ዓለም አቀፋዊ ይዘት ያለው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #ኢትዮጵያ_ታምርት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Комментарии • 21

  • @anteyelavoe9648
    @anteyelavoe9648 3 месяца назад +10

    መንግስት ስር ነቀል ሙስናን ካጠፋ ብዙ መስራት እንደሚችል አሳምኖናል በርታ አብይዬ ከጎንህ ነን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r 3 месяца назад +4

    በገር ምርት መኩራት ነው። በርቱ በርቱ። ከቻይና ልብስ ጫማ ሌሎችም ጥራቱ ይበለጣል

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alemgebeyehu9793
    @alemgebeyehu9793 3 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-lo8zx8yp8e
    @user-lo8zx8yp8e 3 месяца назад

    ሆዳሙ መላኩ አለበል!

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 3 месяца назад

    ጥሩ መረጃ ነው የሚሰጠው! በርቱ! ነገር ግን እቃቸውን ወደ ኤክስፖ ይዘው የመጡ ሰዎች እቃቸውን ከተፎካካሪዎቻቸውና ከውጪ ከሚገባው የተሻለው ለምንድ ነው ብለው ሲጠየቁ መልሳቸው "በጣም አሪፍ ነው"፣ "በጣም ኳሊቲ ነው"፣ "ከውጭ ከሚመጣው እቃ አይተናነስም" ይላሉ። አንድ አምራች ስላቀረበው ጨርቅ ሲጠየቅ ፤ የአንድ ጨርቅን ጥሩነት መግለጫ የሆኑ ነጥቦች አሉ። እነሱን ዘርዘር አድርገው በመናገር ስለምርታቸው ጥራት መግለፅ የሚችሉ ይመስለኛል። ከመሳተፋቸው በፊት ስልጠና አድርገው ቢመጡ ደንበኛ እቃቸውን የሚገዛ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

  • @ah6121
    @ah6121 3 месяца назад

    Tommy Hilfiger and Adidas are not Ethiopian brand though😂

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r 3 месяца назад

    ጋዜጠኛው ግን ሮጠህ ና የተባልክ ነው የምትመስለው። በጣም ተቻኮልክ ተረገጋ የምትጠይቃቸውንም መልሳቸውን አስጨርስ።

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 3 месяца назад

    ጥሩ ሆኖ ሳለ የጫማ ሶል ብዙ ይቀረዋል

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 3 месяца назад

    ዘራፊው አብይ አህመድ ባንክ መዝረፍን እና ለ oLF ገንዘብ መስጠቱንና ከአቆመ አገሪቱ ታድጋለች የ ሚኒልክ ቤተ መንግስት ጥላቻ አላስፈላጊ አደስ ቤተ መንግስት በ 60 ቢሊየን መገንባት ተገቢ አይደለም❤❤❤

    • @NefsehoyGlorifyJesus
      @NefsehoyGlorifyJesus 3 месяца назад +1

      አብያችንማ በዚህ አይታማም:: ችግርህ ቅናት ነው:: የቀነጨረ አስተሳሰብ ምንም መልካም ነገር ማሰብ አይችልምና ሕክምና ያስፈልገሃል::

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 3 месяца назад +5

      ለንዳንተ:ዓይነቱ:ድንጋይ:ራስ:መልስ:መስጠት:አያስፈልግም!

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo 3 месяца назад

      Absolutely right. Job well done bro. ​@@ibrahimabdo705

    • @NefsehoyGlorifyJesus
      @NefsehoyGlorifyJesus 3 месяца назад

      አብያችንማ በዚህ አይታማም:: ችግርህ ቅናት ነው:: የቀነጨረ አስተሳሰብ ምንም መልካም ነገር ማሰብ አይችልምና ሕክምና ያስፈልገሃል::

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo 3 месяца назад

      @@NefsehoyGlorifyJesus Absolutely I have special respect for Dr Abiy Ahmed, because he is brilliant and smart leader working hard for his countries development. I love him and long life and health for Abbch. I never disrespect him at all. Send for Jules.