Ethiopia፡ ስለ ቢሊየነሩ ሼህ መሀመድ አላሙዲን የማናውቃቸው 5 ነገሮች- Ethiopian Richest Person Sheh Alamudin Untold Story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 214

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 5 лет назад +4

    እግዚያብሄር ይርዳቸው

  • @አለየጎደለኝአለ
    @አለየጎደለኝአለ 5 лет назад +9

    የምታቀርባቸው ዜናወች ተመችተውኝል

  • @ሪችየመቅደላዋ
    @ሪችየመቅደላዋ 5 лет назад +26

    የዴሴን ፎቅ ያስታወሰ ላይክ

  • @zah221245
    @zah221245 5 лет назад +4

    ወልድያ ነው ያደገው ያውም አዳጎ የድሀ አባት ነው አስተምረውኛል ድህነት እንዳይሰማኝ አርገው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @fatumaumer256
    @fatumaumer256 11 месяцев назад +1

    👍👍👍 አሁን ደግሞ ሁለተኛ ሠረጉ አደል አሪፍ ነዉ አላህ ይጨምረላቸዉ ዘራቸዉን ያብዛላቸዉ

  • @selamtube12
    @selamtube12 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን እኔ ጥሎብኝ ስኬታማ የሆኑ ሠውችን ታሪክ መስማት ደስ ይለኛል በርታ❤

    • @hiwotbayeh4814
      @hiwotbayeh4814 5 лет назад

      enem betam yasdestegnal betam skietama sewoch betam knoch ruhruh nachew

    • @selamtube12
      @selamtube12 5 лет назад

      @@hiwotbayeh4814 ልክ ነሽ ውዴ እኔ የሚገርመኝ ምን እደሆነ ታውቃለሽ አንዳድ ሰዎች ሀብታም መሆን እየፈለጉ ሀብታሞችን ይሠድባሉ🙄 ስንት ጥሩ ሀብታም አለ

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 4 года назад

    ባሉበት እድሜና ጤና ይስጣቸው ያላቸውን ከደሀጋር ስለሚካፈሉ ባሉበት እ/ግ ከሳቸው ጋር ይሁን ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የእ/ግ ቃል ብቻነው ስለዚ አሁንም ባሎት ላይ እጥፍ ይባርኮት ኖሮት ኑፉግ አልሆኑምና ባሉበት ሰላምና ጤና እዲበዛሎት ምኞቴ ነው

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 лет назад

    በእዉነት ስለሳቸዉ እዲ መሆናቸዉ አስከፋኝ ለሳቸዉ ይሄ አይደለም የሚገባየዉ ለሁሉም ሁሌም መልካም ሰዉ እንዲ አይነት አይታጣዉም ስለዚም ሼዉ አሁንም ለባቸዉ ጽኑ መሆን አለባቸዉ ጽኑ መሆን አለባቸዉ የኢትዮጵያ አምላክ ዛሪም ከሳቸዉ ጋር ነዉ ይመለሳሉ ወደ ዉድ ሀገራቸዉ ኢትዮጵያ እጸልያለን አለ እግዝአቤሔር ከጎናቸዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አይዞት በልልኝ ከዛሪ ጀምሮ 😭😭እጸልያለዉ እግዝአቤሔር ታሪክን በታሪክ ቀይሮ ይመልሳቸዋል ወደ ሀገራቸዉ በጣም ነዉ ዉስጤ ያዘነዉ አይዞት እዲ ብለዉ ተስፋ አትቁሰጡ ምላሺስ ይህ ነዉይም እዳትሉ አሰግዝአቤሔር የሚወደዉን በተለያየ ነገር ይፈትናል በልልኝ አይዞት በልልኝ አደራ መልክቴን አድርስልኝ አመሰግናለዉ ኢትዮጵያ ለዘለ ዓለም ትኑር ወገን ሀገር ወዳዷ ኢትዮጵያዊቷ እህታቹ ከዱባይ 😭😭😭😭🙏❤

  • @bessottamer3808
    @bessottamer3808 Год назад +2

    ከታላቅ ይቅርታ ጋር ሰለሼህ አላሙዲ የህወት ታሪክን ስታነብ ሼሁ በደሴ ተወለዱ ካልህ በኋላ የተወለዱት እ.ኤ.አ 1946 ዓ/ም በማለት ያነበብኸው እንዴት ነው ደሴ የሚባል ከተማ አውሮፖ ውስጥ አለ??

