እሚያስታርቀን ጠፋ ሁሉም ውሸታም ነው ​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 118

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 дня назад +80

    የራስህ ጥፍት ነው በደንብ ተነፍረቅ ስህተት የማትደግም ከሇነ ይቅርታ ታደርግልሃለች🙂

    • @lemreta9150
      @lemreta9150 4 дня назад +1

      አሰታሪቃቸዉ እሷ ምንም ጥፍት የላትም ምኪንያቱም ልቧ በወንድተሰብሮ በቀላሉ አትጠገንም እና ቸኮል ሰላለነዉ ቀሰ ቀሰ ቀሰ እያለነበር ታግሶ ህመሟን በደንብ አሰታሞ ነበር ባንሰ አመት

    • @HaiatLok
      @HaiatLok 4 дня назад +4

      አብድ አስታርቃቸዉ

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 4 дня назад +3

      እስኪ አስታርቃቸው አብዱ😢😢😢

    • @zainat-s2o
      @zainat-s2o 4 дня назад +2

      አብዴ የኔ ሼማግሌ ጥፋቱን አወቆ ይቅርታ ይጠይቃትና አሰታርቃቸው በአሏሕ ከአላሕበታቸ ሠበብ ሖን??

    • @ZeharaSeid-rs5ze
      @ZeharaSeid-rs5ze 4 дня назад

      አብድአሥታርቃቸው

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ 4 дня назад +12

    አብሽር ወንድም የማይሳሳት የለም ዋናው ስተትህን አምነህ መፀፀትህ ነው ይቅርታ ታድርግለት የምትሉ ላይክ

  • @Haya-co1kl
    @Haya-co1kl 4 дня назад +26

    ግሩፕ እንክፈት እና ሰልክ እንግዛላት ወላሂ ትስራ እና ትቀየር

    • @samira7462
      @samira7462 4 дня назад +1

      የኔዉድ ቅንሠዉነሽ አላህ ዬጨምርልሽ

    • @okok8293
      @okok8293 4 дня назад +1

      ግዥላት ለስልክ አንድሰዉይበቃል😊

    • @አላህይጠብቅህ
      @አላህይጠብቅህ 4 дня назад +1

      ነይ እህት

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 4 дня назад +6

    አብሽር የሱፌ. የሰራኸው ጥፋት ከባድ ነው ግን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይቅር በይው እና ተባብራችሁ ስሩ አተም እዳይደገምህ በርቱልን

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 4 дня назад +7

    ማሻአላህ የዛሬው አቀራረፅ የሌለ ነው ያማረባቹ በተረፈ በዱአ በርታ ዩስፍ😢

  • @ለዛ-ሚድያ
    @ለዛ-ሚድያ 4 дня назад +5

    አስታርቋቸዉ አብሽር በርቱ🎉🎉

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 4 дня назад +2

    አብሽር የሱፌ ሥተት ሠርተሀል ግን ከይቅርታ በላይ ምንም የለኡሙ ዙዙየ ይቅርታውን ተቀበይውና አዲላይ ሁናችሁ ሥሩ😢😢❤❤❤❤❤

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 4 дня назад +4

    ቢታኒያየ ይቅረታአረጊለትና ተጋቡ❤❤❤

    • @okok8293
      @okok8293 3 дня назад

      @@ggyftggrttf3515 መቸም አታገባዉ ይሄን እኩሮ

  • @HikmaHikma-rz2ij
    @HikmaHikma-rz2ij 4 дня назад +5

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽር ወንድምየው ትክክል ነህ ግን አሁን ባለችበት ሁኒታ ላትረዳህ ትችላለች ትንሽ ጠብቃት በዱአ እገዛት ዋናው ዱአ ነው አላህ ካለ ተገናኛላችሁ እራስህን ጠብቅ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 дня назад +7

