም ነው ባቅላባ የምዎደው ካፌ ነበር እምሄደው እሱን ለመብላት ግን ሰርቼው ኣላውቅም ኣሁንማ በቃ መስራት ኣለብኝ ካንቺ እያየሁ በጣም እናመሰግናለን እህት ምራቄን ኣስዋጠኝ እኮ በጣም ነው የሚያምረው
እስቲ እሞክረዋለው በርቼ
ቪኒገር ማለት ምን ማለት ነዉ በአረብኛ ንገሩኝ ፕሊስ
ሰላጣ ላይ የሚጨመረው ቪኒገር ወይም አቸቶ ወይም ካል ይባአላል የሚሰራው ከተለያየ ፍሩት ከቆምጣጤ፣አፕል፣ ከወይን..... የሚሰራ ነው ።
ኸል ማለት ነው
አመሰግናለው እህት በደንብ ነው ያብራራሽልን ተባረኪ😘😘😚😍
yewnet baklabe gobezz
እናመስግናለን በርቺ
Ere baklaba be tsome nger aysram hy
በጣም ጉበዝ በርች
ሰታባኪ በደንብ አቡኪ
ጎበዝ፣በርች
Batsman dese yelal tebareky
ዋውበርችቆንጆ
ጎበዝ
ቅቤ ካልወደድኩስ በዜይት አልችልም
ዋው
Baklavawn teto:tatocheahwn neber meblat 😅 👍 Thank you !
እናመስግናለን ማር በርችልን
አመሰግናለሁ😋😋👍🏽👍🏽👍🏽
ለመዳጫ ፍርኖ ዱቄት አይሆንም? ግድ የበቆሎ ዱቄት ነው?
የበቆሎ ዱቄት ቢሆን ይመረጣል ካላገኘሽ ይሆናል እንዳይያዝ ነው ጥቅሙ
amsegenalew
I like your hands
እጅሽ ይባረክ ዋው ሽታው ልዩ ነው ክክክ
በስልክንሽታተጀመረደክክክ
Thanks betam yamral
Konjo new berce esrwalhu
Enameseginalen betam!!
በጣም ጎበዝ ነሽ
ማምዬ ሁለት ኩባያ ማለት ትንሹ ኩባያ ነዉ ዉይስ ትልቁን
እናመሰግናለን 😍😘😍
እባክሽ የቆቀር አሰራር ካወቅሽ ንገሪኝ ጮርናቄ ሳይሆን ቆቀር ድርቅ ብሎ ሲበላ ቃቃ ቁዋ ቁዋ ሚለውን በዘይት ሚጠበሰውን እንዲውም ትዝ ካለሽ አቶብስ ተራ ከሻይ ጋ ይሸጣል ኢሜግሬሽን አካባቢም አለ እሱን ሰራለው ብዬ ዱቄት አቡክቼ በዘይት ስጠብስ ጮርናቄ ሆነብኝ ምንም አልንቁዋቃም አለኝ
ክክክክክክ
ቅቤ የገበታ ነው የምንጠቀመው ?
የአታክልት ቅቤ ወይንም የገበታ ቅቤ መጠቀም ይቻላል።
እጅ ይባርክ
የበቆሎ ዱቄቱ በአረበኛ ነሻ ነው
እናመሰግናለን ፣ካለእንቁላልና ወተት መስራት ይቻላል? በርቺ
ይቻላል መዳጡ ትንሽ ያስቸግራል እንጂ
አመሰግናለሁ
ማሻአሏህ በርች ነይ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን መጥቻለሁ
ነይ እንዛመድ እሙ
ባቅላባ ምንድነዉ?
ባቅላባ የቱርክ በሀላዊ ጣፋጭ ምግብ ነው።
ቪኒገር ምንድን ነው ማር
Eu Eu ye lomi chimaki
Eu Eu የኮምጣጤ ጭማቂ ነው.
ከል ወይም አቼቶ ማለትተው
ካሜራ ይደረግበታል እንዴ እስኪ ሹክ በሉኝ
ቤኪንግ ፓውደር ይጨመራል።
ማሻአላህ
*ቅቤ የገበታ ቅቤ ያረቦቹ ቅቤ መጨመር ይቻላል የሀበሻዉን አላገኝም*
Esti benatish melishlen
እናመሰግናለን
Çok tesekkur edeorm!
በጣም እናመሠግናለን በርቺ ግን ቅቤው ለፆም ስለማይመች በዘይት መጠቀም ልዩነት አለው
Yahawelchu
Balmuya nesh berchi
lewz mangam yihonal ehta enamsgnalen
ይሆናል
እረ እስኪ ንገሩኝ ውዶች ምንድነው ሚኒጌር እንግሊዘኛ ነው አማረኛ???
Vinger malet comtate malet nw Lome chemkeshm metekm techyalesh
ዋዉ በጤም ቆጆ ነዉ እህታችን
አመሰግናለዉ በርቺ በጣም አሪፍ ነዉ👌👍
እህትዬ አገር ቤት ፊሌዶ ምንብለን እንግዛ
ይቅርታ እህት አላውቅም
😘😘😘😘👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍
ባለሙያ ነሽ አመሰግናለሁ
. Itubrava
ቤተስብ እንሁን እመልሳለሁ አድሱች
እሺ ነይ እንዛመድ በታማኝነይ
Mendnew binger
acheto new
የቆምጣጤ ጭማቂ ነው
ተይ ለኔ ኩኪስ ስሪልኝ
እሼ እሰራለው
👍👍👍👍👍❤❤❤👈
ቅቤ ማይወድ ሰው ሌላ አማራጭ የለውም ወይ
በጣም አሪፎ
እናመሰግናለን