Ethiopia - የግብጽ ግልጽ የጦርነት አዋጅ | ከበድ ያለው መጥቷል!
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እኛ ለሀገራችን መቼም ባንዳ አንሆንም
ባንዳ ሳትሆኑ አገር አፍራሾች ናችህ።
ከባንዲራው ጀምሮ።
ሀገሬ! አግዚአብሔር አለልሽ።
በእናት ሃገር ኢትዮጵያ የመጣ እንዋደቃለን💪 ሞት ለባንዳ! ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ፡፡
As always Ethiopia will prevail!!
ሀገሬ ፈጣሪ ሠላምሽን ይመልሰው💪💪💪💪💪
ሁሉም እንዳመጣጡ ይመለሳል ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናች ትንሸ ሀገር አይደለችም።
ትልቅና ራስዋን ችላ ማታውቅ ለማኝ እና ደካማ ኣገር
ባንተ አይነት ባንዳ የአልሲሲ ቅጥረኛ ምክንያት ስለምትታመስ መሆኑን አትርሳ።
ድል ለኢቶቢያ አገሬ💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ገብተን ለ ጠላቶቻችን እገዛ እያረግን ላቸው ነው
KEMERIWNA DONKORO DEGAFIWOCHU NEW
@@RobelGebregziabher-d5hአማራ ለአንድነት ተማፅኗል ግን በተናጠል ይታገታል ይታረዳል ይቃጠላል እደጨት ይፈለጠል ቤቱ ይቃጠላል
miskin
@@yonastk9479 LE. EGYPT. YEMISERU. BANDAWOCH. NACHEW. !
Denkoros ante bandaw new ,WESHELA..
በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ጦርነት አይኖርም ።
ትናንት ኢትዮጵያ ሱማሌን ተቆጣጠረች አላልክም ነበር አረ አሁንስ ሰለቸከኝ
😂😂😂
አላህዬ ሀገሬን ጠብቃት ከተኮለዬች
Esayas is ye Eritrea 🇪🇷 Asmara Arada you don’t know who you are dealing with Shabia 🇪🇷👑🌍
😂😂😂😂😂😂😂😂 sdetegna hula
ጥሩ አገጣሚ ነው ለአማራ ኢትዮጵያ ፈርሳ አማራ የራሱን ሀገር ሰርቶ ቢገነጠል ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ለአማራ አጠቅምም መፍረስ አለባት
Hiwotiki lazakakemi yefarearesa yhun ehtoipia machemi atifersemi 😢😢
Mayibi neshi
ኢሱ መቸም ልክ እንደሚያስገባቹ ማመናቹ❤
ደብረጽዮን ላይ እርምጃ ይወሰድ መንግስት ሆይ ጥርስ አውጣ
😂😂😂😂😂Shintam
Woshala.hula 😂
eritrai satagzh ke hwhatga ltwaga akm yelem
@@mulat2224 ሹካ እና ማንካያ ለመዝረፍ ነው የመጣሽ የፈርኦን ወዳጅ ሻብያ
ጠላት ማሰብ ይችላል ማሸነፍ ግን ኣይችልም
ትክክል መጀመሪያ የሐገርገር ሠላም ይቅደም
ምርጥአቅራቢነህ እውነት ነውእርስበርስስንጋለለጠላት እየተመቻቸን ነው ወደውስጥመመልከትይቅደም
በቅርቡ የፋኖ መሪዎች አስመራ ይገባሉ ጠብቁ
@@alenalkieritrea3862 YE. ERITREA. SHIIMAGLE. ETHIOPIA. LAIY. KINAT. YIZALECH. !
