በናዝሬት አዳማ በጣሊያን እቃዎች ተንቆጥቁጦ የተገነባው ባለ አራት ኮከብ እጅግ ግዙፍ ቅንጡ ሆቴል @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ፌስቡክ - / huludailly
    ዌብ ሳይት www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily
    Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

Комментарии • 13

  • @Hirute12
    @Hirute12 Год назад +1

    ሳውና ነወ የሚባለው። ሣሙና አይባልም።

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 Год назад +1

    ናዝሬት የኔ ዉብ አገር ❤❤❤❤❤ሁሌም ድምቅ ሽብርቅ በይልኝ የፍቅር አገር ናዙዬ 👌❤️🎉🎉🎉

  • @deressefekede8471
    @deressefekede8471 Год назад +1

    እግዚአብሄር አገራችንን ይባርክ ሰላም ለኢትዮጵያ።

    • @HuluDaily
      @HuluDaily  Год назад

      ሰላም ለሁላችን 🙌

  • @dagimtibebu1487
    @dagimtibebu1487 7 месяцев назад

    Wow

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 Год назад

    ኧረ ተይ የባለለስልጣናት መዝናኛ በይ እንጂ

  • @messya7125
    @messya7125 Год назад

    ምኑን ስልጣኔ ሆነ የደሀዉን ብዛትና ጉስቁልና መፈናቀል ፡መግደል ፡ ምን ትያለሽ ?ነገ ታወድሙታላችሁ ምን ዋጋ አለዉ ሕገ ወጥ ሰዎችን ሰብስባችሁ ትምህርት ስጡአቸዉ ፡ ፡

    • @firaolbeharu
      @firaolbeharu Год назад

      ሕግ ለማስከበር yetignawum እርምጃ yiwesedal ኢትዮጵያ የማንም ሰፋሪ መጫወቻ አይደለቺም አብቹ ሺ ዓመት ይንገስ 😍😍

    • @ge_tube
      @ge_tube Год назад

      @@firaolbeharu አይ የማንም migrant መጫወቻ ትሁን? ከየት ተፈተህ ተለቀህ ነው ከ2ወር በኋላ ዉር ዉር የምትለው?

  • @ge_tube
    @ge_tube Год назад

    ይኼ ቻናል ግን የመንግስት አፍ ነው እንዴ?🤔

    • @firaolbeharu
      @firaolbeharu Год назад

      ምነዉ መርዶ መርዶ ብቻዉን ማውራት ነበረበት chanalu አላማ አለዉ

    • @ge_tube
      @ge_tube Год назад

      @@firaolbeharu ዉድ ፍራኦል ግንባታን ብቻ ሳይሆን ፈረሳንም ካልዘገበ ኘሮፓጋንዳ ይመስላል ገጽታ ግንባታ😁