Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይቺላል ዋጋዋ ከቀይ ዕንቅ እጅግ ይበልጣል አንድ ሰው ዕንቅን ለማገኘት በጣም መሬቱን ውድ ዉስጠኛው ክፍል መቆፈር አለበት ስለዚህ ሴቶች ዕንቅነታቹን በሜዳ የትም አትጣሉ 🙏🙏
እኔም😂😂
@@LiliGetachewYemane ዋዉ ድንቅ አባባል በትክክል❤👌❤👌❤🙏🙏🙏
እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ መናገር ያለብህን ተናግረሃል ወንድም ተባረክ ሴቶችዬ አትዝረክረኩ ቀልጠፍ በሉ እዴቪድዮ ፎቶ ካላክሺ ካለ ጥርግ ይበል
ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዎጋዋ ከአልማዝ እቁ ይበልጣል❤ ሴቶች እራሳችንን እጠብቅ ዎጋችንን አንጣ🙏 ስለምትመክረን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ኪራየ😍
🙏🙏🙏
በትክክል ሲጀምር እሄው ፍቅር አይደለም እኔ ፎቶም ሆነ ቪዶ እርቁቴን ከሚልኮው ሞቴን እመርጣለሁኝ እሱን ከጣያቀኝ አይወዳኝም ማለት ነው😢😢😢 ዉድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ምክሮችክ በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥልባት በረታልን❤❤❤❤❤❤❤
እኔም
በተለይ በስደት ያለነዉ ፡ከመቶ 95ፓርሰት ይልካሉ የምር እኔም ሙሉ ፊዲዬሽ ላኪ ጡትሽ ላኪ ሻዉር ስትገቢ ፊዲዬ ላኪ ሲለኝ እምቢ አልኩት እንደዛ ካለኝ በሀላ ፍቅሩ ቀነሰብኝ አትወጂም ምናምን ቢለኝ በፍፁም አልኩት አላኩለትም እናም አሁን ላይ ተለያየን ብልክለት ተዋርጄ ነበር በፍቅራችን ግን ምንለያይ አንመስልም ነበር አራት አመት በፍቅር ቆይተን ነበር ያሁኑ አያርገዉና ።።።።።።።ተማሩበት የምር እዉነቱ ነዉ ወንድማች ያለዉ ክብር ይኑራቹ ሂወታቹ ነዉ ሚበላሸዉ 100/100
95%. እየተሳሰብን ዘመደ
አንቺ ተባልሽ ማለት ሁሉም ተባለ ማለት አይደለመ ስንት ስልከ የማያቁ አሉ የፀሃይ ብረሃን የናፈቃቸው አሉ እራስሸን ችለሽ ኮሜንት ብትሰጪ ይመረጠጣል
እውነት ነው የዘንድሮ ወንዶች ብዙወቹ ብር ስትልኪና የራቁት ፎቶ በመላክ ነው ሚያምኑት እንደዛ ካላደርግሽ ይርቁሻል እኔም የገጠመኝ ነው ፕሮፋይሉ ላይ የኔን ፎቶ አድርጎ ነበር በማግስቱ የርቁት ፎቶ ወይ ላኪ ወይ ቪድዮ ኮል ልይሽ ስለኝ አልፎልግም አልኩት ከዛ የኔን ፎቶ ወዲያው ከፕሮፋይሉ ቀይሮ ብቸኝነቴ ይሻላል ሚል ጥቅስ አደርገ 😂😂😂
95በርሠቱ ያባዉራልጅ ቁጥብ ነን የተወሠኑ ክብራቸዉን ሥለጣሉ ሁሉም ማለት አደለም
@@Beemenet ምክራቹህን እፈልጋለሁ
በደንብ ተረድቼሀለዉ አመሰግናለሁ እንደዚህ ያለ ቅብጠት እንኳን አልደፍርም ።ግን ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከዉ ተባረክ ተቆጪ አያሳጣን መካሪ አያሳጣን ብሮ ዘርህን ይባርከዉ ፈጣሪ አቦ🙏
