📢 ዊና ሀያቱን ይዞ መጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@NahiTube1‬

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct Год назад +725

    ገና እሰራላቹሀለው ይሄ ትንሽ ነው
    አስለቅሳችዋለው

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Год назад +124

    የኤፍርምን ድምጽ ያውቀ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Год назад +88

    ጌትን ማነው እንደእኔ ውናን የምዎድ ዎዳ ዎንድ ነው ይታባርክ ❤️❤️❤️

  • @BirukeDagfe-ny9sg
    @BirukeDagfe-ny9sg Год назад +62

    በእውነት እንዴ እኔ የሳያቄ ስዉ ካላ በላይክ አሳይኝ

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Год назад +336

    ዊና በሌላ ግዜ በአባትህ ፕራክ አርጋቸው አባትህ እሽ ካለ😂😂👍 ያርግ የምትሉ ላይክ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 месяцев назад +23

    ይህ ቀን ተመልሶ ማየት የናፈቀ😢😢 ዊና፣ሄሉ፣ማርክ በፍቅር ፣በደስታ ኑልን😢

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +69

    ወይኔ በሳቅ ሙትኩ 😂😂😂 ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁኝ❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 8 месяцев назад +13

    ድምፁ ያስታዉቃል ኤፍርየም ሞሆኑ ይመቻቹ❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    እረ ገና አልጨረስሁትም ግን ኤፍሬም ድምፅህ ያሥታውቃል😂😂😂😂😂😂

    • @mimmymimmy2539
      @mimmymimmy2539 Год назад

      አልነቃም እጂ ያስታውቃል😂❤

  • @DghhCvjj-f3t
    @DghhCvjj-f3t 6 месяцев назад +3

    ወይኔ ወላሂእደዛሬውስቄአላቅምወይዊና ይመችህአይማርክ ያያልወይአላልም😂😂😂😂

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i Год назад +48

    በሌላ ይደገም ይሄ በጣም ድምጹ ግልጽ ነው የምር አይነፋም

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад +13

    ስራህለት የምር ደሞ ሁለቱንም አርጋችሁ ተበቃላቸው❤❤❤❤❤

  • @aynaleme-h5j
    @aynaleme-h5j Год назад +29

    ውይ ዊናዬ እሰይ እሰይ ጎበዝ ገና ይቀራቸዋል ይሄማ ትንሽ ነው .አይ ሜርቆስ ያያሉ አላለም❤❤❤

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 8 месяцев назад +4

    ነጭ አልወድም😂😂😂😂😂እየሠማችሁ ነው ጥግ ላይ አየ ማርክየ ጥርት ያልኩ አበሻ ነኝ😂😂😂😂😂

  • @madinayesuf2867
    @madinayesuf2867 Год назад +27

    እንደሡ ስራ ይሔ ቀላል ነው አንዴ ይደገሙ ከሔሉጋር ከዛ ድጋሚ አይሣፈጡህም ።👌

  • @EkramEk-p6m
    @EkramEk-p6m Месяц назад +1

    መርቆስ እንዴት የኤፍሬምን ድምፅ አለወቀዉ ወይስ አዉቆ ነዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eexx5392
    @eexx5392 Год назад +24

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለደ ኧረ ወይሁ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BhelHee
    @BhelHee Год назад +5

    ዊናይ ኤፊ የሚገርም ፓራክ በተለይ ማርቆስ ቁጭብድግ ሲልሳየው እስፓርት ጠላው ዊና በዚሁቀጥለ አሰቃያቸው ምርጥ ሰው ዊና

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc Год назад +34

    ኤፍሬም በጣም ተጫዋች ነው ሁላችሁም

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Год назад +4

    ኧረ በሳቅ ተመካክራችሁ ነው የሰራችሁት እኛ እንኳን አውቀነዋል ኢፋ መሆኑን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +11

    ሁለቱንም አስለቅሳቸዉ ዊና ጠንከር ያለ ፕራንክ አድርገህ ተበቀላቸዉ። እረ ኤፊ አልተቻልክም

  • @ኢማንኢማን-ዐ1ፈ
    @ኢማንኢማን-ዐ1ፈ Год назад

    ሲጀመር አዊቆታል ቪዶዉ እዳይበላሺ ብሎጂ

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 Год назад +36

    እኔ ብሆን የዊና አባት ጠርቼ ኤፍሬምን እራሱ ፕራክ አርገው ነበር

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад

    ለምን ይዋሻል ድምፁ አያት እንዳልሆነ ያስታውቃል ደሞ የኮፍያው በዛ ላይ በዚ ደረጃ ፊቱን የሚሸፍን የገጠር ሰው የለም

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558 Год назад +203

    ኤፍሬም መሆኑን ድምፁ ያወቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahari-uf5vj
    @zahari-uf5vj 7 месяцев назад