ችግር የለም ባንዳን ግንባር ግንባሩን ማለት የኢትዮጵይውያን ባህላዊ ጨዋታ ነው
@@ethio327 ወንድ ከሆንክ ወያኔን ግንባር ግንባሩን ብለህ ጨርሰው መጀመርያ
@@ethio327 EXACTLY
@@alenalkieritrea3862 አልቆለት እኮ ነው ይሄ እባብ አፈር ልሶ የተነሳው
ብልፂግናን መተቸት ትችላለ እምዬ እትዮጲያን አትጥላ ንግግርህ የሆነ ምት ነዉ ሃገሬን ከፉ አድርጋት በፓርቲ አትገድባት
እና ሀገራችን በሁሉም ነገር ጥገኛ ትሁን ምድረ ባንዳ
Ykashfal Insha Alllah Ethiopian yenaka yelawm baraka 🇪🇹💚
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🎋ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ🎋
❤🕊እግዚአብሔር🕊❤
ትዘረጋለች።
🙏🇪🇹
Zimbel lelochus amlak yelachewum min aynet senefoch nen selam mengistachin new yaweke yale
@@shewhat438 ሸዊት ይቅር ይበልህ እስላምም ከሆንክ ቅድስ መፃህፍት ላያ ያለን ነገር ከካድክ ለተለዋዋጭ ፖለቲካ የመከንክ ነህ ተጋዳላይ ሸዊት
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአላህ መቸነው ሠላምዜና አምንሰማው ያኢላሂ ጨቀታችን እየበዛ
በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ግብፅ የምትባለው ታሪካዊ ጠላት(ች)ን ፈፅሞ ከምድረገፅ ትጠፋለ(ች)።
somaliland and Ethiopia will win finally
There will no winner we better pray for peace.
Ethiopia has no interest dividing neighbouring countries. But fighting unity in Ethiopia 🇪🇹 somaliland is prank
Keep dreaming . Ethiopia is a failed state
😂😂😂😂
ኳስ ጭዋታ አደረከው
መሳራያ እንኳን ባይኖረን በድንጋይም ቢሆን እንፋለማለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንደ ዳዊት ❤ አለን
አንተ እንደ ዳዊት በድንጋይ የሚዋጋ ነቢይ ነህ ወይስ እንደ ሙሴ በበትር የሚዋጋ ነቢይ ነህ?
@@alabbasy1606ተአምር እደተሰጣቸው መች አወቀ
ኮመንታቹ ጠላት ባንዳ መሆናችሁ ያስታውቃል
የአገር ፍቅሩን ነው የገለጽው
@@alabbasy1606
ግብፅ ሁሉንም ሀገራት ትወዳለች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያ ናት ነገር ግን ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ ግብፅን የውሃ አቅርቦቷን በመቁረጥ ታስፈራራለች እና የፕሬዚዳንት ሙባረክ ግድያ ኢትዮጵያን ያሳትፋል።
ጊዜው 💪ነው ወደ ላይ ማንጋጠጥ አይጠቅ ምም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Somalia 🇸🇴 🇪🇷 Tigray 💊 Fano🇪🇹 Egypt 🇪🇬=1 against Zaff Amlaki Galaa Abey ye Beshasha Leje
አፈር ደቼ ብላ የልቅምቃሚ መኣት
❤❤❤❤
My question is what is FANO need from Ethiopian government??????? I don't understand if there is clear quastion the Ethiopian people we might be suport him but nothing is clear,also how many FANO available???? My understanding there is 4 different FANO each one of them functions by different direction this is not good,,,,they should have 1 leader and 1party and organized themselves and do a proper fight and create a party otherwise none of the Ethiopian people understand or suport FANO,,, right know we consider FANO just like a mafia team and distablized Ethiopia better stop doing this and Explain yourself bring everything to the table organized the party and stop fighting ,, sorry if I offended someone this is my personal opinion.
THEY. WANT TO. OVERTHROW. PM. ABIY. AND. TAKE. OVER. POWER. ! AND. THAT. WONT. HAPPEN. ! ETHIOPIAN. PEOPLE. ALREADY. ELECTED. PM. ABIY. !!!!!
THEY. WANT TO. OVERTHROW. PM. ABIY. AND. TAKE. OVER. POWER. ! AND. THAT. WONT. HAPPEN. ! ETHIOPIAN. PEOPLE. ALREADY. ELECTED. PM. ABIY. !!!!!
Reversed q.
ካላወቅ ዝም በላ 😂😂😂
We are questioning that too so far all we know is they are litrall terrorists
ኢትዮጵያን የሚሸንፍ አገር የለም ለምን ብትሉ ኢትዮጵያ አገረ እግዚአብሔር ነች you will see what will be happen remember God with us
አይሳካላቸውም
ግብጽ መጥፋት ያለባት ሀገር ናት!
