"የልኬት መሳሪያዎችን የሚቆጣጠር ብቻ ሳይሆን የሚያመርት መሰረተ ልማት ተገንብቷል" - ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር - ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 25

  • @danielesayas3524
    @danielesayas3524 25 дней назад +3

    ሰውየው በጣም ጎበዝ ነው። ግልፅ ያለ ማብራርያ። እናመሰግናለን ክቡር ሚኒስትር

  • @biyadglegnehaile
    @biyadglegnehaile 25 дней назад +2

    በጣም ደሰስ የሚል ግልጽ ማብራሪያ ስለተሰጠን በጣም እናመሰግናለን።በርቱልን።

  • @ShewangzawTesema
    @ShewangzawTesema 24 дня назад +2

    ጎበዝ ስው ነው ጥሩ ገለፃ ነው የሰጡት ክቡር ሚንስትሩ

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 25 дней назад +1

    Both of you gentlemen are fit for the job. We need more professionals like you. Thank you for your service.

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 26 дней назад +2

    ሁሌም ዉጤታማ ለመሆን የደላላውን ሰንሰለት መቁረጥ አሰፈላጊ ነዉ ያኔ ሁሉም አካሄድ ትክክለኛውን መሰመር ይይዛል የሚለው ትኩረት ቢሰጥበትና በትኩረት ቢሠራበት ዉጤት ሊያመጣ ይችላል ሁሉም በድርሻዉ ኃላፊነት ይወሰድ

  • @Hundumak
    @Hundumak 19 дней назад

    ፖለቲካኛ ሁሉ ያልተማረ ይመስለኝ ነበር ። ዶክተር ግን በጣም ጎበዝና የተሠማረበትን ሥራ በተመለከተ በቂ እውቀት አለው።

  • @wondwosenfisseha3288
    @wondwosenfisseha3288 25 дней назад +1

    Thank you for your execellent explanation.

  • @jorje2121
    @jorje2121 22 дня назад

    በጣም ነው የማከብር ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ እባክ በዚህ ጉዳይ ብስራበት ሁሌም ስለ ፍትህ ተወራለ ይህን ነገር በጣም ፍህት ይፈልጋል ኮመሽናል አጠገብ ያለ ህንፃ ጉዳይ እባክ የምታነበው ከሆነ መልስህን ጠብቃለ አመሰግናለሁ

  • @nuredinnesro9166
    @nuredinnesro9166 20 дней назад +1

    I have seen many officials but he deserved the place well. he explained well with capable knowledge

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 26 дней назад +2

    ሚንስትሩ ለቦታው ይመጥናል 🎉

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz 23 дня назад

    እረ ካሳውን ጉፌ የሚገርም እይታ ብስለት በደምብ ትምህርት የዘለቀው !! ፣👍👍

  • @jahjira3135
    @jahjira3135 25 дней назад

    ከስራ ፈላጊ ክፍያ መቀበል discrimination ነው:: ወንጀል ነው በብዙ ሃገሮች:: ክፍያ ለማግኘት መክፈል ካለ የከፈለ ብቻ ስራ ያገኛል:: ይታሰብበት::

  • @HaleluyaKassahun
    @HaleluyaKassahun 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @asmarehaklogh7
    @asmarehaklogh7 21 день назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ባለስልጣናት ንግግር ማጣፈጥ ይችላሉ። ሰባት አመት ሁኗቸው፤ የድለላ የዝርፍያ አስራርን መፍትሄ አልሰጡም።

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 15 дней назад

    ጋዜጠኛ ስሜነህ እኔ ከአድናቂዎችህ አንዱ ነኝ
    ነገር ግን ባለስልጣን ነኝ ባዮች ሁሌ ከመዋሸት እና
    ከመሸንገል ሌላ ቅንጣት ለውጥ አያመጡም
    እያመጣ አይደለም

  • @brightfortomorrow19
    @brightfortomorrow19 25 дней назад

    Minm tiyake yelawum hizbachin leba silehone newu hulem yemineleksew

  • @EthioCyberFact
    @EthioCyberFact 25 дней назад

    ክቡር ሚኒስትር የኢትዮጵያ ምርት ገበያ(ECX) እንደሌሎቹ አገበያዮች እኩል ተወዳዳሪ እንዲሆን price limit ሊነሳለት ይገባል፡፡ የECX የግብይት ስርዓት ዘመናዊና ለተገበያዮች ምቹ ስለሆነ ልክ እንደ ሌሎቹ(ለምሳሌ ቨርቲካል ግብይት) ያለ የመሸጫ ዋጋ ገደብ (price limit) ሊያገበያይ(ሊያሻሽጥ) ይገባል፡፡ price limit አንዱ ላይ ጥሎ አንዱ ላይ መተው ሚዛናዊ ስላልሆነ እኩል ተወዳዳሪ የሚሆኑበትን ነፃ የሆነ ስርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል፡፡

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 26 дней назад

    ሰሜነህ ለምን ቤት እረክሶ መኪና ተወደደ መኪና ውጥ ማደር ተጀምሮ ነው?

  • @TassewKumssa
    @TassewKumssa 23 дня назад

    የኛ ሓገር ነጋዴ ከመቶ 100% ካላተረፈ ከትርፍ ኣይቆጥርም። መንግስት በመኪና ላይ የሚሰበሰበው የቀረጥ ኣይነት ጋር ይመሣሰላል።

  • @lidettafesse7395
    @lidettafesse7395 25 дней назад

    መንግስት ለባለ ሀብት ትልልቅ ማደያ ቦታውን ከነ ሙሉ ግንባታ በየ ቦታው auto pays ቢያረግ አንድ ማደያ 20 እስከ 40 pump የገነባውን ውጪ በአጭር ግዜ ይመልሳል ሰውም እረፍት ያገያል

  • @abjebar5864
    @abjebar5864 26 дней назад

    Ere endew ewent lemnager ezhga semtu እጅግ wetatama yehone hasab new yemyansut ahun yechegrn eko akemchto aswededo mesht abzagaw negadaga yale new ahun enkuan beye akababew ሱቆቹ hay bay yelachewm selzh ezhga mert mertun bech mengager lewt ayamtam

  • @asefashimeles5132
    @asefashimeles5132 26 дней назад

    አታዘናጋን።