  • @alo2428
    @alo2428 5 лет назад

    እኛ ጥሩ ሰው መሆናቸውን ጠቅቀን።እናቃለን እዲፈቱ መግስትን መጠየቅ ነው እሳቸው በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ወሬኞች ስማቸውን ያጠፋቸዋል ሸህ አላሙዲ የኔ አባት እግዛብሄር በሰላምና በጤና ለሀገሮውት ያብቃወት እዲሜና ።ጤናውን አብዝቶ ይስጠወት ።

  • @beriktiberikti7751
    @beriktiberikti7751 5 лет назад +1

    እግዛቤሄር እድሜና ጤና ይሰጣቸው በዚህ ሰዓት ለአንድ ሰዉ መርዳት ለራሱ ትልቅ ጸጋ ነው እሳቸዉ ግን ለብዞ ሰዉ መርዳት የቻሉ ሰዉ ናቸዉ ጤና ይሰጣቸው

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 лет назад +12

    አላሙዲን የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ ትልቅ ስው

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ

    ፈጣሬ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ሼህ አላሙዲን መልካም ሰው ናቸው ምንም ያክል ለሀብታም ቢረዱም ኖሮ ግን በጣም ነው ሚያሳዝነው መጠየቅም ካለበት የኢትዮጵያ መግስት ይጠይቅጅ ምንም አይመለከተውም የሳውዲ መግስት

  • @TofikeMohammed-j4p
    @TofikeMohammed-j4p 3 месяца назад

    ይርዳቸዉ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 5 лет назад

    ውይ አረ ይለቁልን የኢትዮጵያ ጎበዝ ናቸዉ ምንም ቢሆን ለብዙ ሰው የሚረዱና ለብዙ ሰው ስራ የሰጡ ናቸው ክፏቸውን አንፈልግም ላገራቸው ብዙ የሚሠሩ ናቸው መቸም ጥሩሠው እና ለሠው የሚጨነቁ እና ሀቀኛ ሰዉ እሚረዳ ሰው ጥሩ ነገር አይገጥመውም እግዚአብሔር ምቀኛቸውን ብን አርጎ ያጥፋልን እግዚአብሔር አገራቸው በሰላም ያስገባልን እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን ለወገናቸው የሚጨነቁ የሚረዱ እና ላገራቸው የሚሰሩ እንቁ ናቸው እግዚአብሔር ሰላማቸውን ይጠብቅልን

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 5 лет назад +31

    ዋው እውነት ነው ደሴ የቆንጆ ሀገር ነው

    • @tumimah7177
      @tumimah7177 5 лет назад

      Ehe mider lmdenwe
      Mlikam. Swe.lmni. tgfalhe

    • @tumimah7177
      @tumimah7177 5 лет назад

      Weye Gude yna abate
      Ayzoki yalfali. Milkam swe wagwe bsemaye talki a helmet.alwe

    • @harirjabil1066
      @harirjabil1066 5 лет назад

      Naja Husain ወይ ውዴ ደና ህ ክ ዚ ኅ ት ማር ኝ ና ት

    • @harirjabil1066
      @harirjabil1066 5 лет назад

      ሰላም ህ ደና ህ ጀግና ኅ ህ

    • @jimmaatube7854
      @jimmaatube7854 5 лет назад

      KiKiKiKiKi

  • @HKTube-ii4uk
    @HKTube-ii4uk 4 года назад

    መሻአላህ

  • @warquali1245
    @warquali1245 5 лет назад

    Cool

  • @yeetobchanal4197
    @yeetobchanal4197 5 лет назад +2

    ሀሪፍ ነዉ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 5 лет назад +4

    አዎ ሸህ ሁሴን አሊ አላሙዲን ለኢትዮጵያ ደህንነት :እድገት በምኞት ሳይሆን በተግባር ማድረግ የሚችለውን አድርጓል ። መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይስጠው ።

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 5 лет назад +5

    እድሜሕ ይርዘም የኔፍልቅልቅ አላሕ በዱንያም በአሄራ ያሥደሥትሕ

  • @AbdulmananAbdurahman-xc3lu
    @AbdulmananAbdurahman-xc3lu 8 месяцев назад

    ግጥሙ፡በጣም፡ትክክለኛ፡ቦታ፡ነው፡ነተገጠሠው።

  • @naziromamodaly270
    @naziromamodaly270 2 года назад

    At least in English translation , it will be great to understand .

