#ምርጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 428

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo  2 года назад +18

    ውድናየተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች ማአንኛዊንም
    ትዛአዝ ማአዘዝ ስትፈልጉው ወይም እምትገዙውት እቃ ወይም ቤተሰብ ሰርፕራይዝ ማረግ ስትፈልጉ
    ቤት ቦታ አክሲውን ወዘተ ስትፈልጉ በዚህ. አውሩኝ
    0507321380📌

    • @መርሳአባግትየመርሳአ-መ1ዠ
      @መርሳአባግትየመርሳአ-መ1ዠ 2 года назад

      ስልክሽ አይሰራም

    • @zynbizynbi4234
      @zynbizynbi4234 2 года назад

      ወይት ነው

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 года назад

      ወላሂ እኛሀገር ቢሆን እገዛው ነበር አሪፍ ነው ከንሮውድነቱ አንፃር እኔ ቤቴ ከተጀመረ 3 አመቱአላለቀም ከአንድ ነጥብ በላይ ጨርሻለሁ ቤቱግን ገናነው

    • @bsbhzzg73
      @bsbhzzg73 2 года назад

      ኩራዝየ መልሽልኝ የት አገር ነውዐያሳየሽን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      @@zynbizynbi4234 መርሳ።መሰልኚ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 года назад +108

    ኡፍፍፍ ይሄ ሚሊየን የሚባልቁጥር ስጠላው እኔ ሚሌየን እስከምሰራ መዳም የልጅልጇን ትድራለች እረተይ ኩራዝ የዳስፖራ ቤት አታሳይን ለመዳም ቅመሞች የሚሆን ዋጋ ፈልጊ ይሄ ሚሊየንየሚባልቁጥር እንደኔ እራሱን የሚዞረው ማነው ስሙሲጠራ

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 года назад +1

      😂😂😂ትክክልአብሽሪ ማሬ ዋነው አድሜ ጤና ነው

    • @seadajuhar7908
      @seadajuhar7908 2 года назад +2

      @@aaegrnshnea1331 እውነት ነው ግን በቃ ቦታ ዳይመድ ሆነበቃ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад

      @@seadajuhar7908 መሁኑነው 🤣🤣🤣🤣

    • @tude-oi5zy
      @tude-oi5zy 2 года назад +1

      እህት እኛ አከባቢይ. መከነ ሰላም ያልተመረገ. 1ሚሌየን. ይላሉ

    • @dibabeadalo5126
      @dibabeadalo5126 2 года назад

      iko 😂😂😂

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 года назад +1

    ወላሂ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍዋጋ ነው

  • @oumumeryem
    @oumumeryem 2 года назад +3

    እረ ርካሽ ነው ወላሂ አሁን ለመስራት ብቻ ይህን ያወጣል

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 2 года назад +10

    በጣም ተወደደእጅ ቤቱ ምርጥ ነበር እኔስ አልሀምዱሊላህ ገዝቻለሀ ልጨርስ ትንሺ ነው የቀረኝ

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 года назад +1

      የኔን አጫረሺኛ ለወገን ደራሺ ወገን ነዉ ኮረኒሥና ሊሾ ቀረቶኛል

    • @lubabahussain7713
      @lubabahussain7713 2 года назад +2

      ወጩኮ ከባድ ነው እኔ እየሰራሁ አንድ ሚሊየን ሊጨርስነው ሁሉነገርውድነው ማሰሪያው

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 года назад

      @@lubabahussain7713 በጣም ማማየ ቤቱ ሣያልቅ እኛ አለቅን

    • @lubabahussain7713
      @lubabahussain7713 2 года назад

      @@fantafanta3408 እኔ መቸም በጣም አድክሞኛል ወላሁ

  • @zamzm1563
    @zamzm1563 2 года назад +19

    የዘመኑ ቤትና የዘመኑ ብር የዘመኑ ትዳር ቅጡ ጠፋው ነጥብ ስቆጥር በሰው አገር ልሞሞ ከነጥብ ልንስ ሆሆሆሆ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረከረህማን እየበረታሽ ሀኒቾ

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 года назад +15

    እኛ እኮ የአረብ ሀገር ሸቃላ ነን የአሜሪካ ሸቃላ አይደለንም በአቅማችን ሌላ ጠይቂልን

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      እይ እህት አሁንማ ሁሉም ነገር ሰማይ ሁኗል አላህይስቱር ደንሪኝ በቅነት