    እደዛሬ ስቄአላቅም የት ት ቤት ቅጣትነውየመሠለኝ

  • @mekde-t3w
    @mekde-t3w Год назад +18

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ማርቆሴ ተሰርቶልሀል ቁጭብድግ 😅😅😅😅😅😅ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад +1

    ማርክየ ቁጭ ብዲግ ሲል እንዴት አሳዘነኝ ዉይና እና ኤፋ ምርጦቹ በርቱልኝ

  • @mastwalmastwal8039
    @mastwalmastwal8039 Год назад +49

    እረ ዊና ብድር በምድር ይሉሃል እንደዚህ ነው 😀😀😀 ማርቆስ ጉልበት አልሳመም ተበላህ አቦ ይመቻችሁ ለኛ ለማዳም ቅመሞች እናተ ባትኖሩ ማን ፈታ ያደርገን ነበር ፈታ በሉልኝ የኔ ቅመሞች 😀😀😀😀ማርያምን ሞትኩኝ በሳቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜት ስጥፍ

  • @Hulubersuhone-k1l
    @Hulubersuhone-k1l 8 месяцев назад +2

    😂😂😂😂ይመቻችሁ የምር በሳቅ ሁሌ የፍቅር ቤት❤❤❤😂😂

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 Год назад +14

    የኔ ሚሰኪን ማርቆሰ ሰው አክባር አሳዛኝ ተሰራልህ 😂😂😂😂 ሆዴነፈርር

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад

    እኔስ ማርኬን ስወደው አታገላቱት አልወድም ያሣዝነኛል

  • @gedam626
    @gedam626 Год назад +14

    እረ ኤፍሬም አታስቀኝ አዉቆህል አዉቆነዉ ባክህ አይ አልተሳካልህም ሊላ ሞክር❤❤❤

  • @ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ
    @ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ 8 месяцев назад

    አረ ድምፁ በደቦየለያልኮ ቨዶ እዳያበላሽጅ ሆሆሆሆ

  • @aynalemme1629
    @aynalemme1629 Год назад +6

    ወይኔ በሳቅ ነው የጨርስኩት ድምፁ ያስታውቃል እኮ ኤፍሬም 😂😂😂😂

  • @BzuyeLegese
    @BzuyeLegese 7 месяцев назад +2

    እዴት አላወቀዉም ግን በድምፁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YeshiKebede-ir7br
    @YeshiKebede-ir7br Год назад +7

    ማርያምን እደዛሬ አጀቴ እርሶ አያውቅም😂😂😂😂ዊናዬ የኔ መልካም ወድም ደግ አደረክ እደውም ያሰዋል😂😂😂

  • @almaze214
    @almaze214 Год назад

    በአነዴ ነዉ ድምፁን የለየወት ማርቆስ ምን ሁነህ ነዉ የተሸወድከዉ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Год назад +42

    ኤፋ ምርጥ ሰው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @medina6236
    @medina6236 4 месяца назад

    ተመካክረው መሆን አለበት እይ ድምጽ,, ያስታዉቃል

  • @ሀያት-ዸ9ሠ
    @ሀያት-ዸ9ሠ Год назад +31

    😂😂😂😂😂ውይ ሚሥኪን ሢያሣዝን ❤❤❤❤ተጫወትክበት ዊይና

  • @Laila-v1b
    @Laila-v1b Год назад

    ማርቆስ አውቆል ማርኬ እራስቺሁ ፕራንክ ተደርጋቸኋል

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ Год назад +89

    ድምፁ ያስታውቃል ኤፍሬም

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ

    ኧረ ይችማ ቀላልናት እዳስለቀሱሁ አስለቅሳቸው

  • @samsungduos2371
    @samsungduos2371 Год назад +6

    ወይኔ ግን አንገትህ ትርፎወላ መርቆሴ ሞትኩኛ አር ቶንኮላቹ🤣

  • @Fatima-kq5ib
    @Fatima-kq5ib Год назад

    እረበሳቅገደላችሑኝእናተምጋየከፈርወዳጂየሚባልአለደ እደወሎ

  • @keymobile3913
    @keymobile3913 Год назад +9

    ወይኔ በሳቅ ማነው እምባየን ጨረስኩት በሳቅ

  • @saadmohammedtube453
    @saadmohammedtube453 Год назад

    ዊና አባትህጋር ተመሳጥረህ ፕራንክ አስደርጋቸው

  • @zone8505
    @zone8505 Год назад +16

    አረ በሰቅ ፍር ፍር አልኩኝ ይመቾት አበበ😂😂😂😂😂❤❤

  • @حياهحق
    @حياهحق 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ስወዳችሁ እንቅልፌን ቀጥቸ ነውኮ የምከታተላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +15