  • @ልማርለድኔወሬለምኔፋፊእና

    በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ

  • @RidwanAman-yb6qs
    @RidwanAman-yb6qs 4 месяца назад

    ❤❤

  • @AlexTad-b2l
    @AlexTad-b2l 5 месяцев назад

    ❤❤🎉

  • @abdulhamidwilzy1059
    @abdulhamidwilzy1059 5 лет назад +3

    አሏህ ይፈርጅሁ አባቴዋ

  • @samirakhansamirakhan8370
    @samirakhansamirakhan8370 5 лет назад

    አላህ በሠላም ያሥገባህ የኔአባት

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 лет назад +2

    ፈጣአሪ ክፉወትን አሰማአን የኢትዮጵያ አምላአክ በሰላአም ይመልሰወት ባለስልጣአኖቻችን ግን ማስፈታት ባትችሉ በሀገር ያለ ሀብታቸዉን ባትወርሱ እሳቸዉ ከመሬቱ በላአይ የሀገር ባለዉለታ ናአቸዉ በልቶ ካጅ አንሁን

  • @moneeralnowais5637
    @moneeralnowais5637 5 лет назад +13

    በጣም የሚገርመው ሁሌም ጥሩ ያረገሰው ይረሳል እኔግን ለሳቸው ትልቅ ቦታአለኝ አገር እዲአደግ ለውጥ እዲኖር ለፍተዋል

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 2 года назад +1

    Yasaserachew sheik alah mudin, ke teklay ministeru meles zenawi gar sileneberachew politika mikniyat le TDF endaydegif ferto, temekakro, Ke saudi mengst gar yaderegew dirgit new. Limatunm, genzebunm lemekotater bilo new.

  • @californa6827
    @californa6827 5 месяцев назад

    ትልቁ ዳቦ ሊጥ አልክ መቼም አይሆንም አላህ ረጅም እድሜ ለጋሼ ያንተ ህይወት አመድ ሆኖ ለሀገር ሰንት ነገር የሰራ አንተ የምን አቃጣራ ነህ

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 5 лет назад +2

    የኢትዮጵያ አባት ክፉሕን አያሰማኝ

  • @abdelrahmanzabari674
    @abdelrahmanzabari674 5 лет назад

    አላህ ወደ አገራህ ያስገባህ የኔ አባት

  • @abdulhamidwilzy1059
    @abdulhamidwilzy1059 5 лет назад +6

    እኔም አካብራቸዋለሁ እኔ የሀቅልጅነኝ መልካም ሠው ናቸው

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 лет назад +6

    የኛደግና አባት አላህ ከዚ ሸይጣን መንግስት ነፃ ወተዉልን ወደሚወዷት ኢትዮጲያተመልሰዉ በደስታእሚኖሩ ያርገዎት። እኛም እንፈልገዎታልን አለኝታችን

  • @aayasaiid3738
    @aayasaiid3738 5 лет назад +1

    አላህ በሰላም አገራቸው ይመልሳቸው

  • @طيبهطيبه-ط3ه
    @طيبهطيبه-ط3ه 5 лет назад +5

    አላህ ይርዳዉ ወላሂ ሚስኪ ን ዋየ

  • @haikseglenwertaye9460
    @haikseglenwertaye9460 4 года назад +1

    ይገባዋልይሰረዉ

  • @khadijabashir5074
    @khadijabashir5074 5 лет назад +5

    ኢንሻ አላህ በሰላም ኢትዮጵያ ይገባል ጤና ደግሞ በጣም ደህና ናቸው ግን አትዋሹ የተወለዱት የተማረት ወልደያነው እናንተ ግን ወሬ ቸርቺሩ ቢዝነሱ ወሬ ስለሆነ ነግዱ

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 5 лет назад

      እኮ ቀዳዳ መቻሬ ነዉ የተወለዱት

  • @Mehmedabdu
    @Mehmedabdu 3 дня назад

    ሽህ አለሙዲን አያቴ አቅፌው አውቃለሁኝ ብላኛለይ ግን እኔ የድሃ ልጀ ስለሆንኩኝ በምን ላግኛቸው የተውለዱትኝ ሃራ ከመትባል ትንሽየ ከተማ ናትኝ ከውልድያ 5 ኪሎ ሚትር እርቅት ነው ያላትኝ

