ሜሮን አለሙ ፡ በብርሃንህ Meron Alemu (Judy) : new song Beberhaneh

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ሜሮን አለሙ ፡ በብርሃንህ Meron Alemu (Judy) : new song Beberhaneh New Amharic Gospel Song 2021(Official Video)HD
    “የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህም ብርሃንን እናያለን።”
    - መዝሙር 36፥9
    “For with you is the fountain of life; in your light we see light.”
    - Ps 36:9
    ሜሮን አለሙ Meron Alemu (Judy) ፡ በብርሃንህ
    የከበበኝ ጨለማ ተስፋ የማጣት ደመና
    እየጋረደው ትኩረቴን ብዥ ያደረገው መንገዴን
    አንተን ሳስብ ይገፈፋል ጽልመቴ ወገግታ ይሆናል
    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ በብርሃን እጓዛለሁ
    ጨለማዬን አሸንፈሃል በብርሃንህ ብርሃን አየሁ(2*)
    በብርሃን ብርሃን አየሁ (4*)
    አንተን ማወቅ ብርሃኔ ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወዳን'ተ እጠጋለሁ ፊትህን እሻለሁ
    እፈልግሀለው (2*)
    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ በብርሃን እጓዛለሁ
    ጨለማዬን አሸንፈሃል በብርሃንህ ብርሃን አየሁ(2*)
    በብርሃን ብርሃን አየሁ (4*)
    ውዴ ሳስብህ ልቤ ይበረታል
    የቃልህ እውነት ተስፋን ይሰጠኛል
    ዛሬም ነገም እታመንሀለው
    በብርሃንህ ውስጥ ብርሃንን እያየሁ
    አንተን ማወቅ ብርሃኔ ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወዳን'ተ እጠጋለሁ ፊትህን እሻለሁ
    እፈልግሀለው (2*)
    አንተን ማወቅ ብርሃኔ ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወዳን'ተ እጠጋለሁ ኢየሱስ እላለሁ
    እፈልግሀለው(2*)
    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ በብርሃን እጓዛለሁ
    ጨለማዬን አሸንፈሃል በብርሃንህ ብርሃን አየሁ(2*)
    በብርሃን ብርሃን አየሁ .......
    #Dawit_getachew #Lili_tilahun #Ethiopian_music #Mezmur #Gospel #cover #Teddy_Tadesse #pente #protestant #New_mezmur #መዝሙር #አዲስ_መዝሙር #Habesha #cover_song #bereket_tesfaye #dagi_tilahun #EjigLikeh #እጅግ_ልቀህ
    Unauthorized distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited

Комментарии • 256

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 года назад +106

    ሜሪዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እንደ ባረክሽን አንቺንም አምላኬ አብዝቶ ይባርክሽ ....🎻🎹🎺🎸👍🙏👏👏💎💎

    • @lididuye
      @lididuye 4 года назад +14

      የማትሰማው መዝሙር የቱን ነው! ህይወትህ ዝማሬ መሆን አለበት። It's nice to see your comments on songs👏🏾

  • @KishaChristian
    @KishaChristian 4 года назад +63

    የከበበኝ ጨለማ ተስፋ የማጣት ደመና
    የጋረደው ትኩረቴን ብዥ ያረገው መንገዴን
    አንተን ሳስብ ይገፈፋል ፅልመቴ ወገግታ ይሆናል
    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ
    በብርሃን እጓዛለሁ
    ጨለማዬን አሸንፈሀል
    በብርሃን ብርሃን አየሁ
    አንተን ማወቅ ብርሃኔ
    ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወደ አንተ እጠርጋለሁ
    ፊትህን እሻለሁ
    እፈልግሃለሁ
    አንተን ማወቅ ብርሃኔ
    ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወደ አንተ እጠርጋለሁ
    ኢየሱስ እላለሁ
    እፈልግሃለሁ
    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ
    በብርሃን እጓዛለሁ
    ጨለማዬን አሸንፈሀል
    በብርሃን ብርሃን አየሁ 2x
    አንተን ሣስብህ ልቤ ይበረታል
    የቃልህ እውነት ተስፋን ይሰጠኛል
    ዛሬም ነገም እታመንሃለሁ
    በብርሃን ውስጥ ብርሃንን እያየሁ
    አንተን ማወቅ ብርሃኔ
    ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወደ አንተ እጠርጋለሁ
    ፊትህን እሻለሁ
    እፈልግሃለሁ
    አንተን ማወቅ ብርሃኔ
    ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወደ አንተ እጠርጋለሁ
    ኢየሱስ እላለሁ
    እፈልግሃለሁ
    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ
    በብርሃን እጓዛለሁ
    ጨለማዬን አሸንፈሀል
    በብርሃን ብርሃን አየሁ 2x
    ብርሃን ብርሃን አየሁ 15
    Ps 36:9
    amazing song God bless y'

