Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! እንዲሁም ነባሮች ኮመት እና ላይ በማድርግ አበርታቱኝ🙏🙏🙏🙏ሙሉ የባቅላቫ አስራር የሚያሳይ ቪዲሆ ruclips.net/video/Ryk6WxDIzoA/видео.html
ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ዜድ 👌
በርቺ
ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Amen thank you for your support 🙏
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ የኔ ቆንጆ ሙያሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ
እግዚያብሄር ይስጥልኝ በርቺ ከጎንሽ ነኝ ውዴ
እግዝያብሔር ያክብርልኝ ውዴ በጣም ነው የማመስግነው
ሲያምር 👏
Wow በጣም ቆንጆ ይመስላል አሰራሩ በርቺ
አመስግናለው ውዴ
በርቺልን Z
አመስግናለው
ጉልበት ይጠይቃል
Thank you for sharing Zebib! I never tried to make phyllo dough before. Emokerewalehu ejesh yebarek
አሜን አመስግናለው🙏🙏
Thank you zedey
ዜድዬ ይሄንማ እሰራዋለሁ እጅ ይባርክ የኔ ውድ
ጄሬዬ አመስግናለው አሜን🙏🙏
Good job 👏🏼👏🏼👏🏼
እናመሰገናለን ሰለ አሳየኝ
ዜዲዬ ጠፍተሻል ዋው በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ በጣም እወዳለሁ ባቅላባ ፓሳን አስታወሽኝሰፐ
Wow it is so interesting, thank u for the hard work. I watched ur whole video. Ene gar gora bey Yene konjo.😘😘
በጣም አመስግናለው ውዴ እሽ እመጣለው🙏🙏
ጎበዝ ቃልሽን አክብረሽ መተሻል 👍👍 ግን በጣም አድካሚ ነው ስራው , ለኛ ብለሽ ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለው . ትግስቱን ስጠኝ ብዬ ሰራዋለው 🙏🙏
የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው🙏🙏 ሲታይ አድካሚ ይመስላል እንዲ ከተጀመር በዋላ ቀላል ነው!
አሁን አስከመጨረሻው አየሁት ሼር
Jerya I appreciate 🙏 ❤ 😌
if i want to work in a shop how can i make a baklava
ለምን ሚዛን አትጠቀሚም
🔥🔥👏👏
ቪዲዮሽን ሙሉውን ተመልክቼ ቤተሰብ ሆንኩ አንቺም ቪድዮ ተመልክተሽ ቤተሰብ እንድትሆኚ እጋብዛለሁ
Betam gobez berch beteseb hognal anchm beteseb hugn 🙏
simun ba amarinya bitaawaris
turkochu yemichemrut qetel yemimeslew duqet mndenew
Eskrpap ena uvv nachew👀👁🦷👨🦲🧑🦲👅👄🦿🦶🦶🦶🤛
እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! እንዲሁም ነባሮች ኮመት እና ላይ በማድርግ አበርታቱኝ🙏🙏🙏🙏
ሙሉ የባቅላቫ አስራር የሚያሳይ ቪዲሆ ruclips.net/video/Ryk6WxDIzoA/видео.html