ከቀረጥ ነፃ የሚገቡ እቃዎችን ለማገድ አዲስ መመሪያ ወጣ ! Ethiopia | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 103

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 года назад +5

    ግልገል! እጅግ በጣም ዘመናዊ እና ሀይል ቆጣቢ ወፍጮ
    ruclips.net/video/qG-PQcj17wU/видео.html

    • @memegezaw5011
      @memegezaw5011 2 года назад

      ጫላ ልጅክ ተሻለው እንዴት ነው ? እግዚአብሔር ያሳድግልክ🙏🙏🙏😇💝 ሁሌ መጠየቅ እፈልጋለው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +1

      ተሽሎታል፣አመሰግናለሁ

    • @memegezaw5011
      @memegezaw5011 2 года назад

      @@gebeyamedia እሺ ተመስገን 🙏

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 2 года назад

      አላህ ይስጥልን ወንድም ጫላ በጣም ከባድ ነው ግን እኔ ብርድ ልብ አልጋ ልብስ እና ይህችን እቃወች ገዝቸ ገዝቸ
      ግድ ልጁን ነው

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 2 года назад +7

    በእውነት አንተ ልጅ ሁል ጊዜ እከታተልሀለሁ የምታቀብለን መረጃ እጅግ ጠቃሚ ነውና ስለቀናነትህ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይባርካችሁ

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    ድምፃችን ይሰማ

  • @ayelegelan8082
    @ayelegelan8082 2 года назад

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ. ተባረኩ! ለሀገርና ለህዝብ ማገልገል ማለት እንደዚህ ዓይነቱን ቁልፍ መረጃ መሰብሰብና በወቅቱ ለህዝብ ማድረስ ነው። በሚሊዮን ብር በጀት የሚንቀሳቀሱ መንግስት እና የግል ድርጅቶች ግልጋሎት ቢደመር የናንተን ያህል አይሆንም። በርቱ!
    ሌሎቻችሁ ደግሞ መረጃ በማቀበል ብትተባበሩ የበለጠ እንዲሰሩ እነዚህን ወጣቶች ማበረታት ይሆናል።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      እናመሰግናለን ክበሩልን 🙏🙏🙏

  • @fikrtajotadesse4191
    @fikrtajotadesse4191 2 года назад +4

    እጅግ በጣም ያሳዝናል

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 2 года назад +5

    ሁሉም ሀገር አለ እዛዉ እንገዛለን ዋናው የሀገር ሰላም ነው ሚሰፈለገ

  • @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል

    ፍትህ ፍትህ በየ አረብ አገር ለምንስቃየው ሸቃሊት ቢንስ የምንፍልገውን የቤታቺንን እቃ እናስገባ እኛ አረብ አገር ያለነው ሲጃራ የፃዳት ካሜራ ወዘተ አንፈልግም

    • @tsedi8996
      @tsedi8996 2 года назад

      እውነት ነው እህቴ ድምፃችንን ይሰማልን 😭😭😭

    • @tsedi8996
      @tsedi8996 2 года назад

      ቢያንስ እንኳን ቴሌቬዥን ይፈቀድልን

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 года назад +8

    አሁን ሲጋር ሀገር ይግ ይባላል እጅግ ያሣፍራል
    የሌላ ሀገር ዜጎች መኪና 🚗🚗🚗🚗 ሳይቀር ያስገባሉ እኛ ሀገር ደሞ ሲጋራ🙆🙆🙆😭😭😭😭😭

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +1

    አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም በጣም ከባድ ነው

  • @desalegnyimam5951
    @desalegnyimam5951 2 года назад

    ጫላ እባክህ ስለ አትራፊ ሶሉሽን ህጋዊነትና ስለሚሰጡት አገልግሎት አረጋግጥልን

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 года назад

    ጫላዬ እናመሰግናለን 💞🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ተባረክልን

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 года назад

    አመሰግናለው፣ሌላውንመረጃ፣ቶሎ፣ንገረን፣እሺተባረክ

  • @مونىمونى-ع9ز
    @مونىمونى-ع9ز 2 года назад

    ጫላ ወንድሜ ሹክረን

  • @ክላሲካል
    @ክላሲካል 2 года назад +1

    እማማ አፍሪካ ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃናለች..