  • @yohannestefera6645
    @yohannestefera6645 Год назад +2

    ጌታ ይባርክሽ ሜርዬ

  • @menberemamo5154
    @menberemamo5154 Год назад +1

    This is my favorite song

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 3 года назад +2

    Amen Tabereki yen marr

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 4 года назад +48

    omg am number one to watch it judyeeee😍😍 more grace to you aynachen yekfete egziabher ab yebarek geta yikber..... desta alew rasu video keep shining jesus

  • @seluti6270
    @seluti6270 4 года назад +2

    Yene konjo brk beylgn

  • @DrHaileleulMekonnen
    @DrHaileleulMekonnen 4 года назад +10

    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ በብርሃን እጓዛለሁ ፣
    ጨለማዬን አሸንፈሃል በብርሃንህ ብርሃን አየሁ።
    I can't Stop listening this beautiful song...
    ተባረኪልን Meron Alemu እግ/ር ከዚህ በላይ በብርሃን ላይ ብርሀን እየጨመረ ያሳይሽ!! keep shining

  • @Esaj-or2rz
    @Esaj-or2rz Год назад

    በብርሃንህ ብርሃን አየሁ 😢😢😢😢

  • @lididuye
    @lididuye 4 года назад +19

    Such a happy song! ደስታው ተጋብቶብናል 😃

  • @mellll470
    @mellll470 3 года назад

    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ በብርሃን እጓዛለሁ ጨለማዬን አሸንፈሃል በብርሃንህ ብርሃን አየሁ OHHH zare ehe mezmur gulbeten adisolignal tebarekilign meriyeeeee

  • @elyasaasafa5218
    @elyasaasafa5218 3 года назад +1

    Yemiyashagr mezmure!!!, wede geta miyasitega, Tebareky merye, Gets aynachinin kesu endananensa yrdan

  • @vivialord5260
    @vivialord5260 3 года назад +15

    " ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት። እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።"
    (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:5)

  • @melalihd428
    @melalihd428 3 года назад +2

    ተባረኪልኝ የኔ ልባም ሴት

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 4 года назад +58

    Weeeyyyy....... Yene puchinini 👼👼👼👼👼endew min largeshi??? My heart is filled with joy!!! I probably watched it more than 10 times. It’s so refreshing to see a unique video like this. Thank you so much! All of you! May God bless you more and more again and again. Merrye/judeyee you are just a fresh breath of air love ya!

    • @MikasPictures
      @MikasPictures 4 года назад

      Liliya Thank you 🙏 betame Bless you enate ❤️❤️❤️❤️

    • @fitamelankamo9223
      @fitamelankamo9223 4 года назад

      Lily yen wed endew tebarkilgn

  • @jossy2268
    @jossy2268 2 года назад +2

    ሜሪዬ ቃላትም የለኝም የእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እንወድሻለን✝️❤️💯

  • @kalabi3576
    @kalabi3576 4 года назад +2

    meriye geta yebarkshe betam dessss mele mezmure nwe

  • @lidiyayosef8069
    @lidiyayosef8069 3 года назад +9

    Listening to this again and again😍Great song. love you Meriye! “የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።” መዝሙረ ዳዊት 36:9

  • @eyasuberg2717
    @eyasuberg2717 4 года назад +4

    መድሃኒአለም ይባርክሽ! በጌታ ብርሃን ብርሃንን አይተናል፡፡

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 4 года назад +8

    Wow dessss yilal betam Judiyeye! Bless you yene konjo 😘😍

  • @prophetabenezerberhanu
    @prophetabenezerberhanu 2 года назад

    በእውነት ሚገርም መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው

  • @benjamingetenet6095
    @benjamingetenet6095 4 года назад +7

    ድንቅ መዝሙር ተባረኪ
    ቀጥይበት ብዙ እጠብቃለን
    ብርሃን አየን ከቀትር ብርሃን የሚደምቅ!!!