እናቴ እግዚአብሔር ይሥጥሺ እንኳንም በርበሬ እያጠንሽ እያጠንሺ ስላሳደግሺኚ ከመበለቃቀጥ ከዉረደት ታደግሺኚ ሤቶቺ ግን ምን ሆናቺሁ ነው ድመት እንኳን ሠዉ እያያት አትፀዳዳም እባካቺሁ ተሠተሩ በፈጣሪ
😮😅😅😅 የኔ ቢጤ
የኔ ወንድም እናመሰግናለን እንደ ኣንተ ያለ ምርጥ ወንድም መካር ለእህት ኣሳብ ያብዛልን❤❤ሴት እህቶችየ እንጠቀቅ መጀመሪያ ያሳደገችን እናት ክብር እናስቀድም የኛ ሰም ስነሳ የኣባት እናት ስም ኣብሮኖ ኣለ ውርደታችን የእነሱሙ ጨምር ነው ከኔ በስተጀርባ ማን ኣለ ቆሞ ብለኝ እናስብ መጀመሪያ ያለኝ እናመስግን ራሳችን እናድንቅ ራሳችኝ እናክብር የከበረ እቃ የትም ኣይገኝም ፍቅር ገደብ ኣለው & ወንዶችየ ራህራሄየ ይኑራቹ እናታቹ ኣስታውሱ ከፍቅረኛቹ በፊት
ትክክክል እግዚአብሔር ልባናይስጠን የሚያስቱነንም ልብ ይስጣቸው የዘመኑ ወንዶች በጣም የሚያስጠሉት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ትክክለኛውን ነገር ስለነገርከን አመሰግናለሁ ዋው ሲጀመር ማመን መተማመን ካለብንም በፈጣሪ እንተማመን
እንደዚህ አይነት ሰው ገጥሞኝ ያቃል በርቀት ነው ያለው እና በጣም ቀረበኝ እና ስለ አኗኗሩን ፣ውሎው ያሳየኛል ሰው ያስተዋውቀኛል ፣ስለኔ በጣም መልካምነት ይነግረኛል ፣ግን ደሞ እንደዚህ ካልሆንሽ እኔም ደሞ እንደዚህ ካላረኩ ይላል እና ይህ ፍቅር አደለም ብትወደኝ ደሞ እንዲ አጠይቀኝም ስለው ፍቅረኛዬ ሁሉ ነገሬ እንድትሆን ነው እምፈልገው ይላል እኔም ቀስ ብዬ አመለጥኩ አልፎ አልፎ ይደውላል ለኔ ጥሩ ነገር እንዳለው ለመንገር😅 ግን እግዚአብሔር ይመስገን ፈተናውን አልፌዋለሁ ምን ለማለት ነው እህቶቼ በጣምእንደዚህ አይነት ሰዎች በ system ነው እናንተ ጋር የሚገቡት የወደድዋችሁ በመምሰል በጉድለታችሁ ውስጥ ምናምን እና ልባችሁ ከማያርፍበት ሰው ጋር ደሞ አትሁኑ ኪሩ አመሰግናለሁ።
እዉነት ነዉ ኪራዬ ብዙ እህቶቻችን እየተሸወዱ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ አባት የሚመክር የሚገስፅ ወዴ ሀይማኖቴ እንድቀርብ መንፈሳዊ የሆነ ልጅ ነዉ የሰጠኝ ያንተን ምክር ከልቡ የሚሰማ ሰዉ ብዙ ይጠቀማል ብዬ አስባለሁ በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን❤❤❤
ይሄን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ያየሁት እኔ ማነኝ? የቱ ጋር ነው የቆምኩት? ብዬ እንድጠይቅ እና ወደራሴ እንዳይ አርጎኛል። አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።
በጣምተመችቶኛል፣ምክርህ፣አላህ፣ይጠብቅህ
በጣም ተባረክ ተካሥ እኔ ገና ኒካ ሣያሥርልኝ እዳልሄድ የከለከለኝ እዉነተኛ ሥለሆነ ነዉደ ማለት አሥፈላጊ ቦታወች እሄዳለሁ ግን ለይቶ እዚህ አዚህ ቦታ አትሄጅም ያለዉ ነገር ለክብሬ ነዉ ገና ዛሬ ገባኝአን የምትናገራቸዉን መደረግ የሌለባቸዉን ነገሮች አድርጎም ጠይቆም አያዉቅም