    ታጋብታቹ ሂወታቹን ብኖሩ ዳስ ይላኝ ነብር አድ ብርቱ ሁለት ማዳኒ ይበላል😢😢😢😊😊🎉🎉🎉

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ 4 дня назад +38

    ይቅርታ ታድርግለት እምትሉ በላክ

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 4 дня назад

      ኧረ ከሷ ክብር ገንዘብ በልጦበት አንድ ቪዲዮ ማጥፋት ያቃተው ነገ ምን እንደሚያረግ በምን ይታወቃል እንኳን በጊዜ ራቀች

    • @okok8293
      @okok8293 4 дня назад

      አዉ ወላሂ ይሄማስጠያ😮​@@sitrazee13

    • @ለዛ-ሚድያ
      @ለዛ-ሚድያ 4 дня назад +1

      ​​@@sitrazee13እነሱስ ይታረቃሉ ላች ይብላኝ እጅ 🤔 ጥሩ ኮመት ኮምች ሰዉ ይሳሳታል ደሞ ይቅርታ አለ ከዚህ በላይ ይታነቅ እዴ😳

    • @ዜድ-ዸ7ሐ
      @ዜድ-ዸ7ሐ 4 дня назад

      ለፕራንክ ነው የተሰራው እንጅ እነሱ ሰላም ናቸው ስትፅፉ ጡሩ ነገር ፃፉ ቀጣይ አብረው ታያቸዋለሽ😂​@@sitrazee13

    • @ፍቅር-ቘ4ቸ
      @ፍቅር-ቘ4ቸ 4 дня назад

      😂ነገ ታርቀው ይመጣሉ አታስቢ እምዋ​@@sitrazee13

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ 4 дня назад +6

    አብሽሪ ወንድማችን ሁሉም ለኸይር ነው አሏህ ያስታርቃችሁ

  • @Semera965
    @Semera965 4 дня назад +3

    በቃ ይቅርታ ታዲርግለት የምትሉ በላይክ

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 4 дня назад +2

    አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳልና ይቅር እደምትልህ ተስፋ አለኝ ይቅርታ ጠይቅ ኢሻ አላህ ይቅርታ እንደምታረግልህ ተስፋ አለኝ የኔ ጀግና ወንድም አብሽር በርታ💪

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 4 дня назад +15

    ዱአደረግ ለሁሉም መልስ አለዉ

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 4 дня назад +2

    የምትሳደቡ ልጆጅ ቴንነታችሁ ያሳስባል ትሩ ነገር መታፍ ካልቻላችሁ ዝም ብሉ እሱ ትክክል ነው አላህ ልብ ይስተን😢

  • @rahmayoutube-el3yg
    @rahmayoutube-el3yg 3 дня назад +1

    ያገሬ ልጂ የሱፍየ አይዞህ 😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 дня назад

    አይዞን ዮሱዬ ትታረቃላችሁ አብሽር ደሜ👏💖😘

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 4 дня назад +3

    አስታርቁዋቸው ይቶበረወች pless ወላሂ በጣም ልንረዳት ይገባል ግሩፕከፍተን ስልክእንግዛላት ስራዋን ትስራ በጣምጎበዝልጂነች ማዘንየለባተም❤😢❤❤

  • @Zenit-uk4ov
    @Zenit-uk4ov 4 дня назад +2

    የሱፌ ላይክ አድርጌልሀለሁ ቪዶክን😂 እዴት እዳናዴድከኝ በሰራከው ስራ ይገባካል አልቅስ እሰዬው 👊🤛🤜 ከወሎ አበጋር አምጣ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 2 дня назад

    የማይሳሳት የለም ይቅርታ ታደርግልሀለች ከጥፋትህ ከተማርክ

  • @Abeni
    @Abeni 4 дня назад +1

    እና የውነት ሰው ከሆክ እና የውነት ከጎኗመሆን ከፈለክ ቢደወ መስራትም አይጠበቅብህም አታስመሰል አሁንም ቢሆን ቀላል ነው🎉🎉 ግን ፊትህላይ ውሽት ይነበባል

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 4 дня назад +2

    አንተ ነህ ጥፋተኛ ያላት ችግር ይበቃ ነበር አንተ ደግሞ ተጨማሪ ብቻ አላህ አንድ ያድርጋችሁ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 4 дня назад +2

