ሀያሉ ምስጢር / የእውነተኛ አመስጋኝነትን አስደናቂ ሀይል ማወቅና መጠቀም | the magic - audiobook
HTML-код
- Опубликовано: 13 окт 2024
- " ምስጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል እግዚአብሔር ማዳኑን ያሳየባት መንገድ በዚያ አለች " መዝ 49ማንኛውንም አይነት መጽሐፍ ስናነብ ጠቃሚውን ብቻ በመምረጥ ሊሆን እንደሚገባ የታወቀ ሲሆን ፣ ጠቃሚ የሆነውን ነገር ግን ከማንበብም ባለፈ ልንተገብረው እንደሚገባ በወንድማዊ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ።
#dass media #dass #RUclips #books #audiobooks #Amharic audiobooks #free Amharic audiobook #audiobooks in Amharic #motivational books #short Amharic audiobooks #Ethiopian Amharic audiobooks #RUclips Amharic audiobook #Amharic audiobooks free download #Amharic full audiobooks #Amharic audiobooks full length #book review #Amharic book review Amharic book audio #ዳስ ሚድያ #ዳስ ሚዲያ #ዳስ #የድምጽ መጽሀፍ #መጽሀፍን በድምጽ #መጽሀፍን ከዩቱብ #ፊክሽን መጽሀፍ #ልቦለድ መጽሀፍ #መንፈሳዊ መጽሀፍ #የጥንት መጽሀፍ #የብራና መጽሀፍ #ግእዝ መጽሀፍ #አዲስ አበባ #ኢትዮጲያ #የአመስጋኝነት ሀይል #አመስጋኝነት #ምስጋና #የምስጋና ሀይል #የምስጋና ቀን
ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን
ዋው ደስ በሚል ድምጽ ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድም እኛም እናመሰግናለን። ቆንጆ መጽሀፍ ። እገዛዋለሁ ።
Betam amesegnalew..
Alhamdulillah
Alhamdulillah
Alhamdulillah
አመስጋኝነት የተጠቀሙበት ብቻ እሚዘምሩለት ታላቅ ሀይል ። እናመሰግናለን በርታልን
ይሕንውቀት፡የገለፀልን፡እናመስግናለንበእየለቱምስጋናአይለየንአሜንለዘላለም
ወድማችን ቃለሒወት ያሰማልን ያበርታህ እናመሰግናለን 👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
እናመስግናለን
አንተም ወንድማችን ይህ የመሰለ ድንቅ አስተዉሎት ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን።
በጣም አስተማሪ ነው ❤
Amen amen amen thanks
Thank you.thank you .thank you
Enamesgenalen🎉🎉🎉❤❤❤❤
yihn dnqe mexhaf slakafelken egnam enamesegnalen !!!
አመሰግናለሁ ❤
መፅሐፍ ቅዱስም አመስግኑ ገናከእንቅልፋችሁ ስትነሱ ይላል 🙏🏽
እናመሠግናለን ወድማችን
❤❤❤tnx bro
የእውነት አመሰግናለሁ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሉቃስ 1 46---54 ትውለድ ሁሉ ያመሰግኑኛል ያለችው ለዚህ ነው።
Amen Amen
ቀጥልበት ተመችቶኛል
Wowwww please keep up
Thanks my brother 🙏
Thanks a million
Thanks
እናመሰግናለን
አሪፍ ገለፃ ነዉ
Thank you
Thank you So much ❤❤
Thank you vary much 🙏❤️
You're welcome 😊
Enamesegnalen
Ameseginalehu wendeme
I want to download free
Yhen yamesel tmhrt slethgnn Amesegnalew
አትታለሉ ይሄ መፅሃፍ እንደምታስቡት ደግ መፅሃፍ ሳይሆን ክፉና በ ስውር ተንኮል የተሞላ ነው ።በዚህ መፃፍ ላይ የተገለፀውን ሃሳቡን ካመናችሁና መለማመድ ከጀመራችሁ በስተመጨረሻም ሌላ ምንምምም ሳይሆን ነፍሳችሁን ትበላላችሁ ።
እውነት በል እስቲ ?