በጣምጎበዝህ፣በርታ
ማሪያምን ወንድ ጥፋት የለባቸውም እኛ ሴቶች ክብራችንን እንጠበቅ እባካችሁ ሲጀመር እዴዚህ አይነት የሚጠይቅ ጥያቄ ፍቅር አይደለም አይደለም እደዚህ ይጠይቀኝ ይቅርና እግዚአብሔርን ቢዶ ኮል ማውራት የጀመርነው 4 አመት ቡሀላ ነው ግን አይደለም ደረቴን ክንዴንም አላሳይም አይልምም እሱም ሻሽ አስሬነው የማወራው ለምን ስለተገላለጥኩ ይወደኛል ማለት ነው ኖ እባካችሁ ተጠንቀቁ😢
ውንድማችን እግዚአብሔር ያክብርክ ❤❤
አዎ እህቶቼ ተማሩ እዉነቱ ነዉ በጣም ብዙ እህቶቻችን ሂወት ተበላሽቶዋል ሲጀመር ለነገ ሚፈልግሽ ወንድ ፊዲዬ ላኪ አይልም እኛ እኮ ትዳርና እጮኚነት ተምታታብን እኮ እንደዚህ ሚል ብሎክ ማረግ ነዉ
እንደዚህ ካላደረግሽ አታፈቅርኝም ማለት ነው ይላል እና አላደርግም ብዬ ተለያየን ዛሬ በጣም አፈቅረዋለሁ 😥ግን ምንም ማደረግ አይቻልም ኪራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የምር ዛሬ ደረስክልኝ ወንድሜ ❤❤❤
እውነት ብልሃሃል የልቤን ጥፋት ሁሉ የሴት ነው የታባቱና ብሬንና ራቁቴን ከምልክለት እግዚአብሔር አቁሞ ቢያስቀረኝ ይሻለኛል ለቤተሰብም ለወደፊቱ ሂወቴም ሆነ ለልጆቼ ጠባሳን አላስቀምጥም እህቶቼ እንደዚህ አይነት ወሬ የሚያወራሽ ካለ ቦልኪ እንደዚህ አይነት ወንድ ስላልገጠመኝ ተመስገን!
እውነት ነው ቪዲዮ መላክ ወይንም በቪዲዮ ስንደዋወል እራሳችንን ሸፋፍነን ነው መሆን ያለበት ነገር ግን የልጅቷ ከዚህ ይለያል ምክንያቱም አብረው እያሉ ነው ቪዲዮ የቀረፃት እንኳንስ ቪዲዮ እራሳችንን አሳልፈን ሰጥተነው የለም እንዴ እራቁቴንም ሁሌም ያየኝ የለ ይሄ ማለት ደግሞ ባሏ ነው አብረው አንድ ቤት እያሉ ነው ቪዲዮ የቀረፃት ሲጣሉ ነው አሁን እንድትተወው ነው እንደማስፈራራ የያዘው ግን ስህተት ነው ወላሂ ነገ ዋጋ ይከፍልበታል 😢
እኔ ምክራቹህ እፈልጋለሁ ምን ማረግ እዳለብኛ ኣላዉቅም
በትክክል ይኸ የኔም ዉሳኔ ነበረግን ስለማ ትወጅኝ ነዉ ነበር ያለኝ ግደሞ ፍቅርና ይኸ ፈፅሞ አድ እዳላደለ ስረተረ ዳሁኝ ጥርግ ይበል እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
ትክክል የኔ ልብ ያለው ይስማ❤❤❤
ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮ ያለዉ ይስማ ይተግብር
እናመሰግናለን ወንድማችን እንደዉ ከሰሞ እኮነዉ ሴቶቹ ልባቸዉ ታዉሯል በተላይ በስደት ያለነዉ መስማት አለብን እባካችሁ
እውነትህነው ሴቶችየ ውድ እንሁን በርታልን ኪሩ❤❤🎉🎉
ብሮ ታበረክ አሁን ለይ ፈሽን ሆኖአል ይሄ ነገሪ እግ/ር ይቅር ይበለንብዙዎች በሰው ያሉ እህቶቻችን ዕረሰቻውን የምያጠፉት በዝህ ምክንያት ነው ያሰምጠተታል ከዘን በሆነ ግጭት ስጠሉ ያንን መስፈረሪያአረ በሶሻል ምድያም የምለቅ አለ........