    ማሻአላህ ፅድት ብላችሆል ቀጣይ ታርቃችሁ አብራችሁ ስሩ በመተጋገዝ ስልክ እስከምትገዛ ድረስ በርቱ

  • @ፍቅር-ቘ4ቸ
    @ፍቅር-ቘ4ቸ 4 дня назад +3

    ወው የዛሬው ካሜራ ይለያል ይበልጥ አምራችሆል

  • @ommumifta3385
    @ommumifta3385 4 дня назад +1

    ወንድሜዋ ቼኮልክ እንጅ በሂደትኮ ራሷ ታፈቅርህ ነበር

  • @የሱፍየቱብ1-ፈ9ፈ
    @የሱፍየቱብ1-ፈ9ፈ 4 дня назад

    አብዲ በሳዱላዋ ይሁንብህ አስታርቃቸው እደት ካገራችን አንድ ሽማግሌ ይጠፋል ክክ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 4 дня назад +2

    አይዟችሁ ሁሉም ያልፍል

  • @raheema2771
    @raheema2771 3 дня назад

    ወላሂ እኔም አሳዝናኛለች ቢታንያ ከጎኖ ስው ያስፈልጋታል😢😢😢😢😢

  • @رابعة-ي7ل
    @رابعة-ي7ل 4 дня назад +2

    አዳነች አበቤን እንለምናለን ለሽምግልናው😂

  • @የፍቅርሰው-ኘ3ቐ
    @የፍቅርሰው-ኘ3ቐ 4 дня назад +1

    የዛሬው ካሜራችሁ ከየት የመጣ ነው ከስተዛሬው ያምራል ሁሌም ይሄን ተጠቀሙ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 4 дня назад +1

    ወላሂግሩፕይከፈትእናስልክእንግዛላትዙዙዬየኔዉድ

  • @امينا8-س2ف
    @امينا8-س2ف 3 дня назад

    ተጎኖሁን 😢😢😢

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 4 дня назад

    ላ ወላህ ቢቱየ ይቅርብሽ ይሄ ልጂ የሆነ አተራማሽ ነገር ነው እኔ በባለፈው አይናይኗን እያየ በስስት ሲያያት ከልቡ አፍቅሯት መስሎኝ ነበር ግን ጭራሽ እሷን በሀራም ልያጃጅል መሞከሩ ሳያስ በባለፈው አብዱን አስታርቀኝ እያለ እያለ ቢዶ ሲሰራ የመጣችውንም ሴት በዛው አስተያየት በስስት ነበር ሲያያት የነበረው ሁሉንም ያየው ሁላ የሚያምረው ወድ ጥሩ አይደለም ስለዚህ ይቅርብሽ አቺ የተጎዳሽ ሴት ነሽ ድጋሜ እዳትጎጂ

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 4 дня назад

    ሁለት ምርት ሰው

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 4 дня назад +1

    አይዞህ

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 4 дня назад +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ አልሀምዱሊላ እንደት ናችሁ ያጀማአ አህለን ዩዩ&መቲ እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 дня назад

    አብዱወሎወይትነህአሥታረቃቸዉነኔመልካምአሸአብዱየ🎉🎉

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 4 дня назад +1

    አይዞህ የሱፍ

  • @hayatsied5066
    @hayatsied5066 3 дня назад

    በቃ ይቅራታ ጠይቃት

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 дня назад

    ይቅር ተባባሉ ይርታ መጠየቅም መቀበልም ትልቅነት ነው ጎደኛ የተባላችሁት አስታርቃቸው

  • @Seadiass-jc4uj
    @Seadiass-jc4uj 3 дня назад

    yuyu.ayzoh.eshi❤❤❤❤❤

  • @ኡሙሀያት-ፀ4ሰ
    @ኡሙሀያት-ፀ4ሰ 4 дня назад +1

    አወል የሰአድ ባል ያስታርቅህ

  • @Sወሎ
    @Sወሎ 4 дня назад

    ዙዙየ ይቅርታ እዲርጊለት

  • @ToybaS-x8t
    @ToybaS-x8t 3 дня назад

    sgemre lsua athonatme yhone durey estayle nwe ylhe atshltlte

  • @የልቤ-መ8ቀ
    @የልቤ-መ8ቀ 4 дня назад +1

    እስቲ ላይክና ሸር ሰብስክራይብ አርጉት 50ሺ ይግባ ከዙዙ ይሄን ማለቃቀሱን አባሮ በጥሩ ነገር ከጎኖ ይሆናል ኢንሻአላህ🎉🎉

  • @Madinmadina-q5u
    @Madinmadina-q5u 4 дня назад +1

    👍👍👍👍☝❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 дня назад

    አረበአላህአሥታረቁቸዉ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 4 дня назад +1