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 года назад

    እኔ የገረመኝ ሲጋራ ምን ያደርግልናል በጣም ያሳዝናል

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
    @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад +2

    አረፈትህ ለኛ ለስደተኞች አረተዉ መግስትግን ምንሆኖነዉ

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 2 года назад

    እጠብቃለን ወድሜ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад

    አመሰግናለሁ 🌷🌷💐💐❤🤩🤩❤❤

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 года назад

    Thank you Somuch

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 2 года назад

    ከቀረጥ ነፃ ወረቀት አስፅፈን ብንሄድ ይቀረፃል ወይ እባክህን ጫላዬ አጣርተህ ንገረን

  • @matiaskinfe5880
    @matiaskinfe5880 2 года назад +2

    እባክህ የበለጠ መረጃዎች እንፈልጋለን?

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 года назад

    አሁን እኔ ቪዛ እየጠበኩ ነው ሞባይል 4ነው በእጄ ያለው ምን ላድርገው

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 2 года назад

    እናመሰግናለን ጫላ ልጂህ ተሻለው

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +5

    ዛሬ 🥀ጁመዓ 🥀ነው🥀 ስላዋት እናብዛ 🥀
    ሱሉ አለ ሀቢቢ ሙሀመድ🥀
    🥀ስለላሁ 🥀አለይሂ🥀 ወሰለም🥀🥀 ፕሩፈይሌን በጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል

  • @sefaudinbirrmeka2875
    @sefaudinbirrmeka2875 2 года назад

    ገስንት ስልክ ነው የሚፈቀደው?

  • @wachatube1009
    @wachatube1009 2 года назад

    ሲጋራ ለሰው ልጅ ጠቃሚና አስፈላጊ ነው ወይ

  • @seadaebrahimseada9477
    @seadaebrahimseada9477 2 года назад

    ምንአለ በነፃብናስገባ ምንይጎድልህነ በር

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 2 года назад

    እኔ አልገባኝም ከተፈቀደዉ እቃ ዉጭ ይዞ መግባት አይቻልም ነወ ወይስ ይዞ ከገባን ይቀረጻል ነዉ እኔ ስጋራ ነጋዴ አደለሁም ምነወ ግራ ገባዉ መንግስቱ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 2 года назад

    Tebarek bro.

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 года назад

    Thanks

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 года назад +1

    አሁን ሲጋራ ምን ድነው ጥቅሙ ወጣቲን ለማደንዘዝ ካልሆነ ምን አይነት መዝቀጥነው ቀስ ብለው ድራግም ይፈቅዳሉ ድሮስ ከወጠጤ መሪ ምን ይጠበቃል መቼ ይሆን አገራንንን የሚመጥናት መሪ የሚመጣው

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 года назад

    ስደተኛውን፡መከራን፡አበሉት፡ፈጣሪ፡የእጃቸውን፡ይስጣቸው

  • @monalezamohed3932
    @monalezamohed3932 2 года назад

    ሲጋራ ሲጀመር ምን ይሰራል ቆይ ምን እየተፈጠረ ነው

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት

    እኔ ካሜራ ምን ያረግልኛል ልብስ ጫማነው ያለኝ

  • @Al-fd1ui
    @Al-fd1ui 2 года назад +2

    ኧረ ጉድ ነው ስር አመት ደክመን አሁንስ ጉድ ነው ከነጋዴ አዳወዳድሩን እነሱ ስራቸው እኛ ምስኪን ከት እድምጥትርን ቀረፅ አልስህን ፈርታቹ አሁንም።ይስትርካከል እደ በፊት።

    • @madi8643
      @madi8643 2 года назад +2

      እኛው ነን ያበላሸናቸው ነጻ ቀረጽ እያስጻፉ ለነጋደ እየሸጡ የሌላቸውን መኪና አለን መጅሊስ አረቢ አለን እያሉ ደሞ እንደ ጡሩ ነገር በሚድያ እያወሩ ጉድ ሰሩን

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 года назад

    ቴቤ ገዝቻለዎ ወድሜ ምን ላድርገው

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +3

    እኛ ካሜራ ምን ያረግልናል

  • @neimaneima5205
    @neimaneima5205 2 года назад

    Tv yechll enda wendma😭❤

  • @aminatyimam4357
    @aminatyimam4357 2 года назад

    እረ ዉደች እስኪ አብራሩልኝ በአርባ ኪሎ ሻንጣችን የፈለግነዉን ነገርመያዝ አንችልም እንደ ለምሳሌ ስልክ የቤት እቃወች

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 года назад

      አንች ስትሄጅ ከሆነ ለየብቻ 23ኪሎ በአንድ ሻንጣ 23ኪሎ በአንድ ሻንጣ አድርገሽ መውሰድ ትችያለሽ

    • @aminatyimam4357
      @aminatyimam4357 2 года назад

      @@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ እሽ አመሰግናለሁ ስንት ስልክ ማያዝ ይቻላል