አንደኛ ነህ ወንድም አመሰግናለው❤❤❤
ልዩ ነህ የኔ ወድም ወሏህ ትለያለህ ምክርህ ይማሪካል አሏህ ይጠብቅህ ❤❤ክብራችን ንጠብቅ እህቶቼ😢❤❤❤
አብጀ ሻፍጀ ለሱ እራቁት ፎቶ የምልክዉ ሥተኛ እንኳን መብራት አይመቸኚም በድብቅ ካሜራ አስቀምጦስ ቢሆንስ ሠዉ ወደ አዉሬነት ተለዉጣል ስለዚህ ጎመን በጤና
ኦድሻለው❤❤❤❤❤❤❤
@@KemalSultan-y2m አመሰግናለሁ ከብር ይሥጥልኚ
በጣምእናመሠግናለን😢😢😢😢😢 ቀጥልበት አላህ ይጨምረልህ
በእውነት ውድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እንደ አንተ አይነት ወንድሞች አብዝቶ ይስጥልን ኖርማል ነው❤
ዉይ ኪሩየ ቃላት የለኝም ክበርልኝ ሴቶቺየ እኳን አብረሺዉ ላልኖርሺዉ ባልሺም ቢሆን እደዚህ አይነት ነገር አብረን እናየዋለን ምናምን ብልሺ ቀይ መስመር አሳይዉ የታባቱ
ጀግና ብየሀለሁ ሴቶችየ አሏህ ልብ ይስጠን
Yamtawaraw nagar nafs alaw kalbh endahona ena ewnat endahona yastawkal barta
ትለያለህ ወድማችን አፍክ ማርነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
አንዳኛ ነህ ውንድም አለም ጌታ ይባረክ እህቶች ክብራችሁን ተጠብቁ❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስወዲክ ወላ😮😮😮😢😢😢❤❤❤
አወልክ ነህ እኔም በጣም ሳጨናንቀኝ እሌላ ሴት ጋ እሄዳለሁ ካላክሽ ሲል መሄድ ትችላለህ ብየነዉ ያሰናበትኩት እራሳቸንን የምናስከብረዉ እራ ሳቸንነን የምናዋርደዉም እራሳቸነን ግን ግን ደስ የማይለነገር ከሆነ ኖ ማለት አለብን ዛሬ በግርበራስ ይላል ይቅርታ አርጊልኝ እያለ ይቅርታብየዋለሁ ሰላምታ በቻነዉ የምናወራዉ አለቀ
እውነት የምወድ ሰው እንደዚህ ዓይነት ጥያቄ አይጠይቅም ምክርህ በጣም ጥሩ ነው በርታ ወንድሜ
ፍቅር በጣም እረክሱአል ሶሻል ሚዲያ ላይ ፎቶ አይቶ አፈቅርሻለሁ እወድሻለው ወይ ፍቅር የራቁት ፎቶ የምትልኩ ሴቶች ጥፋተኛ እኛ ሴቶች ነን እደኔ እንኳን የራቁት ፎቶ ልልክ ይቅርና አሰብኩት እኮ ደሞ ቢሆን እራሴን አላጠፋም ሀላፊነት እወስዳለው ከለቀቀ እግሩን ቆርጬ ቁጭ ነው የማረገው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ግን እህት የላቸውም
ብዙ ያልተወራለት issue ነው ያነሳኸው.እናመሠግናለን ።
ትለያለህኮ❤
Betam truu meker wendme tebarek❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም አልልም ትልቅ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏
በጣም ትክክል ነው ❤
❤❤Hasabochk betam tiru nachew kasech kegordan ❤❤❤
ዋው❤የምር በጣም ገራሚ ምክር ነው በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤
ትለያለህ ወድማችን ትክክል ❤❤
በጣም ውላሂ ትክክክል እኝ ግን ስንደብቅላቸው ኖርማን ፎቷቸውን ሲያውብን ኣንውድም😂
ልክ ነህ የምታወራው ሁለ እኔ የፈለገ ነገር ይፈጠራል እንጅ ላኪ ቢል አላደርገውም ምክኒያቱም ብዙወቹ ጓደኞቸ ወንዶች ናቸው ያሳላኩት አይቻለሁ ያሳዩኛል አሳላኳት እኮ ብለው
እናመሰግናለን ❤❤
Thank you bor🥰🥰🥰🥰
ስለ best friend አመራረጥ ስራልን Please
Enamesgnalen
