ምስጢር መቋጠር ያቃታቸው የፋኖ ቡድኖች ትርምስ //መከላከያ - 'ከካምፓችን ወደ ሕዝባችን !'// የትናንቱ የጄ.ተፈራ ድራማዊ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 151

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Месяц назад +8

    Wube & A/Prof.Getaneh you are doing fine for Ethiopia, our country. Thank you both!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +13

    የሌባ ቀለሙ ሌብነት ነው ተመችቷኛል ♥️👍🏾🙏🏾

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Месяц назад +22

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @MesfinGetachew-td5fx
    @MesfinGetachew-td5fx Месяц назад +5

    ክብር ለመከላኪያ ሰራዊታችን ይሁን

  • @yohanneskelemu6120
    @yohanneskelemu6120 Месяц назад +9

    ዘርን በቋንቋ እንደመለየት ያለ ኋላ ቀርነት የለም።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +14

    ኢትዮጵያ ወደብ እንዳታገኝ የማይፈልግ ኢትዮጵያ ዊ ሊባል አይችልም!!

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Месяц назад +1

    እንዲት ደስ እንደምተሉ ጀግና ዎች ክበሩልን መከላከያ መርጥ የ ኢትዮጵያ ልጆች ይክበሩል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth Месяц назад +20

    ኢትዮጵያን የሚያሻግር ፍቅር እና አንድነት ብቻ ነዉ። ከዚህ ውጭ ያለዉ ከንቱ ነዉ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +7

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር እናመሱግናችኃለን ወንድሞቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 Месяц назад +6

    ኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊያን ድንቅ ልጆች ጀግኖች በርቱ አሸናፊ ነን ጥርጥር የለውም የውሀ ላይ ኩበቶች መጨረሻቸው ሞት ነው እንቀብራቸዋለን

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj Месяц назад +7

    ውቤ ሰላም❤❤❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Месяц назад +2

    በጣም ጠቃሚ ዉይይት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
    ውቤ እና ጌትነት ።ክበሩልን!!!

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Месяц назад +3

    ዕውነትና ሐቀኝነት ነው ሽልማቱ ውቤና ፕሮፍ!!!

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Месяц назад +2

    Thank you guys. You both are the best of us. History will write you in a gold ink.

  • @dangnachewgemechu1956
    @dangnachewgemechu1956 Месяц назад +10

    የሃሳብ የበላይነት ሁሌ ያሸንፋል

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Месяц назад +4

    በርቱ❤❤❤

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Месяц назад +6

    ❤❤❤ Wube,GAT, Seyoum,Abebech, Shamble,Abbe, Ustaze are our heros and the best ❤❤❤

  • @user-mu3kc3od1i
    @user-mu3kc3od1i Месяц назад +2

    ዳጉ…!!! ምርጥ ነገር ነው❤❤❤

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Месяц назад +1

    በርቱልነ

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +2

    ▫️Thank you #Wube | #Professor_Getnet
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @snoopdoog5975
    @snoopdoog5975 Месяц назад

    ጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 Месяц назад

    የኔ ምርጦች ተባረኩ እላለሁ!!!

  • @ayele.tesseju
    @ayele.tesseju Месяц назад

    ይህ ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነው። ግን አቶ ውቤ እኔ ብቻ ልናገር ማለት የለበትም

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +2

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +3

    ውቤ እና ፕሮፍ ♥️🌹🌹

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Месяц назад +10

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ምንም ይሁን ፅንፈኞች ይንጫጩ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪💪

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 Месяц назад +3

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱልን

  • @gethab2306
    @gethab2306 Месяц назад +1

    Thank you!