    ዮስፍ በዱአ በርታ 😢

  • @የማሜእህት-ሸ3ቀ
    @የማሜእህት-ሸ3ቀ 4 дня назад

    አስታርቃቸው አብዱ ቀጣይ የእርቅ ቪድዩ እጠብቃለን

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 4 дня назад

    አብሽርወድሜ

  • @RAHMETMuhammed-x2o
    @RAHMETMuhammed-x2o 4 дня назад

    አስታርቋቸው 😊

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 4 дня назад

    ቢታንያ ይቅርታ አርጊለት ብት

  • @ommumifta3385
    @ommumifta3385 4 дня назад

    አስታርቁት በአሏህ ከጎኗ ይሁን

  • @WaleedMahbub-kk9oq
    @WaleedMahbub-kk9oq 4 дня назад +2

    ተዋት ሰንት ጭንቀት አለባት ውንድሜ እሳ

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @JrdhHerur
    @JrdhHerur 4 дня назад

    ባአላህ ቁጥሮላኩልኝ

  • @زياده-غ2ف
    @زياده-غ2ف 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢክሩይቶብስደተኛዋ

    እናቱን እሚወድ ደምሩኝ😢😢😢

  • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 4 дня назад

    ለምን ጥርግ አትሉም ሆሆሆ

  • @GebireEyesus-db9lr
    @GebireEyesus-db9lr 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 4 дня назад

    😥😥😥😥😥😥💔👌👌🌹

  • @BetiBeti-r8v
    @BetiBeti-r8v 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @عائشةعائشة-ر8ت
    @عائشةعائشة-ر8ت 4 дня назад +1

    አብሸር አድዲያሰታርቃችሁ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 4 дня назад

    የሱፉበርታ

  • @hayouyoutube2886
    @hayouyoutube2886 4 дня назад +1

    አንተም አበዛሀው ዘሎ መሳም ይቅር በይው

  • @የፍቅርሰው-ኘ3ቐ
    @የፍቅርሰው-ኘ3ቐ 4 дня назад

    ላይክ ሸር ሰብስክራይብ 50 ሺ ይግባልን አብረው ይሰራሉ

  • @بلال-م2ه
    @بلال-م2ه 4 дня назад +1

    ጅል አትጀጀል በጠምነዉ ያምትዘገኝ😂😂😂😂😂

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 4 дня назад

      ምንምአተጂጃለ አጥፍቸለሁነውያለው የስድትሱስአለብህእደ

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 4 дня назад

      ይቅርታነዉ ያለዉ ሥዲብምናመጣዉ ካልቻላቹቪዶ አትዩ መልካምንግግርተናገሩያረብ

    • @okok8293
      @okok8293 4 дня назад

      እኔም😂

    • @amiseid6687
      @amiseid6687 4 дня назад

      ምን አረገ ጉድ የቤት አመል

    • @amiseid6687
      @amiseid6687 4 дня назад

      ምን አረገ የቤት አመል

  • @QamrZman
    @QamrZman 4 дня назад

    አንተ አታጨናንቃት ታግዛታለህ ከጎኗ ትሆናለህ ሲበል ሌላ ሀሳብ ፈጠርክባት ለሁለት ያልተቻለ ኖሮ ብቻዋን ስትሰራ አታሳዝናችሁም አትረቡም እሽ😏

  • @okok8293
    @okok8293 4 дня назад

    አንተ በጣምባለጌነህ ጭራሺ በሜዳእዴዛያለነገር እንኳንእራቀች ካንተስ😊

    • @የሱፍየቱብ3
      @የሱፍየቱብ3 4 дня назад

      አታስቢ ነገ ታርቀው ይመጣሉ

    • @zanayali3209
      @zanayali3209 3 дня назад

      ተፀፆቷል ይቅርታ ብታደርግለት ባይነኝ

  • @kameilamustfamh2024
    @kameilamustfamh2024 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ddh-sc5ef
      @Ddh-sc5ef 3 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