ተባርክ ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን በጣም ነው እምናመሰግነው❤❤❤❤
ትክክል በተለይ በስደት ያሉ እህቶቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስርአት ያዙ ይሄ ከበሀላችንም ያፈነገጠ ነው😢 እርቃን ቀርቶ ያደግንበት ማህበረሰብ መጋረጃ ይጋርዳል አትርሱ የመጣችሁበትን ይሄ ስልጣኔ አይደለም በተለይ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶች
you are a true human being, a good man and a good person 🙏🙏🙏
አኔመሰክራለዉ የምትናገረው አዉነት ነው 🥰ተባረክ😊
እውነት ነው ወድሜ እናመሰግናለን ስለምክርህ
ማለቴ ሰዉ ሲያፈቅር ለምንድነዉ ማሰቢያዉን የሚያጣዉ አረ ከሰዉ ሂወት እንማር 😢
Ayidres bey be 26 amete afkre 4 amete ayilekeyim
ትክክል ❤👍
አረ ሴቶች ተመከሩ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
😍😍😍😍😘😘😘😘😘በትክክክክል አሥታዋይ ሠዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እናመሠግናለንወድምበርታልን
ወንድማችን. አላህይጨምርልህ❤❤❤😢😢😢
❤️❤️❤️❤️❤️❤️thank you 👏👏👏👏ትብርኩ
እናመሠግናለን
ልክ ነህ ወንድም
Yeneadenga
thanks Bro❤ 10000%i.m ageery enam dersobgn ላሽ በል በዬዋለሁ አንድ ቀን ብጤዬን አላጣም date is haram in iselam gin bemlkam sin migbar kerbon wed ኒካ የሚያስርልን እንጂ online berakot መላላጥ ፍቅር አይሆንም
የኔ ወንድም እናመሰግናለን
እኔ በጣም ልቤን የሰበረኛ ነገር ኣለ እኔ የምኖረዉ በስደት ነዉ በጣም የወደአድኩት ብዙ ዋጋ የከፈልኩለት በጣም ከብዙ ሴት ጋር ችት ሲያደርግብኛ ጊዜ ተዉኩት ኣንድ ቀን ሻወር ቤት ሆኛ በመስተዌት እያየኛ ቀረፀኛ እኔ ጭራራሽ ኣላዉቅም ከአዛ ከሱ ተለያይቼ ሰላም መሆን ስጀምር ግነዘብ ስጭኛ ኣለኛ ያለኛኛን በሙሉ ሰጠሁት ኣሁን እለቀዋለሁ እያለኛ ያሰቃየኛል ደአግሞ የ3ወር እርጉዝ ነኛ ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል እባካቹ ምን ላድርግ ያለሁት ስደት ላይ ነኛ 😢😢😢💔💔💔
የት ነሽ እህት
@@TaweenFujairah-tk8dr ዱባይ
እግዚኦ አምላከ ቅዱሳን 😢 ማለት አብራችሑ ነውዴ ያላችሁት
Right 100%konjjo .thank you so much
amazing bor💜
ወንድሜ በርታ እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልህ
የኔ ወዴም ተባረከ
'አጋፔ' ምንድነው 🤔
እንኳን ላኪ ሊለኝ ብልክለትም ይተወኛል ሆ እር ድርቴን እሚያሳይ ልብስ እራሱ አይወድም
ወንድሜ እረኔን ምከረኝ አመት አውርተን በተሰብ ከለከለኝ ከዛም እሱ ተሌላ ጀመር ለምን ስለው በተሰቦችሽ እቢ ስላሉ የራሴን ሂወት ጀመርኩ አለኝ ግን እኮ ጊዜ አልሰጠኝም ከዛም ቦለከኝ አሁንላይ ፈቶ ብሎኩን እኔም ዝም እሱም ዝም ልቦልከው ወይንስ እስቲ ምክርህን😢😢😢😢😢
ቦልኪው ትቶሽ ሄዴእኮ
እናመሰግናለን
በትክክል
ወላሂ ስት ብጥር ሴት አለ እኮን ሌላ ፈቶቸውን የማይልኩ ሴቶች አሉ ውዶ ከምርጦ ሁኝ
በትክክል በርተ
ያአላህ ደስየሚል አመለካከት❤❤❤❤