    ዊና መበቀልህ ነው ነብስህ አይማርም እያመመው ተውጂ ጨክነህ 😂😂😂አይዞኝ ማርኬ

  • @TsehayAragaw-z8s
    @TsehayAragaw-z8s 6 месяцев назад

    በጣም እሚያስቅ ፕራንክ ነው ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5ei Год назад +17

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ የትምት ቤትቅጣት ተቀጣ😂😂

  • @Kamilia-x6v
    @Kamilia-x6v Месяц назад

    ኸረወይኔ እነዚህልጆችእኮ በሳቅ ገደሉኝ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Год назад +9

    አረ ከዚህ የበለጠ ሚያስለቅስ ፖራክ ለሄሉ እና ለማር እፈልጋለው ዊና በናትህ ባለፈ አተ ያረጉህ ቀን በጣም ነበር የደነገጥኩ

  • @Etsub-uk7de
    @Etsub-uk7de 8 месяцев назад

    Efi gin sibeza keldegna ne yimech ketilibet

  • @emu6470
    @emu6470 Год назад +9

    ማርክ የእውነት ሚስኪን ሰው አክባሪ ነው አሳዘነኝ😢😢😂

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 6 месяцев назад

    አረ ዊና ግን ምን ይሻልክ ልጆቹ ትጣወትባቸዋለክ ብቻ ይመች ያሪድዬ ልጅ 😂😂😂😂

  • @meseretwodajo8793
    @meseretwodajo8793 Год назад +17

    ዋው በጣም ምርጥ ነው በጣም ነው ያዝናናችሁን ቀጥሉበት

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад

    ክክክክ:አተልጅ:በጣም:ይዋጣልሀል:ለምንድራማ:ሰሪአትሆንም:ብቻተመቸኝ:ተነስ:ቁጭበል

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Год назад +6

    ዉይ ኤፋ አዝግ 😂ዊና ብድሩን የማይመልስ ወንድ ኣይወለድ😊✊

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Год назад +1

    ሢገጀመረ እጁ ይታያል የጓደኛየ እሽ አይጠፋኝም አውቆታል ኤፍሬም መሆኑን😢😢

  • @media508
    @media508 Год назад +15

    የ አመቱ ምርጥ prank😂😂😂

  • @ጦይባያፆኪያዋ
    @ጦይባያፆኪያዋ 8 месяцев назад

    አይማርክ ጓደኛዬ ብሎ እራቅ አላለም እዳይመተው ፈርቶ መሆን አለበት😅😂😂ማርክሚስኪን የኒሰው አክባሪ😢😢😢😢

  • @henaa3965
    @henaa3965 Год назад +19

    ❤❤❤ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡በየለቹበት፡በየለንበት፡የእማብርሃን፡ቸርነት፡ሁለችንም፡ይጠብቀን፡ዊን፡ውድ፡ወንድሜ፡ብድርህን፡መለስክ፡ጀግና፡ነህ፡❤❤❤፡አምስት፡//5//ናችሁእማብርሃን፡ከክፉ፡ነጋር፡ትጠብቀቹ፡አሜን፡ማርክ፡ውድ፡ወንድሜ፡አትደንግጥ፡ትህትናህ፡በጠም፡ደስ፡ይለል፡❤❤❤፡//5//ቹንም፡የለስበቹትን፡የቅዱስን፡፡ትህትና፡ፍቅርን፡ትእግስትን፡ማስተዋልን፡መተስስብን፡ተስፍን፡ፀጋ፡ተልብስችሁ፡እማብርሃን፡አሜን፡❤❤❤አምስተቹም፡ፍቅር፡የሆናቹ፡ናችሁ፡በርቱ፡የተዋህዶ፡ኩሩዎች፡ከዱባይ፡❤❤❤❤❤❤

  • @MesertMolla
    @MesertMolla Год назад

    😂ድገሙት አሁንም በሌላ ፕራክ እንጠብቃለን

  • @zuzu5484
    @zuzu5484 Год назад +8

    እኳን በደርህ ምልስክ የኔ ጀግና

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 7 месяцев назад

    ድምፁየወጣትመሆኑያስታዉቃል ኢፊነዉ መሰል እስኪመጨረሻዉን ልይ😂😂

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m Год назад +9

    ወላሂ ድምፁ ያስታውቃል

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 5 месяцев назад +1

    ወይኔ በድንግል እናንተ ልጆች 😂😂😂 እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤

  • @halemaaa6240
    @halemaaa6240 Год назад +7

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 6 месяцев назад

    ማርክ እዳይው ደንግጦ ከጠፋበት እጂ ድምፁ በጣም ያሰታወቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴን አመመኝ እፍፍፍፍ አይ እናተ

