ልዩና ጤናማ የአጃ ጨጨብሳ እና የሽምብራ ፍርፍር አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025
  • ልዩና ጤናማ የአጃ ጨጨብሳ እና የሽምብራ ፍርፍር አሰራር በተለይ ለስኳር ተጠቂዎች ይህ ምቹና ተስማሚ የምግብ አይነት ሲሆን እንደዚህ አርገን ጤናችንን መጠበቅ እንችላለን

Комментарии • 36

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +2

    ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ባለሙያ 👏👏👍👍👍💕💕
    አመሰግናለሁ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Год назад

    ቀላልአራር ነው ተስርቶ ይቀመሳል አመስግናለሁ

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube Год назад +1

    ሰላም እህት አለሜ በመጀመሪያ እኮደስ ያለሺ የኔባለሞያ ሁሌም ምግብሺን አየው አለሁ በጣም ባለሞያ ነሺ ሳለደቅሺ አላልፋም ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ያችን ያየሁ ስሰራ ለምን ኢቱብ አከፈሰችም አሉኚ ግን አዳች ጎበዝ አደለሁም ግን እሞክር አለሁ እናም ከፈትኩ እየሰራሁነው የኔውድ ፋቃሺ ክሆነ ብታበረታችኚ ደስ ይለኚላ ከይቅርታጋር በ እይታ የለውም እደው ደስካለሺ ብሸርችልኚ የኔህት በተርፈ ሰላምሺ ይብዛልኚ

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ

    በጣም ቆንጆ ነው ሽንብራው ቲማቲም ያለው ቡጥጫ ማለት ነው

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy Год назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 Год назад

    Masha Allah newu serashe gobze gen 1 melket ende ehte lesteshe ene yemegeb zegjet semar gawen ena ses teleq metel kofiya enaregalen ya des yilenyi neber lemen betyi andade segulachen yiregfal ena satsbi segur megbust yigenyal lela demo Ahunm ene bebete kayewut wefer yale shashe or hijab kalareku segure yemegbun sheta yiwesdal yeged sewor sewesd seguren letateb newu hata sherom besera lemen shenkurt shetawun berbre sidegem uuu ena shashe betetqmi enalewu beterefewu wow newu serashe sis

  • @alemmekonin5919
    @alemmekonin5919 Год назад

    Meliye endet kelel adrgesh endenteseri eko❤🙏

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 Год назад +1

    Thank you 🙏🏾

  • @israeladmasu-l4h
    @israeladmasu-l4h Год назад

    ya zariwe dame men gude nwe endat adrgi lesamshi becha💋💋💛💚💚💙

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Год назад +1

    ሜሉ እጅሽ ይባረክ

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Год назад

    Good job 👏

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 Год назад

    አይ ሜሊ ነገርሽ ሁሉ ያምራል

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 Год назад

    ተባረኪ 🙏🏿♥️

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Год назад

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @mekidesgetachew3693
    @mekidesgetachew3693 Год назад

    Melluye betam konjo new gn gbhatochun Ethiopia maggnet beteley kfle hager kebad new

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አብ እኮ የኔ ውድ ማስፈጨት ነው የሽንብራ ዱቄቱ ደግሞ የሽንብራ አሳ ካዘጋጀነው ላይ ይሆኔል ቢያንስ ሁሌ ተመሳሳይ ነገር ከሚሆን ለምግብ ቤቶች ይሆናል

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Год назад

    Delicious!

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ነው በተልይ ሱካር ላለበት በተለይ የሹቡራው አመሰግናለሁ🙏🙏🥰

  • @13monthsofsunshine45
    @13monthsofsunshine45 Год назад

    Omg this is amazing

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад

    እጅሽ ይባረክ ዉዴ ሽብራዉ እንቁላ ል ነዉ የሚለዉ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    great job 👏

  • @AmenAmen-ci1cc
    @AmenAmen-ci1cc Год назад

    I Love it

  • @nurkahsay918
    @nurkahsay918 Год назад

    ❤❤thx

  • @AmenAmen-ci1cc
    @AmenAmen-ci1cc Год назад +2

    😍😘😘👌👌👌

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 Год назад

    ቆሎ ተከሽኖ 😂😂😂😂😂 እያየኹ የመጣልኝን ነው

  • @marthatila
    @marthatila Год назад

    Konjo migib new meluye ejish yebrke🥰

  • @astersinke9065
    @astersinke9065 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 Год назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya Год назад

    ሙቅ ወሀ ነው ወይስ ቀዝቀዛ ልጡ ለይ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      በቀዝቃዛ ውሀ ነው የበጠበጥኩት

  • @le1785
    @le1785 Год назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