    • @ethiomedi2319
      @ethiomedi2319 2 года назад +1

      ትክክል

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 года назад

      ካወቅንበት ከዚህ በላይ ማድረግ ትችያለሽ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 года назад +2

    የኔ ማር ወላሂ የተግባር ሰው ነሺውድድ

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp Год назад

    ተይገን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    በጣም ውድ ነው ቤቱ አጥር የለው ሆሆሆ
    አይ የኢትዮጵያ የእንጨት ቤት 1.7መ ሺ ብር ወዮ
    የመጀመሪያው ወድ ነው
    ዴሴ ና ኮ/ ቸ መች ነው የምታቀረብልንንን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ክኒቢጉን።ባዱቡታ7ሰባትመቱሸብርትሸጥ።እኛሰንሰራ።120ሸንበርይዛሳአትም።መንዛሬወትንሸሰለንበር

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 2 года назад +1

      አይነካም ወደዛስ እኔ ይህው መከራየን አየሁ በፍለጋ

  • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ

    እመቤቴ ማርያም ድረሽ ሰርቢስ የሌለው 1. 7 በጣም ኦቨር ነው ስለእውነት ኡኡኡኡኡኡኡ ተስፋ ልቆርጥ ነው አይይይይይይይይ

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 года назад

    ወአለይኩምእሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    ወላህ እርካሽ ነው🥰🥰 ቅመሞች ፍጠኑ እዛ ሀገር ያላችሁ

  • @Ms-wz2km
    @Ms-wz2km 2 года назад

    ምርጥ ዋጋ ነው

  • @wellotube9603
    @wellotube9603 2 года назад

    aqerarebish masha allah bet ifalig nebar gin ye kemise neng

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 2 года назад

    ምርጥነው እኔምልምጣመሰለኝ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 года назад

    ማሻአላህህ ሀኒዬበርችልኝ

  • @mariyamshanzil8420
    @mariyamshanzil8420 Год назад

    ሰወድሸ ኩራዝየ

  • @እሙሙአዝወሎየዋ-መ9ኸ
    @እሙሙአዝወሎየዋ-መ9ኸ 2 года назад

    እኔስ አልሀምዱሊልህ በደናው ጊዜ ሰርች ጨርሻለሁ

  • @seadas732
    @seadas732 2 года назад +1

    ግን በጣም ያምራል ደሞም የሀብታሞች እርካሽ ነው ግን የመዳም ቅመሞች ከባድ ነው እኔ ሚሊየን ሲባል እራሴ ያመኛል እፍፍፍፍ

  • @nebateube4535
    @nebateube4535 2 года назад +1

    ያኛው እኮ አንድ ነጥብ ሰባት ያሉት ይሻላል ቢያንስ እንኳን የተዘጋጀ ነው

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 года назад

    በጣምያምራል

  • @user-ch9gq1dz5r
    @user-ch9gq1dz5r 2 года назад

    በሰላም ገባሽ ማማዬ በርች

  • @ahmednasir6047
    @ahmednasir6047 Год назад

    ቁጥር አስቀሚጭልን በጣም ያምራል በሚን ላግኘው

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    አሰላሙወአለይኩምሀኒአብሺሪተጠናከሪ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ዋውው አሪፍ ቤት ነው ዋጋውም ቀላል ነው መርሳ ነው አደል ሓኒ ወልደያ በዚሕ ዋጋ አይገኝም ብዬ ነው

  • @EmamuTube
    @EmamuTube 2 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን አሜን አሜን በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች በሰማይ ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ስለዚህ ሁልግዜም መልካም ነገሮች እናድርግ

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад +1

    ወላሂ. ጥሩ ነው በእኛ አካባቢ በጣም ውድ ነው. ያላለቀ. ቤት ከሚሊየን በላይ ነው

  • @habibahassen5295
    @habibahassen5295 2 года назад +1

    ሀኒየ እናመሠግናለን በነገራችን ላይ ከመሥራት መግዛት ይሻል ነበር እኔማ አላልቅ አለኝ ጣጣው ብዛቱ እፉፉፉ

  • @enattube5599
    @enattube5599 2 года назад

    ዋው በጣም ያምራል ዋጋውም አሪፍ ነው እኛጋ ቢሆን ሁለትም ነጥብም አይገኝ

  • @wellotube9603
    @wellotube9603 2 года назад

    anchi yeregash lij indew ke midiya sew siwadish kenim belay allah yiwdedish rigit yalsh saqita masha allah lijishim allah yaquyachihu wide