የምትጠፋው ደግሞ የአባይን ወንዝ ሙሉ በሙሉ ወደ ቆላማው የሀገራችን ክፍል መጥለፍ ነው።
ይሄ ብሮጀክት ተነድፎ የአሁኑ ትውልድ መፈጸም ቢያቅተው እንኳን ለመጨው ትውልድ መተላለፍ አለበት።
በየትኛው ኣቅም፡ጢብያ እንደሆን ለማኝ ናት ኣሁንም ያለ ስንዴና ብድር ኣንድ ቀን ማደር ኣትችልም
@@amanuelamahazion2039ስለዚህ አባይን ጠልፋ ስንዴ በአመት ሶስቴ ማምረትና ከልመና እንድናለን።
ግብፅ ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ እንድትበተን ትፈልጋለች ልክ ብለሀል ነገር ግን መፀሀፍ ቅዱሳችን ላይ ደሞ እግዛብሔር ግብፅን እንደሚቀጣት ሙሉ ለሙሉ እንደምትፈራርስ ሕዝቦም በመላዉ አለም ለ40አመት እንደሚበተኑ ምድሪቶም ምድረበዳ እንደምትሆን ተፅፎል ስለዚሕ የፈርኦን ማቅራራት ማሴር ጉድጎድ መቆፈር ተንኮል ዞሮ ግብፅን ይመታታል እንጂ ኢትዮ በፍፁም አፈርስም እጆችዋን ወደ እግዛብሔር ትዘረጋለች ነዉ መፀሀፍ ቅዱሳችን የሚለዉ።
የትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው እንዲህ የሚለው? መቼ ነው የተጻፈው? ስለየትኛው ዘመን ነው የሚያወራው?
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አይ ፋኖ እና ሸኔ መቼ እንደሚገባቸዉ በተለይ የአማራ ህዝብ ትግሬ ከኢሳያስ ጋር አንድ ላይ ከመጣ እና ህዉሀት ስልጣን ዳግም ላይ ከመጣ በአማራ ላይ ምን እንደሚያመጣ የተረዱት አይመስለኝም።
ምንም አይፈጠር አብይ ወለጋ ገደለ አሁን ደግሞ አማራ ክልል ገብቶ እየጨፈጨፈ አይደለደ ክክክ ስልጣን መያዝም ያለበት ፋኖ ነው አለቀ
😂😂😂
Fanno be moti silixani ayizhimi ye የቀን ሕልም ነው😂😂😂😂😂
ግብፅ ኢትዮጵያን አታውቃትም
ምን ጊዜም ለጦርነት ካልተዘጋጀህ ትበላለህ።
አሁን ከየመን በምን እሻላለን
ገደል ግባ ማናት ኢ/ያ ለምን ጋሃነብ ኣትገባም እችን ሲኦል ሃገር
ERITREA ✅️ 🇪🇷. ETHIOPIA 🇪🇹. Political progress. While. Government of ERITREA 🇪🇷 never betrayed ETHIOPIA 🇪🇹. But. ETHIOPIA government has been betrayed ERITREA for long years. Now. ERITREA will help ETHIOPIA 🇪🇹 to bring peace in the region. . Thanks 🇪🇷 brother from ERITREA 🇪🇷 USA ✋️ 🇪🇷 🇺🇸 💙 .
@@YosepheYehdego-cc8zw THERE IS NO. PROGRESS. ! HANDS. OFF. ETHIOPIA 🇪🇹. !!!
@almazteklehaimanot9859 absolutely right. Thanks
አይሳካም ሺ አመት ሲፉ ይኖራሉ እንጅ ኢተዩጰየ ወየ ፍንክች
ኤርትራንም ህዋትንም አማራ እዛው ባለበት ያከሽፈዋል ጀግናው አማራ
there is no Gov't at all so what happen in is the problems of them selves!