ሴቶችዬአብሶአረብሀገርያላችሁየኢተርኔትወድየፉለግቢወድሺእመኑኝገንዙባችሁንፉልጎእጂፉፅሞአይፉልጎችሁምበቀንአስሬእወድሻለሁይደውልልሻልከዛበቪዲዮሰውነትሺንበሙሉአሳይኝይልሻልየሚወዳችሁከሆነለምንራቁትቪዲዮትልካላችሁለቢቀርባችሁይሻላል በጣምያስጠላል
ትክክል አተ ልጅ ተናገር ሴቶች ፍሽን አርገነዋል እራቆት ቪዲዮ መላክ😊
ኦ ትለያለህ ግሩም ምክር ነው አዎ በጣም ልክ ነህ 🎉
Teru hasab new wedme set setafekr leb yelatem gen ate setaewra betdgagmi terdtekegnal aydel atebl lelaw temchitognal eshi❤
ተባረኩልኝ የምር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kira yemr ante betam tileyalek betam yemr kesew wegen lezawm bezih zemen yigermal anten yeweledech enat yetebarekech
ሴቶች ስነስርዓቱት ያዙ ወንድ ላኪ ያለሽን ምትልኪው ባህል አይደለም አንዳንድ ወንዶች ግን ምንጉድ ናችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ ይህ በሽታ ነው
ሴቶችእራቁትፎቶላኪሢሏችሁ መጀመሪያያተንላኪበሉት 😂😂😂😂😂😂😂
Men yetekmal
እፍፍፍፍ. የኔህይወትነው. ወላሂ. ያገባሁትባሌነውእድህ እሚፈታተነኝ😢
😢😊
ይሄ ፍቅር ሳይሆን በጣም የሚያስጠላነገር ነው።
የውሰጥ. ሰልክ. ፈልጊ ነበር ምክር እፈልጋለው ወንድሜ?ኑርልን
ታድለህ እመሰግን አለን
አናመሰግን አለን
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይቺላል ዋጋዋ ከቀይ ዕንቅ እጅግ ይበልጣል አንድ ሰው ዕንቅን ለማገኘት በጣም መሬቱን ውድ ዉስጠኛው ክፍል መቆፈር አለበት ስለዚህ ሴቶች ዕንቅነታቹን በሜዳ የትም አትጣሉ 🙏🙏
እኔም😂😂
@@LiliGetachewYemane ዋዉ ድንቅ አባባል በትክክል❤👌❤👌❤🙏🙏🙏
እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ መናገር ያለብህን ተናግረሃል ወንድም ተባረክ ሴቶችዬ አትዝረክረኩ ቀልጠፍ በሉ እዴቪድዮ ፎቶ ካላክሺ ካለ ጥርግ ይበል
ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዎጋዋ ከአልማዝ እቁ ይበልጣል❤ ሴቶች እራሳችንን እጠብቅ ዎጋችንን አንጣ🙏 ስለምትመክረን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ኪራየ😍
🙏🙏🙏
በትክክል ሲጀምር እሄው ፍቅር አይደለም እኔ ፎቶም ሆነ ቪዶ እርቁቴን ከሚልኮው ሞቴን እመርጣለሁኝ እሱን ከጣያቀኝ አይወዳኝም ማለት ነው😢😢😢 ዉድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ምክሮችክ በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥልባት በረታልን❤❤❤❤❤❤❤
እኔም
በተለይ በስደት ያለነዉ ፡ከመቶ 95ፓርሰት ይልካሉ የምር እኔም ሙሉ ፊዲዬሽ ላኪ ጡትሽ ላኪ ሻዉር ስትገቢ ፊዲዬ ላኪ ሲለኝ እምቢ አልኩት እንደዛ ካለኝ በሀላ ፍቅሩ ቀነሰብኝ አትወጂም ምናምን ቢለኝ በፍፁም አልኩት አላኩለትም እናም አሁን ላይ ተለያየን ብልክለት ተዋርጄ ነበር በፍቅራችን ግን ምንለያይ አንመስልም ነበር አራት አመት በፍቅር ቆይተን ነበር ያሁኑ አያርገዉና ።።።።።።።ተማሩበት የምር እዉነቱ ነዉ ወንድማች ያለዉ ክብር ይኑራቹ ሂወታቹ ነዉ ሚበላሸዉ 100/100
95%. እየተሳሰብን ዘመደ