  • @Mወለዬዋ
    @Mወለዬዋ 5 лет назад +2

    ሢያሣዝን ሀብቱን ለጥሩ ነገር ሣያውለው ተፈተነበት ደሞ ሙዚቃ ይወዳል አኡዚቡላህ አላህ ይቅር ይበለው

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 года назад +2

    በትክክል ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በመሞቱ ኢትዮጵያ ሰላምዋ ኣጥታ ትኖራለች ትክክለኛ እውነተኛ ፈራጁ ነክ ደግ ሰው ደግሞ ፈተና ይበዛበታል ኣይዞክ ሁሉም ያልፍል

  • @hewatigitu8131
    @hewatigitu8131 5 лет назад +2

    ⛪🙏💒fetari yridachewu

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 4 года назад

    ቅናት ቅናት የሀበሻ ችግር እድሜ ከሰጣችው ልጆቻችው ይመልሱታል አይለፍላችው ምቀኞች

  • @ayshahassen9906
    @ayshahassen9906 5 лет назад +3

    የሀገር ኩራት ነው ሼህ አለሙ ድን አላህ ያስ ፈታው

  • @ኸድጃሙሀመድ
    @ኸድጃሙሀመድ 5 лет назад +1

    አላህ ይርዳወት

  • @عامرشہزادسعودیعرب

    Aboi Ahmeed is great man ilike u

  • @najjkwa9868
    @najjkwa9868 4 года назад

    Hi

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 4 года назад

    ግን ሰው መበደል ምን ያረግላችጏል እሳችው የድሀ አባት ናችው አላህ ጤና ይሰጣችው

  • @ddfffffgvgg7886
    @ddfffffgvgg7886 5 лет назад +1

    Ere music yemiwedu sheh yelem gn yasaznal

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 лет назад +3

    ለምንድነው ያልተፈቱት እሰካሁን ለምን እንዴ ምን አይነት ነገር ነው እግዚአብሔር የመንግስት እጅ አለበት ይህ ጉዳይ

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 5 лет назад

      ተፈተዋል

    • @mamayen3450
      @mamayen3450 5 лет назад

      @@ethiopfrste5045 የት ነው ያሉት አሁን ዜናው ምንድነው ሚለው ከተፈቱ

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 5 лет назад +1

      @@mamayen3450 ሳዉዲ ናቸዉ ጂዳ ኢትዮብያ ከመጡ አብይ ለማሰር ይፈልጋቸዋ ለዛ ነዉ የማይማይመጡት እነጁሀር አማራ ሰለሆኑ አይወዱቸዉም

    • @mamayen3450
      @mamayen3450 5 лет назад

      @@ethiopfrste5045 እንዴ ምን ሰላደረጉ ነው ሚታሰሩት ደግ ሰለሆኑ የደሀን ጤንነት ሰለመለሱ ለተቸገረ ሰለረዱ እግዚኦ እሳቸው እኮ ከመንግሥት በላይ ለደሀ የቆሙ አባት ናቸው ወይኔ ኢትዮጵያን እኮ በጣም ነው ሚወዱት ተረኛው መንግሰት ምነው ሻፈደ እንደዚህ ሳንመርጠው ግዜአዊ መሆኑን ዘንግቶ ነው እኮ ገና ወደ ሰልጣን እንደወጡ የሼኩን መሬት ወሰሱ ያለአግባብ የተሰጣቸው ብለው በጣም ያሳዝናል የአብይ መንግስት አፈናቃይ ገዳይ አሳዳጅ ነው

  • @habibalove9092
    @habibalove9092 5 лет назад +5

    አለህ ይርዳቸው ሌላ ምን ይበላል

  • @udjrhdhdh9706
    @udjrhdhdh9706 3 года назад

    ሢፈታ ቁጥሩን ላክልኝ ምናልባት ያግዘኝ ይሆናል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад

    ሚኒወጋአለዉገዘቢቢኖሪሰዉየለሚ
    የሲፉፋታዉንሰሪጊየደገሱዉናቸዉ

  • @ሉባባYouTube
    @ሉባባYouTube 4 года назад

    ሀብታምን ተመርዳት ድሀን አይረዳም
    እሲ ለኔ ለድሀይቱ ንገርልኝ ያረብ ገረድ ለሆኩት ወይስ አርቲሥት ብቻ ነዉ የሚረዳዉ

  • @eslamikyoutobe6457
    @eslamikyoutobe6457 5 лет назад

    መሽአላበጣምድስይላል

  • @AyaAya-ge4em
    @AyaAya-ge4em 5 лет назад

    Ethiopia .minaw Dane.sawu.ayibarkatim

  • @poihjhgnvgg2144
    @poihjhgnvgg2144 5 лет назад

    ሸህ ሙሀመድ ሁሴን አላህ ይዝንልህ ያርብ ዘመድ ነህ

    • @shamokhalenzii8845
      @shamokhalenzii8845 5 лет назад

      ኧረሰውየውምንሸህነውይሄሸክሻኪየማንምካፊርሴትጋርአይደልደእሚሸካሸከውእደወሬስታቀናበሩቲሽኢቶቢያያደገችውበአፍብቻነውእደውይልቅአላህይድረስልን

  • @AshuLamberet
    @AshuLamberet 10 месяцев назад

    Ashu

  • @yimamyimer5554
    @yimamyimer5554 2 года назад

    Habitam lemehon min lisira mikir feliganew

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 5 лет назад +12

    ኢሄ ሁሉ ልፋት በዲን ጎዳይ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @mohsenabdo3058
    @mohsenabdo3058 Год назад

    Mechershaw be lebenet bemacheberber ye kum eser West yegegnalue enatu eskezare yet new yalute eskezare alawekatem

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 лет назад +1

    በሰላም ወደ ሀገራቸው ያስገባቸው። ለጋስ ሰው ስለሆኑ ክፉ አይንካቸውደ

  • @amboshawaamboshawa5734
    @amboshawaamboshawa5734 5 лет назад

    Dr/Abiye Nurene ❤

  • @aboneshwoldegeorges7390
    @aboneshwoldegeorges7390 2 года назад

    He may be rich but he was decorated by America saying he was meant to became a ruler from Wollo where as his position was for others.

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 5 лет назад +3

    ለምን ቁጥሩን አትሠጡኝም ምን አለበት ከመዳም ቤት ቢያላቅቀኝ

  • @jimmaatube7854
    @jimmaatube7854 5 лет назад +1

    AstofiraAllah ye men shik new shika new shika mache Music yadmitali Allah yikare yibalacho

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate Год назад

    Yagaro choliy cut

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ

    አድ ቀን ባገኘሁት እና ከዚ ስደት በገላገሉኝ ሼክ አላሙዲን

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 5 лет назад +1

    Allah yirdachaw!

  • @muhammedmuhammed7030
    @muhammedmuhammed7030 5 лет назад

    ክብርት እንዲህ አይንተስ መንጀና ካላህ መንገዲ የሚያወጣ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነዉ የሚበልጠዉ በዚህ ክብራት ሀላል ቢስራ እንደት ነበር አሁንም ቅርብነዉ አላህ ይጠብቀዉ ሂዳ ይስጠዉ ገንዘቡንም እሱንም አላህ በሀላል ነገር ይጠብቀዉ

  • @nebeyubirhanu
    @nebeyubirhanu 2 года назад

    this is last
    blood of Jesus

  • @nejatahmed8789
    @nejatahmed8789 5 лет назад +2

    አላህ ይርዳው ግን ሙስሊም ሁኑወ ሙዚቃ ምንድነው ሀራም አላህ በሰጠው ገንዘብ አንድ መስጂድ እንኩዋን አልሰራም አርቲስት ስብስብ ኮዋጡት ጥሩ

  • @akasiijshd9580
    @akasiijshd9580 4 года назад

    Sheka ati bel waregy nefxenya minilik safari

  • @nurhassengirma
    @nurhassengirma Год назад

    Getemu 1gna te te te, yemchsh bro te.