ትግራይ ሃገር መሆንዋ የማይቀር ነው ከነ ባህሩ እድሜ ይስጠን ኤርትራናትግራይ 1 ላይ
Kkkkkkkkkkkkkkkk
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
Love Abbiichuu 💚💛♥️
ኢትዮጵያ የትኛውም የሙሾ ድርደራ ወደኋላ በማይመልሰው በጥሩ መሪ እጅ ላይ ትገኛለች።
ሲጀምር መንግስት አለ ወይ መልሱ ግን እጅህን መስብስብ
የተቀጣሪ ባንዳ ድምፅ¡¡¡
አንቀፅ 39 አሰቀምጠህ ሰለምበታተን አናውራ፣ አንቀፁ የግብፅ መሰለ
ዘገባህ ለመተቸት ሳይሆን አስታየት እንደመስጠት ይቆጠርልኝ ዘጋባህ ስህተት አለበት ለምን ብትለኝ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ችግሮች መፍታት ሳይሆን ያቃተው ችግር አምጪዎቹ ከየት እንደሆኑ እኛ ነን መረዳት ያቃተን በቃ ደከመን ከተሳካ ይሳካ ካልተሳካም ለኡነት መንቀሳቀሳችን በታሪክ ይቀመጣል እሄ ነው ።ሞኝነት ነው ፈርተን ኡነተኛ መንገድ መተው
Washtem
Minu nw wushet?
@@helenfayisa1340 ዉሽቱማ ጦርነት ሊከፍቱ ነው ማለቱ ነው የምን ጦርነት ነው የሚያወራው
የፈለገ ይሁን ኢትዮጲያ አሸናፊ ነች
Viva Egypt!!!! አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ ትወጣለች😂😂😂
Bethiopia ankeldem enwagalan
There will not be a country called Ethiopia.
Cursed generation will say that
Seriously?😂Ethiopia or Egypt?
May be when the time of this world is over!!
Ethiopia is not as you dream to be!
አስተዋዮች ሁኑ የናንተ ሚዲያ በጽንፈኛ ቡድኖች ተጠልፏል ስለአገር ዘገባ ከGMN ተማሩ። ስንፍናችሁ ከዚህ በላይ ከቀጠለ ተከታያቹ እየቀነሰ ነው ሚሄደው
አየ ፉራቻ ሳትነኩ ምን አይነት ፉርሃት ነዉ ይሄ ሁሉ የበሻሻ ፉከራ ዉሃ ከለሰ
ግብፅ ከሱማሌ ጋር ትጠፋለች
የኢትዬጰያ መንግስት እሟ ህዝቡን ቁምስቅሉን በማሳየት ተጠምዷል
ግብፅ ሁሉንም ሀገራት ትወዳለች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያ ናት ነገር ግን ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ ግብፅን የውሃ አቅርቦቷን በመቁረጥ ታስፈራራለች እና የፕሬዚዳንት ሙባረክ ግድያ ኢትዮጵያን ያሳትፋል።
ሂድ አትቀደድ ያሤሩብንን ሴራ ላመታት በማሥረጃ ተመልከት እኛ ደሞ ውሀው የኛ ነው መጠቀም መብታችነው እነሱኮ አትጠቀሙ ነው ሀሣባቸው የፈረአውን ሂደት ነው የሚያስኬዱት ኢትዮጽያዊ ከሆንክ ኮሜትህ ስህተት ነው ነው የኢሣያስ በግ ነህ
ምንም አትፈራም ሶስት ሆነው ይምጡ ከዛ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ማየት ነው
