የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዮናስ እና ትንቢተ ሚኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 44

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 2 года назад +7

    "ከአገር በላይ ኣንድ የሚያደርገኝ ደሙ ነው!"። ኣሜን! ጌታ የሁላችንም ልብ እንዲህ ይቃኘው!

  • @messelefanta
    @messelefanta 6 месяцев назад

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፤ፀጋውን ያብዛልህ፤አሜን፡፡

  • @messelefanta
    @messelefanta 6 месяцев назад

    ከሞትም ያድነዋል ኢየሱስ! አሜን፡፡

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 года назад +1

    ዋውውው ፓስተር፡የሰማይ፡አምላክ፡እግዚአብሔር፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርክህ።

  • @tesfayemokonen7281
    @tesfayemokonen7281 2 года назад +5

    ፓስተር ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለኔ ይህ ትምህርት የምቃናበት ራሴን የማይበት ትምህርት ነው የምናልፍበት አገርና ህዝብ ጥሪያችን ሊያስጥለን ይሞክራልና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እጸልይለሃለሁ እወድሃለሁ ከቤተሰቤ ጋር ተስፋየ ደስታ አውስትራሊያ

  • @ebsaduba2967
    @ebsaduba2967 9 месяцев назад

    Dear pastor God bless your family 💗

  • @mitikkuusooressaa-po6fb
    @mitikkuusooressaa-po6fb 11 месяцев назад

    Thanks pastor

  • @semharkuflu2627
    @semharkuflu2627 6 месяцев назад

    Paster God bless you ❤

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 2 года назад +1

    ጎይታ ይባርኽካ ፓስተር ዘመንካን ዘርእኻን ይባረኽ። ፀጋኻ የንጀርብብ።

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 3 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @biniyamnegash
    @biniyamnegash 8 месяцев назад

    Thank u brother. ጸጋ ይብዛልህ በርታ የሚሰማህ ትውልድ አለ፡፡

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Tebarek bebzu pastor 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ፓሰተርዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ዘርማንዘር ይባረክ❤❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 года назад +1

    ህይወትና አስተሳሰብ ማስተካከያ በስሞኑ ውዥንብር ግራ ለተጋባ የሚያረጋጋ በእርጋታ ሊሰሙት የሚገባ ትምህርት ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፓስተር

  • @ethiopiantraditionalclothc5443
    @ethiopiantraditionalclothc5443 10 месяцев назад

    You are so blessed

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 года назад

    Geta yesus ybarkih pastor migerim timihirt new

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 2 года назад +1

    እውነት ህይወት እና መንገድ የሆነውን ቅዱስ ቃል ስለምታስተምረን አመሰግናለሁ!!!!

  • @derejeayele5074
    @derejeayele5074 Год назад

    ፓስተር የእግዚአብሄር ሰላም ይብዛልህ በምትለቀው ተከታታይ ትምህርት በጣም እየተጠቀምን ነው ሆኖም ግን አንድ ነገር ተግዳሮት ሆኖብናል ያም ምንድነው የስራችን በህሪ ብዙ ግዜ ፊልድ ነው ስለሆነም የምንጓዝበት ቦታ ሁሌ ኔትወርክ አናገኝም ስለዚ ትምህርቶችህን አውርደን ነበረ የምንሰማው ከቅርብ ግዜ ወዲግን ማውድ አልቻለንም በቀጥታ ብቻ ነው ማየት የምትችሉት ይለናል ስለዚ እንድናወርደው ብታረግልን ተባረክ!!

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ ፓስተር !

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yetemtemtme6257
    @yetemtemtme6257 2 года назад

    Thank you so much pastor Asfaw

  • @mulugelila3396
    @mulugelila3396 2 года назад

    Ewente newe Amelkachen beseraw sadeke newe

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 2 года назад

    Amennn amennn tebareku Goyta ybarikum thank You 🙏❤

  • @mulugelila3396
    @mulugelila3396 2 года назад

    Geta eyesuse zemenhen yebark Pastor Asfaw

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Amen amen ,Thank you pastor.

  • @mulugelila3396
    @mulugelila3396 2 года назад

    Amenennnneeeee

  • @AstarekegnBadaneh
    @AstarekegnBadaneh 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር ፦
    ።፨ በዘመናችን ካሉት አንዳንድ ነቢያቶች
    ።፨ ህይወት ጋር የዮናስ ህይወት ይመሳሰብኛል

  • @mulugelila3396
    @mulugelila3396 2 года назад

    Amene yergeme

  • @helengm2977
    @helengm2977 2 года назад

    God bless you Pastor!

  • @סיטוטאולגסה
    @סיטוטאולגסה 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 года назад

    Tebarklgn gate zemnehen abzto yebark

  • @AnnaMaria-dd6ml
    @AnnaMaria-dd6ml 2 года назад

    አሜን

  • @loveinchristwoldezion5425
    @loveinchristwoldezion5425 2 года назад

    More blessings pastor

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 года назад

    Bless You Pastor

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 2 года назад +1

    Geta yebarkh

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 года назад

    God bless you

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад

    Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 2 года назад

    Geta yebarkeh Pastor

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 11 месяцев назад

    Asiti bannaye

  • @tesfahunmathewos3628
    @tesfahunmathewos3628 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 2 года назад

    ፓስተር፣ ዮናስን የመረጠው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ነው። የእርስዎ ትንቢተ ዮናስን ፈልገው ያስተማሩበት መንገድ፣ #በአይሁዳውያን ላይ ያለወትን ጥላቻ ለሚያዳምጥዎት በከፍተኛ ሁኔታ አስተላልፈዋል።
    ስለጎረቤታሞችና መስታውቱ የሰጡትን ምሳሌ ወደራስዎ አምጥተው ንፁህ ህሊና ይስጥወት!! እንደ መስታውቱ በቆሸሸና በጥላቻ በተሞላ ህሊና እያስተማሩ ስለሆነ እግዚአብሄር ይቅር ይበልዎት🙏

  • @zematube8985
    @zematube8985 Год назад

    ተባረክ ፓስተርዬ አሶር ማለት የአሁኗ ሶርያ ናት አይደል? ከሆነች ዛሬ እንዲህ የፈራረሰችው ትንቢት ስለተነገረባት ነው ? አደራ መልስልኝ ተባርከሀል!!

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 Год назад

    የተከበሩ ውድ ፖስተር እባክዎትን ቅሬታ የሚለው ቃል በቅሪት ቢተካ ትክክለኛ ግንዛቤ የሚሰጥ ይመስለኛል ።ስለሚያቀርቡት ት/ት እግዚአብሔር ይባርክዎት።

  • @mulugelila3396
    @mulugelila3396 2 года назад

    Amenennnnnnnnneeeee