  • @mgcreativecontents
    @mgcreativecontents 2 года назад +1

    mn yakl endesemahut its my favorite song of all time. its a real gospel!!!! love you merye

  • @yosefalamrewofficial5013
    @yosefalamrewofficial5013 4 года назад +3

    ሳይ ተስፋን እሞላለሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሜሪዬ አንች ብሩክ ነሽ

  • @faruqUsmanj
    @faruqUsmanj 11 месяцев назад +1

    በብርሀንህ ብርሀን አየሁ!❤

  • @ruthgenenetesfaye1152
    @ruthgenenetesfaye1152 2 года назад +1

    ሳይህ ተስፋን እሞላላሁ🙆😍😍😍 Geta eyesus Silanchi yibarek

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje3982 3 года назад +1

    😍😍😍😍ewshhh yehone mezmur....
    "Anten mawek brhane"

  • @gosplemusic7371
    @gosplemusic7371 2 года назад

    bezi amet Dorm wst degagmen yesemanew mezmur nw. yemibarek mezmur nw, tebareki.

  • @kassanderson6122
    @kassanderson6122 4 года назад +23

    How could I stop listening this song? WHAT A SONG... WHAT A JOY!! "Thank you" is not enough!
    ጋሻ እና ጦር ይዘው ግራ ካጋቡኝ መዝሙሮች ስለ ገላገላችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: እኔን ግራ እንዳጋቡ አምላኬ በዚህ ግሩም ዝማሬ ግራ ያጋባቸው።

    • @lydiahailu8183
      @lydiahailu8183 4 года назад

      😂😂😂

    • @maranatha391
      @maranatha391 4 года назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂weyena besak kkk kkk wey gud gashana tore yamarerew #barekoteh temechetgnale# 😂😂😂😂😂😂😂

    • @maranatha391
      @maranatha391 4 года назад +2

      Kikikikik😂😂😂😂😂😂😂saken makom akategne

    • @ብርሀንይሁን
      @ብርሀንይሁን 4 года назад

      እሺ ከይቅርታ በላይ ምን ላድርግ ??? 😞

  • @tube2463
    @tube2463 2 года назад +1

    እውነት በዚህ መዝሙር ህይወቴ ተቀይሯል ተባረኪ

  • @messegenawoldegerima4247
    @messegenawoldegerima4247 4 года назад +2

    እጅግ የባረከችኝ ዘማሪ...
    ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ይሁንልሽ...
    አዎን ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ብቻ ይሁንልሽ !!

  • @zelalemtesfaye8860
    @zelalemtesfaye8860 2 года назад

    በጣም ድንቅ እና ልዩ መዝሙር ነው!!

  • @salem_wendmagegn
    @salem_wendmagegn 4 года назад +1

    Geta yibarkish meriye...betam des yemil mezmur naw ....

  • @surapheldemewoz1250
    @surapheldemewoz1250 4 года назад +2

    Judye Betam ewedachewalhu tebareke

  • @Yisak_
    @Yisak_ 3 года назад +5

    🥰🥰wow butifull song 🙏

  • @adiamatsbha5958
    @adiamatsbha5958 4 года назад +1

    Bebrhanh,,,,Haleluyaaa,Geta Eyesus hoyyy,Brhan Ayehu!!!!

  • @amsalukissi6046
    @amsalukissi6046 2 года назад

    በበጉ ብርሃን ብርሃን አየሁ ። ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ

  • @NetsanetSolomon-bp6vo
    @NetsanetSolomon-bp6vo 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት!