Don't worry about things yemilewen ye Bob Marley music invite them bro
Qedada😂
ከዚ ሁሉመፈንቅለ መንግስ ማድረግ
Kkkkkk😂😂😂
ተላላኪዉ ቅጥረኛዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ የገዛ አገሩን እና ህዝቡም ከዉጭ ኃይሎች ጋር አብሮ ንጹሀንን ሲጨፈጭፍ የት ነበራቹ!?? 😢 ዛሬስ ሌላዉ እራሱን ለማዳን ይህን ቢያደርግ ምኑ ላይ ነዉ ስህተቱ? ባንዳዉ እንደሆነ አይን አዉጣ ነዉ!! 😊😊
Asitaxeqechi taxeqechi Ashanafiwu Ethiopia
ለመጀመሪያ ኮማችነኝ ግን ህዋሀትና ኤርትራ አብረውእደማይ ሰሩ ይታወቃል❤❤😂😂
ለምን ኣይሰሩም ፖለቲካዊ ጥቅም ነው፡በዚያም ወንድማማቾች ናቸው፡ ሞኝ
መጨሠሻቸው ባያምርም አይሞክሩትም ብሎ ማሰብ አይቻልም? አብረው የደርግን መንግስት ጥለው በባድመ ጦርነት እንዳጋጠሙት ? ለአጭር ጊዜ ጥቅም ቢገናኙም ያላቸው ባህሪ አብሮ የሚያኗኑር አይደለም!!! መታወቅ ያለበት ጊዜው የድሮ ጊዜ አይደለም የመረጃ እና ሁሉም ጥቅሙን በደንብ የሚያውቅ ነው ።ማንም ከማንም ጋር ተጣምሮ በለይል የሚፈልገውን የሚያደርግበት ጊዜ አይደለም። የሚሻለው በተለይ እንደኢትዮጵያ በመነጋገርና በመደራደር አብረን ለአገር ጥቅም ብንሰራ ነው የሚበጀው።
ኢሳያስ አርፎ አልቀመጥ ካለ ኤርትራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መውረር እና ሀገራችንን አድ ማድረግ ይኖርብናል. ኤርትራ አድት የኢትዮጵያ ክልል እጂ ሀገር ናት ብለን መቀበል የለብንም እኛ ኢትዮጵያዊ ያን እስቲ አስተያየታችሁን ኑማ
ፈታዎች አታሸብሩን ሰላም ስጡን ሁሌም ሰለ ጦርነት ብቻ ነዉ የምትዘግቡት አብዱሰመድ አላህ ከማንም በላይ ሐያል ነዉ ግብፅ ሁሌም እንደ እብድ ዉሻ እንደተክለፈለፈች ምንም አታመጣም ኢሱም ጨክኖ አሳልፎ አይሰጠንም ነገሮች ሁሉ ፈር ይይዛሉ ከልደፈረሰ አይጠራም ግን እናንተ አታሸብሩን ፈጣሪን ፍሩ
Mechem ayesakam mekniyatum Egzihabher Ethiopian yetbkatal
😂😂😂😂😂 min silehonech min aynet jiloch nen mengistachin new mibetebotew yale
ይሄ ሚዲያ እራሱ አገር ማለት የገባው አይመስለኝም🤔። ለሌሎች የስነልቦና ጦርነት ሰለባ የሆኑ ጋዜጠኞች ስብስብ እየሆነ ነው። ተመለሱ!!
Once again ኢትዮጵያ አርፋ ካልተቀመጠች ጎረቤቶችዋን ካላከበረች ዋጋ ትከፍልበታለች
ኤርትራን ባይን ቁራኛ ማየቱ ግድ ነው ኤርትራ የኢትዩጵያን እድገት አይፈልጉም ሱማሊያም ዋጋዋን ማግኝት አለባት ግብፅ የውክልና ጦርነት ስታካሄድ ቀይታለች አሁን ከዚህ በላይ መታገስ አያስፈልግም
ዝም በል እስኪ ማን ዝም ብሎ ያየሃል
ተራ ዜጎቹን ምዘረፍ መንግሥት መጨረሻው ውርደት ነው ::👈
ጡሩንባ አንተስ ወያኔው?