አንቺ ተባልሽ ማለት ሁሉም ተባለ ማለት አይደለመ ስንት ስልከ የማያቁ አሉ የፀሃይ ብረሃን የናፈቃቸው አሉ እራስሸን ችለሽ ኮሜንት ብትሰጪ ይመረጠጣል
እውነት ነው የዘንድሮ ወንዶች ብዙወቹ ብር ስትልኪና የራቁት ፎቶ በመላክ ነው ሚያምኑት እንደዛ ካላደርግሽ ይርቁሻል እኔም የገጠመኝ ነው ፕሮፋይሉ ላይ የኔን ፎቶ አድርጎ ነበር በማግስቱ የርቁት ፎቶ ወይ ላኪ ወይ ቪድዮ ኮል ልይሽ ስለኝ አልፎልግም አልኩት ከዛ የኔን ፎቶ ወዲያው ከፕሮፋይሉ ቀይሮ ብቸኝነቴ ይሻላል ሚል ጥቅስ አደርገ 😂😂😂
95በርሠቱ ያባዉራልጅ ቁጥብ ነን የተወሠኑ ክብራቸዉን ሥለጣሉ ሁሉም ማለት አደለም
@@Beemenet ምክራቹህን እፈልጋለሁ
በደንብ ተረድቼሀለዉ አመሰግናለሁ እንደዚህ ያለ ቅብጠት እንኳን አልደፍርም ።
ግን ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከዉ ተባረክ ተቆጪ አያሳጣን መካሪ አያሳጣን ብሮ ዘርህን ይባርከዉ ፈጣሪ አቦ🙏
🙏🙏🙏
እናቴ እግዚአብሔር ይሥጥሺ እንኳንም በርበሬ እያጠንሽ እያጠንሺ ስላሳደግሺኚ ከመበለቃቀጥ ከዉረደት ታደግሺኚ ሤቶቺ ግን ምን ሆናቺሁ ነው ድመት እንኳን ሠዉ እያያት አትፀዳዳም እባካቺሁ ተሠተሩ በፈጣሪ
😮😅😅😅 የኔ ቢጤ
የኔ ወንድም እናመሰግናለን እንደ ኣንተ ያለ ምርጥ ወንድም መካር ለእህት ኣሳብ ያብዛልን❤❤ሴት እህቶችየ እንጠቀቅ መጀመሪያ ያሳደገችን እናት ክብር እናስቀድም የኛ ሰም ስነሳ የኣባት እናት ስም ኣብሮኖ ኣለ ውርደታችን የእነሱሙ ጨምር ነው ከኔ በስተጀርባ ማን ኣለ ቆሞ ብለኝ እናስብ መጀመሪያ ያለኝ እናመስግን ራሳችን እናድንቅ ራሳችኝ እናክብር የከበረ እቃ የትም ኣይገኝም ፍቅር ገደብ ኣለው & ወንዶችየ ራህራሄየ ይኑራቹ እናታቹ ኣስታውሱ ከፍቅረኛቹ በፊት
ትክክክል እግዚአብሔር ልባናይስጠን የሚያስቱነንም ልብ ይስጣቸው የዘመኑ ወንዶች በጣም የሚያስጠሉት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ትክክለኛውን ነገር ስለነገርከን አመሰግናለሁ ዋው ሲጀመር ማመን መተማመን ካለብንም በፈጣሪ እንተማመን
እንደዚህ አይነት ሰው ገጥሞኝ ያቃል በርቀት ነው ያለው እና በጣም ቀረበኝ እና ስለ አኗኗሩን ፣ውሎው ያሳየኛል ሰው ያስተዋውቀኛል ፣ስለኔ በጣም መልካምነት ይነግረኛል ፣ግን ደሞ እንደዚህ ካልሆንሽ እኔም ደሞ እንደዚህ ካላረኩ ይላል እና ይህ ፍቅር አደለም ብትወደኝ ደሞ እንዲ አጠይቀኝም ስለው ፍቅረኛዬ ሁሉ ነገሬ እንድትሆን ነው እምፈልገው ይላል እኔም ቀስ ብዬ አመለጥኩ አልፎ አልፎ ይደውላል ለኔ ጥሩ ነገር እንዳለው ለመንገር😅 ግን እግዚአብሔር ይመስገን ፈተናውን አልፌዋለሁ ምን ለማለት ነው እህቶቼ በጣምእንደዚህ አይነት ሰዎች በ system ነው እናንተ ጋር የሚገቡት የወደድዋችሁ በመምሰል በጉድለታችሁ ውስጥ ምናምን እና ልባችሁ ከማያርፍበት ሰው ጋር ደሞ አትሁኑ ኪሩ አመሰግናለሁ።
🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ ኪራዬ ብዙ እህቶቻችን እየተሸወዱ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ አባት የሚመክር የሚገስፅ ወዴ ሀይማኖቴ እንድቀርብ መንፈሳዊ የሆነ ልጅ ነዉ የሰጠኝ ያንተን ምክር ከልቡ የሚሰማ ሰዉ ብዙ ይጠቀማል ብዬ አስባለሁ በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን❤❤❤