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад +2

    ሁለቱ በሳል ሰወች ስወዳችሁ እኮ

  • @urgagunsa1315
    @urgagunsa1315 Месяц назад

    Thank you so much guys
    You doing good job

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Месяц назад

    Mark my word, Abiy will take action against EBC

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Месяц назад +2

    የአማራ ክልል ፖለቲካን ማንም እየገባ የሚጨፍርበት ያደረጉት ጀግናዬ እየተባሉ ሲሞገሱ የሚውሉት አስመሳይ አማሮች ናቸው።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Месяц назад +2

    🎉🎉🎉 አብይ ኢትዮጵያን ያሻግራል❤

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Месяц назад

    Wube, GAT, and above all Abebech, I swear, really yours is a genuine media! Go on please! I would be happy if I were able to do so!

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +2

    Selamachu yebeza wba

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 Месяц назад

    ድንዝዝ ተከፋይ ካድሬዎች ለሁሉም ጊዜ አለው ጠብቁ

  • @adarobi3382
    @adarobi3382 Месяц назад +7

    ልብ አርስ ውይይት ኢትዮጵያ እደናተ ሺ ትውለድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @biskut6932
    @biskut6932 Месяц назад +3

    ከኢትዮጵያ ውጭ የሚወጣ ባንዳ ነው የምንጮኽው ለታላቋ ለገራችን ነው እባካችሁ ስለኢትዮዮጵያ የሚያ ቀነቅኑትን አትስደቡ

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 Месяц назад

    ፕሮፌሰር ጌታሁን አንተን የወለደች እናት ትባረክ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ ነህ!!

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Месяц назад +1

    የሕውሐት ሴራ መቼ ንው ማብቂያው ጎበዝ

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Месяц назад

    💚💛❤️

  • @YishakAbebe11A
    @YishakAbebe11A Месяц назад

    ጥብቅ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare Месяц назад

    Perfect

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselemesfin9644
    @meselemesfin9644 Месяц назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +1

    ፕሮፌሰር ጌትነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MesfinMulat-fq3ok
    @MesfinMulat-fq3ok Месяц назад +1

    መነንን ለማን አስረከባት

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 Месяц назад

    Webéw fashionable ❤❤❤
    Getuyé huletachu mert ye Ethiopia 🇪🇹 lijoch bertu!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +2

    ተፈራ ሽፍታዉ የስንት ሰዉ ደም በእጁ ያለ ሰይጣን ሽማግሌ

  • @tilahuntizazuhabtemaream
    @tilahuntizazuhabtemaream Месяц назад +1

    u are the best

  • @dtl7433
    @dtl7433 Месяц назад +1

    ሰው የማታስወራ ጋዜጠኛ ሆይ እባክህ እንግዳህ ቢያንስ የጀመረውን ሀሳብ ሳይጨርስ አታቋርጥ እባክህ ትንሽ መለስ አድርግ እራስህን

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Месяц назад

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zubest7326
    @zubest7326 Месяц назад

    እንደእናንተ ያለ ሰው ቢገኝ አቤት ለአብይይይይዬ አንዴት ጥሩ ነበር ያም ሆነ ይህ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይይይይይይይይይይይይይይይይዬ ገናገናገና ሺ አመት ይነግሣል ጤና እድሜ ለአብቹይይይይይይይይይይዬ

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Месяц назад

    የኤርትራ ሕዝብ እና ሻዕቢያ
    የባንዳነት ደዌ የተጠናወተው የራሱ ታሪክ የሌለው
    ለአረብና ለጣሊያን ባርነት/አሽከርነት ያደረ መናጢ ድሐ ሕዝብ ነው።
    መሠረታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶች
    1. እንግሊዝ
    2. ግብፅ
    3. ሻዕቢያ/ወያኔ (ኤርትራ/ትግሬ) ናቸው።
    ዕውነቱን አስረግጣችሁ ስለምትነግሩን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቸ።

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneskelemu6120
    @yohanneskelemu6120 Месяц назад +1

    የህዝብ ማይኖሪቲ የለም ያስተሳሰብ ማይኖሪቲ እንጂ

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu1660 Месяц назад

    getnet ante eko kene Ambachew gaday budn wust neberk. Wubshet...thank you.