የመጃማር.የምትመተዉ.ኤርትራ.ነት.የመጃማርያ.ተጎጅ
ለምን ኤርትራ ሰው የላትም ብለ ነው 🤔
Hojii keessan motummaa kuffisuu kotaa akkaa isiin Oromiyaa seenataa ilaala
TIGRAY ADEY HADE MMEALTI HAGER TKONI IKI
Hager bitihonu ikwan be selam anorum anilekachuwm ye gize guday nw ij
ሕልሚ ደርሆ 1 ሚልዮን አወዲእክን ሃገር ክትኮና አየ ውዒግን
@@helenfayisa1340 debtera and galla can't fight
ባስቸካይም አዋጅም ትጥቅም አስወርዶም ማሰርዉም ያማራም ሙህራናትም ከዛም በጦርም ግዛትም ክልልንም አማራም መስርቶም እገዛለሁይም የኦሮሞንም ጦርንም መንግስትም ባማራም ህዝብንም ላይም ጨፍጫፊም ጦርም ከክልልም አስፍሮም ህዝብንም ህጫናትም ገዳማትም ሚጨፈጭፍንም ጤርም ነዉም እርስንም በርድም ብለህም ሚትጠራዉ ዉሸታም አቃጣሪም ሚድያም ነህም
Feta daily vedio covereken huli sayew yegeremeghale🤔yea gebes weyem yeretera RUclips channale new memeseleghe.asetekakel
ኢሳያስ እዳታረገው ያሁሉ ተረሳ
ሀገሪ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊👉👎👎👎👎👎👎💯💯🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬💯
ፋኖ የሚባለውን ሸለመጥማጥንስ ምነው ዝም አልከው አሱም ባስቸኳይ በማንኛውም ዋጋ ሙሉ በሙሉ ሊወገድ ይገባል
Nothing is true here🤦🏽♂️😂
Ethiopia will not benefit dividing neighbouring countries. But fighting unity in Ethiopia 🇪🇹 somaliland is prank
ብሔር አማ ማለት ህዝብ ሲሆን ሀራ ማለት ተራራ ማለት ነው አማራ ማለት በተራራ ስር የሚኖር ሰዉ ማለት ነዉ አማራ ብለህ ኢት ዮጲያ ብለህ ፎክር ቀሽም
ኣይይ አብይ ምን ይሻልሃል በውስጥም በውጭም እንደ ደሮ መጣላት ምነውሳ መካሪ ኣጣ
PP can’t understand the Art of Eritrean politics !!
😂and what you gonna do ?
@@endish1000 just laughing 😂
Ye Ethiopia hezebi ateshewudu...ye Ethiopia menegesetee.....kaleworereku..newu..wodebe..
Yehe..demo..Ethiopia tebetegaleche
ኤርትራ እንድ ትልቅ እጅግ ትልቅ ለሁለቱ ህዝቦች እድልን ሰታ መጠቀም ያልቻላችሁት እናንተ ከጨቅላ መሪያቹ አብይ አህመድ ነው አሁንም እድሉ የጠበበ ቢሆንም የኤርትራ ህዝቦች ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ እሱም ይግባኝ የሌለውን የአልጀርስ ውሳኔን በአስቸኳይ መተግበር ለሰላም ሁልግዜ መዘመር እንደ ስዩም ጫታም መደንፋት አያዋጣ እኔ ተወልጄ ያደኩት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንደማንኛውም ዜጋ የኢትዮጵያውያን ችግር በጣም ይሰማኝ ነበር አሁን ግን በሚደረገው ፉከራ እና ቀረርቶ በጣም ልቤ ተነክታል እድሉን ተጠቀሙበት 🇪🇷ዓወት ንሐፋሽ🇪🇷
ሻብያ! የአረብ ገረድ
Ikwan das aleha ante koshasha banda fano
ወላሂ እናንተን የሚጎዳ ነገር አላደርግም ብሎ ከማለ ባንዳ በላይ ማን አለ
ኣይ ኢትዮጵያውያን ክክ ተነገራችሁ ኡኮ ህጻኑ መሪ ኤርትራን ሲክድ ብኣህር ሲመኝችግር እንደሚያመጣ ኣሁን ግብጽ ስትመጣ ምነው ሽንታችሁ ለለቅባቹ ነው
ኤራትራና ህውሀት ይስማማሉ ማለት ዘበት ነው ክክ የትግራይ መሬት በሻአብያ ተይዞ ቢታረቁና መንግስቱን ቢጥሉ እመኑኝ ኤርትራና ህውሀት ዘላለም በጦርነት ይጫረሳሉ የትግራይ መሬት ይመለስ እያሉ እንዴት ሊግባቡ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወሬ ወሬ አይታክታ ችሁም ውሽት መተረክ
When you don't respect your neighbors that's what you get እግዚአብሄር የሰጠህ ሃብት ሳትጠቀምበት ብአመሪካ እርዳታ እየኖርክ የሰው ስትመኝ የራስህን ታጣለክ:: ኢትዮጵያ አርፋ ካልተቀመጠች የአፍሪካ ዩገስላቪያ መሆንዋ አይቀርም
ትምጣ
በጥራቃ ነህ ግብጽ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ምንም አላማ የላትም:: ኢትዮጵያ የምትፈርሰው በልጆችዋ በኢትዮጵያውያን ነው forget Egypt