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 года назад

      @@aminatyimam4357 ያሁኑን እንጃ አድስ የወጣው ህግ ስንት እንደሚያሲዝ ባለፈው ስምንት የሄደች ጎደኛየ 6 ይዛ ገብታለች አልተቀረፀችም ሳታጣሪ ቀድመሽ አትግዥ እህት ቢያንስ ሶስት አራት መቸም ይፈቀዳል

    • @aminatyimam4357
      @aminatyimam4357 2 года назад +1

      @@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ እሽ ማም በጣም አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ መረጃ

  • @aminaethio2971
    @aminaethio2971 2 года назад +1

    ምንም መያዝ አያስፈልግም ብሩን ይዞ ሒዶ እዛው መግዛት
    የሌላቸውን አለን እያሉ ወረቀት ብቻ ሲሸጡ አይተናል ይሔ የኛው ችግር ነው እሠይ ደግ አደረጉ አይን ያወጣ ማጭበርበር ሲፈጸም ያስጠላል

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 года назад +1

    Sigara lemin yitekimal
    Fetari ende sigaraw yachisachu

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 года назад

    ትውልድን የሚያደነዝዝ ሲጋራማ ቀረጥ ነፃ ፈቀዳችሁ ለእኛ ስንት የሚጠቅመን ይዘን የምንመጣው ነገር አለ ቲቪ ገዝቸ አስቀምጨ ነበር አድስ ነው እና ልቀረጥ ነው ማለት ነው ውይይ

  • @kiyaa3315
    @kiyaa3315 2 года назад

    Enamesginalen 🌹🌹👍👍👍👍

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 года назад

    Enameseginalen wedimachin
    Gin yecargo neger listekakel yigebal wanawanwechin negeroch asikerito tikakinochin neta madireg min yihutal
    Ere tew entesaseb besidet yalach wedhagerachu gibu yemilew
    Lezerfa neber ewnet ehetoch betam tetino eyarguben new
    Dingel Mariam tiferdibachew

  • @hdponefassilk5452
    @hdponefassilk5452 2 года назад

    ስለእናት ባንክ ብድር 5% ስላልከው የት አከባቢ ያለው ባንክ እንደሆነ ማብራርያ ስጠኝ

  • @እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል

    አገር ገበትን አንገዛ ዋጋው ጣራ ላይ ነው ብረደልብስ የልብስ ማሽን እና አረብያ መጀሊስ ይፍቀደልን ሊላው ነገር ይተወው

  • @tube338
    @tube338 2 года назад

    ሰላም ጫሉ እንኳን ደና መጣህልን።እና ደሞ እኔ ከወር በኋላ አገር ልገባ ነው እናም ካሜራ መግዛት ፈልጌ ቀረጡ እጥፍ ነው ሲሉኝ ትቼው ነበር ብገዛ ቀረጥ አይኖረውም?እባክህ መልስልኝ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      አዲስ ከሆነ ይኖረዋል

    • @tube338
      @tube338 2 года назад

      @@gebeyamedia እሺ ተባረክልኝ ቅን ወንድሜ አመሰግናለው።

  • @madi8643
    @madi8643 2 года назад

    አሁን በመንግስት አልፈርድም ሳኡድ ነጻ ተፈቅዶልን ምን ስናደርግ እንደከረምን አይተናል

  • @Al-fd1ui
    @Al-fd1ui 2 года назад +1

    አሁንም በደብ ይስተካክልልን ቀረጥ አንችልም

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    አዲስ እቃወች ድስት ማንኪያ ብዙ ነገሮች ገዝተናል እንዴት ሊሆነው

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 2 года назад

    የመቸአዋጅነው የ215ነውደ???
    ከሶስትወርበሖላእገባለሑኢንሻአላሕምንልያዝበአለሐ

  • @ayalew7699
    @ayalew7699 2 года назад

    ወንድሞቼ የምታቀርቧቸዉ መረጃወች በጣምነዉ ደስ የሚሉት በርቱ ። አብራችሁ የምትሰሩበት ጥያቄ አለኝ 1ኛ እስቲ ከሀገር ዉጪ ወደዉስጥ ሲገቡ የሚከፈለዉ ቀረጥ ስሌቱ እንዴት ነዉ በኪሎ ወይስ በተገዛበት እንደሆነ አብራችሁ ብትሰሩልን 2ኛ, የወንዶች ፀጉር መሽን እና ትንሿ የቡና መፍጫ ማሽን በቀረጥ ማለፍ ይችላሉ ወይ እስቲ አብራችሁ አጣሩልኝ። በተረፈ የምትሰሯቸዉ መረጃወች ሁሉ በጥናትና በእዉነት ስለ ምታቀርቡልን እናመሰግን አለን።