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 Месяц назад

    Deel le jegnaw Mekelakeyacheen!

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 Месяц назад

    እንደናንተ፣ለሀገሩ፣ለምሰራዉማ፣ሽልማት፣የሚሰጠው፣የጀመራቺሁን፣ስትጨርሱ፣ነዉ።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Месяц назад

    Mindnew arti burti minew Esayasen be Sem metrat kebedachehu?

  • @sabareda6345
    @sabareda6345 Месяц назад +1

    Medere leba hulu aberesh setezerefi keremesh ahun hulunim hateyat le tplf mashekem ke egzeabher kitat ayadenachum leba hulu hulachum zerefachuwal

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +1

    ደካማዉ ፋኖ ተፈራ
    እንዴት ሊወጣ ተራራ
    አበዛ ጉራ
    ምንም ላይጠቅም ለአማራ

  • @user-ow3ye8xp1v
    @user-ow3ye8xp1v Месяц назад

    ውቤ ሀሌ ኮሜንትህን እየው አወያይ ሆነህ ትንታኔ ያተይሆናል ለእንግዶችህ እድል ሰጥ እንላለን

  • @khalidlegasi1067
    @khalidlegasi1067 Месяц назад +1

    በጣም ወረዳችሁ!!!
    እነ አቦይ ስብሃትና ጀኔራል ፃድቃን ወደ ውጭ እንዲሄዱ የፈቀደ መንግስት ለጄኔራል ተፈራ ለህክምና አለመፍቀድ ተመልካች ይፍረደው!

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Месяц назад

    ጄኔራል፣ባኣፋር፣ታቃላቃላቢባል፣ኣይዳንቅም፣ማጃማርያሚ፣ጄኔራል፣ኣይዶላም፣ቅጣ፣ናው❤❤❤❤❤❤

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 Месяц назад

    ተደማመጡ እንጂ

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 Месяц назад

    ሽልማት፣የምሰጠዉ፣ለሰራዉ፣ብቻ፣ሳይሆን፣እንድሰራም፣ጭምር፣መኦኑን፣መገንዘብ፣ያስፈልጋል።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Месяц назад

    እዚህ ላይ ኮመት እምሰጡ እዲሁም አክቲቪስቶች በሙሉ በአማራ ህዝብ ላይ እምትሳለቁ ናችሁ ሁላችሁም ዋጋችዉን ታገኛላችሁ

  • @user-rc4vf7iq6g
    @user-rc4vf7iq6g Месяц назад

    አይ ውቤ በሳቅ ገደልከኝ የሸፍታው ነገር በትክከል ገላጭ ነው ።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Месяц назад

    Ye Sebetan meret yeshetew. Ene Takele Uma nachew OPDOn meterat atefera midre akatarie

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +1

    ተፈራ ሽፍታዉን ተዉት እዛዉ ጫካዉ ይቅመል ይበስብስ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነዉ የተፈራ ሚስጥሩ

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem7971 Месяц назад

    የሌባ ቀለሙ አንድ ነዉ

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my Месяц назад

    Port belongs to all, save TPLF

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      Tplf is son of shabia ok messenger.

  • @bahrumantefardo7171
    @bahrumantefardo7171 Месяц назад

    Kedada banda

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 Месяц назад

    ኧረ ቁጭ ሲባል የኮት ቁልፍ ይፈታል። የምትረሳው ከሆነ ባህላዊ ብትለብሰ

  • @tayeeshetu4822
    @tayeeshetu4822 Месяц назад

    Buchila

  • @Alias23686
    @Alias23686 Месяц назад

    ውቤ ጌትነትን በጣም እያቋረትከው ነው። ታውቆካል? በዛ ላይ ከሃሳብ ሃሳብ ትዘላለክ። አስተካክል።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Месяц назад

    Esayas gin wende new semun rassu metrat endet endasferachehu setaye geltse new

  • @abebawofcarlotte
    @abebawofcarlotte Месяц назад

    ሁለት:ቀን:ሳይሆን: አንድ: ሳምንት:ይሰጠው: ምክንይቱም:መንግድ: ላይ:ሸኔ:ሊይዘው:ይችላል......😅😅😅😅😅😅 ይመቻችሁ: ወንድምቼ!!!