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 года назад

    ወላሂ አሪፍ ነው ሰርቢስ ቢኖረው ብራችንኮ ወድቋል የመዳም ቅመሞች

  • @toebayusuf7504
    @toebayusuf7504 2 года назад +1

    ወላሂ በጣም አሪፍ ነው ያላችሁ ግዙት

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 года назад

    Mashallhe

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 года назад

    ወይኔ እርካሽ ነው ታድላችሁ ባይርቅ እገዛው ነበር☺️☺️☺️☺️☺️☺️

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @እራሀቱልቀልብእራሀቱልቀል

    አንድ ነጥብ ሶስት መቶ ሽብር ከሸጠው ሹክ በይ ውደየ ገና አላለቀም እኮ

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 2 года назад +1

    ዊጋው ሀሪፍነው ማርያምን

  • @destasemawdestasemaw4677
    @destasemawdestasemaw4677 2 года назад

    Mabratna what ylalw bota er betam wudi new er bsmam manm aygzacew bgna sefrko 500 shi ala maryamn mert bat mabrat wha yalw

  • @اةنةنحزن
    @اةنةنحزن 2 года назад

  • @hadye-lx5fb
    @hadye-lx5fb Месяц назад

    ወይኔ ባላስጀመር እገዛዉ ነበር

  • @umuhamudyoutube5399
    @umuhamudyoutube5399 2 года назад

    ወልደያ አሳይነ ኩራዝየ

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 года назад +4

    ኩራዝ 200ካሬ ህጋዊ ባዶ ቦታ ፈልጊልን

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 2 года назад +12

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ በቅንነት አበረታቱኝ ብርታታቹሁ በጣም ስለሚጠቅመኝ ነው

  • @OmuklsumTube
    @OmuklsumTube 2 года назад

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @OmuklsumTube
    @OmuklsumTube 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ውዷእህቴ የኔመልካም ማሻአላህ ምርጥ ቤትነውማሻአላህ

  • @seadatube8438
    @seadatube8438 2 года назад +4

    ወይ አድነጥብ ኩራዝ የኛን ኑሮ እያወቅሽው

  • @ሙሉ-ሸዋ
    @ሙሉ-ሸዋ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ግን እኔ ሰርቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በሰረሚክ አራት ክላስ

  • @walloo8369
    @walloo8369 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @sofiyamehemed1577
    @sofiyamehemed1577 2 года назад

    መሻአላህ በጣምእርካሺነዉ ወላሂደሤና ኮቻ ቦታብችነዉ የሚገዛዉበዚህዋጋ

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 2 года назад

    ኩራዝየ በአንድ ጊዜ ነው ክፍያው ይሄ ሁሉ ብር

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط 2 года назад

    ሀሀ አንዲ ነጥብ ሰባት አርከሰም

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 года назад +12

    ውድ የኩራዝ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

    • @hawahawa6479
      @hawahawa6479 2 года назад

      ስትፍሮፋይልየሚደረግምልቶ ፎቶ መለጠፍለምንአስፈለገ ፎቶ ሀራምነዉ አላዎቂወች የአዎቂአጥፊወች ፎቶ ስለሚነሱብቻ ሀላል ሊሆን መቸም አይችል ፎቶ የሚፈቀደዉ ግደታ ለሆነገርብቻነዉ አላህ ሂደያይስጠን

  • @seadatube596
    @seadatube596 2 года назад +5

    ወይኔ ለመስማትን ይከብዳል ዋጋው ለደኔያለው አይሆንም

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 года назад

    ወላሂምርጥነው

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 2 года назад +1

    እረ አገራችሁ ቤት እረካሽ ነወ ማሽአላህ ሁለቱም ቆንጆ ቤት ነዉ

  • @jemalsirajmuhamd9322
    @jemalsirajmuhamd9322 2 года назад

    ውድነው

  • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
    @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 2 года назад