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 Год назад +6

    የነዊናንቤተሰብስለሚፍራ ልብአላለምጂ ኤፍሬምእደሆነ ያስታውቃል 😂😂

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 8 месяцев назад

      በጣም ሖደ ቆሠለ በሳቅ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube Год назад

    አረወይኔ፡መዳም፡እስከምትታዘበኝነዉየሳቅሁት

  • @tube896
    @tube896 Год назад +6

    ወይኔ አያቴ ትወና እኮ አለ እዚህ ቤት ኤፉዬ ያ ለሚዬ ነፂዬ ብሩኬ ጋር የጀመራችሁትን ድራማ ለምን ተዋችሁት ???? ከ ፕራንክ እሱ ይሻላል

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ

    ግንኮ ኢፍረም መሆኑ ያስታውቃል ተመካክረውነው

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Год назад +4

    Efrem ድምፅህ ያስታውቃል 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Год назад +1

    አረ ማርቆስ አንዴየ በዚህ በከዘራ ወገብህን ብሎህ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا Год назад +6

    በጣምደሥትላላችሁሁላችሁምእግዚአብሄርፍቅራችሁንያዝዛዉእኔወለየዋግንሠራልህ

  • @Bright_future2
    @Bright_future2 Год назад

    😂😂😂ውና ትችላሌሄ ግን next በካባድ እንዴምበቃሉህ ንዳትራሳ 😂😂😂😂😂😂

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ3ቈ

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን በሰደት ያላችሁ ላገራችን ያብቃን እማምላክ ትጠብቃቹሁ

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 8 месяцев назад

    ኸረ ማርኪ 😅😅😅እዴት ድምፁን አጠረጥርም

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Год назад +15

    ወላሂ በሳቅ ገደችሁኚ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ Год назад +2

    ሲጀመር የኤፋ ድምጵ በደብ ነው ሚያስታውቀው ተመካክራቹ ነው የሰራቹት ብቻ ይመቻቹ እነኚ ፋሚሊዎች በጣም ነው ምወዳቹ😂

  • @hananzanaba
    @hananzanaba Год назад +11

    እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medina6236
    @medina6236 4 месяца назад +1

    ስጀመር ድምጽ ያስታውቃል ግን ማርክ አልነቃም 😂😂😂😂

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w Год назад +18

    ዋው በሳቅ ነው የሞትኮት 😂😂😂😂😂 ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @FhGjb-q7v
      @FhGjb-q7v 9 месяцев назад

      ባጣም😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Год назад +2

    ቢዲሩን. የማይመልሰ. ወንዲልጂ ወንዲ አይደለም. ጎበዚ. ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @Tgisti
    @Tgisti Год назад +4

    Wina wawwwwwwwww Baxami konjoo noo pirank

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 5 месяцев назад

    ወላሂ በሣቅ ሞትኩ የዛሬው ይለያል ወይኔ መፈር😅😅😅😅😅😅

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Год назад +14

    ኧረ ዊና ብድር መላሽ ኪኪኪኪኪ የሳቄ ምጮች ስወዳቹህ እመቤቴን በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂 ኑ የመዳም ቅመሞች ካለናተ አይሆነልኝ

  • @tafachetakele
    @tafachetakele 8 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ፍቅር አብዛ አብዛ ወንድሞች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TiztaTizta
    @TiztaTizta 8 месяцев назад +3

    እረ ደከምኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 4 месяца назад

    እንዴኔ ማርክ ምያሳዚነዉ ሰዉ ኣለ የኔ የዋህ😂😂😂😂

  • @Sunshine-r8x
    @Sunshine-r8x Год назад +6

    እግዚአብሔር.ደጠበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 2 месяца назад

    ሚሥኪን ማረረክየ ለሠዉ ያለቻቸውን ክብር ❤❤❤አላህ ይጨምርላቺሁ❤❤❤

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Год назад +4

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث Год назад

      ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @GgHshssh-ic6fs
    @GgHshssh-ic6fs 8 месяцев назад +2

    ጥርት ያልኩ ሃበሻ ነኝ አላለም ማርክ ምስክን😂😂😂😂

  • @ማስተዋልይቱብMastewalTube

    አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤😍

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 5 месяцев назад

    ማርክየ ብድር በምድር ነዉ የሚባለዉ አንተም ስራላቸዉ😂😂😂😂