በመጥበሻ ስጋ በድንች ልዩ ጣፋጭ ምግብ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 43

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Год назад +1

    እናመሠግናለን በጣም አሪፍ አሠራርነው በረቺ👍🌹🌹🌹

  • @meron612
    @meron612 Год назад +1

    Can’t wait to tryout 🤤

  • @elsasolomon9655
    @elsasolomon9655 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን ❤

  • @SerikeSerikalemi-xi6nn
    @SerikeSerikalemi-xi6nn Год назад

    በጣም ጎበዝ❤❤

  • @tsegeergetu1047
    @tsegeergetu1047 Год назад

    Wow syasgomege egeshe yebareke

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Год назад

    ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እናመሰግናለን አንቺም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasupeace2870
    @kasupeace2870 Год назад

    ሜልዬ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @TadeluKassa
    @TadeluKassa Год назад

    ሜሉሽ እንዴት ከርመሻል የኔ ባለሙያ እጥር ምጥን ያለ የምግብ አሠራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ....❤❤❤

  • @AkberetAbraha-m4o
    @AkberetAbraha-m4o Год назад

    Good job ! Keep up the great work 👍

  • @degdeg010
    @degdeg010 Год назад

    Betam new mewodesh

  • @biskutnegash5790
    @biskutnegash5790 Год назад

    ዋው ሜሉ እድሽ ይባረክ 🙏😍

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 Год назад

    በጣም ቆንጆ ድልህ ማለት ሳልሳ ማለት ምሆኑ ብትገልጪው ጥሩ ይመስለኛል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      እሺ የኔ ውድ

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Год назад

      ክክክክ ሽኩርት ሽኩርት ነው የሚለው አይይይ ጥያቄ የምን መሥሎሽ ነው መቸም አውቀሽ ነው አደል

  • @mayet7882
    @mayet7882 Год назад +1

    ሜላት ሁሌም አንደኛ❤❤

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 Год назад +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሜሉ የአረብ ሀገር ድልህ አይቆመጥጥም እንዳው ወደጣፋጭነት ያደላል

  • @bekelugudeta5936
    @bekelugudeta5936 Год назад +1

    ተባርኪእማይዬ ሞያ ተማርኩ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Год назад +1

    ቆንጆ አሰራር ነው🙏🙏🥰

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Год назад

    ሜሊዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @edengenet2464
    @edengenet2464 Год назад

    በጣም ልዩ የሆኑ ምግቦችን ነው የምትሰሪው: እጅሽ ይባረክ 👍 እኔ እምጠይቅሽ በህክምና ምክንያት በርበሬና ሽንኩርት ለማይበላ ሰው: ምን የምግብ አማርጭ አለሽ?

  • @babimesi4883
    @babimesi4883 Год назад

    ሜሊ የኔ ባለሞያ. እጅሽ ይባረክ. 😊🥰🥰😘😘❤🙏

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 Год назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Год назад

    ያምራል ይሄ ለሀም መፍሩም ምንምን ይላል ግን. ሲበሉት

  • @helenzemicahel9956
    @helenzemicahel9956 Год назад

    Thank you for sharing ma sis please explain where did you buy cooking pots i love it that you ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      Silit የኔ ውድ ብዙ ሀገር ላይ ሱቅ አላቸው ኦንላይንም ማዘዝ ትችያለሽ

    • @helenzemicahel9956
      @helenzemicahel9956 Год назад

      @@Mellyspicetv thanks ma sis

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Год назад

    💯👍

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 Год назад

    👌👌👌👌

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Год назад

    Thank you Melu ❤ question why do you always peel tomato before you cook?

  • @eyobaaa
    @eyobaaa Год назад

    Thank you chocolata ❤

  • @YGK-lk3el
    @YGK-lk3el Год назад

    ካለ ቲማቲም መስራት ይቻላል ቲማቲም አለረጅ ስለሆንኩ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      አዎ ትችያለሽ በምትፈልጊው ጣእም

    • @YGK-lk3el
      @YGK-lk3el Год назад

      Thank you I will try it ! የኔ ቆንጆ

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 Год назад

    😋😋😋

  • @israeladmasu-l4h
    @israeladmasu-l4h Год назад

    yani mare leni men lebleshi beka anci wadre yalshem bate sekrayi menme alcgrm laenami labalime lelegami beka mebelat meblate

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz Год назад

    ❤🌸💐👑👍

  • @le1785
    @le1785 Год назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