    ውይ ኬሚሴ ሆኖ ቢሆን እገዛው ነበር

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад +2

    1.6ርካሽነው መሬቱ ህጋዊ ከሆነ እኛጋ ቡታጀራ በጣም ተወዷል እኳን ቤት ተሠርቶበት

    • @mekitube1278
      @mekitube1278 2 года назад

      ኤ ወላ እኔም ገርሞኛል ርካሽነት በስደት ያሉት እዛ ሀገር የሆኑት እድለኛ ናቸው ቡታጅራ ባዶ ቦታ እኩዋን በዚህ ወጋ አይገኝም

  • @ኤልሻዳይ-ሠ8አ
    @ኤልሻዳይ-ሠ8አ 2 года назад +3

    ዋጋው ጥሩ ነው ባሁኑ ሰአት ባዶ መሬት እራሱ ግማሽ ምሌዬን እያሉ ነው እኔ በደነው ሰአት ቦታ ገዝቼ ምን የመሰለ ቤት ሰሪቼ ጨሪሻለው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እህት ደንሪኝ

    • @መሬምወሎቱይብ
      @መሬምወሎቱይብ 2 года назад

      የትነዉ የሰራሽዉ ማሻአላህ እኔ ሀይቅ 750ሸ በለዉኚ ባዱ ቦታ 180ካሬ ልግዛዉ ወይ እደትነዉ እህት

    • @ኤልሻዳይ-ሠ8አ
      @ኤልሻዳይ-ሠ8አ 2 года назад

      @@መሬምወሎቱይብ አሰላ ነው ውዴ እኛጋ በጣም ውድ ነው ግማሽ ምሊዬን ከከተማው ወጣ ያለ ነው ከተማ መሃል ከሆነ ካርታና ፕላን ካለው ግዥው

    • @መሬምወሎቱይብ
      @መሬምወሎቱይብ 2 года назад

      @@ኤልሻዳይ-ሠ8አ እሸ ዉድ እገዘዊለዉ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 года назад

    👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад

    ኩራዝ የኔ አሳቢ እናመሰግናለን

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 года назад +2

    መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው። ቤተሰብ እንሁን

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 года назад +3

    ሀንየ ካላቸገረኩሺ የሢምቶ ዋጋ ጠይቂሺ ነበረ አሁንም ግዜ አመቻችተሺጠይቂልኝ ሢሾ ላረግ ተወዷል አሉኝ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 года назад

      ጨክነሺ አርጊ እህት ውድ ነዉ ዴሴ አድሺአራት መቶ ነዉ አሉ ሲሚቶ

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 года назад +1

      @@twinklestar2448 ማረያም እኔም ብያቸዉ ነበረ ትንሺ ቢቀንሥ ካደሥ አመት ብኋላ አሉኝ እኔ ብላቀቅ ደሥ አለኝ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 года назад

      @@fantafanta3408 አብሺሪ የትሰፈር ነዉ እኔስ ክረምቱ እዳያልፈኝ ብየዉስጡን ሊሾ እየተዴረገ ነዉ ጨክኑ እህቶቸ የኢኑሮ እየጨመረጅ እየቀነሰ አይመጣም አላህ ያግዛችሁ ግርፎን በዴህናዉ ቀን ተገላገልኩ አልሀምዱዱላሂ

  • @amina5368
    @amina5368 2 года назад +2

    ሽኩረን ውዲ ቤቱ ግን ዋጋው ድነው አረ ምነው የመርሣቤት ሠማይነካ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 года назад

    ደሴ ቦታ አሳይን ኩራዝዩ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 года назад

    Wagawe harefe naw Mashallhe

  • @jhourmohd4025
    @jhourmohd4025 2 года назад

    እኔ ሰርቻለሁጂ. ኩራዝየ አችጋ ጎረቤት ብሆን. አብት ደስታየን አልችለውምነበር. በጣምነው የምወድሽ የኔውድ. እህት

  • @mmtigist4672
    @mmtigist4672 2 года назад

    ሰላም ነሸ ኩራዚዬ

  • @መሬምወሎቱይብ
    @መሬምወሎቱይብ 2 года назад +1

    1.6የምባለዉነ እፈልጋለዉ በየት ላግኚሸ

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 2 года назад

    የእት ነዉ

  • @aprime245
    @aprime245 2 года назад +3

    ኩራዝየ የት አገር ነው ማሬ ወልድያ ነው መረሳ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад

      መርሳ ዋጩ ሜዳ ከሚባለው ሰፈር

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv Год назад

    መልሺ እኔ እገዛዋለሁ እዉነት😊

  • @hayattube5371
    @hayattube5371 2 года назад +1

    እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ስልክሽን ላኪልኝ ኩራዝ

  • @applered4091
    @applered4091 2 года назад

    ወይ ጉድ የትሀገር ነው

  • @hadiaabduh7391
    @hadiaabduh7391 2 года назад +1

    አላህ ሁሉም ይደክማል ቢሊዬነር ባል ስጠኝ😔

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +8

    ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

    • @ygddhgff4242
      @ygddhgff4242 2 года назад

      አሰላሙአለይኩምእኔንምአሰገብኝ

    • @ygddhgff4242
      @ygddhgff4242 2 года назад

      መቅረታአፍልገለሁግሩብአሰገብኞ

  • @galaxypor7496
    @galaxypor7496 2 года назад +5

    ወልደያ ባዶ ቦታ ሳይት ብላን ያለው ጠይቂልን ባይሆን ከነሰፈሮ ንሪን

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад +1

      ውድ ነው በጣም

    • @semira8296
      @semira8296 2 года назад

      ውድ ነው ጎባጣ ከ አንድ ነጥብ በላይ ነው

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 2 года назад

      ወድነው እኔ በፍት ገዝቻለው

  • @webnet4437
    @webnet4437 2 года назад

    👍👍👍

  • @እራሀቱልቀልብእራሀቱልቀል

    አሠላሞሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽ አላህ ግን አስወደድት ቀነስ ያለፈልጊ እህት

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp Год назад

    ተይገንበአንድነጥብሶሰትከአገኘሺ😭😭

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +3

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 года назад

    የውነትቅናሽነው

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 года назад

    ሥልክሽንንንን ኩራዜዜዜ 👍👍👍👍ስጭኝኝ አሁኑኑ

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee 2 года назад

    ባሁኑ ስአት ቤት እሚስራበት አይደለም ስርቪስ ቢኖረው ትርፍ ነው እኔ እደዚህም ባይበጃጂ ግን ስርቪስ የቀረውን ገዝቸው ዋናውቤት ከውስጥ ተለስኗል መሬቱ ሊሾ ነው ግን ወላሂ ስርቪስና የውጪ ሻወርቤትና ሺትቤት ለመስራት አቀጠቀጠኝ በጣም ሁሉ ነገር ውድ ነው ባጠቃላይ 40ቆርቆሮ ለመስራት ሶስት መቶ ሺብር ሊገባ ነው ስለዚህ 1°7 ዋናው ቤት ተገዝቶ ሹ ፋይዳ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ኩራዝየ የስደተኞችን ኪስ ታውቂዋለሽ ሚሊየን የሚባል አታውሪን

  • @ሀስቢአላሁወኒኢመልወኪል

    እንደዉ ከሚልዮን ዉጪየለም እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ያረብአገራችንንሰላምአርግ

    ውይ ይሄ ሚሌየን በድንጋጤ ሊገለኝ ነው የብሎኬትም የጨትም በሚሌዮን ነው እሚጠራው ሸቃሊት ምን ይብቃን ሆ

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ

    ኩራዝ እሰከ ወደ አላማጣ ጎራ ብለሽ ቤት አሳይን ኧረ እኔ መግባት እፈልጋለሁ

  • @swettswett7021
    @swettswett7021 2 года назад +2

    1,ነጥብ 6 ሺ የት ተገንቶ ማርዋ😁😁😁😁😁😁

  • @zbeyne2688
    @zbeyne2688 2 года назад

    ቦታ እህት

  • @EA_ግሬስ
    @EA_ግሬስ 2 года назад

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እኔ እፍለጋለሁ

  • @fatumaseid2220
    @fatumaseid2220 2 года назад

    ወላሂ ርካሽ ነውኮ ብር ላለው ሰው

  • @የደብተራልጅነኝ
    @የደብተራልጅነኝ 2 года назад +3

    ባታ ከምገዙ ግዙ እኔ አሯጌ ቤት ገዚቼ አሁን አሳብ ይዞኛል😢

  • @rslainntube6331
    @rslainntube6331 2 года назад

    በጣም እርካሽ ነው በዝህ ዋጋ ደሴ ቦታም አልተገኘ

  • @suleymanyoutube6688
    @suleymanyoutube6688 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የትነዉ አድሚሊየን ያርግልኝ እና ልግዛዉ

  • @fafi976
    @fafi976 2 года назад

    የት ነው ሀገሩ ግን ርካሽ ነው

  • @naz1702
    @naz1702 2 года назад +1

    አረ በህልምሽ ነው በይኝ ክክክክክክ ሰርቢስ ገና ሳይሰራ 1,7 በጣም ከባድ ነው