  • @NURUAHMED-pd6bt
    @NURUAHMED-pd6bt Месяц назад

    ካድሬ ተሰቃይቶ አይዉቅም ህዝብ ነዉ
    መሰቃየት የያዘው

  • @JoJo-uo9ep
    @JoJo-uo9ep Месяц назад

    Bi TPLF teilacha abdachual TPLF eski gudelitu nafkonal pp hager eyafrese niew yezana kimtetekut mekakil nachu bizu yetmzegbe dem bjachu ali ::

  • @mesfinadvert4564
    @mesfinadvert4564 Месяц назад

    ፅንፈኛው ተፈራ ማሞ እግሩ ድኖነው ??

  • @sofumertube3273
    @sofumertube3273 Месяц назад

    ጠቅላዩ እኮ በሾርኔ ለነ ኢቢሲ እየነገርዋቸው ነው እንዴት አልገባችሁም ውቤ

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Месяц назад

    111🎉🎉

  • @GemalmohammedYesuf
    @GemalmohammedYesuf Месяц назад +1

    አስር አለቃም ይሁን ምንም ካልቻለ ለምን ስለሱ ታወራለህ አለቅላቂ

  • @mustofaYasinMuhammed
    @mustofaYasinMuhammed Месяц назад

    Gele le fano

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      Tplf is son of shabia

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      @mustofayasinmuhammed. Sorry.

  • @samera626
    @samera626 Месяц назад +1

    ተፈራ ማሞ ጀኔራል አይደለም እያላችሁን ነው????😅😅😅😅😅

  • @HamidAli-yr7qn
    @HamidAli-yr7qn Месяц назад

    አቶ ተፈረ ጨከ የመረጡበት ከሰሞኑ ይሰከል ብለው የጀመሩት የመፈቀለ መንግሰት ህልም ከተሰከ ፍርፋር እንደለጠ ብሎሰ ብሆን;

  • @bahrumantefardo7171
    @bahrumantefardo7171 Месяц назад

    Getnet you are banda

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 Месяц назад

    በወያኔ ግዜ ይሄ ከሀዲ ጀነራል የአማራ ልዩ ሀይልን ጋይንት ላይ ከተማው ውስጥ በመኪና ወስዶ ማገዳቸው የጋይንት ህዝብ ይናገር ያሳዝናል በመጀመሪያ የጀነራል ማእረጉ የመንግስት ሹመት ነውስለዚህ ከሀዲ ማእረግ ክብር የለውም

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад

    የሿሿ ሚኒስትራችሁ መምራት አቅቶት በየጊዜው እየወጣ የከንቲባ ስራ ሰርቻለሁ እያለህ የሚያሰለቸንን ምከሩት!!! ለነገሩ የእናንተም ድንቁርና መማር ምን ያደርጋል ያስብላል???😅ተምሮ ካድሬ መሆን የመጨረሻው ሰገጤ መሆን ነው::

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري Месяц назад

    አሣማ ዴቃላ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад

    አማራ ክልል ጥንስ ሱን መለየት ነው ያቃተቸው በለኝ ፕሮፍ??

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Месяц назад +1

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም አሉ አበው

  • @TeferaDachew
    @TeferaDachew Месяц назад

    Endew bemote enat getinet yemesele kedada!

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Месяц назад

    ዘረኛ ይወቀጣል ፀፈኛ ይታጨዳል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @mustofaYasinMuhammed
    @mustofaYasinMuhammed Месяц назад

    King Fano

  • @tafaRate
    @tafaRate Месяц назад