  • @efnaelyeeyesusleg1858
    @efnaelyeeyesusleg1858 4 года назад +1

    Amen Ellllllll tebareki kezih belay ychemrlsch hulachum tebareku

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 3 года назад +2

    የኔ ማር ብርክ በይልኝ♥

  • @tigestmengesha2660
    @tigestmengesha2660 3 года назад

    በብርሀንህ ብርሀን አየው በጣም ነው የወደድኩት ጌታ አብዝቶ ብርክክክክ ያርግሽ

  • @bez316
    @bez316 3 года назад +1

    ሳይህ ተስፋን እሞላለሁ ኢየሱስ ውድ አባቴ❤🙇‍♀️

  • @tisontekalgn4148
    @tisontekalgn4148 4 года назад +12

    በብርሃን ብርሃን አየዉ

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 2 года назад

    አልጠግብ ያልኩትመዝሙር ❤❤❤❤

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 3 года назад +2

    GBU more!

  • @rozamohammed2265
    @rozamohammed2265 4 года назад +2

    Meriye migerm zmare new tebarekilgn ehte wedshalew

  • @mitkbancha140
    @mitkbancha140 8 месяцев назад

    ሀሌሉያ በብርሃንህ ብርሃን አየሁ! 🙌

  • @firaonthetrack7298
    @firaonthetrack7298 2 года назад

    Love yehone mezmure👏👏👏👏

  • @yonasbereket2677
    @yonasbereket2677 3 года назад +1

    Ayba lo"ay,woow

  • @tsegishabiyu7372
    @tsegishabiyu7372 4 года назад +1

    Megerm mezmur new God bless you

  • @kidistayenew6333
    @kidistayenew6333 8 месяцев назад

    ሜሪዬ በህወት ዘመንሽ ሁሉ ብርሃን ይሁንልሽ😍😍😍😍

    • @kidistayenew6333
      @kidistayenew6333 8 месяцев назад

      አንቺም በብርሃን ለይ ብርሃን ይታይልሽ

  • @elsabetsorsaelsa6848
    @elsabetsorsaelsa6848 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @meseretadane6926
    @meseretadane6926 4 года назад +1

    Des yemisegh zmare tebareku bzu brhanu elet elet ychemrbn

  • @amanbeloved5919
    @amanbeloved5919 3 года назад +1

    be birhanih birhan ayew....GOD BLESS YOU

  • @honaleyatl5906
    @honaleyatl5906 4 года назад +3

    በብርሃንህ ብርሃን አየው♥♥♥ Tebarekilen judiye!

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 3 года назад +1

    Tebarekiiiiii yene konjooo ehit geta tsegawen yabzalesh

  • @minova6679
    @minova6679 4 года назад +1

    Oow hulum mezmur endi yetrgaga yemibark behon... Thank you tebarku

  • @tefetaade6146
    @tefetaade6146 4 года назад +3

    Wonderful song.....My almighy God may bless you!........bebrihanih brhan ayew

  • @tisontekalgn4148
    @tisontekalgn4148 4 года назад +3

    ድንቅ መዝሙር ተባረኪልኝ♥

  • @evamero8172
    @evamero8172 4 года назад +8

    I can't stop listening! The song is full of anointing. Bless you sister ❤ 🙏

  • @tarikushamena7722
    @tarikushamena7722 4 года назад +1

    Wow merye tebareki geta yabizash beriche

  • @centerchannel1829
    @centerchannel1829 Год назад +1

    God bless you

  • @samiSamuel-p2k
    @samiSamuel-p2k 9 месяцев назад

    You are the lord child god bless you 😊😊 ሳይ

  • @fasilyitayew2868
    @fasilyitayew2868 3 года назад +2

    ጌታ ይባርክሽ Its true! እሱ ጨለማዬን አሸንፏል! ሁላችሁም ጌታ ይባርክ!

  • @solomonbula1512
    @solomonbula1512 4 года назад +17

    What a beautiful song! God bless!

  • @tech_photography1
    @tech_photography1 3 года назад

    አንተን ማወቅ ብርሃኔ ፊትህ እርካታ ደስታዬ
    ወዳን'ተ እጠጋለሁ ፊትህን እሻለሁ
    እፈልግሀለው (2*)
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሜሪዬ እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው ከዚ በላይ ጸጋው ይብዛልሽ!!