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ግንእደት አድሰው10አመት13አመትቆይቶ ለአገርሲገባእደህመሆኑ የማል

  • @seadaebrahimseada9477
    @seadaebrahimseada9477 2 года назад

    ያስጠላል እንዴት ከውጭ ሲጋራ ያስገቡይላል አይአብይአህመድ

  • @zemzemyoutube6900
    @zemzemyoutube6900 2 года назад

    ሲጋራሱሰኛዉን እልም አድርጎ ማጥፋትነዉ
    ስትጥሬእቃ እያለን ሲጋራ

  • @GiGi-yr8ei
    @GiGi-yr8ei 2 года назад

    Caala please adis cameras 📷 yichalal

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 2 года назад

    የጠለብእሳየተፈቀደዉዪምየተከለክለምንምንነዉጥያቀ

  • @hayathayat8352
    @hayathayat8352 2 года назад

    አር እኔ ቴሌብዥን አለኝ65 እጂ ስት ነው ቀረጡ

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 2 года назад +2

    ደሀ መኖር የማይችልበት ሀገር

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад

    ሲጃራ ነው ያለው ጆሮየ ነው እ ጉድ ጉድ ጉድ ጅጋራ ፈቅደው የኩሽና እቃ መከልከል ይህንን ያወጣው አመራር የጅጋራ ሱሰኛ ነው ማለት ነው ።

    • @monalezamohed3932
      @monalezamohed3932 2 года назад

      አዎ ሲጃራ የምገርም እኮ ነው

    • @madi8643
      @madi8643 2 года назад +1

      እሚገርምሽ ትምባሆም አልኮል መጠጥ ሲጋራም ተፈቅዷል

    • @ሱሱገበሬዋ
      @ሱሱገበሬዋ 2 года назад

      @@madi8643 እግዳማ ተሸክሜ ገብቸ ወጣቱን እንበክላለን ለዝህ አይደል የፈቀዱት ጅጋራውንም ሁሉም ይዥ ወርጀ እጥፍ አድርጌ ነው የምሸጠው ሌላውን የምንቀረፀውን ያተካካልናል እናቴ. እነሱ ብቻ ብልጥ የኩሽና እቃ ገዝቸ ገዝቸ ከተቀረፅኩማ በጅጋራ አተካከዋለሁ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад +3

    ካሜራ ጦር ያፈራረሰውን ለመቀረፅ ነው እንዴ

  • @SalemT4536
    @SalemT4536 2 года назад

    The government making it hard for you to work and change ... The poor stats poorer and the rich gets richer ... Wat kind of country are we living in ...

  • @selamselam115
    @selamselam115 2 года назад

    ጭራ ይሄመግስት አገር አለብለን እዳንሄድ በስቱ ያስመርረናል

  • @solianayrmariame4868
    @solianayrmariame4868 2 года назад

    Ere benatachu tolo negerun ataruna TV menamenes koy 😳😳😳

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው

    አረ ፈትህ ስታመት ለፈተን😭😭😭😭😭

    • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
      @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 2 года назад

      ብዙ እቃ ገዝቻለሁ የኩሽና ከ6ወር በኃላ ልሳፈር

    • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
      @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад

      @@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ በጣም ያሳዝና እኛም እደሱ ነበር አሳባችን እዉነት መጮህ አለብን ሲጋራ መጠጥ ካሜራ ኮልጌት ምንማለት ነዉ ቆይ ግን😭

    • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
      @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 2 года назад

      @@ኢትዮጲያዊነትሱስነው ግድነው ወላሂ ወይ የቀን ገደብ ይሰጠን

    • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
      @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад

      @@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ እዉነት ነዉ አድሆነን አሳብ እንስጥ በተለይ ሚዲያዎች ቢተባበሩ ጥሩ ነዉ

  • @kiyaa3315
    @kiyaa3315 2 года назад

    Gn sigara min lemalet nw hooooo

    • @abategirma6368
      @abategirma6368 2 года назад

      ፕራስ ማሽን የት ይገኛል?

  • @almaz-cl9ht
    @almaz-cl9ht 10 месяцев назад

    Dolare.esekesenteyzomegebateychalale

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 2 года назад

    thank you