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 4 года назад

    አብይ

  • @tadillabitow5053
    @tadillabitow5053 4 года назад

    Ti ti ti ti ti ti...
    Digami gitim endatmokir

  • @abdilkerimhassenshereif5423
    @abdilkerimhassenshereif5423 5 лет назад

    አንቀፅ 39 እንኳን ከአገር ከአለምም ያስገነጥላል ምክንያቱም እዚህ ያልተጀመረው ደፕሎማሳዊ ግኙንት አንዱን ቤሄር መጥላት አብሮ አለመኖር ቢገነጠል የኔዘር የኔቤሄር የተለየነው በሚል ከየትኛው አገር ጋር ዲፕሎማሳው ግንኙነት ኖሮት እንደ አገር ሊቀጠል ይችላል ግምት ዬለኝም የሽፍታ አገር የስራአት አልበኞች አገር ነው የሚፈጥረው

  • @hayattseid5377
    @hayattseid5377 3 года назад

    Dese adelem weldia new yeteweledew

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 4 года назад

    ምን አለ ለስደስተኞቹ ቢለግስልን ሁልግዜ አርቲስት ነው እሚረዳው

  • @ayshahassen9906
    @ayshahassen9906 5 лет назад

    አላህ ያሰፈታው ለሐገር ኩራት ነውኢትዬጵያ ኩራት ነው

  • @dabustube2046
    @dabustube2046 5 лет назад

    yewnet amlak ayzegey ena yegna mengst abro sibela yehageritun mewale newa sizerf kazarefe yhem siyansew new sewyew bemankiya eyesete bakafa mizikat ethiopia zare biferedlat kefetari ell enji mashkabet ayasfelgim leba yehone bicha yashkabt

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 5 лет назад

    ፍትህ ለ ሼክ አላሙዲ

  • @yabibalfikre1276
    @yabibalfikre1276 5 лет назад +1

    Gen lemen egnih sew eko yager abat nachew yesachew neger gen chila mebalu yasazenal becha balubet bota selam ena tena yistachew

  • @vzvz7927
    @vzvz7927 5 лет назад +3

    አረ ቁጥሩን ላኩልኝ እፈልገዋለሁ ሺህ አለሙህድንን

  • @hameeddhgf6773
    @hameeddhgf6773 5 лет назад

    አላህይ ርዳችሁ ፍዳችዉ ይስጣችዉ በውነት ከሆነ ያርብ ፈርጃችሁን በቅርብ ያድርጋላችሁ

  • @johngoeieman4991
    @johngoeieman4991 5 лет назад +2

    Ye ethiopa sew abate geta ba selame yegangang

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 лет назад +4

    የተከሰሱበት ወንጀል ይገርማል የመንግሰት እጅ እንዳለበት የሚታወቀው ክሱ ላይ ያለአግባብ መሬት መውረረ ሚል አለበት ታዲያ ይህ የመንግሰት እጅ አይደል እግዚአብሔር የሰራውን ይሰጠው አሁንሰ አቅለሸለሸኝ ይህ ግዜአዊ መንግስት ደደብ ነው

  • @احمدالعنزي-ي6ج4ي
    @احمدالعنزي-ي6ج4ي 5 лет назад

    አላህበዛውያስቀረውይህሌባበሳኡድብርነውብሩንያካበተው

    • @abelsintayehu8698
      @abelsintayehu8698 5 лет назад

      አይባልም ቀዳዳ ሙስሊም ሆነሽ መልካም ነገር ከአንደበትሽ ይውጣ

  • @EntiswarMohamed
    @EntiswarMohamed 10 месяцев назад

    yha swya zmda nwe sahe alhamudin blwe hh koy

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад

    በሪታአተሚታቀሪበዉደሲዪላ

  • @mekdesmekdes3046
    @mekdesmekdes3046 4 года назад

    Yalaleke filer

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 5 лет назад

    ግጥሙ የገጠመው የዛሬ 250 አመት አካባቤ ነው ። እራሳችሁ እንደገጠማችሁት እንዳይመስላችሁ !!

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 5 лет назад +3

    ወልዳየነዉ ሸጋዉ

  • @ነጃሽቱብ
    @ነጃሽቱብ 5 лет назад +2

    ሸሁ የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 лет назад

    If u did the crime, u must serve the time. Nobody is above the law.

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate Год назад

    I no abiy lidetship puore mimorry hop side saudi and one simple firest tiffee fetboll rilition no Ethiopian coneficet solution cut took firest qulitiy lidershipe pelane 1/100 so elnentrey school like active lidership side bihahide acet simple

  • @afranosultan4314
    @afranosultan4314 4 года назад

    Dadedb

  • @awaljihad9418
    @awaljihad9418 5 лет назад +2

    ሰውየው ሼከ አይደሉም