  • @netsanettesfaye569
    @netsanettesfaye569 4 года назад +2

    yen konjoo bless yu

  • @melkamfisseha8089
    @melkamfisseha8089 7 месяцев назад

    I love this song

  • @israelmitiku5970
    @israelmitiku5970 4 года назад +1

    meriye batam konjo zimare nw tabaraki...gana bizu intabkalen

  • @Noname-hv6bk
    @Noname-hv6bk 3 года назад

    Geta yebarekesh 🙏🙏

  • @m_miko
    @m_miko 4 года назад +1

    Tebareki

  • @abeni4607
    @abeni4607 2 года назад

    Tebareki 1gna nesh

  • @qineenazema
    @qineenazema 4 года назад +3

    ሜሪ ተባረኪ ተባርኬበታለው

  • @jozzyhashoffical5694
    @jozzyhashoffical5694 4 года назад +1

    Andegna eko nesh merii😇❤😇😇😇

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 Год назад

    Meriyeee tebarek ewodishalewu🥰🥰🥰🥰🥰
    Geta amilak tsegawun abizito yisitish

  • @samrega9842
    @samrega9842 2 года назад +1

    I am speechless. Thank you!!!

  • @DidiBassplayer
    @DidiBassplayer 4 года назад +9

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽 God bless you. Really nice in everything. 😍👌🏾👌🏾

  • @sanyiberhanu3793
    @sanyiberhanu3793 4 года назад +1

    Bless you Judi በብርሃንህም ብርሃንን እናያለን

  • @andebetmersha
    @andebetmersha 4 года назад +2

    Wow be blessed juddy 🙏🙏 በብርሃንህ ብርሀን አየሁ

  • @MADBAKIBOY
    @MADBAKIBOY 4 года назад +3

    God bless you dear 😘

  • @josephwondimu2365
    @josephwondimu2365 4 года назад +5

    You have no idea what i feel when i listen to this song God bless you keep shining

  • @betelhemnegash6693
    @betelhemnegash6693 4 года назад +1

    Anchi rasu birhan yehonsh lij nesh bless u.

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 3 года назад +1

    John 8:12
    I am the light of the world. Whoever follows me will never walk in darkness, but will have the light of life. May the LORD bless you with increasing grace sister. Jesus is the King. Amen.

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 3 года назад +7

    When I first heard this song I was singing it in my mind and with my mouth and...for like the whole week or something...what a beautiful holy spirit filled mezmur. You my sister are blessed. May the LORD continue to bless you and all that is yours for his glory.

  • @hamialex8198
    @hamialex8198 4 года назад +2

    Wow Meriyeee amazing song tebarekileg weda

  • @yitbarektamiruofficial5543
    @yitbarektamiruofficial5543 4 года назад +1

    Beyesusem Beka Alchalekum Betam Tebreki

  • @samueldibabu1008
    @samueldibabu1008 3 года назад +4

    I am really blessed with this song, For the last 9 months I had being listening & still i couldn't get enough of It, God bless you more Judddy!!

  • @elabre94
    @elabre94 4 года назад +1

    what amzing song

  • @fitamelankamo9223
    @fitamelankamo9223 4 года назад +2

    Tebareki such a powerful song

  • @sena_oro
    @sena_oro 4 года назад +2

    What amazing song!!!
    Our Heavenly Father bless you meroyee

  • @ahavatube2404
    @ahavatube2404 4 года назад +4

    We have seen the light, we will not be in darkness again! Praise God. Bless you!

  • @metasebyzewde3839
    @metasebyzewde3839 4 года назад +3

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏yene wud ❤God bless you 🙏

  • @smartphonephotographyethio5556
    @smartphonephotographyethio5556 3 года назад +2

    What A Song

  • @berekethailu6116
    @berekethailu6116 4 года назад +2

    what a song judye tebarkilge enate

  • @eyasujoshua9894
    @eyasujoshua9894 4 года назад +1

    merry tebareki

  • @tgfille8165
    @tgfille8165 4 года назад +3

    Ewessssss yene konjo your dreams come true ❤️🙏🏾

  • @edentafese7861
    @edentafese7861 3 года назад +2

    Wow this girl is realy blessed.Wow🙏🙏🙏🙏🙏🙏😲😲

  • @fromseegenene9138
    @fromseegenene9138 4 года назад +4

    Judyee am so happy for u❤

  • @LetaKefena
    @LetaKefena Год назад

    You are our blessing Meriye❤😍

  • @tube-bc4dk
    @tube-bc4dk 4 года назад +7

    At some part your voice looks like fenan's 🥰.. God bless u it was a blessing song