ይሄን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ያየሁት እኔ ማነኝ? የቱ ጋር ነው የቆምኩት? ብዬ እንድጠይቅ እና ወደራሴ እንዳይ አርጎኛል። አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።
በጣምተመችቶኛል፣ምክርህ፣አላህ፣ይጠብቅህ
በጣም ተባረክ ተካሥ እኔ ገና ኒካ ሣያሥርልኝ እዳልሄድ የከለከለኝ እዉነተኛ ሥለሆነ ነዉደ ማለት አሥፈላጊ ቦታወች እሄዳለሁ ግን ለይቶ እዚህ አዚህ ቦታ አትሄጅም ያለዉ ነገር ለክብሬ ነዉ ገና ዛሬ ገባኝ
አን የምትናገራቸዉን መደረግ የሌለባቸዉን ነገሮች አድርጎም ጠይቆም አያዉቅም
በጣምጎበዝህ፣በርታ
ማሪያምን ወንድ ጥፋት የለባቸውም እኛ ሴቶች ክብራችንን እንጠበቅ እባካችሁ ሲጀመር እዴዚህ አይነት የሚጠይቅ ጥያቄ ፍቅር አይደለም አይደለም እደዚህ ይጠይቀኝ ይቅርና እግዚአብሔርን ቢዶ ኮል ማውራት የጀመርነው 4 አመት ቡሀላ ነው ግን አይደለም ደረቴን ክንዴንም አላሳይም አይልምም እሱም ሻሽ አስሬነው የማወራው ለምን ስለተገላለጥኩ ይወደኛል ማለት ነው ኖ እባካችሁ ተጠንቀቁ😢
ውንድማችን እግዚአብሔር ያክብርክ ❤❤
አዎ እህቶቼ ተማሩ እዉነቱ ነዉ በጣም ብዙ እህቶቻችን ሂወት ተበላሽቶዋል ሲጀመር ለነገ ሚፈልግሽ ወንድ ፊዲዬ ላኪ አይልም እኛ እኮ ትዳርና እጮኚነት ተምታታብን እኮ እንደዚህ ሚል ብሎክ ማረግ ነዉ
እንደዚህ ካላደረግሽ አታፈቅርኝም ማለት ነው ይላል እና አላደርግም ብዬ ተለያየን ዛሬ በጣም አፈቅረዋለሁ 😥ግን ምንም ማደረግ አይቻልም ኪራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የምር ዛሬ ደረስክልኝ ወንድሜ ❤❤❤
እውነት ብልሃሃል የልቤን ጥፋት ሁሉ የሴት ነው የታባቱና ብሬንና ራቁቴን ከምልክለት እግዚአብሔር አቁሞ ቢያስቀረኝ ይሻለኛል ለቤተሰብም ለወደፊቱ ሂወቴም ሆነ ለልጆቼ ጠባሳን አላስቀምጥም እህቶቼ እንደዚህ አይነት ወሬ የሚያወራሽ ካለ ቦልኪ እንደዚህ አይነት ወንድ ስላልገጠመኝ ተመስገን!
እውነት ነው ቪዲዮ መላክ ወይንም በቪዲዮ ስንደዋወል እራሳችንን ሸፋፍነን ነው መሆን ያለበት
ነገር ግን የልጅቷ ከዚህ ይለያል ምክንያቱም አብረው እያሉ ነው ቪዲዮ የቀረፃት እንኳንስ ቪዲዮ እራሳችንን አሳልፈን ሰጥተነው የለም እንዴ እራቁቴንም ሁሌም ያየኝ የለ ይሄ ማለት ደግሞ ባሏ ነው አብረው አንድ ቤት እያሉ ነው ቪዲዮ የቀረፃት ሲጣሉ ነው አሁን እንድትተወው ነው እንደማስፈራራ የያዘው ግን ስህተት ነው ወላሂ ነገ ዋጋ ይከፍልበታል 😢
እኔ ምክራቹህ እፈልጋለሁ ምን ማረግ እዳለብኛ ኣላዉቅም
በትክክል ይኸ የኔም ዉሳኔ ነበረግን ስለማ ትወጅኝ ነዉ ነበር ያለኝ ግደሞ ፍቅርና ይኸ ፈፅሞ አድ እዳላደለ ስረተረ ዳሁኝ ጥርግ ይበል እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
ትክክል የኔ ልብ ያለው ይስማ❤❤❤
ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮ ያለዉ ይስማ ይተግብር
እናመሰግናለን ወንድማችን እንደዉ ከሰሞ እኮነዉ ሴቶቹ ልባቸዉ ታዉሯል በተላይ በስደት ያለነዉ መስማት አለብን እባካችሁ
እውነትህነው ሴቶችየ ውድ እንሁን በርታልን ኪሩ❤❤🎉🎉
ብሮ ታበረክ አሁን ለይ ፈሽን ሆኖአል ይሄ ነገሪ እግ/ር ይቅር ይበለን
ብዙዎች በሰው ያሉ እህቶቻችን ዕረሰቻውን የምያጠፉት በዝህ ምክንያት ነው ያሰምጠተታል ከዘን በሆነ ግጭት ስጠሉ ያንን መስፈረሪያ
አረ በሶሻል ምድያም የምለቅ አለ........